Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በሰመ ስላሴ እጂግ ደስ የሚል ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው በሰይጣን አሰራረ ተተብትበን ያለነውን የስውሯ ማርያም ቋጦሮየን ትፍታልኝ
የኔ ልዳታ ማርያም ልዩ ገዳም ናት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን❤
እንደኛ ኃጥያት ሳይሆን አምላክ እንደቸርነቱ ምህረት ያድርግልን፡፡
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን
Elshadayichi fexari tsegawun yabzalachihu dingil mariyam tixabiqachu bexam yemwedewu midia newu
Asey ye egzabihair sira ydenqual ebebetachin qotserowochochachin tftalign
አሜንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
@@ftawwftwww2822 🙏
ማዕዛዉ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ማዕጠንት አንድ አይነት ይሆን ወገኖቼ🤔
አቤቱ ጌታሆይ የታወረ ልቤን ክፈትልኛ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
Amen 🙏 Amen 💖🙏💖
አቤቱ እንባዬን አብስው ለቅድስ ቦታህ አድርስኝ
Lmhad Gouwagouwaw Ledta mariyam
ከሰው ቤት ወጥቸ መቸ ይሆን ነጋ መሸ ወደ ቤተክርስቲያን ምሄደው
Anate siwuruwa mariyam yeliben basiwur fichiligni
Ehen bota yalachuu lezih letekedese sefraa Tabkachuu
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏
ድህነግል እናቴ ገና ታምርሽ ትገልጫልሽ ባካልም እደ ግብፅ ትገለጫለሽ አምናለው
Ledegsh yabkan enaty
ፍልሰታን እዚያ ማሳለፍ ስለምልግ አራሻው የት ነው?
Debrezyt NY Asayishalew
ቦታዉ የት ነዉ?
Tulu tajeb debre mitmak kidist lideta lemariam betechristian bishoftu😊
አድራሻው
ደብረዘይት ከተማ
Tulutajeb kidist lideta lemariam betechristian wede bishoftu eyalu new kesemahew
የኔ ጥያቄ በነዚህ ቦታ እየዳኑ ያሉሰዎች ማን አዳነን ብለው ነው የሚያምኑት?ከእውነት መልሱ መድሀኒያለም ካልሆነ የእግዛብሄር አይደለም ባይ ነኝ መልሳቹህ ግን ወሳኝ ነው
ኣባክዎ ቀረብ ብለው ቅድሚያ የቤተክርስቲያኗን ትምህርት ለማወቅ ለመጠየቅ ይሞክሩ፡፡ ቤተክርስቲያንን ካላወቁ ሌሎች ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያንን ለማወቅ ያዳግታል፡፡
@@meseluasefa4630 ፈጣሪ በሚስጥር የያዘብን ትምህርት የለም ክርስትና ፉቀር ናት ትምህርቷ ግልፅ ነው ሚሰጥር ለጥንቆላ ብቻ ነው
ቦታውን ለጠየቃችሁ ቢሾፍቱ( ደብረ ዘይት) ደ/ም /ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ነው
እስኪ እርዱኝ በ ቅድስት ስላሴ ራሴን ለማጥፍት እየተገደድኩ ነው ወገኖቼ
አረ ፀሎት ማድረግ ነው አዲህ አይነት ሃሳብ ሲመጣ መፀለይ ነው አጥብቆ በፍጥነት ቤተክርስቲያን መሄድ ነው ጥላትን ማሸነፍ ነው
Nsre Aryam Melake Rama Yezebru Ngus telet dyablos yserlh wendme. Ayzok betselot berta
የእግዚአብሔር ማደሪያ የሆነ ሰው የተከበረ ነው በደሙ ዋጋ የተገዛ ።ሁሉም ያልፋል ታገስ/ሺ በህይወት መቆየት በራሱ እኛን ከሙታን በተለየ እድለኛ ያደርገናል ምክንያቱም የየንሰሀ ጊዜ አለንና ሁሉን የአለም ነገር ከንቱ ነው ነብሳችንን ማዳንን እንችላለን በህወት ከቆየን አይዞን
ወንጌል ና መልክታትን አብቢ ወይንም በድምፅ አዳምጭ ዛሬ የማያልፍ የመሰለን ወጀብ አልፎ ነገ መልካም ይሆናል የምታጠፊዉ ቅዱስ መቅደስ ያንች አይደለም እማዩ የክርስቶስ መቅደስ ነሽ ሁሉ ባይኖረን ክርስቶስ ካለን ሙሉ ነን ይህንን እያሰብሽ ፀበል በቅርቡ ካገኘሽ ተፀበይ ካላገኘሽ ንፁህ ዉሀ በሰላም ለእኪ ብለሽ፫ በአቦነ ዘበሰማያት ፀልየሽ ተጠመቂ እና ለእራሰሽ እንዴህ የምታሳስበኝ የሞት እረኩስ መንፈስ በክርስቶስ ስም እቃወምሀለሁ ስራህን አቁም ብለሽ በምትወጃቸዉ ቅዱሳን ተማፀኝ እመኝኝ ይህ ክፉ ካንች ይሸሻል ደሙ ከቻል የአምልኮ ስግደት ስገጅ እማዩ እይዞሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይበቀልልሽ ጥላትሽን😢
አበት መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ፀንታ ትኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
❤❤❤❤