በህልም ሽንት ያለቦታው መሽናት ( መጽሐፍ ቅዱሳዊ የህልም ፍቺ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 38

  • @gemechuwakuma6902
    @gemechuwakuma6902 Год назад

    Thanks alot God bless u

  • @WudaseBerhanu
    @WudaseBerhanu Год назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ የሙሽራ ልብን ለብሸ በመኪና እየሄድኩ እና አንዲት የሰፈሬ ልጂ ነብያት እምትባል አለሆት እና ካልገባሽ ብየ አስገባሆት ትንሽ አብረን ሄድን ከዛ መኪና ወርደን እኔ የሚያምር አበባ በጆሮወቸ አድርጌ በጣም ደስ ብሎኝ እወዛወዛለሁ ከዛ ሽንቴ መጣብኝ እና እዛው መንገድ ለይ እሸናለሁ እና የሙሽራ ልብሴም ይርስብኛል እንደዛው እንዳልኩ አስሪየ ጋ እሄዳለሁ እና ልብስሽ ሽንት ሽንት ሸቶል ያለችኝ ይመስለኛል እባክህ ወንድሜ ፍታልኝ

  • @Amelework-h6z
    @Amelework-h6z Год назад

    ሠላም ሠላም እደት ነህ ወድም እባክህልሜን ፍታልኝ በህልሜ መገድ ላይ ሽንቴን እየሸነሁ ይመሥለኛል ከዛ ሥነሳ ባለቤቴ መኪነውን አቁሞ አገኘዋለሁ እና እገባለሁ ግን አለዳውም አብረን እውሥጥ እደሆን ነቀሁ እባክህ አባት ተሎ ፍታልኝ ህልሜ ይደርሣል ግን ሢደርሥ ነው እሚገባኝ

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et Год назад

    ሰላም ወድም ሠላምህ ይብዛልን

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 2 года назад

    Be hilm shintibet eyshenu meslo alga lay meshnats mind new?

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb 5 месяцев назад

    ሰላም ወንድም ሱሪ ለብሼ ይመስለኛል እና ድንገት አምልጦኝ ሱሪው ላይ ስሸና አየሁ እባክህ ፈታልኝ የኔ ወንድም ?

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 2 года назад

    ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ ጌታ በብዙ ይበረክ

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x 19 дней назад

    በህልም ሚስቴ ከሽንት ቤት ሰገራ ወደ ቤት እያመጣቺ አይታለች ና ምን ይሁን

  • @MarakiAbinet
    @MarakiAbinet Год назад

    ወንድሜ በህልሜ የማላቀው እንግዳ ሠው ፌቴ ላይ ሽንቱን ሲሸናብኝ እና ሽንቱን ሊግተኝ ሲታገላኝ እና በደ ጥልቅ ወንዝ ሊገፈትረኝ ሲታገለኝ አየሁ አባክህ ፍታልኝ

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et Год назад

    በህልም ሲጃራ ማጨስ ምድነዉ

  • @burtefan
    @burtefan Год назад

    ሰላም ወንድሜ በህልም ቀሰተ ደመና ምንድነዉ

  • @ጌጤነሺጌጤነሺ
    @ጌጤነሺጌጤነሺ 11 месяцев назад

    እሺ ሠላም ላንት ይሁን ወንድማቺን በህልም ፃሎቲ ፊቺው ምድነው👍👍💖💖🙏🙏

  • @adisalemmulugeta6123
    @adisalemmulugeta6123 2 года назад +1

    በመጀመሪያ የፀጋ በለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስጌን ወንድሜ አንተም ጌታ በብዙ ይበረክ ታላቅ ሰራዊት ሁን

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 8 месяцев назад

    👍👍👍👍👍

  • @nigusseayele9162
    @nigusseayele9162 2 года назад

    ወንድሜ የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ ከልቤ እያልኩ በሕልሜ መድሐኒት ከታዘዘልኝ ሁለት ፍሬ አሳልፌ አኝኬ ስውጥ አየሁ መድሐኒቱም በተለምዶ የኮሶ የምባለው ነው ምንድነው?

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ሰላም ወንድሜ!
      ለነገርህ/ለነፍስህ መፈወስ የሚገባው ጥቂት የመከራ ጊዜ ሆኖ ሳለ በምሬት/በመበሳጨት ተጨማሪ የመከራ ጊዜ (+ 2 x ) በራስህ ላይ እንዳትጨምር ጥንቃቄ አድርግ!
      ያለፈውን መራራ ጊዜ በመርሳት በምህረት፣ በፍቅር፣ በተስፋ/በብሩህ ሀሳቦች አስብ በእነዚህ ብሩህ ሀሳቦች ነፍስህንና አእምሮህን ሙላ።
      እግዚአብሔር ምሬትን ከውስጥህ አውጥቶ በደስታ መንፈስ ነፍስህን ይሙላህ!

  • @kalkidanabebe621
    @kalkidanabebe621 Год назад

    Kezi befit yemawqew diakon nw agbitual ena abren eyehedn tornet tenesto Rasen likelakel yehone lij gedelku resaw yehone bet yihun betechirstian sigeba abrogn yalewn diakon Geta yiqr yilegnal gin silew Awo alegninaqes bilo alga mesay ngr ly negonu gadem alena shintun lishena sil popo aqerebkuletina shena ...lijun bemegdele betam azigne nbr .....mn yihon benatih mistir honobignal ..

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      በኃይማኖት የበረታ የመሰለሽ ሰውየ ጋ ለመቀጠል ብለሽ በሆነ ልጅ ላይ ክህደት እንዳትፈጽሚ የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። አስበውና አቅደው የሚሰሩት ኃጢአት ከባድ ዋጋ ያስከፍላል።
      የእውነት ዳኛ እግዚአብሔር(የእግዚአብሔር ቃል) ነው እንጂ ዲያቆን(ተመሳሳይ ሰው) አይደለም‼️

  • @gemechuwakuma6902
    @gemechuwakuma6902 Год назад

    መኪና መንዳት አልችልም ግን በህልሜ FSR መኪና በትክክሉ እየነዳሁ አንድ ያህል ከተጓዝን በኃላ የሆነ ቦታ ላይ መኪና አቁሜ ለ3 ሆነን መንገድ ዳር ላይ ሸናን 1 ሴትና 2 ወንድ ሆነን ግን ጓደኛሞች እንመስላለን ። pls wendme trgumun

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад

      በአግባቡ ስሜትህን ተቆጣጥረህ የቤተሰብና ሌሎች ከባባድ ኃላፊነቶችን የመወጣት አቅምና ክህሎት ቢኖርህም መድረስ ወደሚገባህ ሥፍራ ሳትደርስ በፈቃድህ ለተፈጥሯዊ ስሜት ግፊት ቅድሚያ የመስጠት ችግር ስለመኖሩ ይጠቁማል።
      ጸልይ!

    • @gemechuwakuma6902
      @gemechuwakuma6902 Год назад

      @@Ybiblicaldream GBU betam ameseginalehu eshiiii 🙏🙏🙏🙏

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 Год назад

    ሰላም ወንድሜ በህልሜ የተጣላኋት ሴት ብና እያፈላች ጀበናዋ ተሰበረ ከዛ ብርድ ልብስ ይዛ አሟት ወደኔ ቤት ለመተኛት ትመጣለችምን ይሆን

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  Год назад +1

      ያቺ ሴት የሞራል ጉዳት ደርሶባት ለሥራ መነቃቃት ያቅታታል። ስሜቷ ተጎድቶ ስትመጣ ለመቀበልና ለማስታመም ከወዲሁ መዘጋጀት እንዳለብሽ/ህ የሚያሳስብ ህልም ነው።

  • @bethelehemashebir3702
    @bethelehemashebir3702 Год назад

    ሰላም ወንድም በህልሜ የሆነ ቀሚስ ሱቅ ላይ ተሰቅሎ አየው እና ብዙም ሳይሆን የተወሰነ እወደው እና ልለካው እገባ እና እለከዋለው ብዙም አላማረኝም እና ልውሰደው አልውሰደው እያልኩ ሳስብ የሰዎቹ ውሻ ከየት እንደመጣ ሳላውቀው ሊበላኝ ልብሱን እየጎተተ ያስወልቀኛል ከዛ ልብሱን ይወረውረዋል እኔም ተናድጄ ውሻውን እግሩን ይዜ እወረውረውና ሮጣለው ውሻው ተነስቶ ተከተለኝ ያዘኝ እና እጄን ነከሰኝ አጠገቤ ገመድ ሳገኝ እንደምንም ብዬ አሰርኩትና አመለጥኩኝ እባክህ ፍታልኝ

  • @shitayietaye8957
    @shitayietaye8957 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ። ህልም ፍታልኝ አዳነች የምትባል በህይወት የለለች ሴትዮ ከናት አባቴ ቤት ወልዳ ልጇ ያለቅሳል ።ወልዳ የተኛችበት አካባቢ ይከረስሳል ንፁህ አይደለም አደለም። እናት አባቴም በህይወት የሉም። ፍታልኝ

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ተስፋ የሌለውን ሀሳብ ከማሰብና ዳግም የማይመለሰውን ስላለፈው ጊዜ ጉዳዮች ከማሰብ መቆጠብ እንዳለብሽ የሚያስጠነቅቅሽ ህልም ነው። ወደኃላ ዘመን የሚወስድሽን ሀሳብና መንፈስ አጥብቀሽ መቃወም አለብሽ! የሚከረስስ ሀሳብ በአእምሮሽ አታስተናግጂ።
      በሚያስጨንቅሽ ጉዳይ የጌታን የኢየሱስን ስም በመጥራት ጸልይ።

  • @rita4882
    @rita4882 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን በህልሜ እናቴ እኔ ቤት መሬት ፍራሽ ላይ ተኝታለች በጐን ደግሞ ልጄ ይመስለኛል ሌላ ፍራሽ ላይ ተኝቶል እኔ ደግሞ በሩን ልዘጋ ስል ከውጪ በሩን በርግዶ ትልቅ ድንጋይ ይዞ ሌባ ይገባል ከዛ እኔ ደግሞ ደንግጬ ልጮህ ስል ዝም በይ አለበዝያ በዚ ድንጋይ እመታቸዋለው እናቴን እና ልጄን እያሳየ አስፈሪሪኝ ከዛ ዝም አልኩ ከዛ በድንገት ጎሮ ሰው አለ አልኩ ከዛ ወደኋላ ዞረ ከዛ እኔ ደግሞ በሩን ዘጋውት መሰለኝ ከዛ ደንግጬ ባ

    • @rita4882
      @rita4882 2 года назад

      ባነንኩ

    • @rita4882
      @rita4882 2 года назад

      ሰላም ላንተ ይሁን በህልሜ በፊት ስራ የምሰራበት የስራ ባልደረባዬ ሚስቱ ወልዳ ለመጠየቅ ሄጄ ከዛ የህፃኑን የሽንት ጨርቅ አጥባለው ሳጥብ ካካም ነበረው ከዛ ከጨረስኩ በኋላ ሚስቱ ምን ያስታውስሻል አለችኝ ያው የልጄን ያስታውሰኛል እልኳት እንዴ ልጅ እለሽ እንዴ አዎ አልኳት የ11 እመት ልጅ አለኝ አልኳት የወለድሽ አትመስይም አለች በዚህ መሃል ተነሳው እባክክ ምንድነው ፍታልኝ በተረፈ አመሰግናለው

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ሰላምሽን ወይም መልካም ስምሽን ሊያጠፋና ደስታሽን ሊሰርቅ በሚመጣ ሌባ ሰለባ ላለመሆን ቀድመሽ በጸሎት የሌባን መንፈስ አፍርሺ! ቀድመሽ ንቂና ጸልዪ!
      እናትሽና ልጅሽም ነቅተው እንዲጸልዩ ንገሪያቸው።

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      መልካም ስምሽን ከሚያጠለሽ ስፍራና ከማይጠቅም ክርክር መራቅ ያለብሽ ይመስለኛል። ለማይረባ ወሬ ጆሮ ሳትሰጪ መልካም ስራን ሁሉ በትጋት ሥሪ። በእግዚአብሔር መተማመን ጥበብ ነው።

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 Год назад

    ኧረ ምንምድምጽህ አይሰማም ምሥጢር ምታወራ ነው ሚመሥል

  • @awetghebrezgi2301
    @awetghebrezgi2301 2 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ለቤትህ አዲስ ነኝ የምኖረው በስደት ነው። እባክህን ፍቱልኝ መሽቶ ውጭ መሬት ላይ የተኛህው ይመስለኛል ነገር ግን 😊ቦታው ስላተመቸኝ ወደቤት መግባት ፈልጌ ስነሳ አጠገቤ አይጥ ከጨርቅ ጋር ትጫወታለች ዞር ስል ደግሞ በጣም የምታስፈራ ጥቁር ድመት ወደኔ ይመጣ ሰላም ላንተ ይሁን ለቤትህ አዲስ ነኝ የምኖረው በስደት ነው። እባክህን ፍቱልኝ መሽቶ ውጭ መሬት ላይ የተኛህው ይመስለኛል ነገር ግን 😊ቦታው ስላተመቸኝ ወደቤት መግባት ፈልጌ ስነሳ አጠገቤ አይጥ ከጨርቅ ጋር ትጫወታለች ዞር ስል ደግሞ በጣም የምታስፈራ ጥቁር ድመት ወደኔ ይመጣል ከዛ ደንግጨ ወደቤት እገባለሁ ድመቱ ግን ወደ ጨለማው ገባ። ል ከዛ ደንግጨ ወደቤት እገባለሁ ድመቱ ግን ወደ ጨለማው ገባ።

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  2 года назад

      ሰላም ላንቺ ይሁን!
      አይጥና ድመት የክፉ መልዕክተኞች ናቸውና ከሕይወትሽ እንዲርቁ ጸልይ። በፍጹም ልብሽ እግዚአብሔርን በተማመን በእምነት ጸንተሽ ተቃወሚያቸው! የእግዚአብሔር ቃል "የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።(ሮሜ 10:13) " ይላልና የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን በሚያስደነግጥሽ ኃይል ሁሉ ላይ በመጥራት ጸልይ።

    • @awetghebrezgi2301
      @awetghebrezgi2301 2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ሕልሜን ተሎ ስለፈታህልኝ እሽ እንዳልከኝ አደርጋለሁ። 🙏🙏🙏

    • @ሜሪሜሪ
      @ሜሪሜሪ 5 месяцев назад

      ሰላም ወንድሜ በማርያም እንዳታልፈኝ እኔ ኣሁን ስደት ላይ ነኝ ግን ኣገር ያለሁ ጀምሮ ኣልጋ ላይ ሽንቲ ያምልጠኛል ምን ይሆን ተሳቂቄ ልሞት ነው ግን ሁሌም ኣደልም​ ኣንዳንዴ ነው መላ በለኝ🙏🤲@@Ybiblicaldream

    • @Ybiblicaldream
      @Ybiblicaldream  5 месяцев назад

      ሰላም!
      ለሰው ልጆች ሁሉ ክብር እና ፈውስ እውነተኛ መላ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በቅዠት መልክ ሽንት እንዲያመልጥና ሰዎች እንዲዋረዱ የሚያደርግ ያ ክፉ ሰይጣን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ሁሉ ነፃ ያወጣል። ስሙ ኃይል አለው! አጋንንት ይፈሩታል ደግሞም ይታዘዛሉና በልብሽ አምነሽ አድነኝ እያልሽ ወደእርሱ ጩኽ!