leguwadgnaye behilmua aytagn negragn new 2 gize new yaychgn bebas mikina eyehdkgn akuarto wede chaka siwdgn ena betam miyamir lij ga hugne ena keguwadgnoche ga hugn mikina wust malet new liju alasnda yilgnal kemitogn neda mn malet new wendme fetalgn lene aydlm ehe hilm yetayew leguwadgnaye new dewela ngrchgn ena fitalgn
እድሜይስጥህ ተባረክ አዉነቱንተምሬበታለሁ ተባረክ
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ከቀድሞ ፍቅረኛዬጋ በተደጋጋሚ ሴክስ አደርጋለሁ ደሞ በጣም ደስ እያለኝ ነው ማደርገው ፊቺው ምንድነው ???❤❤❤
ያልካው ሁሉ ትክክል ነው በእውነት ተባረክ
Tnx betam geta yibarkih
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ይባርክክ እባክህ ወንድሜ ገና ከልጁ ጋር መተዎወቃችን ነው በጓደኝነት ግን ግንኙነት አርገን አናውቅም በህልሜ ግንኙነት ስናረግ አየሁ ምን ድን ነው?
ለግንኙነት ነው የሚፈልግሽ ልጁ
ሰላም ላተይሁን ወድም እንየ ያየሁት የልጄየ አባት ግንኙነት ስናደርግ አየሁት በጣም እደነግጣለው ባእንድላይ አይደለንም ያለነው ግን ግንኙነት አድርገናል በሌላ ቀን ደግሞ እንየጋ መጥቶ እዚ ቤት አልተኛም ጓደኛየ ጋነው እምተኛው ብሎ ይጠፋብኛል ስፈልገው አጣሁት ኡሱን ለመፈለግ ከሜዳው ወደ ተራራው ደረስኪኝ ካዛ ተነሳሁን መልስልኝ እባክህን
በህልምእቅልፍየተኛሰውማየትምድነው
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በርታ
በህልሜ ምን አየው መሰለክ በሰማይላይ መዝሙር ተጽፎ ከዛን ልጽፍው ስል ድንገት ጠፋ ምድነው ፍታልኝ😮
ሰላም ወንድሜ የልጄ አባት ልጄን ወስዶብኛል ከወሰደብኝ 7አመት ሆኖላ ሳላገኛት እሱ ከእኔ ጋር ማገናኝትም አይፈልግም ውጭ ሀገር ነው ያሉት እና ግን በተደጋጋሚ እኔ ጋር መታ እያለው ልጄ በህልሜ እባክህ ፍታልኝ ህልሜን
በልቧ ዘወትር ወደአንቺ እንደምትመጣ ይጠቁማል። ለአንቺም የልብሽ ያልተመለሰ ጥልቅ ምኞት ነው።
እኔ ወሲብ ሁልግዜም ተፍቅርኛዬጋ ግን ተጣልተናል ምንምድነው ሁልግዜም ይመጣብኛል በህልሜ
ሰላምህ ይብዛ በህልሜ በማታ ሰማዪ ላይ በኮከቦች የተሰሩ የሚንቀሳቀሱ መኪናዎች በመራቁ ያልተነበበኝ ፅሁፍ እና እውነተኛው አረንጓዴ የሆነ ዛፍ ሲወዛወዝ በጣም ያምር ስለነበር የሰርግ ዲኮር ነው እንዴ እያልኩ በደስታ ነቃሁ።
በሰማይ ላይ የሚታይ ነገር በአብዛኛው ከአእምሮሽ imagination ጋር የተገናኘ ነው።
ይኼኛው ህልምሽ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በራዕይ 7: 9-17 የተጻፈውን እውነት የእግዚአብሔር መንፈስ በሌላ ዓይነት ምሳሌ እያስተማረሽ ይሆናልና ያንን ክፍል አንብቢ። እንዲሁም የበጉ የኢየሱስ ክርስቶስ የሠርግ ስነ ስርዓት በሰማይ ላይ ይከናወናልና ቀኑም እየተቃረበ ስለሆነ ለሠርግ የሚመጥን በበጉ ደም ታጥቦ የነጻ ነጩን የጽድቅ ልብስ ለብሰሽ ዳግም የሚመጣውን ክርስቶስን ለመቀበል ተዘጋጂ።
"9: ከዚህ በኋላ አየሁ፥ እነሆም፥ አንድ እንኳ ሊቆጥራቸው የማይችል ከሕዝብና ከነገድ ከወገንም ከቋንቋም ሁሉ እጅግ ብዙ ሰዎች ነበሩ፤ ነጭ ልብስም ለብሰው የዘንባባንም ዝንጣፊዎች በእጆቻቸው ይዘው በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆሙ፤" ራዕ. 7:9
+++
ራእይ19:7-10
"7: የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
8: ያጌጠና የተጣራ ቀጭን የተልባ እግር ልብስ እንድትጐናጸፍ ተሰጥቶአታል።
ቀጭኑ የተልባ እግር የቅዱሳን ጽድቅ ሥራ ነውና።
9: እርሱም፦ ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው፡ ብለህ ጻፍ፡ አለኝ። ደግሞም፦ ይህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃል ነው፡ አለኝ።
10: ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና፡ አለኝ።"
እበክ ፍታልኝ ሴትነኝ ፈትቸለው እነ ከማፈቅረው ወድገ ወስብእየፈፀምኩአየው
በነቱ በወድሙ በጓደኘውፍት እነምድነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለዚያ ሰው ያለሽ የልብ ስሜት በግልጥ መግለጥ አለመቻል ወይም እክል ይገጥመዋል የሚል ፍንጭ ይሰጣል ።
ሰላም ከ እግሬ ብዙ ደም እየፈሰሰ አየሁኝ ስነቃ ደሙ እየፈሰሰ ነበር የነቃሁት እባክህ በእግዚአብሔር ስም ንገረኝ
እንዲህ ዓይነት ህልም ካየሽ/ካየህ መጨነቅ ትቶ መጸለይ ብቻ ነው መፍትሄው። የጠላቶችሽ/ህ ዛቻ ወይም የጥቃት እቅድ ስለሆነ እቅዱን በጸሎት ማፍረስ ነው።
ሰላም ለሁሉ ይሁን ወድሜ ሁለቶችም የሀገሬ ሰዉናቸዉ እና አዱ ቤት እየሰራ ይመስለኛል እና ያን የማዉቀዉን ሰዉ በነገራችላይ ሁለቶችም ይግባባሉ ማለት ይቀራርባሉ ባካል እና አዱን አንዱ አንዱላይ አካሴ ሲወርዉርበት አየሁ ምድነዉ ወጋየሁ የሚባለዉ ናቄ በሚባለዉላይ ወርወርበት ከሩቅሆኖ ምድነዉ@@Ybiblicaldream ሰላም ለሁሉ ይ
@ፍቅር ነው መንገዴ:
አንዱ በሌላው ላይ በርቀት የቃላት ፍላፃ ይወረውርበታል። ግንኙነታቸው መሻከሩን ያሳያል።
ወይም በውስጥሽ ሁለት ሀሳቦች እየተጋጩ ናቸው። ሀሳቦቹ ከሰዎቹ ጋር ወይም እነርሱን ከሚመስሉ ሰዎች ጋር ግንኙነት አላቸው።
@@Ybiblicaldream አመስግናለሁ ስለመለስክልኝ
ሰላም ወንድም በህልም ታቦት መሸከም ምንድነዉ
በጌታ ካልሆንሽ /ካልሆንክ ታቦቱ ኢየሱሰ ነው ጌታ ተቀበል
tebarek wedmi likneh
በህልም እራስን ማርካት በእጅ ምንድነው አላገባሁም ሴትነኝ
አይነ ጥላ ምድነው?
ሰይጣን
ትክክክል ነዉ በተደጋጋሚ እን ያስቸግረኛል ያሳፍራል ይከብዳል ሰዉ አደለም ደሞ እፍፍ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ
አይዞሽ! እግዚአብሔር ይወድሻል።
ክርስቶስ ወደ ምድር ወርዶ የተሰቀለው አንቺን ለማዳን/ለማጽደቅ/ለማንጻት ነውና ይህን አምነሽ ብቻ ጸልይ። እግዚአብሔር ርስቱን ከጠላት ይጠብቃል። ብቻ በሀሳብም በተግባር ከጠላት አትተባበሪ!
የሰይጣንና የሥጋ ምኞት ያሳፍራል። መቼም ቢሆን ከወደቀና ከተፈረደበት መልአክ(ከሰይጣን) መልካም ነገር አይጠበቅምና።
ማርቆስ 2:17
" ኢየሱስም ሰምቶ እንዲህ አላቸው፦ “ሕመምተኞች እንጂ ብርቱዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም፥ ኃጢአተኞችን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም።” "
እኔም
Thanks konjo new betam
ሰላም ወንድሜ በህልሜ ጓደኛዬ እኛጋ መጥቶ በአል ይመስለኛል እናም እህቴን ሰላም ይላታል እኔም ሰላም ልለው ስል ፊት ነሳኝ ከዛም ትንሽ ከተቀመጠ በኋላ ተነስቶ ወጣ ትርጉም ምንድን ነው?
ሰላም ወንድሜ ዛሬ በህልሜ ግብረ ሶዶሞች ሶስት ናቸው ከፌቴ ሲገናኙ ወጣሁኝ ሌሎችም ነበሩ አብረን ወጣን ምን ይሆን
አንቺንም ግብረሰዶም ለማድረግ የሚሰራ ሠንፈስ አለ አጥብቀሽ ተቃወሚ ሐሳብሽን ጠብቂ
ከባል ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ ማየትስ ምን ይሆን
baletdar negn gin kelelasew gar behlmi ayneber betelot gin geta aswegedelgn kibr le eyesus yiun 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ተበርክ ጌታ ይባርክ
ሰላም ላተይሁን ተባረክ🙏💞💞
አመሰግናለሁ ወንድሜ❤
tebareki 😢😢😢😢😢
ላተም ጠጋዉን ይጨምርልህ በርታልን
ተባረክ
ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን
እኔ ፍቅረኛየ ጋር ወሲብ እንፈፅማለን በህልሜ😢
ሰላም ላንተ ይሁን ህልሜን ፍቱልኝ እኔ አንድ የማውቀው ወንድም ነው እሱ እንደሚያፈቅረኝ ነገረኝ እኔ ደግሞ አልስማማም በሱ አሳብ ግንኙነት እናግር ሲል እንቢ ብየ አንነጋገርም በህልም እሱ ልጅ መኪና እየነዳ አብረውት አሉ ሴቶች ወንድም አሉ እኔ ትራንስፖርት አጥቸ ድንገት እሱ መጣ ገባው ደስ አለው መኪና ውስጥ ያሉትም ደስ አላቸው እኔ ግን ደስ አላለኝም የሆነ ጉራንጉር የሚመስል ውስጥ መኪናውን ይዞ ገባ መኪና ውስጥ ሸሚዙን አወለቀ መኪናውን ደግሞ በጣም ይሄዳል ዛሬ ከኔ ጋር እናረጋለን ሲ ድንገት መኪናውን ሲያቆም በል በሌለ አይሌ ታገልኩት በጣም ከመኪናው ሳልወርድ አትንካኝ እያልኩ በጣም እየታገልኩት ግን ምንም አላረገኝም ባነንኩ ምንድን ነው ፍቺው
በሕይወትሽ ለውጥ ለማየት ካለሽ ጉጉት የተነሳ የማትወጂውን መንገድ የመጓዝ ፈተና ከፊትሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል። ወደ ፈተና እንዳትገቢ በደንብ ጸልይ!
እግዚአብሔር በታማኝነት የሚጠብቁትን በሰማይም ሆነ በምድር ይባርካቸዋል።
ራዕይ 3:5-6
" ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።
6: መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።" ራዕይ. 3:5
Selam lante yehun betam ymafekre lej neber ahun lela agbeto eyenorenew gen behelmi kenega work lebs borsa sisetegn Ayewalehu mendenew ?
leguwadgnaye behilmua aytagn negragn new 2 gize new yaychgn bebas mikina eyehdkgn akuarto wede chaka siwdgn ena betam miyamir lij ga hugne ena keguwadgnoche ga hugn mikina wust malet new liju alasnda yilgnal kemitogn neda mn malet new wendme fetalgn lene aydlm ehe hilm yetayew leguwadgnaye new dewela ngrchgn ena fitalgn
ለውጥ በሕይወትሽ ያጋጥምሻል። በዚህ ለውጥ ተሳታፊዎች ጓደኞችሽ ይኖራሉ። በስተመጨረሻም ከእነዚያ መካከል በአንዱ ልጅ ውሳኔና አስተሳሰብ የምትመሪ ይሆናል።
ተባርክ ✅✅100%100
ዋው ትክክል ነህ
እሽ ወድም አምሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወዳጄ ወንድሜ በርታ ይቀጥል ብዬሀለሁ
ትክክል
ወንድሜ የኔማ የተለየ ነዉ ከተለያዩ እንስሳዎች ጋ ጭምር ግንኙየት ሳደርግ አያለዉ በህልሜ ለምሳሌ ጅብ ይመስለኛል ድመት ብዙ ሰዎች ጋ በቤተሰብም ይመስለኛል😢
የክፉ መናፍስቶች ተጽዕኖ በሰው አስተሳሰብና ውስጥ ሥፍራ ሲያገኝ እንዲህ ጸያፍ የሆኑ ልምምዶች በህልም ማየት የተለመደ ነው። ሰይጣንን እና ክፉ ምክሩን አምርሮ መቃወምና ወደእግዚአብሔር ጽድቅ የሙጥኝ ብሎ መጠጋት ከገሃነም እሳት ማምለጫ መንገድ ነው። ሰይጣን የክፋት ጥግ የሆኑ ድርጊቶችን ሁሉ የሚፈጽመውና የሚያስፈጽመው ስለተፈረደበት ነው። አንድ ጊዜ ለይቶለታል።
‼️ ማንኛውም ሰው ገና በሕይወቱ ሳለ ከእግዚአብሔር ምህረት የመቀበል እና ስለዘላለም ሕይወት ተስፋ አለው።‼️
ፈቃደኛ ከሆንክ/ሽ ሰይጣንን እና ክፉ ምኞትን ሁሉ ማሸነፍ ትችላለህ/ትችያለሽ።
ቲቶ 2:11-13
"ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤"
በጣም ነወ ማመሰግ ነዉ❤❤❤@@Ybiblicaldream
ኧረ እኔ ደሞ የምወድው ታናሺ ወድሚጋረ ግንኙነት ሥናረግ አየሁ በጣም እየፈራሁ ሰውአየን እደትሥ እወድሚጋ እያልኩ ያረብ መልሥልኝ 😢😢
የሥጋ ምኞትና ሰይጣን የሰውን ልጆች ያዋርዳልና የሥጋን ምኞት መግደል እና በእግዚአብሔር ቃል የተገራ መሆን ያለበት ከመዋረድና ከሞት ለመዳን ነው።
ጸልይ። ሰይጣን እና ሥጋዊ ምኞት ክፉ የነፍስ ጠላቶች ስለሆኑ ተቃወሚያቸው ወደ እግዚአብሔር ደግሞ ቅረቢ።
@@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ ወድም 🙏🙏
😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭
እሄ ህልም መፍታት ሣይሆን የንሰሃ አባት ሰበካና ምክር ነው የሚመስለው 😂
ይቅርታ ወንድሜ ባሌ ከሌላ ሴትጋር ግንኝነት ስያረግ አየውት ጥሩ ነገር የለም በመሀላችን
የእግዚአብሔር መንፈስ ሰዎችን እንዲዋደዱ/እንዲቀራረቡና ይቅር እንዲባባሉ ይመክራል/ይወቅሳል እንጂ የሚጣሉበትን የሀሜት መርዝ አይረጭም። ይህ የሰይጣን መርዛም ህልም ነው!!!
እግዚአብሔር ባልና ሚስትን ለማለያየት ብሎ ባልሽኝ ለአንቺ አያማም። በዝሙት ወድቆ ቢሆን ኖሮ እንኳን በህልም ለአንቺ አያሳይሽም እሱን እራሱን ይወቅሰዋል እንጂ። ስለዚህ ይህ ህልም ከሰይጣን ወይም የራስሽ አእምሮ ውጤት ነው ይህም ጥርጣሬ በልብሽ ስለመኖሩ ይጠቁማል።
ሀሜተኛና ትዳር አፍራሽ የሆነው ሰይጣን ነገረ ሥራው ማጣላትና ማዋጋት ብቻ ነውና ክፉውን በመልካምነትና በፍቅር ለማሸነፍ ሁሌ መታገል አለብሽ።
ኡፍፍፍ እኔማ ህልም በማለም ተሳቃይቼ ኣለሁ
1,,ተወልጄ ያደግኩለት ቤት (ተስካር ወይ ደሞ ድግስ ይመስለኛል ቤት ውስጥ ይደረጋል የሞቱ ሰዎች 6,ሰዎች ነፍሳት ተጥሮው ድግስ እምደረግለት ያለ ቤት ይመጣሉ ሁለት ሰዎች ኣቃቸዋለሁ 4 ግን ኣላቃቾውም
ካዛ እየወሰዱዋቾው እያሉ ተጠውሮው ለኣንዱ ጅብ
እግሩ ኣከባቢ ይበሎዋል ካዛ እናቴ መጥታ ሮጣ ማለት ነው ደንግጣ የተበላ እግሮዎት ታስተካክሎዋለች
ሰውዮው ደሞ ሞቶ እያለ ይንቃሳቀሳል ?
እና ምኖው ይሄ
2,ወንድሜና እናቴ ኣብረን በሆነ ወንዝ ሳር የተሞላ ቦታ
ቁጭ ብለን ሳር እየበጠስን ወንድሜ ለእናቴ ምንሆነሽ ነው የማትሄጂ ብሎ ይቆጣታል ከዛደሞ መልሶ ለእናቴ ምን ይላል እያትእስከ ልጅሽ ልክ እንዳንቺ መሠለች ሰውነቷ ተበላሼ ይላታልና ካዛ እሷ ምልስ ብላ እሄዳለሁ ትላለች የት እንደ ሆነ እምትሔደው ግን እኔ ኣልገባኝም
ካዛ እኔ ኣብሬ ከነሱዋቾው ጋር እያለሁ የሆነ የለመለመ ዛፍ ቁርጥ ኣርግና የወፍ ቤት ያለው ነው ካዛ
ደንግጤ ውይ ይሔማ የወፍ ቤት ያለው ነው ብየ እተወዋለሁ ካዛ ነቃሁ?
ግን በህልም ኡፍፍፍ ሁሌ ነው እማልሞው ኣንድ ኣንዴ
እታመማለው ለራሴ ኣንድኣንዴ ተራራ ወርጄ መውጣት ይከብደኛል ኤንወይ ብዙነው በዚ ተጽፎ ኣይጨረሽም !!
በእግዚአብሔር ስም ፍቱልኝ👏
የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ የእኔ እህት!
ህልሞችሽ በነፍስና በአእምሮሽ የውስጥ ሰላምና እርጋታ እንደሌለሽ ይጠቁማል። ሰላም ደግሞ በኢየሱስ ውስጥ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ ይወድሻል! ስለአንቺ በመስቀል ላይ ሞቶልሻል።
የሰላም አለቃና አባት ኢየሱስ ክርስቶስ በልብሽ ፣ በሀሳብሽና በሕይወትሽ በሙላት ከሌለ የሞት ሽታ የበዛበት ቅዠትና የሚያስጨንቅ ህልም ይበዛብሻል።
የሚያስጨንቅሽ መንፈስ ከአንቺና ከሀሳብሽ ሁሉ እንዲርቅ የጌታን የኢየሱስን ስም እየጠራሽ ጸልይ።
የሚያስጨንቅሽ ኃይል ሁሉ በኢየሱስ ስም የተመታ እና ከአንቺ የራቀ ይሁን!
@@Ybiblicaldream እግዚአብሔር ያክብርልን ውድ ወንድሜ
እኔማ ሀጥያቴ ብዙነው እግዚአብሔር ቸርነቱና
ምህረቱ ይላክልን እንጂ👏😔
ሠላም ላንተ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን አባቴ 💞💞🥰🥰እኔ አንድ ህልም አለኝ ዛሬ ነው ያየሁት ጭር ያለ በረሀ ገብቸ የሆነ ሰው አለ ከዛም ኢየሱስን አይሁዶች የተፉበት ቦታ ነው ይለኛል ብቻ እንደዚህ ያለኝ ሴት ይሁን ወንድ ይሁን አላወኩም ከዛም ውሀ በሆነ እንደገበታ ነገር ባለ እቃ ውሀውን ይዤ ከዛም የሠው እግር እያጠብኩኝ ይመስለኛል እናም የራሴን እግር እየታጠብኩኝ እያለ እነቃለሁ ?
በ ውሃ መታጠብ ማለት ንስሃ መግባ መንጻት ያም የምሆነው በግታ ኢየሱስ ማመን ሞቱን ትንሳኤውን ማመን እና ለሌሎች መናገር ማካፈል ማለት ነው በበረሀ የሰማሽው ድምጽ እየሱስ ስለ እኛ ብሎ ዋጋ መክፈሉን መተፋት ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች2፡-6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
10 ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
11 መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@@nebiyutesfaye7965 እሽ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ 😘😘😘🥰🥰🥰💞💞💞
@nebiyu tesfaye: ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤። አዎን! በውሃ የራስን ሰውነት መታጠብ ከልብ በሆነ ንስሃ የህሊና መንጻትን ያመለክታል። ዘወትር እንዲህ comment እያደረክ ቀና የሆነውን እውነት እንድታካፍለን በክርስቶስ ፍቅር እጋብዝሃለሁ!
የሌሎችን እግር ማጠብ ከልብ የሆነ ትህትና እና ሌሎችን ዝቅ ብሎ በቀናነት የማገልገል የክርስቶስ ዓይነት ልብ ነውና ። ❤
@@Ybiblicaldream እሽ ጌታ ይረዳኛል አንተንም ግታ ኢየሱስ ይባርክህ ደግሞም ተባርከሃል፡፡
@@nebiyutesfaye7965 እውነት ነው😁😁😁😁
ሰላም ወንድሜ
አንድህልም አለኝ እባክህ መልሰልኝ
በአንድ አልጋላይ ተኝተን ከእሳቸውርቅቢየ አለሁ
ሁለትሴቶችናቹ ግንኙነት እየፈጸሙ አያለሁ በእዝኔም እሰማለሁ
እኔግን በአንድአልጋያለን ርቅብየ ተኝቼአለሁ
ሴቶችለሴቶችናቸው እየፈጸሙ አየሁት😥
እባክህ ፍታልኝ😥
ሰላም ወንድሜ ሴት ነኝ በህልሜ የሆነ በኑሮ ደረጃ ዝቅ ያለ የቀጠርኩት አይነት የሚመስል ሰው ሊደፍረኝ በጣም ያማልለኛል እራሴ ገፍቸ እንዳደርግ ያደርገኛል ሰው እንዳያየኝ በሩን ስዘጋው ዞሮ ክፍት ይላል አሁንም ስዘጋው ይከፈታል አይቆምም ከዛ ሴክስ ሳናረግ ትልቅ ግዙፍ አባቴን ተመስሎ በጎኑ በኩል የሚታዘዘው ሰው አለው በተከፈተው በር ገቡ ከዛ ያኛው ን ሰው አባቱ የሚመስለው አዘዘው ቤቴ ውስጥ ወጣወጥ የሚመስለውን ቆሻሻ ጠረገልኝ አፀዳው አሁንም ዞረሽ ገባሽበት የሚል የብስጭት ቃል በልቦናየ ይገባል የቀረውን አንች አፅጅው ብሎኝ ጠፍ አይታየኝም በጣም የጠረገልኝ በእኑ አለም ሲያደርሰኝ ፀሎት የምቆምባትን ቦታ ነው‼️
የክረስቶስ ሰላም ላንቺ ይሁን!!
አባትሽን ተመስሎ ወደቤትሽ ገብቶ የገሰጸሽ የሰማዩ አባትሽ የጌታ ኢየሱስ ምሳሌ ነው። በልቦናሽ ለሰማሽው ድምጽ የተግባር ምላሽ የምትሰጪው መቼ ነው ግን?
ቤትሽ የሕይወትሽ/የአእምሮሽ ምሳሌ ነውና። ቤትሽ/ሕይወትሽ/ሀሳብሽ ባለፈው ሕይወትሽ በነበረው ትዝታ(በኃጢአት ልምምድ) ዳግም መቆሸሹ ሊያበሳጭሽ ይገባል!!
ልክ አንድን ሴት ያለፈቃዷ እንደምደፍራት ጉልበታም አካል የተጠቃ ሰው የሚመስለው ያ ክፉ አካል/ሀሳብ አንዴ ወደ ቤትሽ(አእምሮሽ) ከገባ ቀስ እያለ እያማለለ እቅዱን ያሳካል። የሚያሳዝነው በራስሽ ፈቃድ እንዳደረግሽ ያህል አሳምኖሽ ከብርሃን እይታ ለመሰወር ከደፋሪው ጋር መተባበር ነው።
ስለዚህ ከነፍስሽ ጠላትና እርኩስ ደፋሪ ከሰይጣን ሀሳብ ጋር በፍጹም አትተባበሪ‼️
በእምነት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ኃይል ማሸነፍ የምትችይው አይነት የተጠቃ ኃይል በውሸት እያማለለሽ እንዲያሸንፍሽ አትፍቀጂለት።
ዘላለም ከፊትሽ መኖሩን ተመልከቺ።
@@Ybiblicaldream ወንድማለም ከልቤአመሰግናለው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
እሚገርም ነው እኔ እንደዚ አይነት ህልም አይቼ ግን ሮጬ ሳመልጥ ነው ፓየሁት ❤❤❤❤ @@ፍትህወዴትአለሽ
Fichew turu new gin warek batam yadakimal.e e e eyalek yechanikal
ትክክል