ለማመን ከብዶኛል ሳምሰንግ እንደዚህ መሆኑን አላውቅም ነበር Abel Birhanu
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ Развлечения
ቀኑን ሙሉ ሲቀልዱብን ከሚውሉ አብዛኛው የሀገራችን የቲቪ ቻናሎች ይልቅ በአንተ የ 12 ደቂቃ ቪዲዮ ብዙ እንማራለን በብዙ መዝናናትን እናተርፋለን።
Big respect bro 🙌🙌
በጣም
I agree 100%አቤላ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ
ዋው አቤሎ እኔ ይሄን ተአምር አላውቅም ነበር የማላወቅወን እንዳውቅ ስላደረከኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው።አቤሎ በርታልን ጠንክር
Ante 1 gna youtuber neh ❤
አቤልዬ አንድ ሰምሲንግ አምጣልኝ ስወድክ በወይንዬ ኢዤካለው
Lenem
😂😂😂ለእኔም ጭምር
አቤት..አቤት ..አቤት ...መቼ ነዉ ሀገሬ ኢትዮጵያ .ከዘር ቆጠራ ወጥታ ወደዚህ እድገት የምትመጣዉ ›››በጣም ነዉ የሚያስቀናዉ በጣም ነዉ የደነቀኝ፡..!!
ዋዉ የሚገርም ነው ብዙ የማናቃቸውን ነገሮችን ስላሳወቅከን እናመሰግናለን ልክ ሌሎች እንዳሉት ስለአፍሪካም አንድሁት ታሪኮችን በተለይ በቴክኖሐጅው አስተዋውቀን አቤሎ
በ Samsung ስልክ ያየ😊
አርባን ፕላነር ነበርኩና ለትምህርት ፐርፔዝ በሌላ ቪዲዮ አይቼው ነበር የአንተን አይነት አቀራረብ አልነበረም የነበረው ፤ በጣም አመሠግናለሁ ደስ የሚል አቀራረብ ነው። አንተ ስትይዘው በጣም ይደላል።
Wow አቤላ ድንቅ ፕሮግራም በጣም እናመሰግናለን ሚገርምህ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርታልኝ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
አንተ ተአምር ነገሮችን ማወቅህ ብቻ ሳይሆን ለማሣወቅ የምታደርገውም ጥረት ያሥመሠግናል ተባረክ
ሁሌም ስብስክራይብ ባረግህ አይሰለቸኝም አተን ይገባካል የወይና ልጅ
በጣም እናመሰግናለን አቤላ 🙏
አቤሎ በወይንዬ ይሁንብህ አንድ ሳምሰንግ አምጣልኝ እባክህ ❤❤❤ ስወድህ 15 ደቂቃ ካንተ ስንት ነገር እንማራለን በርታ
አፍሪካ ያላትን እምቅ ሀብት ደግሞ አፍሪካ ሄደህ ብታሳየን። ጥሩ ነበር ሙሉ አፍሪካን ዙር እና ስምህን አስከብር በእግጠኝነት አስር ሚሊዮን ሰብስክራይብ እንደውም ከዚያ በላይ ሊኖርህ ይችላል
አንተ ደሞ አፍሪካ ምን አለ ድንቁር ነው እንጂ
@@realsigama-p2u ጨልለሀል ልበል
@@timeupp49 ምን ቴክኖሎጂ አለ ኢትዮጵያ
@mylov
e12505
ተደፍኖብሃል 😢
@@timeupp49😂
ስለምታሳየው ነገር በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉
አቤላ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነክ እኔም እንዳንተ መሆን ነው ምፈልገው በርታ ወንድሜ
አቤዬል ሰላም ለአንተ ይሁን ሰለ ኩባ ሀቨና በተለይ በደርግ ዘመን የወታደር ልጆች የተማሩበትን አሰጎብኝን
በጣም የሚገርም ዘመናዊ ስፍራ ነው ግን አገራችን እንደዚህ የማንሆንበት ምንም ነገር የለም ነበር አዎሮፓዊያን እኛን የሚያባሉን እነሱ የት ደርሰዋል
😢😢😢
10 ሺ ላይክ ላንተ ቢያንስህ ነው በጣም ብዙ ነገሮችን አሳይተከናል ሀይማኖታዊ እንዲሁም አለማዊ የማናቀውን ስለምታሳውቀን ምርጫዬ እኔ ሁሌም አንተ ነክ
ኧረ አቤላ አንድ ነገር ረሳ በደቡብ ኮሪያ፦
47 sth like that ኮሪያ ዘመቻ ወታደሮች ሀወልታቸዉ አሣየን...pleas
춘천시
እሺ እንጠብቃለን።
ወይጉድ ተባረክ አቤል ብዙ ነገር አሳወከን❤❤
እናመሰግናለን አቤሎ፣እኔም አላቅም ነበረ እንደዚህ መኾኑን።
Ena bziw benkakaw ejh esti sle iPhone tinsh video atesralnm🥰btw abela berta gobez
ኣንድ ቀን እኛም ሃገር 🙏
Abichu saymot endatasibew
ሡብሀንአላሕ አጂብ🎉🎉
Thank you Abello❤
Thanks very much Abela, u give us a great insight. A lot 2 learn!!!
Great boy!!! Your shows motivate our visionary youth. It is interesting to get a youth like you when many of the country's youth are wasting their time fighting for mercenary political organizations, watching useless movies, etc.
ohhh Abel … Thank you !
ራሷን የቻለች ሀገር ናት ማለት ነዋ!
10k Like እናስገባው ወዳጆቼ 🤗
Very developed
WOOOOOW SNMSUNG ❤❤❤
Thank you abela
Wow that's insane thanks for the tour it is awesome .
Nice Work Abel
My No.1 RUclipsr
አረ ከበድ ነው ወውውውውውውው ግሩም ነው ይህን ፀወ ለእትዮ ታመኛው
Im so grateful 🙏 for going to my recommendation country 😊 but I was wishing you'll see some kpop music or kpop singers since it's idols country 😔 and some kdrama actors. We need pt2 pls pls 🙏
Big respect for you 💕😘😘 bro ግን ካንተ ጋር ብንሰራ በእናትህ
Anilel be ewnt ante tlyaleh
Antem very semart RUclipsr👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ምኞትህን የምትኖር ይመስለኛል በጣም ታድለሀል 🥰🥰🥰🥰
አቤሎ በጣም እናመሰግናለን ።
Very nice! Thanks!!
Abela..Enameseginalen. beneka ejih..Toyotam Japan wust smart city lemegenbat designun kasaweke rejim gizey honew.. Min lay endederese ina min endemimesil awugan..Berta
ቆንጆ ነው ሀገራችንን ብታሳየን ቆንጆ ነው
አቤል ልዩ መረጃ ንው ምትሰጠን tnx በጣም 🙏
አሪፍ ወንድም በርታ
ጎበዝ 🎉
እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን
amazing one bero
ትማቸኛላህ ምታቀርበዉ ነገር በሙሉ አንዳኛ
እንገንጠል ❤እንዳይሉ😂😂😂😂
Abelo how i love you, you've no idea keep uploading man 🔥🔥🔥
Wow Abelo I like it
While it is good, it would be great if you could explain how it was founded and who founded it
ዋው መሸአላህ
Welcome ❤❤❤❤
የሚገርም መረጃ ነው አቤላ በርታ ብራ
Wowowo❤
እናመሰግናለን አቤል❤
አቤሎ ትመቸኛለክ ትለያለክ❤😊
ሰለ ሳምስ ግ ኢሄን አክል ካሰያኸን ስለ አፕልም ብትነግረን ያለውቅነውን ስለ ምታሳውቀን እነመሰግናለን የወይኗ ልጅ
ድንቅ ነው ።
አቤሎ?እደዚህ ከዘረኝነት የፀዳች ኢትዮጵያ ለወጣቶች በቂ ሰራ ያላት ለዜጎቿ የምታሰብ ኢትዮጵያ አትመኝም?ጉብኝትህ እደዚህ በጎ በጎ ልምዶችን ብንኮርጅ ለወጣቱ የሥራ ባህል የሚያወርሰው መሪ ፈጣሪ ይስጠን!!
አቤላ..እረ መቼ ነው የአሜሪካ ከተሞችን በተለይ ኒውዮርክን ምታስጎበኘን.. at least New year ላይ እንጥብቃለን..ስለድንቅ ፕሮግራሞችህና የሚያስደምም አቀራረብህ ግን እናመሰግናለን! የሚያዋጣ ከሆነ ወደ ቲቪ ፕሮግራም ይደግ ብለናል..
Wawu abelo i like it
Abel so Nice
Hi selam Abel selamnk buzu negr tamirlw
Abel Galatoomi.
አመሰግናለሁ።
Abelo keep it up
ዋው ገራሚ ነው የምር
Samsung always big🔥
Wow it’s amazing 😮😮
እናመሰግናለን
Thank you 🙏
WOOOOOOQW, It's amazing company.
አሰግናለው
Wellahei gobez nh jgna
አቦ ምርጥ ልጅ ሁሌም ስለ ጦርነት ለሚያወሩት ይድረሳቸው
ገራሚነው አቤሎ
Thank you ❤
😂😂😂ሳምሰንግ ሁሉገብ መሆኑን ያወቅኩት ገና አሁንነው
እኔም ሞባይል ብቻ ይመስለኝ ነበር
Lala like kale aregelehakew really
This is brilliant Abel, much better than SEBER ZENA, we prefer this kinda of report to educate ourselves. Thank you so much!
All Their products are nice
Samsange love❤❤❤❤
Mersi😊
ሠላም አቤሎ ኧረ ሠላም በልልኝ የሳምሰግ ወዳጅ ነኝ ሌላ ስልክ ይዠ አላወቅም ❤❤❤❤
I lov sumsung
ክክ በሳሚሲግ ስልኬ ሳምሲነግ ከተማ ኣየሁ😊
Just wow lela min yibalal hagere endezi satadg yemitsat ken yimeta yihon?
arif sra bro
Thank you
Waw bro
እንኳን ከጦቢያ ወሬ ወጣህ good job!!
Yeah, as Ethiopian, I am glad to be a scholar student in South Korea.
what're u studying?
አቤሎዬ በርታልኝ❤
we had a new update about undiscovered North Korea wonderful
1st abelo 😊😊😊
That was Amazing.