ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !! @Comedian Eshetu- OFFICIAL|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025
  • ትራክተሩን ከባህርዳር - ዳንግላ ነዳነው !!
    “We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
    Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all direction to capture the best culture, historical and natural places and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing with itself.
    #church
    #ቤተክርስትያን
    #farmerslife
    #dangla
    #tractor
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
    ====================================================
    Other Related Videos
    ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
    • ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
    እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
    • እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
    "ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
    • " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
    በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
    • በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +1047

    *የእውነት በዚህ ጊዜ አለማውያንን ከመንፈሳዊ ጋር አመጣጥኖ የመንፈሳዊ በረከት የማያጣው እሼ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው የገዳሙ በረከት እረድኤት አይለዬን አሜን 😍😊😍😊መታደል ነው*

    • @athikakk9730
      @athikakk9730 2 года назад +3

      አተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @stgpscho428
      @stgpscho428 2 года назад +1

      ከነዓንዬ ምነው ኮሜንት ላይ በዛህብኝ 😍

    • @toybaorymam1466
      @toybaorymam1466 2 года назад +1

      ሰብስክ አድሮገኝ ስሞትልህ

    • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
      @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +1

      @@stgpscho428 እኔ እራሱ እሱ መሆኑን ጠረጠርኩ በሱ ስም ጠፍተዉ ነዉ ወይስ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад +2

      Amen

  • @AzizaAhmed-ee8ol
    @AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад +408

    ማሻ አላህ 🌹🌹💯💯💯👈 በርታ ውድማችን በገዘብ የደገፋቹሁ ሁሉ አላህ ይተካላቹሁ በርቱ

    • @media8596
      @media8596 2 года назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +1

      አሜን

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 2 года назад +1

      አሜን ሆድየ

    • @miheretadane783
      @miheretadane783 2 года назад +10

      እኛና ሙስልሞች ፍቅር አለን እኮ ይብለኝ ለምቃኞች አሜን የኔ ውድ እህት ለመልካም ምኞትሽ ሁሉ ፈጣሪ ያክብርልን።

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 2 года назад +6

      @@miheretadane783 ለምቀኘቹም አምላክ ልባቸውን ይመልስ😘😘😘

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 2 года назад +310

    I am Muslim but I am crying happy tears because Eshatu has such a kind heart and helps all people.❤️🙂😭

  • @FIDEL_Z_GENET12
    @FIDEL_Z_GENET12 2 года назад +50

    የሀይማኖት እና የብሄር አጥር ያልገደበው እሸቱ
    ተባረክ!

  • @kennatube1193
    @kennatube1193 2 года назад +62

    ማነው እንደ እኔ በደስታ ያለቀሰው እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌾

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ 2 года назад +215

    የእናታችን የቅድስት ጴጥሮስ በረከት የአባቶቻችንም ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን መታደል ነዉ😘❤❤

    • @lideteabteklegiorgis8528
      @lideteabteklegiorgis8528 2 года назад +1

      ቀናነትሸ መልካም ነዉ ቅዱስ ዼጥሮስ ወንድ ነዉ አባታችን ቢባል ልክ ይመስለኝል

    • @markosayalew2747
      @markosayalew2747 2 года назад +1

      እናታችን ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከቷ ይደርብን። በጸሎቷ ትርዳን።
      ፈጣሬ ዓለማት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ ሁሉ በሰጣቸው ቃል ኪዳን ይጠብቀን። አሜን።

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@lideteabteklegiorgis8528 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@markosayalew2747 ውዴ ደምሪኝ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 года назад +1

      አሜን

  • @Birhan0121
    @Birhan0121 2 года назад +304

    የሰዎችን ጉድለት ሞልቶ ደስታቸውን ማየት እንዴት ደስ ይላል። እግዚያብሔር ባወጣችሁ ይተካላችሁ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በበረከት በሃብት በረድኤት ይጎብኛችሁ። እሼ እግዚአብሔር በአንተ አድሮ ብዙ ስራ እየሰራ ይገኛል። 🙏🙏🙏

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@BirukTuba5335 ውዴ ደምሪኝ

    • @nafiyaddaniel9383
      @nafiyaddaniel9383 2 года назад

      እሸቱ አዛኝቷ ድንግል በሂድክት ሁሉ ቀና መንገድ ይሁንልህ

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    እሼቱ ከእነ ባልደረቦችህ በጣም መልካም እና ለሰዎች አርአያ የምትሆኑ ናችሁ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ብዙ ከእናንተ ተምረናል

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 2 года назад

    አንተ ትልቅ ሰው ለዚች ምሰኪን ኢትዪዽያ ምደር የፈጠረክ።ተባረክ ሌላ ምንም ቃል የለኝም።

  • @hikma9156
    @hikma9156 2 года назад +13

    ወላሂ እጅግ የተለየ ቪዶው ነው አላህ ቅን ሰዎችን ይጠብቅልን ሳልሞት ያሉት አያቴን የመሰሉኝ ነገርስ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጠዎት አባቴዋ❤

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +98

    *መንፈሳዊ በረከት ማለት እኮ ልዩ ነው በረከት በትንሽ ነገር ይገኛል በትንሽ ነገርም በረከት ይታጣል የገዳሙ በረከት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቀን አሜን*

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 года назад +92

    አባታችን በአይኔ አይቼ እንዳሉም እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ዘመንህ ይባረክ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @Fikertilahuin
    @Fikertilahuin 2 года назад +15

    የዚህ ዘመን እውነት እሸቱ ነው አላህ ጨምሮ ይሰጥህ እዳተ አይነት ወድም ያብዛልን

    • @sewihebite
      @sewihebite 2 года назад

      እንደቺ አይነቱንም ያብዛልንን❤❤🥰🥰

    • @yohannskebede6278
      @yohannskebede6278 2 года назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @seblikass9947
    @seblikass9947 2 года назад +8

    ቅድስት ቤተክርስቲያንም ሀገርም ምትፈልገው እንዲህ አይነት ስብዕና ያለውን ወጣት ነው!!!! ይጨረሳል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። 👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍

  • @selomedecoste3868
    @selomedecoste3868 2 года назад +1

    የታደለች እናት አንተን የወለደች ተባረክ ህይወትህ ሁሉ በበተከህ ይሙላው የመቤቴ ጥበቃዋ አይለይክ መልክምነት ለራስ ነው የዘራኸውን ስለምታጭድ ተባረክ

  • @adamurahel8594
    @adamurahel8594 2 года назад +118

    በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን እንደዚህ ሲደሰቱ ማየት ደስ ይላል አንተምረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያባቶቻችን በረከት ይደርብህ

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja 2 года назад +39

    የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ እሸቱ ትልቅ ስራ ነው የሰራህው በዚ የተባረከ ስራ የተሳተፋቹ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካቹ::
    ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 года назад +36

    እሼ ትለያለህ አላህ ይጠብቃቹ ሁላቹም በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 2 года назад +2

      አሜን ያረብ

    • @alyfeker7984
      @alyfeker7984 2 года назад +1

      እናመሰግናለን እንደናንተ እህትይብዛልን

  • @eyasudemese5243
    @eyasudemese5243 2 года назад +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን በዚ የበረከት ስራ የተሳተፋችሁ እሸቱም ኪዳነምህረት የሀሳባችሁን ትሙላላቹ

  • @ermitube1
    @ermitube1 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +286

    ዶንኪ ቲዩብ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁን እሼ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ያድርግልን 2015❤️❤️❤️

    • @__-sm5tf
      @__-sm5tf 2 года назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት በወጣ ይተካ እመቤቴ በቤታችሁ በረከት ትመላልችሁ ውድ እህት ውንድሞቻችን እድሜና ጤና ያብዛላችሁ የአባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን።

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад +1

      @@__-sm5tf ውዴ ደምሪኝ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 2 года назад +1

      ሰብስክራይብ አረጌኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      😍ኑ እንደማመር

    • @2kadmieltube294
      @2kadmieltube294 2 года назад

      @@blentube3002 ቤተሰብ እንሁን

  • @SaraSara-zs3kj
    @SaraSara-zs3kj 2 года назад +83

    😭😭😭😭😢 ለከ አንደንዴ መጥፎ ነገር ሰይሆን መልካም ነገሪም የስለቅሰሌ በእውነት እኔ በደስታ ነው የለቀስኩት
    ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @አማን-ተ8በ
    @አማን-ተ8በ 2 года назад +44

    ማሻአላህ ፍገግታቸው ኡፍፍፍፍ ሰውን ከማስደሰት በላይ ምን አለ በአላህ እዴሜና ጤና ይስጥህ አተንም እሸቱ 😍
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @surafelbrhan9410
    @surafelbrhan9410 2 года назад +1

    እሼ ቃላት አይገልፀውም እግዚአብሔር እድሜህን እደማቱሳላ ያርግልህ ተባረክ መልካም ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን

  • @AdaneAdane-f6q
    @AdaneAdane-f6q 3 месяца назад

    የእናቶች የአባቶች ፀሎት በረከታቸው ይደርብህ ይደርብን በእውነት አንተ ምርጥ ሰው

  • @filimonmhertab1566
    @filimonmhertab1566 2 года назад +25

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም።እሸቱ ምስ ብጾትካ ኩሉ ግዜ ብሉጽ ስራሕ ።

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 2 года назад +23

    በጣም ደስ ይላል እሼእመብርሐን ከነ ልጇ ትጠብቅህ የገዳም አባቶቻችን እረዴት በረከት ለሁላችን ይደርብን

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 года назад +8

    በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ አባቶች

  • @genetashenafi3732
    @genetashenafi3732 2 года назад +8

    የአባቶቻችን በረከት ይድረሰን እጅግ በጣም ደስ ይላል እሼ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 года назад

    አንተ ልጅ ,ሁሌም ታሥቀናኛለህ።
    በእግዚአብሔር መመረጥህ፣ በእዚህ ላይ የመረጠህን አምላክ የምታስደስ እጹብ ድንቅ ልጅ መሆንህ፣
    አዛኝ ሀገርና ሕዝቡን ከልብ የምትወድ፣
    የፈጣሪህን መንገድ የምታስከብር። በድጋሜ እጹብ ድንቅ ብየሀሉ።ዘርህ ይባረክክ።

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 года назад +36

    ምስኪኑ የሀገሬ ሰው እንኳን ደስ አላችሁ በጣም የሚገርመው ባለስልጣኑ በሙስና የሀገሪቷን ሀብት ንብረት ይዘርፋል ሀገር ወገን ወዳድ ደሞ ከላቡ ከወዙ እያዋጣ ይለግሳል።ሀገሪቷ ሰው ቢኖራት በጣም ትንሽ ነገር ው ሰው ጠፋ እንጂ።

  • @hiruttube655
    @hiruttube655 2 года назад +21

    ጌታ ሆይ እኔንም ለበረከት ጥራኝ መመረጥ እኮ ነው በጌታ በዚህ በረከት የተሳተፋችሁ ሁሉ በረከታችው ይድረሰኝ።

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 года назад +21

    ለ20 15 ልዩ ስጦታ እሺ ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ አሜን🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ጀ6ሰ 2 года назад +3

    በእንባ ነው የጨረስኩት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MichaelKuri06
    @MichaelKuri06 2 года назад +92

    አያችሁ ፖለቲከኞቻን!!!
    እኛ ብዙ ታንክና መሳሪያ ሳይሆን አንድ ትራክተር በደስታ እንባ አይናችንን ሞልቶት ደስ ያሰኘናል።
    ሰላም ስጡን እባካችሁ
    እሸቱ ሁሌም እላለሁ አንተ "ሰው" ነህ

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 2 года назад +1

      😭😭😭 የዘመኑ ፖለቲከኞች ዘር እየመነዘሩ ሰውን መጋደል ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣቸው

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад +14

    ዋው ከተባበሩ አላህየ አገራችንን ሰላም አርግልን የራያህዝን ነጻአራጋቸው

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 года назад +7

    ልዮ ኢትዮጵያዊ እሼ ብዙ ህዝብ የተሳተፈበት ቢሆንም ዋናው ያንተ ዉጤት ነዉ

  • @elshaddatube
    @elshaddatube 2 года назад +108

    ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም በፍቅር ትኑርልን💚💛❤🙏

    • @elshaddatube
      @elshaddatube 2 года назад +1

      @@BirukTuba5335 እሽ ታዛዥ ነኝ 😘🙏 አንችም 😘

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ኑእንደማመር

    • @elshaddatube
      @elshaddatube 2 года назад

      @@blentube3002 eshi neyi 😘

  • @binchb5694
    @binchb5694 2 года назад +3

    በጣም ትለያላችሁ አሽዬ በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ በስመ አብ ፀጋውን ጥበቡ ያድልህ ያድለን ኡፎይይይይ የኔ አባት እኔ እንባዬ ይፍሰስ እንኳን ደስስስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 года назад

    ምንኛ መታደል ነው እሽዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እረጅም እድሜንከጤና ጋር ይስጥልን እሽዬ

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 года назад +78

    አበቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የናንተ ፀሎት ነው እኛን የሚያኖረን ነሩልን 🙏🙏🙏

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 года назад +14

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን አሜን

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 2 года назад +54

    ገና ብዙ ትሠራለክ እሼ ❤ይሄን ላደረጋችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በያላችሁበት በረከት ሠላሙ ፍቅሩ በቤታቹ ይፍሠስ ❤❤❤❤🇪🇹❤❤❤❤

  • @bementbemnet2824
    @bementbemnet2824 2 года назад

    አንተ የሰው ውሃ ልክ ምንም አልልልም ተባረክ እድሜክን ያርዝመው ከዚ የበለጠ የምታገለግልበትን ዘመን ይስጥህ

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 года назад

    እልልልልልል በእዉነቱ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም።እሼ ተባረክ ወንድማችን የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @zizusitot
    @zizusitot 2 года назад +12

    እንደኔ ደስ ያለው ማነው እንባዬን አመጡት ደስታቸው አላህ ያስደስትህ አሼ እንዳስተደሰትካቸው

    • @yenetube4527
      @yenetube4527 2 года назад +1

      የኔ መልካም

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 2 года назад +1

      አሜን የኔ ውድ ደስታችን ላስደሰተሽ ልበ ቀና ላንቺም ደስ የሚያሰኘውን አምላክ ያድልሽ የክርስትያን እህትሽ ምኞት ነው እሺ?

    • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
      @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 2 года назад +1

      ይሄ ነው ባህላችን ውበታችን እህታችን

  • @ladyamaki4333
    @ladyamaki4333 2 года назад +22

    እሸቱ እድሜና ጤና ትስጥህ ወለተ ጴጥሮስ እናቴ ለገዳሟ የረዱትን እህቶች ወድሞች ኢትዬጵያውያን ኤርትራውያን ያገራችን እዝቦች ፈጣሬ ይስጣቹ በወጣ ይተካ ተባረኩ

  • @abirhamjember938
    @abirhamjember938 2 года назад +18

    በእውነት እሸቱ ኮርቼብሀለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከማያልቅበት ስጦታው አብዝቶ ይስጥህ ♥♥♥

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 2 года назад

    አቤት በረከት ይዝነብብህ።ታድለህ እሼ ዘመንህ ይባረክ !

  • @zekitube2737
    @zekitube2737 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እመብርሀን ሁላችንንም ትርዳን በያለንበት በረዴቷ ትጠብቀን እመብርሀን በየልቦናችን ላይ ትደር ቀናውን ሰላሙን ፍቅሩን እንድናስብ ታርገን አገራችንን ኢትዮጽያን እመብርሀን ሰላሙን ታምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 года назад +32

    በዚህ ዘመን መልካም መስራት መልካም ማስብ መታደል ነው ተባረኩ የኢትዩጵያን ኤርትራዊያን ተባረክ ኮመድያን እሸቱ መለስ ተባረክ ወድም

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +23

    እሸቱ መለሰ ትለያለህ ምርጥ ነው እድሜ ጤናይስጥህ በመላው አለም ሰላምይስፈን ጦርነት በቃይበለን ሰላምለሀገራችን አድሱ አመት የፍቅር የአድነት ሰላምያለው ይሁን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ጦርነት በቃይበለን

  • @tesfaale7756
    @tesfaale7756 2 года назад +17

    ድንቅ ነው! በዚህ ዘመን የማይገኝ በጎነት፣ እንደ ቅንነታችሁ እግዚአብሔር እናንተን ዘራችሁን ሁሉ ይባርክ!!!

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 года назад

    እሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የቅዱሳን አባቶች በረከት ይደርብኚ አሜን አሜን አሜን

  • @tizitawoldegebreal6821
    @tizitawoldegebreal6821 2 года назад

    እመብርሃን በነገሮችህ ሁሉ ጣልቃ ትግባ ተባረክልን።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 2 года назад +19

    ዶንኪ ቲዩብ ታሪክ ሰርተሀል !! ለዚህ መልካም ስራ የተባበራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!

  • @chalachewalemayehu9549
    @chalachewalemayehu9549 2 года назад +4

    እንዲህ አይነት የእግዚአብሔር መንገድ የሚጠርግ ሰዉ ያለት ብቸኘዋ አገራችን ኢትዮጵያ ።

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 2 года назад +19

    እልእልእል 👏ምን እደምል ጠፋኝ አንተን የወለደች እናት እግዚብሄር ይጠብቃት እሼ ኑርልን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ😲

  • @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
    @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባቶቻችንን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እሽቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 2 года назад

    እሸቱ ግን ምን አይነት ቀና ልብ ነው ያለህ መታደል ነው ። እግዚአብሔር ፍፄሜህንም ያሳምርልህ።

  • @wolkaittube16
    @wolkaittube16 2 года назад +19

    እሼ ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን 🙏🙏🙏!! እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏!!! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤!!!

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    እውነተኛዋን ኢትዮጵያ በእናንተ ውስጥ እያየሆት የሀገራችን ፍቅር እንዳልተሟጣጠ ነገ ፍቅራችን ተመልሶ የገጠሩ ገበሬ በሰላም አርሶ የከተማ ሰው በተመጣጠነ ዋጋ ሸምቶ ተሳስበን እንደምኖር አምናለሁ ኢንሻአላህ

    • @media8596
      @media8596 2 года назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 2 года назад +3

      እውነት ነው ከሶሻል ሚድያው ብጥብጥ ጫጫታ ስንወጣ መሬት ላይ ያለው ሀቅ ሌላ ነው በዚህም ደስ ይለኛል ለሁሉም እምነት ተከታዮች መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      ኑ በቅንነት እንደማመር

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 года назад +1

      @@finotgirma156 amen amen amen wde lanchim

    • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
      @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 года назад

      Bergtem yehonal

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +10

    ዋውው እጅግ በጣም ደስስስስ ይላል ለሚለግሱ እጆች ለደጋግ ልቦች ለጋሽ ለሆኑ ሁሉ የድንግል ልጅ ከማያልቀው በረከቱ ይስጣቸው እሼ ፈጣሪ ያክብርክ

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 2 года назад

    የእውነት እሸቱ አንተን የመሰለ ሰው ያብዛልን እግዚብሐር ረጀም እድሜ ከጢናጋር ይሰጥህ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 4 месяца назад

    በዚ ዘመን እንደ ነሸቱ ያሉ ወንድሞችን ስላየን እግዚአብሄር ይመስገን።
    እሽየ ተባረከልን።

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 2 года назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ እሼ አንተ ቀና ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ የተራዱትንም ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛቸው ።

  • @400ፍቅር30ትዝታ
    @400ፍቅር30ትዝታ 2 года назад +10

    በደስታ አለቀስኩ😭😭😭 እሸቱ ምንም አልልህም አንተ ሰዉ ነህ!!!!❤❤ አልጠራጠርም ኢትዮጵያንዬን በፍቅር ከፍፍፍ ታደርጋታለህ
    መንገድህ ሁሉ ቀና ነዉ ይቅናህ እግዚአብሔር እመብርሃን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +25

    እናመሰግናለን እሼ ምርጥ ሰው
    ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን የስጠን
    ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን🇪🇹🇪🇹💞💞🙏🙏

  • @nolawimilael6981
    @nolawimilael6981 2 года назад +1

    እሼ ምን ብዬ ልመርቅህ በምድሩም በሠማዩም ህይወትህ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ በወርቅ መዝገቡ ይመዝግብልህ

  • @cooksstovetube5300
    @cooksstovetube5300 2 года назад

    እሼ ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ!
    ዘመንህ የተባረከ ይሁን!
    እሼ አስቀናኸኝ።

  • @-tiesabaymedia
    @-tiesabaymedia 2 года назад +40

    የኢትዮጵያ አምላክ ለሀገራችን ምህረት አውርድላት 🙏🙏
    💚💛❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +18

    በጣም ደስ ይላን ዶንኪ ቲውቦች ትለያላችሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን የጎደለን የምትሞሉ አለማዊ መንፈሳዊ ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን በሄዳችሁበት ሁሉ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +9

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል መባረክ ለተባበራችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ 💐💐💐

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 2 года назад

    በመጀመሪያ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ አንተም ዘርህ ይባረክ የሰጣችሁ በሙሉ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ የአባቶች ምርቃት ህይወት ነው በእነርሱ ነው ያቆመን ፈጣሪ ሀገራችንን ህዝባችንን ጠብቅልን

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 2 года назад

    በስንቱ ቦታ በፀሎት ትታሰባለህ ስንቱ ቦታ ላይ ምርቃት አፍሰሃል ከራስህ አልፎ ካንተ ጋር ደክመው የበረከት ተካፋይ እንዲሆኑ ያደረካቸው ብዙ ሰዎችን አፍርተሃል፤ ይህ ትልቅ መባረክ ነው እግዚዓብሔር ስለሁሉ ይመስገን ዕድል ገጥሞኝ የሆነ ሚዲያ ላይ ብቀርብ አንተን ነበር በአደባባይ ከልቤ ማመስገን የምፈልገው፡፡ እሼ እግዚዓብሔር ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ 🥰

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 2 года назад +19

    እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ ስንሆን እንባርካለን እንኳን ደስ አለዎት አባታችን

  • @selamsena6111
    @selamsena6111 2 года назад +6

    እያለቀስኩ ጨረስኩት😥😥በደስታ😥እሸቱየ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏😍😍😍😍

  • @yaredmulugeta
    @yaredmulugeta 2 года назад +36

    More than what has been contributed to buy the tractor, I have been deeply touched and have witnessed the solid brotherhood and sisterhood of the Ethiopian people by watching this video from Donkey tube. Blessings to you Eshetu for coordinating this donation and helping the lives of the needy !

  • @bmm72
    @bmm72 2 года назад

    ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልል

  • @tgweyneye1944
    @tgweyneye1944 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ የተባረክህ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ዘረህን እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +7

    አሼ አንተም የስራ ባልደርቦችክ የሰጡ ሁሉ እግዛብሄር ማያልቅ ሀብት ከጤና ጋር ይስጣቹ በቅውነት ያባቶቻችን ፀሎት ይጠብቃቹ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +106

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ

  • @askalehailu360
    @askalehailu360 2 года назад +8

    አይዞህ ታደርገዋለህ እግዚያብሄር ይርዳህ ተባረክ ስራህን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባት ይባርክልህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @amanp.l.c3818
    @amanp.l.c3818 2 года назад +1

    በሁሉ ነገር በጣም እያስደመምከነው እግዚአብሔር ይርዳክ!!!!

  • @getachewkassa9635
    @getachewkassa9635 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም የሰማይ ከምላክ ምኞትህን ያሳካልህ።

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 2 года назад +6

    እልልልልልል ተመስገን አምላካችን ክርስቶስ ።ኢቺ ናት ኢትዮጰያ 🇪🇹 ሀገሬ የችግርሽ ሰንኳፋ ሁሉ ተቀርፉ ያሳየን ። እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 года назад +16

    አሼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰጭ በሙሉ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 года назад +40

    ለሰጪዎች አብዝቶ ይስጥልን ለዶንኪ ቱብ ባልደረባዎች በሙሉ ዘመናችሁ ይባረክልን❤

  • @mikdisstory4301
    @mikdisstory4301 2 года назад

    እሽየ ዘመንሁሉ የተባረከ ይሆን ትርፍርፍ ያለ በእውነት ቃል የለነም የሠጣቹህ እግዚአብሔር በሠፊው እጂ ይስጣቹህ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 года назад +1

    እሸቱ የእመአምላክ ፆለት እና ምልጃ የመላዕክት ተራዳይነት የቅዱሣኑ በረከት አይለይህ መዳህኒያለም ይጠብቅህ፡፡ በቤቱ ያፅናህ፡፡

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደረገለን ህዝባችንን ፍቅር ያላበስለን ያረብ

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 2 года назад +12

    በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጲያውያን እንኳን ለአዱስ አመት በሰላም አደረሳችሁ ዘመኑን መልካም ስራ የምንሰራበት ያድርገን ቅን ልብ ይስጠን አሜን። ""እሼ በእውነቱ ይሄ መመረጥ ነው አምላክ ወለተ ጴጥሮስ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ እንድሰራ አምላክ ይርዳር የአባቶችን ደስታ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል በእውነቱ ቃለ ያጥረኛ ለሰጡትም እህት ወንድሞቻችን አብዝቶ ቤታቸውን በበረከት ይሙላልን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 2 года назад +16

    እሼ እኔ ምናልባትም አንተን ማለት ምችለዉ አንድ ነገር ብቻ ነዉ😢😢😢 እግዚአብሔር ይባርክህ🙏የቅዱስ ሚካኤል ጠባቂነት ዞትር አይለይህ😢🙏

  • @ብርሀኔቻናል
    @ብርሀኔቻናል 2 года назад

    እልልልልልልል ክብር ለሉኡል እግዚአብሄር ይሁን እግዚአብሄር ይሥጣቹ

  • @mistregatahun3374
    @mistregatahun3374 2 года назад

    ዘመንህ ይባረክ እሼ እመቤቴ ከክፋ ነገሮች ሁሉ ትጠብቅህ

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 года назад +4

    አሼ ዘመንህ ይባረክ ሽ ሁን ወልደህ እቀፍ አገልጋይ ልጅ ይስጥህ የሰማዩ ንጉስ🙏🏼💜💜💜💜

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔኮ ብዬ ነበር ለምሥጋና እንደሚመጡ😍 ኢትዮጵያዉያን እጀ ሰፊ ልበ ቀና ልዩ ሕዝብ እረ ክፉህን ያርቅልኝ 💚💛💖

  • @dj10y73
    @dj10y73 2 года назад +5

    ለሰጭዎች አብዝቶ ይስጥልን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እሼ የእናታችን የቅድስት ወለተ ጴጥሮስ በረከት አይለይህ አይለየን

  • @mesiweleyewa1576
    @mesiweleyewa1576 2 года назад

    እሸቱ መለሰ አተን አለማመስገን ንፉግነት ነው እደት ያሉ አሳዳጊወች ነቸው ያሳደጉህ ዘርማንዘራችሁ ይባረክ፡፡