የህልም ፍቺ - እድለኛ መሆናቹን አመላካች | 4 | ገራሚ የህልም አይነቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 13

  • @AmogneshKbre
    @AmogneshKbre 4 месяца назад

    ሠላም ወንድሜየ እዶታልፈኝ እባክህን የድሮው ባሌየ የመሥለኝል ሡራውን ሸሚዙን ወሰደሁበት ከዛ በሡራው ወሥጥ ተጠቅሎ ይልበሠለ አሶ ወይም ጥሬ አሶ በትልቅ በትልቁ ተቆራርጦ አገኘሁ ልበላ ሥቀምሠው አይጦፍጥም ተፌሁት ምን ይሆን

  • @kiyiaorm
    @kiyiaorm 4 месяца назад

    ❤❤

  • @የናቴናፉቂ
    @የናቴናፉቂ 4 месяца назад

    ሠላምወድሜ እህቴ ሙስሊምነት ግን አስገድደው መስቀልየረጉላታን ምንይሁን

  • @lub6388
    @lub6388 4 месяца назад

    ሠላም 🎉🎉ህልሜን አልፈታክልኝም😔

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 4 месяца назад

    ሰላም በህልሜ በባዶ እግር ስሄድ አየው ምንድ ነው

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 4 месяца назад

      ትዳር ካለሽ ትፋቻለሽ በፍቅርም ካለሽ ያሰው አይሆንሽም

  • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም

    በህልም ካባ ወይም አክሊል መልበስ ምንድነው ሌላው በህይወት ለሌለ ሰው ጥሬ ስጋ እየቆረጡ መስጠትስ ፕሊስ መልስልኝ 😢

    • @ሩሐማ12
      @ሩሐማ12 4 месяца назад

      አክሊል ክብር ነው ጥሬ ስጋ ደግሞ ሀሜት ነው

    • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም
      @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም 4 месяца назад

      @@ሩሐማ12 እና ሀሜት ማለት እኔ ለአባቴ ከበሬ ግንባር ላይ ጥሬ ስጋ እየቆረጥሁ ስሰጠው እየበላ እሱም እየቆረጠ ይበላል እኔ አልበላም ግን እሱ በህይወት የለም

  • @ሚስጢር
    @ሚስጢር 4 месяца назад

    ሰላም ወድሜ ህልሙያየችው አህቴ ናት ቄስ ናቸው በሂወት የሉም አና ደብዳቤ ወደ የአርሳቸው ቤት አድርስለኝ ብለው ሰጡዋት ከዛ አቤታቸው ሂዳ ሰጠቻቸው ፍታልኝ ወንድሜ❤

    • @Fkir_tube
      @Fkir_tube  4 месяца назад +1

      በሂወት የሌለ ሰውን በህልም ማየት ከማንኛው ጭንቀት መገላገል ነው

  • @SelamMezgebe-p2k
    @SelamMezgebe-p2k 4 месяца назад

    ❤❤❤❤