bermel Georgis ለምን ይዘሽው መጣሽ ይለኛል ! ሰማዕቱ እመቤታችንን አልያሽም የሚደርስልሽ የለም... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 192

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 2 месяца назад +22

    ማነው እንደኔ ምስክር ለመስማት በጉጉት እሚጠብቅ ሀጢያተኛ ነኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም ይቅር ብለህ ትምረኛለህ አባት ሆይ እስከቤተሶቦቼ ከእስራታችን ፍታን ይብቃኝ ማማረር😢😢😢

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 25 дней назад +1

      በጣም በጉጉት ነው ምሰክርነትን እምናፍቀው ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጁ ያብቃን በጣም ቸኩያለሁ ፀልዮልኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SeneduKetema
    @SeneduKetema 2 месяца назад +38

    የሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ጉዞ ተጀምሮ ለደጁ አብቶ እኔንም ለድጋሚ ምስክርነት ያብቃኝ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 месяца назад +36

    በስደትነዉ ያለሁት በጣም ያመኛል መምጣት ፈልጌ አሰሪወቼ አልፈቀዱልኝም አናበቅዱስገብርኤል አትለፉኝ ወለተማርያም አባላለሁ በፀሎትአስቡ ደጁመምጣት አፈልጋለሁ🙏🙏🙏

    • @maydamayda1240
      @maydamayda1240 2 месяца назад +2

      Ayzosh egzabher yemarsh

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 месяца назад

      @@maydamayda1240 አመሰግናለሁ ግንበፀሎትአስቡኝ በማርያምለደጁአዲያበቃኝ ህመሜን አኔናአመብርሀን ብቻነዉየምናቀዉ ስትገቡፀበልዉስጥ አስታዉሱኝ ወለተማርያም

    • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
      @የእግዚአብሔርልጄነኝ 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይስብሽ አይዞሽ ውድ

    • @Mekides-u7e
      @Mekides-u7e 2 месяца назад +4

      አይዞሽ እህት አልሜ ፅበል ካሌልሽ እዋው በበርጭቆ አደርግሸ ፅሊዩበት ይሰማቱን ሰም እይጠራሽ ጠጂ ወለተማርያም ሰማቱ ይዳብሰሽ❤❤❤❤❤

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 месяца назад

      @@Mekides-u7e አሜን አመሰግናለሁ

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu 2 месяца назад +28

    አላየ በጣም እናመሠግናለን አተ የስላሴ ባርያ የተዋህዶ ልጅ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 2 месяца назад +18

    ውይ አገላለፅ ሰማዕቱ ያንተ ተአምር ልዩ ነው
    ምስጋና ይግባህ በምድር መምህራኖቻችን የሚያስተምሩትን አይቶ በምህረት መመለስና መመስከር መታደል ነወ ላመነው ለኛ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 месяца назад +27

    📢ይነበብ❗❗❗እህቴ እንኳን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ አበቃሽ! እባክሽ "ጊዮርጊስ " አትበይ "ቅዱስ ጊዮርጊስ" በይ። "ኪድዬ" አትበይ" ቅድስት ኪዳነምህረት፣ወላዱተ አምላክ ፣እመብርሀን በይ" እግዚአብሔር ያከበራቸውን እናክብር በአግባቡ ከትህትና ጋር ቅዱስ ስማቸውን እንጥራ❗

    • @titililiya3096
      @titililiya3096 2 месяца назад

      😊😊😊❤❤ በትክክል

    • @RahelMulgeta
      @RahelMulgeta Месяц назад +3

      በትክክል አስተካክላለው አመሰግናለው

    • @GenetDesalew
      @GenetDesalew 28 дней назад

      በትክክል የሚያቆላምጡ ሰወች ይሰቀጥጣል

    • @አመተስላሴ
      @አመተስላሴ 11 дней назад

      ሁሌም ምፈራዉ ነገር ነዉ የምር በነጠላ ስንጠራ ያስፈራል አንድን መምህር ኤኬሌ ብላቹ አደል ምጠሩት ምነዉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ጊዮርጊስ ብትሉ አረ ፍሩ

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 2 месяца назад +20

    ሁልግዜ ለምታጋሩን ምስክርነት ድንቅ ስራው እናመሰግናለን

  • @mekedestussuma5977
    @mekedestussuma5977 2 месяца назад +7

    በጣም ደስ የምትል ሴት አገላለፅዋ የሚገርም ምስክርነት ባላለቀ ብዬ አፌን ከፍቼ ነው ያደመጥኩት እግዚአብሔር ይባርክሽ።
    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie 2 месяца назад +97

    እኔም ጭለማ ውስጥ ገብቼ ስምልባቸው የነበሩ ቅዱሳንን ብጠራ ሊሰሙኝ አልቻሉም ስሰቃይ ነበር ማሀላ የምትምሉ ተጠንቀቁ
    እውነት ከሆነ እውነት በሉ እንጂ በማንም አትማሉ በዚ ተቀጥቼበት ነው የወጣውት

    • @Turung0Getu
      @Turung0Getu 2 месяца назад +2

      Eshii wayine idilenya nesh

    • @AlemneshWerku
      @AlemneshWerku 2 месяца назад +5

      አይየኛነገር,አንሰማም,እንጅ,በወንጌል,እኮ,ተፀፎነበር,እርሱ,ይማረን😢😢😢

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 месяца назад +2

      ​@@AlemneshWerku አሜን አሜን አሜን

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 2 месяца назад +1

      አቤቱ በመንግስትህ አሰበኝ አምላኬ

    • @tigistalelign5105
      @tigistalelign5105 2 месяца назад +2

      እኔም ተቀጥቻለሁ መሃላ ጥሩ አይደለም

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 2 месяца назад +7

    አገላለፆ እራሱ ደስ ሲል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አደራህን እንደኔ ሳይሆን እንደምህረትህና እንደ ቸርነትህ ተለመነኝ

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k 2 месяца назад +8

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የነገርኩህን አትርሳብኝ በምህረትህ ከነመላቤተሰቤ ጎብኘኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 2 месяца назад +6

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እኔም ለደጁ ያብቃኝ በጣም ጋጉቻለው ለመሄድ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 месяца назад +12

    ቀጣይ አላዬ ልቀቅልን አንደበተ እርቱ የዋህ
    ሰዉ ነች ላአንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ
    @የሺወርቅምህረት-ቨ7ወ 2 месяца назад +10

    እንየም እንዳች ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ ልዑል እግዚአብሔር!

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 месяца назад +3

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስእረድኤት በረከቱ አይለየን ለናንተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኘ አስካለ ማርያምን ለደጅህ አብቃት ብላቹ ጸልዩልኘ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 2 месяца назад +11

    ሰማእቱ ምን ይሳነዋል ክብር ይግባው። 💙💛❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 2 месяца назад +6

    አምላከ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም በስደት ያለን ልጆችህን ለደጅህ አብቃን❤ ለምስክርነት አብቃን እባክህ ጌታ ሆይ ሁሉ ይቻልሃል እሚሳን ነገር የለም እምንፈልገውን ሳይሆን እሚያስፈልገን አንተ ታውቃለህ እና ጎዶላችንን ሞልተህ ለሀራችን አብቃን 😢 አገራችን ሰላምዋን መልስልን😢

    • @Udueue-t9y
      @Udueue-t9y 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏😢😢

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 24 дня назад

      አሜን ለሁላችንም

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 месяца назад +2

    ወለተ ማርያም መክር እግዚአብሔር እጹብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ማረን ይቅር በለን👐🕯🕯🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌿

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha2294 Месяц назад

    ሰማይቱቅዱስጌወርስለደጅህአብቃኝ❤❤❤❤

  • @sinafiktekola
    @sinafiktekola 2 месяца назад +3

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እህቴ እንዴት አይነት መታደል ነው ያነቺን እምነት ለኛም ያድለን

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 2 месяца назад +7

    ምስክሪነት እንዲህ ይናፍቃል ክበሪልኝ የኔ ጌታ ❤❤❤

  • @sintayo155
    @sintayo155 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @tsiontsion-zh8ts
    @tsiontsion-zh8ts 2 месяца назад +1

    አባቴ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በቤትህ እድመጣ ያንተ ፈቃድ ይሁንልኝ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 2 месяца назад +2

    ሰማቱ አባቴ የስደት ልጅህ ነኝ ለደጅክ አብቃኝ ባለሁበት አፀብለኝ አባቴ
    አምላከ ሰማዐዕት
    ተለመነኝ

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 2 месяца назад +2

    ወይኔሰመአቱኮ ሚናፈቅ ቦታነው እኮ ድጋሚ በቤትህ ለመርገጥ ያብቃኝ❤

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso 2 месяца назад +3

    ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን መታደል ነው ፈጣሪ እኛንም ይጎብኘን

  • @hhhvj
    @hhhvj 2 месяца назад +6

    በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ተከፍቶ ሰማእቱ ፈቅዶላችሁ በመጀመሪያው ጉዞ ደጁን የምትረግጡ በሰማእቱ ልለምናችሁ እሱ እኔን ያውቀኛል ወለተ መድህን ከነቤተቦቿ ሰው አድርገኝ ብላለች ብላችሁ በወረቀት ከገድሉ ቤት ስሜን ፅፋችሁ ጣሉልኝ ደጁን የተረገጡ ሁሉ እኔንም ይርገጡኝ 😢

  • @FreweyniGoytom-q7i
    @FreweyniGoytom-q7i Месяц назад

    እሰይይይይይ እልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ

    አምላኬ ሆይ ልቦናይን ክፈትልኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Месяц назад

    በረከታችሁ ይድረሰን በእዉነት ምንኛ መታደል ነዉ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በስደት ላይ 20 አመቴን ጀመርኩ ጠብ እማይል ህይዎት አሁንስ እዛዉ እጸበሉጋ ሔጄ ልዉደቅ መቼም ለሰዉ ሸክም መሆን ቢሆንም ብዬ ተመኝሁ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን የሰምዓቱ ወዳጆች ❤️

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እምነትሽ ጠንካራ ነሽ በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ብርታቱን እምነት ይጨምርልን እኔንም ሰማአቱ ይፍቀድልኝ እኔም ለብዙ አመት እራሴን ያመኛል አሁን ቅርብ ግዜ ደግሞ አይኔን ያመኛል ስቃዩን ታውቂዋለሽ በፀሎትሽ አስብኚ እህቴ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад +2

      የኔ ዉድ ጠዋት ና ማታ እስኪ ሰይፈ ስላሴን ሰይፈ መለኮትን ፀልይ ስገጅ የአምልኮት ስግደት በተለይ ለ እራስ ህመምሽ መልክአ ኡራኤልን ፀልየሽ በንፁህ ዉሀ ላይ ጠጭዉ የአእምሮ መልአክ ነዉና ከቤ/ን የተባረከ መቁጠሪያ ግዥና በስላሴ ስም በወላዲት አምላክ ስም ህመም የሆንከኝ ስራህን አቁም እያልሽ በትንሹ ቀጥቅጭ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Месяц назад

      @@Kidist-rn2xc እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሺ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ስግደት በጣም ሰነፍ ነኝ እጀምርና ለነገ ቀጠሮ እይዛለሁ ብቻ እግዚአብሔር ያግዘኝ መቆጠርያ አለኝ እሺ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @Hanayoutub21
    @Hanayoutub21 2 месяца назад +1

    ክብር ይድረሰው ለፈጣሪያችን 🙏🏽🙏🏽

  • @ወይንሸትኢቶ
    @ወይንሸትኢቶ 2 месяца назад

    አሜንአሜን3❤❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 2 месяца назад

    ትክክል እኔም አምላከ ሰማእቱ ያደረግልኝን ለመመስከር ያብቃኝ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 9 дней назад

    ሰማእቱ የኔንም ችግር ፍታለኝ 😢😢😢😢ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ

  • @BereketenegusBerekete
    @BereketenegusBerekete 2 месяца назад +14

    በቅርቡ ቁጥር ሶስት ምስክርነት ከሚገርም ድንት ከወነ ከበረከት ስራ ጋር እንገናኛለን!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Dorkamedia
      @Dorkamedia 2 месяца назад +4

      እሺ ደስይለናል ለምስክርነት ያብቃችሁ

    • @AsterDesie
      @AsterDesie 27 дней назад

      እግዚአብሔር ያሰብከውን ነገር ሁሉ ያሳካልህ

  • @tinsaieyihun3591
    @tinsaieyihun3591 2 месяца назад

    አሜን

  • @BytiByti-j4q
    @BytiByti-j4q 2 месяца назад

    አምላኬ ሆይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ሆይ አንተ ለደጂሕ አብቃኝ❤❤❤

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 2 месяца назад +13

    እኔም ተደርጎልኛል መናገር አልፈራም ያለሁት አረብ ሀገር ነው ስመጣ እመሰክራሎ

    • @WardWw-wr2qp
      @WardWw-wr2qp 2 месяца назад +1

      በናትሽ ንገሪኝ አኔምሰዉ ሀገርነኝ ሳዉዲ

    • @ZiziNegash
      @ZiziNegash 2 месяца назад +1

      በቪዲዮ መመስከር ትችያለሽ በናትሽ መስክሪ🙏

    • @EnaniEjigu
      @EnaniEjigu 2 месяца назад

      Ema kutershen lakilege langershe 😢

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 2 месяца назад +1

    አሜን❤❤❤

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyodabPhotographer
    @EyodabPhotographer 2 месяца назад +4

    ይሄ ነው video የሰሞኑን አይቆጠርም በዚሁ ቀጥሉ❤❤❤

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 2 месяца назад +1

    አላዬ በርቱ እባካችሁ እንዲህ ዓይነቱን ውለታና ተአምር ማየት መስማት ነፍስን ያለመልማል ሰውነትን ያድሣል በተለይ ሄደን የተመለስንና ቦታው ለሚናፍቀን።

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እኔ መቸ ነዉ ለደጁ የምበቃዉ እግዚአብሔር ሆይ ከሠደት በሠላም መልመኘ እኔም ለምሠክረነት አቅቃኘ🙏😢

  • @shesho4631
    @shesho4631 2 месяца назад

    አላየ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ የቅድሰ ጊወርጊሰ ባርያ ሰልክህን ግን ብታሰቀምጥልን እግዛብሔር በሰላም ወድ ሀገሬ ቅድሰ ጊወርጊሰ ይመልሰኝጀ ወደሱ ነው እምመጣ ለዛ ያብቃኝ ጾለት ለኛም ጸሉይልን አደራ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544 2 месяца назад

    ክብር ምስጋና ለስላሴ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @BereketenegusBerekete
    @BereketenegusBerekete 2 месяца назад +2

    የሚገርም ነው እኔ የምመሰክር ነው የሚሠስለኝ ድንቅ ድንቅ ነው

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 6 часов назад

    ታድለሽ።ሰማዕቷ እኔንም ፈጥነሽ አስቢኝ እባክሽ።

  • @ማህደሪመረሳ
    @ማህደሪመረሳ 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢ወየዋሊሽ ንበስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tsehayyemariyam-w5r
    @Tsehayyemariyam-w5r 2 месяца назад

    በስመአም አገላለፅሽ እራሱ ይለያል የምር እባክህ አባቴ ሰምአቱ እባክህ ለሀገሬ አብቃኝ ለደጅህ ከአብቃኝ ስደትን በቃ በለኝ😥😥በፀሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 месяца назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messimesi7810
    @messimesi7810 2 месяца назад

    ቅዱሰጊወርጊስለደጀአብቃኝአባቴጭቀቴንአቅልልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 2 месяца назад +1

    አብሬ እያለቀስኩኝ የማይሽ ሰማቱ አባቴ ለኔም ለሃጥያተኛዋ ድረስልኝ ቅርቤ ሁን እባክህን

  • @Tube-ob7lv
    @Tube-ob7lv 2 месяца назад

    ሰማእቱ እኔስ መቸ ይሆን ደጁን የምርግጠው❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤

  • @genetemariyam9015
    @genetemariyam9015 2 месяца назад +1

    ክብር ምስጋና ይሁን ለድግል ማሪያም ልጅ እህቴ ታድለሻል ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ እባክሽን እህቴ ስለሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ል ለምንሽ ጸሎትሽን እንደሚሰማሽ ም ተረድቻለውና እባክሽ ተጨንቂያለው ኑሮየ ሁሉ ሀጢያትብቻ ሁኖብኛል ነፍሴተጨንቃለች እና ሰማአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስን ወለተ ስላሴን ነፍሷን አድናት ወደልጅነቷ ም መልሳት አፍርሰህ ስራት አተ ትችላለህ ና ለስጋወ ደሙ አብቃት አና እኔም ልመስክር ብለሽ ንገሪልኝ ጸልይልኝ ካረሳሽው አምናለው ይሆንልኛል አች ባታውቂኝ ሰማአቱ ያወቀኛልና ስለሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ብለሽ

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew Месяц назад

    Kabre huluu lekedse selasee yehuuni❤ amen 🤲🏾🙏🏾⛪🙏🏾

  • @wendwesenesatu7064
    @wendwesenesatu7064 Месяц назад

    ራሔል እህቴ አልቅሰሽ እኔና ባለቤቴን አስለቀሽን የሰመአቱ ተአምር ብዙ ነው ተወርቶ አያልቅም

  • @BiniyamKebede-qs2qr
    @BiniyamKebede-qs2qr 2 месяца назад

    ትክክል

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu 2 месяца назад +5

    እኔ በእነአላዬ እፖሰር ሄጃለሁ ግን በምድር ላይ ይህ ነገር አይቻልም የምለዉ ን ታአምር አይቻለሁ ግን የቀረኝ ነገር አለ በድጋሜ እዴት ልሂድ አቅም. የለኝም

    • @netsimesfin
      @netsimesfin 2 месяца назад

      በውስጥ አናግሪኝ ወይም አናግርኝ

  • @kassa1894
    @kassa1894 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ድንቅ ስራ ነዉ በእዉነት ግን መቼ ነዉ የምከፈታዉ

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 2 месяца назад +1

    ላንች ያደረከ ሰማአቱ ኔንም ያድግልኝ እያለቀሰኩ እየሳኩ ነዉ ሁለቱንም ክፉል የሰመሁሸ

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal Месяц назад

    ልክ ነው እሷን ያልያዘ ጨለማ ውስጥ ቆይቶ ነው ከዛውስጥ የሚወጣው በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @hailuabera9835
    @hailuabera9835 Месяц назад

    ይህን ምስክርነት በመስማቴ ።አዱ መነኩሴ ነኝ ባይ እዴት ይሆናል ብሎ እንኳ በልብ መያዝ አቅቶት ለለፈለፈው ለሰው ማስናከያ ከሚሆን የወፍጮ ድጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደባህር ቢገባ ይሻለው ነበር።

  • @hhhvj
    @hhhvj 2 месяца назад +1

    ሰማእቱ ሰው አርገኝ😢

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy 2 месяца назад +1

    ስራዉ ድቅነዉ እኔንም ለደጁ እንዲያበቃኝ ፀልዉልኝ እያመመኝነዉ

  • @burzaKibap
    @burzaKibap 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merd24
    @merd24 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔም የገጠመኝን ጭንቀት ነው የገለፅሽልኝ__ግን ደግሞ የሰማዕቱ ፍቅር ልዩ ነው። የሚገርም ነገር ነው እየተጨነቁ ደግሞ የበዛ ፍቅር መኖር
    ግሩም ግብርከ !

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse 2 месяца назад

    እሕቴ ከአንች ብዙ ተምሬለሁ ወስጤን አምላኬ ያውቀዋል

  • @NardiTushka
    @NardiTushka 2 месяца назад +1

    በርቱ ማሟያ ነበር የሰሞኑን ፕሮግራም ዛሬ እና ማክሰኞ ካሳቹን በዚሁ ቀጥሉ ጥሩ ነገር ሌላውን አላየሁትም አሁን የሰሞኑን እኔ

  • @SinkeYami
    @SinkeYami 2 месяца назад +1

    Egezehabern masgen kiber he geba la madanalam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 2 месяца назад +1

    እፍ እኔስ እንዴት ይገባኛል ደጅህ ለመርገጥ ብሃጥያት የቆሸሽኩኝ 😢😢😢😢

  • @BsvdvHshsu
    @BsvdvHshsu 2 месяца назад +1

    ሰመአቱ እኔን አደችግ አብቃኝ ልመሥክርርክ እርዳኝ😭😭😭😭

  • @Fadela-r9z
    @Fadela-r9z 14 дней назад

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 месяца назад

    .መላዉ ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነምህረት የእርገት በአል በቃልኪዳኗ ትጠብቀን ከዛ ከሲኦል እሳት ለንስሀ ታብቃን በምልጃዋ

  • @AlemneshWerku
    @AlemneshWerku 2 месяца назад +10

    ሰማእቱ,ቅዱስ,ጊወርጊስ,ለኔም,በዙ,አድር,ጎልኛል,ተናግሬም,አልጨርሰዉ,በስደት,ከብዙ,አይነት,ህመም,ፈውሶኛል
    ንሰሀ,እንድገባ,የረዳኝ,እርሱነዉ,ልላቀቀዉ,ካሥቸገረኝ,ሀጢያት,አላቆኛል
    ኸረ,ሰንቱ,አሁንም,እርሱ,በፈቀደግዜ
    ለደጁ,እነድያበቃኝ,አምናለሁ,እርሡን,የሠጠን,እግዚአብሔር,ይክበር,ይመሥገን
    አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 месяца назад +1

      እረ ተናገሩ መስክሩ እንጅ ሰማዕቱ ይጠይቃችኃል የአንች ህመም እኮ ያመመዉ ተስፋ የቆረጠ ይኖራል ብትፅፊ ተስፋ ይሆንላቸዋል

    • @AlemneshWerku
      @AlemneshWerku 2 месяца назад

      @@Kidist-rn2xc እዉነትነዉ❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 2 месяца назад +1

    ቁዱስ ግአርገጽ አባትየ አርዳይ 😭😭😭😭😭

  • @hanaana9748
    @hanaana9748 2 месяца назад +1

    Lk new wederasachin bedeb mimelsen emnetu new wedeza mthedu tegazhoch kesebelu stwetu emnetun keras segurachw esge egr tfrachw tekebu betam tru new yaregagal bedeb wederasachw yimelsachwal

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 2 месяца назад

    እንደው እንደኔ ምስክሪነት ሱስ የሆነበት አለ ግን

  • @hanitube405
    @hanitube405 2 месяца назад

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ባየሁ ቁጥር በእንባ ነው እኔ እምኖረው በውጪው አለም ስለሆነ ወለተ ማርያም ብላቹ ጸልዩልኝ ለደጁ እንዱያበቃኝ
    እሚገርመው እኔ ቅዱስ ሚካኤልን ሁለት ወንድ ልጅ ለቤትህ ቀዳሽ እመቤቴ ማርያምን አወዳሽ የሚሆኑ ስጠኝ ብዬ ጠይቄው አመት ሳይፈጅበት በተከታታይ ሁለት ወንድ ልጆችን ሰጠኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው።
    መጀመሪያ በሁለት ሴት ልጆች ተባርኬአለሁ አነሱም ዘማሪዎች ናቸው ነገር ግን ለቤቱ ቀዳሽ እንዲኖረኝ ሁሌም እመኝ ነበር የአንድ ዐመት ከስምንት ወር እና የሶስት ወር ናቸው መልአኩ የጠየቁት አይነሳም ሁላችሁም አመስግኑኝ🙏🙏

  • @weletekiros2334
    @weletekiros2334 Месяц назад

    Ebakh sematuye yene abat ante betbebh ledejih abkagn telemenegn kdus abate🙏🙏🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад +1

    የኔ ቆንጆ ስታወሪ እንደኔ ነው አፍሽ ብቻ ሳይኦን መላ ሰውነትሽ ነው ለክ እንዳንቺ ሰማቱ ዳግም ለጀቹ ለምስከር ያብቃኝ ፡፡

  • @haben21-nx4wz
    @haben21-nx4wz 29 дней назад

    Ebakih amikake lebetih abikagn

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso 2 месяца назад +3

    ግን የምታውቁ ንገሩኚ ይሪጋለም አሪሴማ የትነው የምትገኘው ንገሩኚ

    • @RahelMulgeta
      @RahelMulgeta Месяц назад

      ሀዋሳን አልፈህ ነው ወንድሜ

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 2 месяца назад

    አይ ይኼ ቦታ ምን እንደምል ብቻ አላውቅም
    አምላክ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ከዘለዓለማዊ ቅጣት ፍርድ አድነን
    በሥጋም በነፍስም ቅዱሱን ሃሳብህን ለመፈፀም አብቃን
    ታስሮ እዚህ ግርማ ያለው ፀበል ውስጥ መግባት ምን ያኽል አስፈሪ እንደሆነ ሄዶ ያየው ያውቀዋል ፡፡

  • @MesiCherecher
    @MesiCherecher Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumederesse
    @yeshumederesse 2 месяца назад +1

    እሰኪ ላካፋላችሁ ድምጽ ያለችው በኔም ደርሶብኛል ተጨማሪው ከኔ ምስል ነበረው ማለት ቅዳሴ ቆሜ ግቢው ዙሪየ ስጸልይ እቸገር ነበር በጣም ተፈተንኩ ለሰውም አላወራው በጆሮየ ሲለኝ የነበረው ሰማቶ ቅድስት አርሴማ ግን ከስእሎ ጽኝ ትለኝ ነበር እኔግን አቃተኝ ከባድነው።

  • @Koket-v9j
    @Koket-v9j Месяц назад

    Legnam yidreslin semyitu qidus gyorgis ledeju yabqan

  • @Fadela-r9z
    @Fadela-r9z 14 дней назад

    ❤💕💔

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 7 часов назад

    አባቴ እኔንስ መቼ ነው ለደጅህ የምታበቃኝ።

  • @MeskiAlemayew-n3o
    @MeskiAlemayew-n3o 2 месяца назад +2

    ይሄ ነው ምስክርነት ድንቅ ነው ሰሞኑን አዛጋቹን እኮ ምንም ደና ነገር የለም ነበር

  • @GenetDesalew
    @GenetDesalew 28 дней назад

    ቅዱሳኑን አታቆላምጭ በሙሉ ክብራቸው ጥሪ

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 2 месяца назад +4

    ላይክ ማድረግ አይረሳ ላይክ እያደረጋችሁ

  • @S-G.19
    @S-G.19 2 месяца назад +1

    Kidist Selassie enji Selasewoch aybalem silu and memeher semechalehu.

  • @HaimHamana
    @HaimHamana Месяц назад

    የመሰከርሺዉረሰ ሁሉ በጆሮየየእየመጣ የወራኛንየልሺውሁሉ አኔቅዱሥሚኪኤል እደሠው ሣወራው እደሠዉመልስ በፍጥነትይሰጠኛን አጋንቶችም ቁጭ ብየ እያየኋቸው ይመቱኝ ያሰቃዩኝነበር. እያየሁትመቅዱሥሚኪኤልይታገላቸዉናከጃቸዉያወጣኛንያድነኛን ሰዎች ግን ሥነገረቸዉ ይሥቁብኛንእዴት እደ ማስረቸዉ ግራይገባኛን. ለካያየ የደረሰው ነው የሚያውቀው

  • @TezuMar
    @TezuMar 2 месяца назад +3

    የድሮው ኤልሻዳይ ተመልሷል ናፍቃቹን ነበር ድንቅ ነው በዚሁ ቀጥሉ ካየሁ ፕሮግራማቹን ቆይቼ ነበር

  • @haregewoyenworku8770
    @haregewoyenworku8770 12 дней назад

    ሪች አካኮ ቅ/አርሴማን ያስተዋወቅሽኚ