Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከአንድ አላህ አይን የሚያመልጥ አንዳችምፍጥረት የለም።።አትድከሙ፣ራስን ማታለል ብቻ ነው ።ምድሩም፣ሰማዩም የጌታ ነውና ።
ሳ ከላሚክ
Betikikil eniem minim bifeter be Amlakie etamenaloh alferam yemiyamin hulu ayferam
ከአንድ እግዚአብሔር በሚለው ቀይሬው ተስማምቻለሁ
@@solomonweldehana4368 yaw new Alah be arebinga egzabihier be Amaringa Amlakh be tigringa God be englizinga zuro zuro 1Fetari new.
ማሻአሏህ የሆነ የተስተዋለበት አባባል ነው ፣ አሏህ ይጨምርልሽ!
ዳዊት በመዝሙሩ :- "ወደ ሠማዪ ብወጣ ÷ ወደ ጥልቁም ብወርድ አንተ በዚያ አለህ አቤቱ ከመንፈሥህ ወዴት እሠወራለሁ? ብሏል ይህ ትዉልድ በእዉነት ማስተዋሉ የተወሠደበት እዉሮች ናቸዉ :: የቲታኒክ እድል ነዉ የሚገጥማት::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚመካብኖር በእግዚአብሔር ይመካ መቼም ወደ ሰማይከወጣም ከሞት አያመልጥም።
ትክክል ብለሃል አለልን የላይኛው ጌታ
ለኛም እግዚአብሔር አለን
ትችላለህ ብሮ በአካል አገኝቸ በጋበዝኩህ ሁሌም የኔ ድንቅ ዩቱበር አራረብ ልዩ ድምፅ ልዩI would like to thank you so much I appreciate it
“እንደ ንስር መጥቀህ ብትወጣ፥ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን፥ ከዚያ አወርድሃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።” - አብድዩ 1፥4
ከስው መደበቅ ይቻል ይሆናል ከለማቱ ጌታ አላህ የሚደበቅ ፍጥረታት ነገር የለም አመክም አመሽም
እውነተኛው ፍርድ እሩቅ አይደለም ምንም የሚደበቁበት ቦታ የለም ሁላችንም በፍርዱ ቀን ለፍርድ እንቆማለን ጊዜው አሁን ነው ንሰአገብተን ወደአምላካችን እግዚዬ ማህረን በፀሎት በጾም ወደፈጣሪ መለመን ይኖርብናል ይህ ሁሉ ሰው ሰራሸ ፈራሸ ነው አያሰደንቅም እሊና ያለው እዉነተኛው የዐለም ኑሮ የአምላክን ሕጉን አክብሮ ተጋግዞ ኖርን ማሰብ ይኖርብናል የሰው ልጅ በአሁኑ ባለንበት ዘመን ወደጥፋት እያመራ ነው።
ሐሳቡ በጣም ጡሩ ነው የአውሮኘላኑ ባለቤቶች ከባለሐብቶቹ የተቀበሉትን ገንዘብ የት ነው የሚያስቀምጡት መቼስ እነሱ ወደምድር ሲመጡ በምድር ላይ ያለ ሁሉ ይጠፋል
የእኔም ጥያቄ
አለም እዚህ ደርሳለች ኢትዬፅያ ዊያን በደንቆሮ ፖለቲከኞቻችን ሴራ ህዝብ እና አገር መከራችን በዝቶ ተሰቃየን!!!!!
ሰሞነኛ ድንቅ የኒባብ ዘዴ
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ እንዳውም ቀረባችሁ በመሬት ለሰራሀው ሀጢያት ከፍብለህ ለማምለጥ አትችልም እንዳውም ሞትህን ያፈጥነዋል
ፕሌኗ በፀሀይ ተደገፈች ፀሀይ ደግሞ የጌታ ኢየሱስ የእጅ ስራ ነች _ስለዚህ መዳን የሚቻለው የትኛውን በመደገፍ ነው?🤔
ምንም ቢያደርጉ ከፈጣሪ አያመልጡ ይደፋቸዋል
ምንነበር እደዝህ ለነፍሳችን ብንጨነቅ
ሁሉም ከሞት ማምለጥ አይችልም
ሰሞነኞች አልተቻላችሁም ❤❤❤
"ለድሃዎች ቅርብ ነው" የሚባለው እግ/ር (ኣላህ) ምን የሰራልን ይሆን?
አላህ ወይም እግዝአብሔርን ተስፋ አድርገን ከኖርን በሰማይ ላይ ካሚበሩት በተአምር እኛ እንተርፋለን አትጠራጠር
@@melkamubogale2555 ስርዓት ያዙ አላህ ከእግዚአብሔር ቦሓላ የመጣ የመሀመድ ፈጠራ ነውአላህ ምንም ማድረግ አይችልም
@@zeusapollo6787 እውነት እንነጋገር ከተባለ እግ/ር ይሁን ኣላህ ከሰው እውቀት የመነጩ ፈጠራ እንጂ ሁለቱም እውነት ኣይደሉም(ኣማርኛ ግን ታባበሩኝ)።
@@zeusapollo6787 ሆንክ K.L ተብዬው ምትዘባርቁት ነገር እየገባኝ አይደለም።አላህ በሙስሊሞች አጠራር ነው እግዝአብሔር ደሞ በኛ በክርስትያኖች አጠራር ፈጣሪያችን እንደ ማለት ነው! ይህ ካልገባችሁ እናንተ እትዮጵያውያን አይደላችሁም በቃ አማርኛ ተባበሩኝ ምናምን አትበል ሳውዬው! ነው ወይስ KlGB ዎች ናችሁ? እንደ እረ ግራ አታጋቡን ጎበዝ
@@k.l5763 አላህ 👉allha 👉the god👈በመካ ካሀባ የምመለክ ከ365 ጣኦታት የጨረቃ ጣኦት ድንጋይ አምላክ ነው የአላህ ሴት ልጆች አል ኡዛ በናት ይባላሉ እግዚአብሔር የአብርሃም የይስሐቅም የያይቆብ አምላክ እውነተኛ 🙏GOD🙏 ይባላል አትዘባርቅ አላህ the god ጣኦት እውነተኛ እግዚአብሔር 🙏 GOD🙏 በፍፁም አይገናኙም ሠካራም አህያ ገደል ግባ🤮እግዚአብሔር
Enyami Yaa Fiscisi tamar naannii
the rich man is allows above the poor man.
This is unbelievable !!
Good eko newu
እርስዎ ምን ያህል ብለን ዶላሮች ይኖሮት ይሆን ኮመንት ?
በነፃ ቢሉኝ እራሱ አልሰቀልም ሆ
የእነ መቆያ የናዝረቱ ኢየሱሲ ይባላል።
good job
Unkan eyes midiree na saamayiin kaa Alaa atamalixem
የላይኛው አምልክ የፍጥርን አያቀላፋም ከዚህም አናስበም
From wher it found the input for the bar&restirant?
Egizabiger yelebet tibeb mechereshaw black hole new ,
አውሮፕላኑም በረራ ላይ እንዳለ በሚሳኤል ይቀጠቀጣል። ማን ሙቶ ማን ይቀራል!
ከምግብ አቅርቦት ጋር በተገናኘ ያለው ችግር እንዴት ይሆናል??????
ሆዳም , የ ድሀ ጥያቄ
ኣፖካሊፕሶ መቼ ነው ኣርማጌዶን የሆነው? ቀባጣሪው
ይኸ ሳይንሳዊ Fiction ወይም ፈጠራ ነው እንጂ አይሮፕላኑ አልተሰራም፣ ምናልባት ወደፊት ይሰራ ይሆናል፣ ለዜናው እናመሰግናለን !!
migermew kedmew enesu nachew mitefut
ቦላላ
ድምፅ የለውም🙂
እኛስ መክፈል ማንቺልስ የት እንሆድ
ለነሱ ሰው ሲያስብላቸው ለእኛ ደግሞ በአምሳሉ የፈጠረን እግዚአብሔር አለልን ልጆቹን አይተወንም
@@youtubered3554 አሜን አሜን
'' በእርሱ የሚያምን አያፍርም '' ይላል ቃሉ
ድምጽ
Ye science zegheba eyaqerebach-hu sale, ye sheikh Alahmudin-n photo maqrebh min ybalal ? Bezih ghuday alubet ? Kalhone, like Enna subscribe endiadergu ?
Ye science zegheba eyaqerebach-hu sale, ye sheikh Alahmudin-n photo maqrebh min ybalal ? Bezih ghuday alubet ? Kalhone, like Enna subscribe endiadergu ? Yam bihon balebetu sayfeqd mastawoqia madreg behgh yasteyqal ! !
Aya kenak kedrasa yetam betahuan atmlatam la sw truo beysabaw endazam belschnkachaw ya SW dam gena bezw yesamanala 🤣🤣🤣
Shame on you......Ere yih hizb ayasazinacihum....Do yr home work 1st, it is CGI....lengeru "dedeb" ayibalim enji bibal noro.....
ከአንድ አላህ አይን የሚያመልጥ አንዳችምፍጥረት የለም።።አትድከሙ፣ራስን ማታለል ብቻ ነው ።ምድሩም፣ሰማዩም የጌታ ነውና ።
ሳ ከላሚክ
Betikikil eniem minim bifeter be Amlakie etamenaloh alferam yemiyamin hulu ayferam
ከአንድ እግዚአብሔር በሚለው ቀይሬው ተስማምቻለሁ
@@solomonweldehana4368 yaw new Alah be arebinga egzabihier be Amaringa Amlakh be tigringa God be englizinga zuro zuro 1Fetari new.
ማሻአሏህ የሆነ የተስተዋለበት አባባል ነው ፣ አሏህ ይጨምርልሽ!
ዳዊት በመዝሙሩ :- "ወደ ሠማዪ ብወጣ ÷ ወደ ጥልቁም ብወርድ አንተ በዚያ አለህ አቤቱ ከመንፈሥህ ወዴት እሠወራለሁ? ብሏል ይህ ትዉልድ በእዉነት ማስተዋሉ የተወሠደበት እዉሮች ናቸዉ :: የቲታኒክ እድል ነዉ የሚገጥማት::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሚመካብኖር በእግዚአብሔር ይመካ መቼም ወደ ሰማይከወጣም ከሞት አያመልጥም።
ትክክል ብለሃል አለልን የላይኛው ጌታ
ለኛም እግዚአብሔር አለን
ትችላለህ ብሮ በአካል አገኝቸ በጋበዝኩህ ሁሌም የኔ ድንቅ ዩቱበር አራረብ ልዩ ድምፅ ልዩI would like to thank you so much I appreciate it
“እንደ ንስር መጥቀህ ብትወጣ፥ ቤትህም በከዋክብት መካከል ቢሆን፥ ከዚያ አወርድሃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር።”
- አብድዩ 1፥4
ከስው መደበቅ ይቻል ይሆናል ከለማቱ ጌታ አላህ የሚደበቅ ፍጥረታት ነገር የለም አመክም አመሽም
እውነተኛው ፍርድ እሩቅ አይደለም ምንም የሚደበቁበት ቦታ የለም ሁላችንም በፍርዱ ቀን ለፍርድ እንቆማለን ጊዜው አሁን ነው ንሰአገብተን ወደአምላካችን እግዚዬ ማህረን በፀሎት በጾም ወደፈጣሪ መለመን ይኖርብናል ይህ ሁሉ ሰው ሰራሸ ፈራሸ ነው አያሰደንቅም እሊና ያለው እዉነተኛው የዐለም ኑሮ የአምላክን ሕጉን አክብሮ ተጋግዞ ኖርን ማሰብ ይኖርብናል የሰው ልጅ በአሁኑ ባለንበት ዘመን ወደጥፋት እያመራ ነው።
ሐሳቡ በጣም ጡሩ ነው የአውሮኘላኑ ባለቤቶች ከባለሐብቶቹ የተቀበሉትን ገንዘብ የት ነው የሚያስቀምጡት መቼስ እነሱ ወደምድር ሲመጡ በምድር ላይ ያለ ሁሉ ይጠፋል
የእኔም ጥያቄ
አለም እዚህ ደርሳለች ኢትዬፅያ ዊያን በደንቆሮ ፖለቲከኞቻችን ሴራ ህዝብ እና አገር መከራችን በዝቶ ተሰቃየን!!!!!
ሰሞነኛ ድንቅ የኒባብ ዘዴ
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ እንዳውም ቀረባችሁ በመሬት ለሰራሀው ሀጢያት ከፍብለህ ለማምለጥ አትችልም እንዳውም ሞትህን ያፈጥነዋል
ፕሌኗ በፀሀይ ተደገፈች ፀሀይ ደግሞ የጌታ ኢየሱስ የእጅ ስራ ነች _ስለዚህ መዳን የሚቻለው የትኛውን በመደገፍ ነው?🤔
ምንም ቢያደርጉ ከፈጣሪ አያመልጡ ይደፋቸዋል
ምንነበር እደዝህ ለነፍሳችን ብንጨነቅ
ሁሉም ከሞት ማምለጥ አይችልም
ሰሞነኞች አልተቻላችሁም ❤❤❤
"ለድሃዎች ቅርብ ነው" የሚባለው እግ/ር (ኣላህ) ምን የሰራልን ይሆን?
አላህ ወይም እግዝአብሔርን ተስፋ አድርገን ከኖርን በሰማይ ላይ ካሚበሩት በተአምር እኛ እንተርፋለን አትጠራጠር
@@melkamubogale2555 ስርዓት ያዙ አላህ ከእግዚአብሔር ቦሓላ የመጣ የመሀመድ ፈጠራ ነው
አላህ ምንም ማድረግ አይችልም
@@zeusapollo6787 እውነት እንነጋገር ከተባለ እግ/ር ይሁን ኣላህ ከሰው እውቀት የመነጩ ፈጠራ እንጂ ሁለቱም እውነት ኣይደሉም(ኣማርኛ ግን ታባበሩኝ)።
@@zeusapollo6787 ሆንክ K.L ተብዬው ምትዘባርቁት ነገር እየገባኝ አይደለም።አላህ በሙስሊሞች አጠራር ነው እግዝአብሔር ደሞ በኛ በክርስትያኖች አጠራር ፈጣሪያችን እንደ ማለት ነው! ይህ ካልገባችሁ እናንተ እትዮጵያውያን አይደላችሁም በቃ አማርኛ ተባበሩኝ ምናምን አትበል ሳውዬው! ነው ወይስ KlGB ዎች ናችሁ? እንደ እረ ግራ አታጋቡን ጎበዝ
@@k.l5763 አላህ 👉allha 👉the god👈
በመካ ካሀባ የምመለክ ከ365 ጣኦታት የጨረቃ ጣኦት ድንጋይ አምላክ ነው የአላህ ሴት ልጆች አል ኡዛ በናት ይባላሉ
እግዚአብሔር የአብርሃም የይስሐቅም የያይቆብ አምላክ እውነተኛ 🙏GOD🙏 ይባላል
አትዘባርቅ
አላህ the god ጣኦት እውነተኛ እግዚአብሔር 🙏 GOD🙏 በፍፁም አይገናኙም
ሠካራም አህያ ገደል ግባ🤮
እግዚአብሔር
Enyami Yaa Fiscisi tamar naannii
the rich man is allows above the poor man.
This is unbelievable !!
Good eko newu
እርስዎ ምን ያህል ብለን ዶላሮች ይኖሮት ይሆን ኮመንት ?
በነፃ ቢሉኝ እራሱ አልሰቀልም ሆ
የእነ መቆያ የናዝረቱ ኢየሱሲ ይባላል።
good job
Unkan eyes midiree na saamayiin kaa Alaa atamalixem
የላይኛው አምልክ የፍጥርን አያቀላፋም ከዚህም አናስበም
From wher it found the input for the bar&restirant?
Egizabiger yelebet tibeb mechereshaw black hole new ,
አውሮፕላኑም በረራ ላይ እንዳለ በሚሳኤል ይቀጠቀጣል። ማን ሙቶ ማን ይቀራል!
ከምግብ አቅርቦት ጋር በተገናኘ ያለው ችግር እንዴት ይሆናል??????
ሆዳም , የ ድሀ ጥያቄ
ኣፖካሊፕሶ መቼ ነው ኣርማጌዶን የሆነው? ቀባጣሪው
ይኸ ሳይንሳዊ Fiction ወይም ፈጠራ ነው እንጂ አይሮፕላኑ አልተሰራም፣ ምናልባት ወደፊት ይሰራ ይሆናል፣ ለዜናው እናመሰግናለን !!
migermew
kedmew enesu nachew mitefut
ቦላላ
ድምፅ የለውም🙂
እኛስ መክፈል ማንቺልስ የት እንሆድ
ለነሱ ሰው ሲያስብላቸው ለእኛ ደግሞ በአምሳሉ የፈጠረን እግዚአብሔር አለልን ልጆቹን አይተወንም
@@youtubered3554 አሜን አሜን
'' በእርሱ የሚያምን አያፍርም '' ይላል ቃሉ
ድምጽ
Ye science zegheba eyaqerebach-hu sale, ye sheikh Alahmudin-n photo maqrebh min ybalal ? Bezih ghuday alubet ? Kalhone, like Enna subscribe endiadergu ?
Ye science zegheba eyaqerebach-hu sale, ye sheikh Alahmudin-n photo maqrebh min ybalal ? Bezih ghuday alubet ? Kalhone, like Enna subscribe endiadergu ? Yam bihon balebetu sayfeqd mastawoqia madreg behgh yasteyqal ! !
Aya kenak kedrasa yetam betahuan atmlatam la sw truo beysabaw endazam belschnkachaw ya SW dam gena bezw yesamanala 🤣🤣🤣
Shame on you......
Ere yih hizb ayasazinacihum....
Do yr home work 1st, it is CGI....lengeru "dedeb" ayibalim enji bibal noro.....