Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም እህቴ ነፍሰጢር ነኝ በህልሜ በጣም ሽንቴ ወጥሮኝ ከአንዲት ሴት ጋር አብረን እንሽና ቆይ ብላኝ መሬት ላይ ለመሽናት ስንዘጋጅ እሷ ወደቀች በጀርባዋ ተንሸራታ ወደ ቁልቁለት ወረደች እና እኔም ደንግጮ የወጠረኝን ሽንቴን ሳልሸና ቀረው በእውነታው አለም እሷ መውለድ እንቢ ያላት ሴት ናት
እሽ እህቴ እኔ ሰላምሽ ይብዛ ሴት ልጂ ወልጀ ይመስለኛልና ትምህርት ቤት ወሰድኳትና ካስተማሪያችን አጠገብ አስቀምጫት ስንወጣ ጓደኞቸ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ወጡ የኔ ልጂ ጠፍታኝ ሳለቅስ ተመልሸ ስሄድ እዛዉ አገኘሗት ካስቀመጥኳት ግን በጣም እያለቀሰችብኝ አቅፌ ዉሀ አጠጣሗትና ማልቀሷን አቆመችና እኔ ላይ ሸናችብኝ ፍችልኝ እባክሽን 😢
As.wt wb.እንደት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እህተ በህልሜ ከፈታሁ ባሌ ጋር ሆነን የሆነ ክፍል ዉስጥ።ሽንት ሸንቶ ስመለስ እነም ሽንየ ስለወጠረኝ ሄጀ ባኞ።ቤት ይመስለነኛል።አንድ እናትና ወንድ ህፃን ነበሩና ቁጭ ብየ እስከምሸና በልብሰ በኋላ በኩል ሽንት ነክቶብኝ ልብሰን አውልቀ የሰትዮን።ልብስ።ስጭኝ ለብሸ ሄጀ ቀይተ ላምጣልሽ ስላት እምብ ስትለኝ የራሴን የነካውን ቦታ አጥበ ለብሽ ሄድኩ።ልብሱ ከለሩ።ነጭ ና አረንጓደ ነበረው እና በሩን።ከፍቼ ስገባ አልጋ ላይ ተኝቶ ነጭ ድስት ኮሞድኖ ላይ አርጎ ስመገብ ቆየሁ ብየ እየፈራሁ ገባሁና ክፍሉ ውስጥ።መጋረጃ አለ ወደ አልጋ ካንገት በላይ ነው የምታየው እባክ ውደ ከፈታሽል በጣም ትልቅ ውለታ ነው።ለነ ችግርካለውም ሰደቃ እንዳወጣ እባክሽ ዛሬ ነው ያየሁ እባክሽ ያከራ እህተ ፈት ነኝ
እህቴ አሰላሙአለይኩም ሽንት መቋጠርስ ሽንት ቤት ውስጥ ነኝ ግን ሰው በመኖራቸው ሽንቴን ስቋጥር ነው ያየሁት
እናመሰግናለን እኔ እመኪና ስር ነው የሸናሁት ብዛቱስ ጉድ አላገባሁም ምን ይሆን
ጓደኛዬ ሁለቻችንም ቁመን እኔ ላይ ስትሸና ነው ያየሁት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤
እህቴ እኔ ደሞ ተኝቸ ሽቴን ሸናሁ የሆነ ወድ ይጠጣዋል ግን አላውቀውም ትዳር የለኝም
As we wb እህቴ ያየውት ህልም ገደል አካብባቢ ይመስለኛል ከስው ጋር ነው ስውየውን አላውቀውም እየሽናው እና ሽንቴ አላልቅ ይለኛል በጣም ብዙ ነው ፍቺልእኝ ሀይር ነገር ነው?
Melkamun yasemash yene konjo ❤
የጠፋች ውሻዬ መታጠቢያ ቤት ስትሸ ና አየሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስቲ የየዝህን ህልም ፍች ነገሪኝ እሙ በህልሜ እጓደኛየ ላይ ትሽና አየሁ ሴት ናት
መልሲ ቢኖርም ግን የኔ ይለያል አልጋውፍረሽ የሸናሁት መሬትላይ ይህድ ነበር ብዙ ነበር የምደዉን ልጅ ስም እያነሰሁ አፍረሽ ሸንቸ እንደት ለሆነበር እሱ ጋር እላለሁ በአከል እማቀው ቀልቻ ሸህ ሁሴን ይባላሉ እንችግር አለው በአከል ያቅሽ የለም እንደ ይሉኛል ከዛ ሽንትቤት ስገባ በሳሙና ታጥቦ ቦረፌት አለ ያን በኑጡህ ውሀ አጥቤ እማላቃሴት ልብስ ቤት እህዳለሁ ከዘም ሱቁን ቤት እማላቃት ሴት ታጥባለች ገብቸ እያነገረችኝ ነቃሁ🎉🎉 የተቀረው ህልም እኮ ትወትቶን የሰውየው ነገር ነው ያልገባኝ
ኢንሻ አላህ
A.w.w እህቴ ሽንቴ ስሸና አየሁኝ አጠገቤ ጥጃ ነበር የዚህ ህልም ትርጉም
ወአሊኩም ስላም መኪና. ወስጥ መሽናት ምንድነው
አወወ እንዴት ነሽ እህቴ? እኔ ያየሁት ህልም መሬት ላይ እየሸናሁ ፍንጣሪ ሲረጨኝ ነዉ ምን ይሆን?
As wr wb.shint bet molto weda wuci si fesi ayewut segera indet nwu?
ሾርት ቪደዮ ላይ ጠብቂው
የሸናሁት መሬት ላይ ነዉ ግን ቦታዉ ሰዎች ነበሩ እናም ቦታዉ ላይ ምግብ እየተሰራ ነበር እናም እናቴ ኧረ እዚጋ እዳትሸኝ ስትለኝ ኧረ ወጥሮኛል ስላት እሺ ቶሎ ብለሽ ሽኝ አለች እሷም ሰዉ እየተጠባበቀች እኔም ሸናሁት
Selam ehita ena degimo behlima yayehut wezelay shentan sishena kezahn kefilefta yemaram meslh ayehu yehulum tabot mislh ayeho kezan yehonech setyewu meta litishena stelh werefa tebkh alikuat kezahn abrehn kewenizu wetam mindnewu fichewu
በርቺ አዲሶ ዩቱውበር
አመሰግናለው
@@fedlujuhar3242 እሠላምአሊኩምዉደበህልሜብዙሽትስሸናአየሁ
ዋለይኩም አሰላም በርቺ አረፍ ነው
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እኔ በህልሜ ማቀው ልጅ ነው ሽንትቤት ይገባና ሸንቶ ሲጨርስ ውሃ እንድቀብለው ይነግርኛል እኔም የለም እለዋለው እኔም አጠገቡ ሌላ ሽንትቤት እገባለው ልሽና አልሽና ግን አላስታውስም
ሽንት ቤት መሽናት ለማንኛውም ሰው ከጥፋተኝነት ተግባር ወይም መጥፎ ስራ መመለስን ያመላክታል። አግብታ ለማታውቅ ሴት ሺንት ቤት መሽናት መጥፎ ተግባር ካር ለወንዲ ጋር ትተጫጫለች ፍቅሩ ግን ዘላቂ አይሆንም። ለባለዳ ሰው ከእዳ ይላቀቃል። ለበለጠ ማብራሪያ ሌላ ቪዲዮ በቅርቡ ይለቀቃል ጠብቂ 🙏
የኔ ዉድ ነጠላጫማዬን ለባለ ሱቅ ሰጥቸ ሌላ ጫማ ከሱቁ አጥልቄ ሄድኩ ፍችልኝ የኔ ዉድ የትዳር ሁኔታ ፈትቻለሁ
ruclips.net/video/vrOXDYK7IUM/видео.htmlsi=Gw9LcsQ1JQaRWzrR
Be hilme nech shinkurt ina zinjibil lekime festal geziche behulet festal molalign mindinew konjit
በርች
Aselamualykume Behlema shrntane leshena sel yeteleyayu satoch tekemetew Seyayu yemeshenabet bota tekeyro meseged yehunebegjal kezeya behala meshenaye ferech keenekelefea nekau menden new amesegenalu
አሰላም ወአሌኩምል እህት በህልሜ ይመስለኛል በጣሳላይ ቁጭብየ ሸፈን አርጊ እየሸናሁ መጀመርያላይ ሰው አልነበረም ከዛ የሆነ ቤት ፍትለፍቴ የተዘጋ ነበር ከዛ ከፍቶ ሲቶቹ ወጡ እንዳያየኝ ብየ ሽፍን አደርገዋለሁ እነዙ ግን ቁኝ ያልኩ ነው የመስላቸው ዝም ብሎ አለፉ በነገራችን ላይ ባለትዳር ነኝ እየሸንኩ መሆኔንእንጂ የሽብር ከለል አላየሁም
ከሰወች የምደብቂው ሚስጥር ወይ ገንዘብ አለ
@@addismedia9882 በትዳረይ ላይ አዋ ብዙም አላወራም የስው ሂወትም አንጠይቅም ራሱ ኮላዋራኝ በተለይ ብትዳረይ ላይ ድብቅ ነኝ አመስግናለሁ
በሊላኛዉ ቀን ደግሞ የጉረቤቴ ልጁ እኔ ላይ ሲሸና አየሁኝ
በህልሜ ልጂ አቅፊ ሺቱን በላየላይ ለቀቀዉ ምድነዉ
ሰዉጋ መሽናትስ ባክሽ
Nice to meet you
እርጉዝ ሆኜ ይመስለኛል ንፁ ሽንት ቤት ላይ እዛው ቁጭ ባልኩበት በተደጋጋሚ እሸናለሁ እባክሽ ፍቼልኝ
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እባክሼን አንድ ህልም ፈችልኘ የሞተች እናቴ ፈርስ ይዛ ቆማ አየዋት
ኸይር ነው አልሚ አድስ ስራ ፣ በረካንና እርዝቅ ነው እንደ ፈረሱ ውፍረትና ውበት የምታገኝውን የሂወት ለውጥ ይጠቁማል
ህፃን ቲሸናብሽምዲነው
ልጂ አሊጋ ላየ ስሸና ማየት ምንድነዉ
ለባለትዳርች እርግዝናን ወይም በባለትዳሮች መካከል ያለውን ደስታ በተጨማሪም የእርዝቅ መጨመርን ያመላክታል ላላግቡ ደግሞ በውበት ቆንጆ የትዳር አጋር ማገኘትን ያመላክታል
ሁቢ እባክሽ ወንድ ልጅ ሕፃን ሽንት ሢሸናብኝ አየሁ የአረብ ልጅ ነው ገና አንድ አመቱ ነው
ከአልጋላ መሽናት ምንድነው
ከ አልጋ ላይ መሽናት ለማንኛውም ሰው መወሰን የማይችል ቁምነገር የሌለው ሰው ማለት ነው
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኔ በህልሜ አሠርየ እኔ ክላሥ መታ የተኛቺ ይመሥለኛል እኔ ደሞ ቺብሥ እየበላሁ ነበር ግራ እየተጋባሁ እደት እሥካሁን ሥበላ አልነቃቺም እያልኩ መብላቱን አቆማለሁ አልጋየላይ ገደም ብየ ዝብየ አያታለሁ ትነሣና ሺትቤት ትገባለቺ በር አዘጋም የለበሠቺዉ አጪር ቀሚሥ ነዉ እና ሺቷን በታፋዋ ላይ ሢወርዲ አያለሁ ግን ቁጪ ብላለቺ ሥልካን እየጎርግርቺ እኔ ብዲግ ብየ ከክላሤ ሥወጣ የሤትዮየ ክላሥ አልጋዋ አሦላ የለዉም ፍራሺ እና አልጋዉ ብቻነዉ ያለዉ እደት ኔጋ መታ ትተኛለቺ እያልኩ በእዉነታዉ አለም ለሥሂር እምጠቀመዉ መዳኒት ነበርኚ ይሸታል እና እደት እሡ አልገማትም እያልኩ በጣም እገርማለሁእህቴ በአላህ እዳታልፍኚበዙ አጋጣሚ ዉዲ እህት ወዲሞቸ ዱአርጉልኚ አላህ ይጠብቃቺሁእኔ የፈታሁ ነኚ አሠርየ ባለትዳርናት
Ye 7 amat wand lij set lij af lay ka shaana mindinew?
ባለትዳር ነሽ ወይስ ____?
በህልሜ ከባሌ ጋር ተኝቸ ሽቴን ልሸናብሽ ነው ብሌ በስሜት በጣም ብዙ ሽትከውስጥም ከውጭም ሸናብኝ እህት መልሽልኝ
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ እርጉዝ ሆኜ ንፁህ ሽንት ቤት ላይ እዛው ቁጭ ባልኩበት በተደጋጋሚ ሽንቴን ስሸና አይሁ እባክሽ ፍቺልኝ
❤❤እናመሰግናለን
እኔ የኔውድ የሆነችልጂናት እቤቱ የቆሸሸሺንት ሸንቼ ቤትዘጋባት አየሁ
በህልም ፓስፓርት መጥፍት ምንድን ነው
መልካም ነገር አይደለም የምታዝኒበት ችግር ይጠብቅሻል ዱአ አርጊ
አሰላም፣አለይኩም ሰላም፣እህት፣ ሺትቤትነው፣እምሸናው፣ግን፣በሩክፍትሁኖ፣አጎቴ፣ በርቀት፣ነበር ከኔ እሚውጣውን፣ድምፅ፣ሲሰማ፣ቀጥብሎያየኛል፣ ጨረስኩኛና ፓቴ ደምምአይደል፣ደብዘዝያለነገር፣ቆሽሾል፣ዝብየለብሱኩ፣ ፍችልኝ፣ አግብቸ ፈትቻለሁ
ruclips.net/video/17QW0fBeMZU/видео.htmlsi=pARrJ2-zmfglAUKg
ልጅ በህለወ ሲሸናበወሽ ማየትስ?
❤❤❤
እኔ ሽንቴን ስሸና ጫት ቅልቅል አለዉ እና የሽንት እቃ ላይ ነዉ የሸናሁት
በህልም ሽንት ቤት ልገባ ስል የሞት አህቴ ጎትታ አወጣችኝ ምድነው
ruclips.net/video/ikcV8eqSXIc/видео.htmlsi=J0NWoauEe8Ogc8-l
Selam lachi yehune Btam amsgenalew
As Wr Wb
በህልሜ ወንድሜ ሽንት ሸናብኝ
ጎረቤቴ ናት ሽንቷን እንደወንድ እየሸናች አንች ሁለት እቃ ነው እንዴ ያለሽ ስላት ለማንም እንዳትናገሪ ብላ ፊቴ ላይ ሸናችብኝ ፣,ተርጉሚልኝ
ራእዩ ተስፋ ሰጭ አይደለም ነገር ግን በህልም አላሚው እና በዚህ ሰው መካከል ችግሮች እንዳሉ የሚያመለክት ሲሆን ይህም ሰው ከህልም አላሚው ጋር ስላቅ እና መሳለቂያ ስለሚሰራ ከእሱ መራቅ አለበት እና ከእሱ ምንም አይነት እርዳታ አይቀበልም, ከዚያም ህልም አላሚው. በችግሮቹ ውስጥ ያልፋል እናም ህይወቱ ወደፊት ደስተኛ እና የሚያምር ይሆናል.
Selame lance yhune Habebti
እኔ ወንድነኝ ግን ያየሁት እልም ሴት ስትሸና መቆጣጠር አቅቶዋት ልብሱዋላይ ስትሼና
አድስ የሚለቀቀው ቪድዮ ላይ ጠብቅ
As wr wb ya dam sagara mayat mdnw
ዋሊኩም ሰላም። ህልሙ ሁለት ትርጉም አለው ለሰራተኞች ጉቦ አደሚበሉ ወይም የሀራም ገቢ እንደሚያቀላቅሉ ሲያመላክት ይህ ካልሆነ ግን ህልመኛው ከቤተሰቡ አካል ጋር መፍትሄ የሌለው ፀብ እንደሚጣላ ያመላክታል።
Jzkl sis
🥰🥰🥰🥰
ማራት ምንድን ነው?????
በጣም አሪፍ ነው እርዝቅ ለዛውም የርዝቅ አይነት እንዳየሽው ብዛት ስታሪ የማራት ችግር እስካላጋጠመሽ ድረስ
@@addismedia9882 ባራ ባራ ምንም አያልቅ እንዴው ግርም ብሎኝ ልሞት
@@kedejaa እንዳልኩሽ አሪፍ ነው ለበለጠ ማብራሪያ ሙሉ ቪደወ ይለቀቃል በአላህ ፍቃድ
በጣም ከፍ ያለ ሸንት ሱቅ ውስጥ ስሸና አየሁ :+
እሺ እ ጉድ
በህልም ሁለት ልጆች ስሽከም ሽንት ሸኑብኝ!!
እብድ ነሽ ምኑን አውቀሽው ነው የምትቀባጥሪው
የሞተች ጎረቤቴ እኔ እና አንዲት የማላውቃት ሴት ሶስታችን አስፓልት ዳር መሸት ብሎ አብረን ሸንተን ሽንታችን በአንድ ላይ ተደባልቆ አስፓልቱ ላይ ሲሄድ አየሁ ፍችው ምንድን ነው
ጅአሁን አለሽ
?
እህትየ አላህ ይጨምርልሽ እኔ የምፍቸልኝ ልጀ ሽንቶን በጣም ትሽናልች እና ዝቅ ብየ ሳያት ተደፍራብኝ የመስለኛል እና እዳለ ብልቶ ቅድድ ብሎ አይዋለሁ እኔ ምነው ስላት ምንም አትነገርኝም አሁነ አሞት ዝልፍ ትልብኛለች እባክሽ ፍቸልኝ በአላህ ልጀ ግና እፃን ናት አልቅሽ ልሞት ነው ደግኝ ከኔ ጋ አይደለችም ያለቸው ብፍቅት ንን
አ
beka yeteshena shent gòrebeta begrewa neketaw srdefa menen yasayal
ከጭንቅ መላቀቅ
ሰላም እናት መንገድ ሆኜ ሽንቴ መጣ ከዛ ሰው እንደ አያየን ፊለፊት ከለሁበት ሄጄ ጨለማ ቦታ ሰው እንደ አያየን ሸናሁ
ሰላም እህቴ ነፍሰጢር ነኝ በህልሜ በጣም ሽንቴ ወጥሮኝ ከአንዲት ሴት ጋር አብረን እንሽና ቆይ ብላኝ መሬት ላይ ለመሽናት ስንዘጋጅ እሷ ወደቀች በጀርባዋ ተንሸራታ ወደ ቁልቁለት ወረደች እና እኔም ደንግጮ የወጠረኝን ሽንቴን ሳልሸና ቀረው በእውነታው አለም እሷ መውለድ እንቢ ያላት ሴት ናት
እሽ እህቴ እኔ ሰላምሽ ይብዛ ሴት ልጂ ወልጀ ይመስለኛልና ትምህርት ቤት ወሰድኳትና ካስተማሪያችን አጠገብ አስቀምጫት ስንወጣ ጓደኞቸ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ወጡ የኔ ልጂ ጠፍታኝ ሳለቅስ ተመልሸ ስሄድ እዛዉ አገኘሗት ካስቀመጥኳት ግን በጣም እያለቀሰችብኝ አቅፌ ዉሀ አጠጣሗትና ማልቀሷን አቆመችና እኔ ላይ ሸናችብኝ ፍችልኝ እባክሽን 😢
As.wt wb.እንደት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ እህተ በህልሜ ከፈታሁ ባሌ ጋር ሆነን የሆነ ክፍል ዉስጥ።ሽንት ሸንቶ ስመለስ እነም ሽንየ ስለወጠረኝ ሄጀ ባኞ።ቤት ይመስለነኛል።አንድ እናትና ወንድ ህፃን ነበሩና ቁጭ ብየ እስከምሸና በልብሰ በኋላ በኩል ሽንት ነክቶብኝ ልብሰን አውልቀ የሰትዮን።ልብስ።ስጭኝ ለብሸ ሄጀ ቀይተ ላምጣልሽ ስላት እምብ ስትለኝ የራሴን የነካውን ቦታ አጥበ ለብሽ ሄድኩ።ልብሱ ከለሩ።ነጭ ና አረንጓደ ነበረው እና በሩን።ከፍቼ ስገባ አልጋ ላይ ተኝቶ ነጭ ድስት ኮሞድኖ ላይ አርጎ ስመገብ ቆየሁ ብየ እየፈራሁ ገባሁና ክፍሉ ውስጥ።መጋረጃ አለ ወደ አልጋ ካንገት በላይ ነው የምታየው እባክ ውደ ከፈታሽል በጣም ትልቅ ውለታ ነው።ለነ ችግርካለውም ሰደቃ እንዳወጣ እባክሽ ዛሬ ነው ያየሁ እባክሽ ያከራ እህተ ፈት ነኝ
እህቴ አሰላሙአለይኩም ሽንት መቋጠርስ ሽንት ቤት ውስጥ ነኝ ግን ሰው በመኖራቸው ሽንቴን ስቋጥር ነው ያየሁት
እናመሰግናለን እኔ እመኪና ስር ነው የሸናሁት ብዛቱስ ጉድ አላገባሁም ምን ይሆን
ጓደኛዬ ሁለቻችንም ቁመን እኔ ላይ ስትሸና ነው ያየሁት
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤
እህቴ እኔ ደሞ ተኝቸ ሽቴን ሸናሁ የሆነ ወድ ይጠጣዋል ግን አላውቀውም ትዳር የለኝም
As we wb እህቴ ያየውት ህልም ገደል አካብባቢ ይመስለኛል ከስው ጋር ነው ስውየውን አላውቀውም እየሽናው እና ሽንቴ አላልቅ ይለኛል በጣም ብዙ ነው ፍቺልእኝ ሀይር ነገር ነው?
Melkamun yasemash yene konjo ❤
የጠፋች ውሻዬ መታጠቢያ ቤት ስትሸ ና
አየሁ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስቲ የየዝህን ህልም ፍች ነገሪኝ እሙ በህልሜ እጓደኛየ ላይ ትሽና አየሁ ሴት ናት
መልሲ ቢኖርም ግን የኔ ይለያል አልጋውፍረሽ የሸናሁት መሬትላይ ይህድ ነበር ብዙ ነበር የምደዉን ልጅ ስም እያነሰሁ አፍረሽ ሸንቸ እንደት ለሆነበር እሱ ጋር እላለሁ በአከል እማቀው ቀልቻ ሸህ ሁሴን ይባላሉ እንችግር አለው በአከል ያቅሽ የለም እንደ ይሉኛል
ከዛ ሽንትቤት ስገባ በሳሙና ታጥቦ ቦረፌት አለ ያን በኑጡህ ውሀ አጥቤ እማላቃሴት ልብስ ቤት እህዳለሁ ከዘም ሱቁን ቤት እማላቃት ሴት ታጥባለች ገብቸ እያነገረችኝ ነቃሁ🎉🎉 የተቀረው ህልም እኮ ትወትቶን የሰውየው ነገር ነው ያልገባኝ
ኢንሻ አላህ
A.w.w እህቴ ሽንቴ ስሸና አየሁኝ አጠገቤ ጥጃ ነበር የዚህ ህልም ትርጉም
ወአሊኩም ስላም መኪና. ወስጥ መሽናት ምንድነው
አወወ እንዴት ነሽ እህቴ? እኔ ያየሁት ህልም መሬት ላይ እየሸናሁ ፍንጣሪ ሲረጨኝ ነዉ ምን ይሆን?
As wr wb.shint bet molto weda wuci si fesi ayewut segera indet nwu?
ሾርት ቪደዮ ላይ ጠብቂው
የሸናሁት መሬት ላይ ነዉ ግን ቦታዉ ሰዎች ነበሩ እናም ቦታዉ ላይ ምግብ እየተሰራ ነበር እናም እናቴ ኧረ እዚጋ እዳትሸኝ ስትለኝ ኧረ ወጥሮኛል ስላት እሺ ቶሎ ብለሽ ሽኝ አለች እሷም ሰዉ እየተጠባበቀች እኔም ሸናሁት
Selam ehita ena degimo behlima yayehut wezelay shentan sishena kezahn kefilefta yemaram meslh ayehu yehulum tabot mislh ayeho kezan yehonech setyewu meta litishena stelh werefa tebkh alikuat kezahn abrehn kewenizu wetam mindnewu fichewu
በርቺ አዲሶ ዩቱውበር
አመሰግናለው
@@fedlujuhar3242 እሠላምአሊኩምዉደበህልሜብዙሽትስሸናአየሁ
ዋለይኩም አሰላም በርቺ አረፍ ነው
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ እኔ በህልሜ ማቀው ልጅ ነው ሽንትቤት ይገባና ሸንቶ ሲጨርስ ውሃ እንድቀብለው ይነግርኛል እኔም የለም እለዋለው እኔም አጠገቡ ሌላ ሽንትቤት እገባለው ልሽና አልሽና ግን አላስታውስም
ሽንት ቤት መሽናት ለማንኛውም ሰው ከጥፋተኝነት ተግባር ወይም መጥፎ ስራ መመለስን ያመላክታል። አግብታ ለማታውቅ ሴት ሺንት ቤት መሽናት መጥፎ ተግባር ካር ለወንዲ ጋር ትተጫጫለች ፍቅሩ ግን ዘላቂ አይሆንም። ለባለዳ ሰው ከእዳ ይላቀቃል። ለበለጠ ማብራሪያ ሌላ ቪዲዮ በቅርቡ ይለቀቃል ጠብቂ 🙏
የኔ ዉድ ነጠላጫማዬን ለባለ ሱቅ ሰጥቸ ሌላ ጫማ ከሱቁ አጥልቄ ሄድኩ ፍችልኝ የኔ ዉድ የትዳር ሁኔታ ፈትቻለሁ
ruclips.net/video/vrOXDYK7IUM/видео.htmlsi=Gw9LcsQ1JQaRWzrR
Be hilme nech shinkurt ina zinjibil lekime festal geziche behulet festal molalign mindinew konjit
በርች
Aselamualykume
Behlema shrntane leshena sel yeteleyayu satoch tekemetew
Seyayu yemeshenabet bota tekeyro meseged yehunebegjal kezeya behala meshenaye ferech keenekelefea nekau menden new amesegenalu
አሰላም ወአሌኩምል እህት በህልሜ ይመስለኛል በጣሳላይ ቁጭብየ ሸፈን አርጊ እየሸናሁ መጀመርያላይ ሰው አልነበረም ከዛ የሆነ ቤት ፍትለፍቴ የተዘጋ ነበር ከዛ ከፍቶ ሲቶቹ ወጡ እንዳያየኝ ብየ ሽፍን አደርገዋለሁ እነዙ ግን ቁኝ ያልኩ ነው የመስላቸው ዝም ብሎ አለፉ በነገራችን ላይ ባለትዳር ነኝ እየሸንኩ መሆኔንእንጂ የሽብር ከለል አላየሁም
ከሰወች የምደብቂው ሚስጥር ወይ ገንዘብ አለ
@@addismedia9882 በትዳረይ ላይ አዋ ብዙም አላወራም የስው ሂወትም አንጠይቅም ራሱ ኮላዋራኝ በተለይ ብትዳረይ ላይ ድብቅ ነኝ አመስግናለሁ
በሊላኛዉ ቀን ደግሞ የጉረቤቴ ልጁ እኔ ላይ ሲሸና አየሁኝ
በህልሜ ልጂ አቅፊ ሺቱን በላየላይ ለቀቀዉ ምድነዉ
ሰዉጋ መሽናትስ ባክሽ
Nice to meet you
እርጉዝ ሆኜ ይመስለኛል ንፁ ሽንት ቤት ላይ እዛው ቁጭ ባልኩበት በተደጋጋሚ እሸናለሁ እባክሽ ፍቼልኝ
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እባክሼን አንድ ህልም ፈችልኘ የሞተች እናቴ ፈርስ ይዛ ቆማ አየዋት
ኸይር ነው አልሚ አድስ ስራ ፣ በረካንና እርዝቅ ነው እንደ ፈረሱ ውፍረትና ውበት የምታገኝውን የሂወት ለውጥ ይጠቁማል
ህፃን ቲሸናብሽምዲነው
ልጂ አሊጋ ላየ ስሸና ማየት ምንድነዉ
ለባለትዳርች እርግዝናን ወይም በባለትዳሮች መካከል ያለውን ደስታ በተጨማሪም የእርዝቅ መጨመርን ያመላክታል ላላግቡ ደግሞ በውበት ቆንጆ የትዳር አጋር ማገኘትን ያመላክታል
ሁቢ እባክሽ ወንድ ልጅ ሕፃን ሽንት ሢሸናብኝ አየሁ የአረብ ልጅ ነው ገና አንድ አመቱ ነው
ከአልጋላ መሽናት ምንድነው
ከ አልጋ ላይ መሽናት ለማንኛውም ሰው መወሰን የማይችል ቁምነገር የሌለው ሰው ማለት ነው
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት እኔ በህልሜ አሠርየ እኔ ክላሥ መታ የተኛቺ ይመሥለኛል እኔ ደሞ ቺብሥ እየበላሁ ነበር ግራ እየተጋባሁ እደት እሥካሁን ሥበላ አልነቃቺም እያልኩ መብላቱን አቆማለሁ አልጋየላይ ገደም ብየ ዝብየ አያታለሁ ትነሣና ሺትቤት ትገባለቺ በር አዘጋም የለበሠቺዉ አጪር ቀሚሥ ነዉ እና ሺቷን በታፋዋ ላይ ሢወርዲ አያለሁ ግን ቁጪ ብላለቺ ሥልካን እየጎርግርቺ እኔ ብዲግ ብየ ከክላሤ ሥወጣ የሤትዮየ ክላሥ አልጋዋ አሦላ የለዉም ፍራሺ እና አልጋዉ ብቻነዉ ያለዉ እደት ኔጋ መታ ትተኛለቺ እያልኩ በእዉነታዉ አለም ለሥሂር እምጠቀመዉ መዳኒት ነበርኚ ይሸታል እና እደት እሡ አልገማትም እያልኩ በጣም እገርማለሁ
እህቴ በአላህ እዳታልፍኚ
በዙ አጋጣሚ ዉዲ እህት ወዲሞቸ ዱአርጉልኚ አላህ ይጠብቃቺሁ
እኔ የፈታሁ ነኚ
አሠርየ ባለትዳርናት
Ye 7 amat wand lij set lij af lay ka shaana mindinew?
ባለትዳር ነሽ ወይስ ____?
በህልሜ ከባሌ ጋር ተኝቸ ሽቴን ልሸናብሽ ነው ብሌ በስሜት በጣም ብዙ ሽትከውስጥም ከውጭም ሸናብኝ እህት መልሽልኝ
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ እርጉዝ ሆኜ ንፁህ ሽንት ቤት ላይ እዛው ቁጭ ባልኩበት በተደጋጋሚ ሽንቴን ስሸና አይሁ እባክሽ ፍቺልኝ
❤❤እናመሰግናለን
እኔ የኔውድ የሆነችልጂናት እቤቱ የቆሸሸሺንት ሸንቼ ቤትዘጋባት አየሁ
በህልም ፓስፓርት መጥፍት ምንድን ነው
መልካም ነገር አይደለም የምታዝኒበት ችግር ይጠብቅሻል ዱአ አርጊ
አሰላም፣አለይኩም ሰላም፣እህት፣ ሺትቤትነው፣እምሸናው፣ግን፣በሩክፍትሁኖ፣አጎቴ፣ በርቀት፣ነበር ከኔ እሚውጣውን፣ድምፅ፣ሲሰማ፣ቀጥብሎያየኛል፣ ጨረስኩኛና ፓቴ ደምምአይደል፣ደብዘዝያለነገር፣ቆሽሾል፣ዝብየለብሱኩ፣ ፍችልኝ፣ አግብቸ ፈትቻለሁ
ruclips.net/video/17QW0fBeMZU/видео.htmlsi=pARrJ2-zmfglAUKg
ልጅ በህለወ ሲሸናበወሽ ማየትስ?
❤❤❤
እኔ ሽንቴን ስሸና ጫት ቅልቅል አለዉ እና የሽንት እቃ ላይ ነዉ የሸናሁት
በህልም ሽንት ቤት ልገባ ስል የሞት አህቴ ጎትታ አወጣችኝ ምድነው
ruclips.net/video/ikcV8eqSXIc/видео.htmlsi=J0NWoauEe8Ogc8-l
Selam lachi yehune
Btam amsgenalew
As Wr Wb
በህልሜ ወንድሜ ሽንት ሸናብኝ
ጎረቤቴ ናት ሽንቷን እንደወንድ እየሸናች አንች ሁለት እቃ ነው እንዴ ያለሽ ስላት ለማንም እንዳትናገሪ ብላ ፊቴ ላይ ሸናችብኝ ፣,ተርጉሚልኝ
ራእዩ ተስፋ ሰጭ አይደለም ነገር ግን በህልም አላሚው እና በዚህ ሰው መካከል ችግሮች እንዳሉ የሚያመለክት ሲሆን ይህም ሰው ከህልም አላሚው ጋር ስላቅ እና መሳለቂያ ስለሚሰራ ከእሱ መራቅ አለበት እና ከእሱ ምንም አይነት እርዳታ አይቀበልም, ከዚያም ህልም አላሚው. በችግሮቹ ውስጥ ያልፋል እናም ህይወቱ ወደፊት ደስተኛ እና የሚያምር ይሆናል.
Selame lance yhune Habebti
እኔ ወንድነኝ ግን ያየሁት እልም ሴት ስትሸና
መቆጣጠር አቅቶዋት ልብሱዋላይ ስትሼና
አድስ የሚለቀቀው ቪድዮ ላይ ጠብቅ
As wr wb ya dam sagara mayat mdnw
ዋሊኩም ሰላም። ህልሙ ሁለት ትርጉም አለው ለሰራተኞች ጉቦ አደሚበሉ ወይም የሀራም ገቢ እንደሚያቀላቅሉ ሲያመላክት ይህ ካልሆነ ግን ህልመኛው ከቤተሰቡ አካል ጋር መፍትሄ የሌለው ፀብ እንደሚጣላ ያመላክታል።
Jzkl sis
🥰🥰🥰🥰
ማራት ምንድን ነው?????
በጣም አሪፍ ነው እርዝቅ ለዛውም የርዝቅ አይነት እንዳየሽው ብዛት ስታሪ የማራት ችግር እስካላጋጠመሽ ድረስ
@@addismedia9882 ባራ ባራ ምንም አያልቅ እንዴው ግርም ብሎኝ ልሞት
@@kedejaa እንዳልኩሽ አሪፍ ነው ለበለጠ ማብራሪያ ሙሉ ቪደወ ይለቀቃል በአላህ ፍቃድ
በጣም ከፍ ያለ ሸንት ሱቅ ውስጥ ስሸና አየሁ :+
እሺ እ ጉድ
በህልም ሁለት ልጆች ስሽከም ሽንት ሸኑብኝ!!
እብድ ነሽ ምኑን አውቀሽው ነው የምትቀባጥሪው
የሞተች ጎረቤቴ እኔ እና አንዲት የማላውቃት ሴት ሶስታችን አስፓልት ዳር መሸት ብሎ አብረን ሸንተን ሽንታችን በአንድ ላይ ተደባልቆ አስፓልቱ ላይ ሲሄድ አየሁ ፍችው ምንድን ነው
ጅ
አሁን አለሽ