የህልም ፍቺ - የመባረር እና የመብረር ህልሞች አስደናቂ ፍቺ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq 4 месяца назад

    በርታ ወንድማችን እንጠብቁዋለን🙇

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 4 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @seblegirema5913
    @seblegirema5913 4 месяца назад

    ይመስለኛል ወንድሜ መንፈስ ተነስቶበት በቅዱስ ሚካኤል እያልኩ ፀበል እረጨዋለው ይሮጣል እከተለዋለው

  • @seblegirema5913
    @seblegirema5913 4 месяца назад

    እባክህ ፍታልኝ ይመስለኛል ድሮ ከተማርኩበት ት ቤት ወረቀት ይዥ አስፈርማለው ከድሮ ጎደኛየ ጋር እየሂድኩ ላገኛው ፈልጌ ስልክ እደውልለታለው ከሚስቱ ጋር እየተጨቃጨቀ አልመጣም ይለኛል ስልኩን ከጀሮው ላይ እዘጋለው ከዛ ብዙ ውጣ ውረድ መንገድ ወጥቸ አስፓልት መንገድ ገብቸ ነቃው

  • @user-zt841
    @user-zt841 4 месяца назад

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ የተጣላሁት ፍቅረኛዬ ብዙ ብር ሲሰጠኝ ግን መቁጠር ያስቸግረኛል
    ሌላ ደሞ ብዙ አሮጌ ጫማዎቼን እህቴ ትሰጠኝ እና ቁጭ ብዬ እወለውለዋለው ፍታልኝ ወንድሜ