bermel Georgis ነብሴ ብትጮህ የሚደርስላት አታ ሞትን ነው ያየሁት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 56

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 2 месяца назад +17

    ማን ነው እንዴኔ ምስክርነቱ የሚናፍቆው ሁሌ ስስማው እጽናናለሁኝ ተመስገን ለኔም አስቡኝ አደራ

  • @SamaraSama-w2v
    @SamaraSama-w2v 2 месяца назад +7

    እኛንም ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው ለደጁያብቃን ቃለህወት ያሠማልን

  • @SenaytSenayt-kg7yr
    @SenaytSenayt-kg7yr 2 месяца назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ የነከርኩህን ኣደራ😢

  • @Donidanmeles
    @Donidanmeles 2 месяца назад +7

    ዳግመኛ ወደ ደጅህ አድርሰኝ ቅ /ጊዬርጊስ ኣባቴ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ እህታችን እንደደረሰ ለኛም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይድረስልን

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ 2 месяца назад +2

    እባካቹ በቅዱስ ጌርጊስ መዳሜን ታማለች በፆሎት ኣሱቧት (ከድጃ )እያላቹ ኣትርሷት😢😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +17

    የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ😢

    • @SeniAjanaw
      @SeniAjanaw 2 месяца назад +1

      አሜንይፍፀምልሺውዴ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 2 месяца назад +1

      @@SeniAjanaw አሜን አሜን አሜን ❤🙏

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ይፈፅምልን ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን😢❤❤

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 2 месяца назад +1

      ተፈፅሞልሻል 🙏

  • @hewanalebachew1806
    @hewanalebachew1806 День назад

    Wow. This is a good lesson. More contents like this please.🙌🙏💪👍👍👍. Faith without work and work with out faith is nothing! True. I needed to hear this.

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 месяца назад +2

    .እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል ወርሐ ዊ ክብረበአል የእግዚያብሔር ስራ እፁብ ድቅ ቃላት የማይገልፀዉ ነዉ ለኔ ሠመአቱ ቅዱስ ጊወራጊስ እህቴ ከከ20አመት በፊት ጪቅላቷ አልፎ አልፎ በየቦታዉ በጣም ቆሠለ እና በሠመአቱ በመስቀሉ ጪቅላቷን ታሽታ በዛዉ ደረቀ ለቀቃት ታምሩ ብዙ ነዉ በ2017ደጁን እደምረግጥ እርግጠኛ ነኝ ሠላም ለሐገራችን ሠላም ለኢትዮጳያ ይሁን ወድማችን ዘማሬ ዳዊት ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 2 месяца назад +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሚካኤል

  • @alove5247
    @alove5247 Месяц назад

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ እንደሰራዬ ሳይሆን እንዳንተ አማላጅነት ልዳን:: ችግሬን ታውቃለህ ድረስልኝ እባክህ😭😭😭

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 2 месяца назад +2

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈዉሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 2 месяца назад +1

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ ረድኤት በረከት ምህረቱ በያለንበት ይድረስብን ለሚቃወሙት ማስተዋልን ያድልልን በዘር በሀይማኖት ለሚባላው ህዝብ ማስተዋልን ያድልልን

  • @NigIstWoldeMekhaeal
    @NigIstWoldeMekhaeal 2 месяца назад

    ተባረኪ ያየሽውን ጥርት ባለድምፅ ስለገለፅሽልንእናመሰግናለን

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 2 месяца назад +2

    ታምሩ አጅግ ቡዙ ነው ተነግሮም አያልቅም 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 2 месяца назад +3

    ቀዱስ፡ግዮርግስ፡ለደጁ፡የብቃኝ፡ገነት፡ክእንግልዝ

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገ ቃል ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhhvj
    @hhhvj 2 месяца назад

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደጁ አብቃኝ😢

  • @ፍሊሞንየአርሴማልጅ
    @ፍሊሞንየአርሴማልጅ 2 месяца назад

    ኣባቴ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ ፍቀድልን ኣደራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Belaynesh-x5e
    @Belaynesh-x5e 2 месяца назад

    Ineme mehedi ifaligalehu gina birr yalegnema hulema guguti alegne

  • @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
    @ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 месяца назад +5

    ነጠላ መልበስ ያቆማችሀልበት ምክንያት ምንድን ነው። ተደጋገመብኝ።

  • @YalganeshGetnet
    @YalganeshGetnet 2 месяца назад

    ሰመአቱ ጊወርጊስ ጥራኝ እባክህ ፍቀድልኝ

  • @hhabeba925
    @hhabeba925 2 месяца назад

    ስማእቱ አባቴ ኪዳነ ምህረት እናቴ ስደት አሳጥሩልኝ ለደጅ ልምጣ ልፈወስ እኔም 😢

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 месяца назад

    Dawit tebareki ke ante hi demoze beslki betame we mitetebabrwe egezbehre fetsamshi yasemruo emamlake setewtume setgebume kinante tehuone

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад

    ሰማአቶ ደጂህንየናፍቀውንሰውበሙሎ ለደጂህአብቃን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterWeldekidan
    @AsterWeldekidan 2 месяца назад

    Quale hiwet yasemalign yachi yederese legnam fkadu hono ydreseghn

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 2 месяца назад +1

    በጣም አትሰውረኝ ማለት የለብኝም ማለተ ትክክል አደለም በሽታውን የምወጣው በመሰወር ነው መባልያለበት ያለብኝንበሽታ ገላግለኝማለተ ነው ሁለትም ህደሽ በሸታሽን ሳታወጥ ተመለሽ ማንም ሰው ብጠመቅ አትሰውረኝ አትበሉ ያለብኝን በሽታአላቀኝ ነፍሰን አትውሰዳት ነውየሚባለው።

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 месяца назад

    Egezbehre yimesegne enkunme derslshi kiduse goregese

  • @kedest1
    @kedest1 2 месяца назад

    ፀሀይ ዘልዳ ኮከብ ዘልዳ, ዘልዳ ንጉስ ነአ ጊወርጊስ

  • @marya761
    @marya761 2 месяца назад

    Semaetu kdus giorgis ledegih abqagn tselotie sma

  • @SosinaSeyum-k4s
    @SosinaSeyum-k4s 2 месяца назад

    Sematu erdagh ebakhe agezeghe brtaten seheghe ftenayene edalefe erdaghe

  • @TsehayneshTizazu
    @TsehayneshTizazu 2 месяца назад

    Guzo meche new mijemerew

  • @tariku6436
    @tariku6436 2 месяца назад

    Ladejik abqagni abate

  • @RahwaMebrahtom-c4c
    @RahwaMebrahtom-c4c 2 месяца назад

    Abatea leneam ledegh abkagn

  • @YeabsiraAddis-l4y
    @YeabsiraAddis-l4y 2 месяца назад

    First comment fetati yrdan

  • @لملمالو-ز9ز
    @لملمالو-ز9ز 2 месяца назад

    ቅድስ ግዮርግስ ለደጁ አብቃኝ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    አዉሮፕላን በህልም ብዙ ጊዜ መላከ ሞት ነዉ ይባላል ያንች ግን አዉሮፕላኑ ወደ ሰማዕቱ ፈረስ ከተቀየረ ሰማዕቱ ህይወትሽን የመቀየሩ ምሳሌ ይመስለኛል።

  • @BlenBelayneh
    @BlenBelayneh Месяц назад

    Semaetu abate bewnt ante ledjek abekagn wodante memtate eflegalew gen weste yefrale ant abertagn fersgnaw ene hatsiyatgna negn ante etbgn

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BilenFre
    @BilenFre 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @oromtitiiintalashawaa5094
    @oromtitiiintalashawaa5094 2 месяца назад

    ❤❤❤