Semonigna ሰሞንኛ
Semonigna ሰሞንኛ
  • Видео 1 459
  • Просмотров 33 855 824

Видео

በኢትዮጵያ የፈነዳው የራይድ አብዮት ከመኪኖቹ ጀርባ | Semonigna
Просмотров 4,2 тыс.4 часа назад
Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw
ኢትዮጵያ ለሱዳን ቀውስ መፍቻ ቁልፍ ሆነች Surprise የዲፕሎማሲ ስኬት | Semonigna
Просмотров 20 тыс.16 часов назад
Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw
ኢትዮጵያ ላይ ጦር ያወጁት ባለሀበት እራሳቸው ላይ ጦርነት ተከፈተ | Semonigna
Просмотров 18 тыс.21 час назад
Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw
ተኳሹ ታወቀ!የትራንፕን ጆሮ የቀደደችው ጥይት | Semonigna
Просмотров 20 тыс.14 дней назад
ተኳሹ ታወቀ!የትራንፕን ጆሮ የቀደደችው ጥይት | Semonigna
የሰሞንኛ የአርብ ምሽት መረጃዎች ሩሲያ | እስራኤል | ሶማሌላንድ | አሜሪካ | Semonigna
Просмотров 14 тыс.14 дней назад
የሰሞንኛ የአርብ ምሽት መረጃዎች ሩሲያ | እስራኤል | ሶማሌላንድ | አሜሪካ | Semonigna
አነጋጋሪዋ የሼሁ እጅግ ቅንጡ መኪና ሮልስ ሮይስ | ከ7 አመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው! | Semonigna
Просмотров 20 тыс.14 дней назад
አነጋጋሪዋ የሼሁ እጅግ ቅንጡ መኪና ሮልስ ሮይስ | ከ7 አመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው! | Semonigna
ስልጣን እንደ ውርስ ለልጃቸው ስልጣን ለማስረከብ እየተዘጋጁ ያሉ ሶስት አገራት | Semonigna
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
ስልጣን እንደ ውርስ ለልጃቸው ስልጣን ለማስረከብ እየተዘጋጁ ያሉ ሶስት አገራት | Semonigna
ጅቡቲ እና ሶማሌላንድ ጦር ሊማዘዙ ነው የኢትዮጵያ ወደብ ስምምነት ሌላ መዘዝ አመጣ! | Semonigna
Просмотров 20 тыс.14 дней назад
ጅቡቲ እና ሶማሌላንድ ጦር ሊማዘዙ ነው የኢትዮጵያ ወደብ ስምምነት ሌላ መዘዝ አመጣ! | Semonigna
አነጋጋሪው እራሱን ያጠፋው ሮቦትኮሪያውያንን ለምን አስለቀሰ? | Semonigna
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
አነጋጋሪው እራሱን ያጠፋው ሮቦትኮሪያውያንን ለምን አስለቀሰ? | Semonigna
ፕሬዝዳንት ሩቶ ነውጡ መሀል ተገኙ እስራኤል 3ተኛ ምእራፍ የጦር ዘመቻ ከፈተች | Semonigna
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
ፕሬዝዳንት ሩቶ ነውጡ መሀል ተገኙ እስራኤል 3ተኛ ምእራፍ የጦር ዘመቻ ከፈተች | Semonigna
ሀማስ እንኳን ሊጠፋ ይበልጥ ተጠናክሯል! የ8 ወሩ ሃማስን የማጥፋት ዘመቻው እውነታ! | Semonigna
Просмотров 12 тыс.21 день назад
ሀማስ እንኳን ሊጠፋ ይበልጥ ተጠናክሯል! የ8 ወሩ ሃማስን የማጥፋት ዘመቻው እውነታ! | Semonigna
200 ሚሳኤል ወደ እስራኤል ተተኮሰ | የእስራኤል ታንኮቹ ነደዱ | የፑቲን አደገኛ ውሳኔ | Semonigna
Просмотров 8 тыс.21 день назад
200 ሚሳኤል ወደ እስራኤል ተተኮሰ | የእስራኤል ታንኮቹ ነደዱ | የፑቲን አደገኛ ውሳኔ | Semonigna
የሩስያ ጦር አስደማሚ ለውጥ ስሙን እያደሰ ነው | Semonigna
Просмотров 23 тыс.21 день назад
የሩስያ ጦር አስደማሚ ለውጥ ስሙን እያደሰ ነው | Semonigna
ሚሼል ኦባማ የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ልትሆን ነው! | Semonigna
Просмотров 12 тыс.21 день назад
ሚሼል ኦባማ የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ልትሆን ነው! | Semonigna
የዩክሬን የሚሳኤል ክምችት በአንድ ምሽት ወደመ የሩስያ ወታደሮች በምድር ስር መተላለፊያ አስገራሚው ቴክኒክ | Semonigna
Просмотров 20 тыс.21 день назад
የዩክሬን የሚሳኤል ክምችት በአንድ ምሽት ወደመ የሩስያ ወታደሮች በምድር ስር መተላለፊያ አስገራሚው ቴክኒክ | Semonigna
የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የምታስታርቀው ወደብ ሶማሊያ ለኢትዮጵያ ያሰበቻት ወደብ | Semonigna
Просмотров 22 тыс.21 день назад
የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የምታስታርቀው ወደብ ሶማሊያ ለኢትዮጵያ ያሰበቻት ወደብ | Semonigna
ምስራቅ አፍሪካን ለመውረር የተደራጀው ጦር የ6 አገራት ዜጎች የተሰባሰቡበት ነውጠኛ | Semonigna
Просмотров 12 тыс.21 день назад
ምስራቅ አፍሪካን ለመውረር የተደራጀው ጦር የ6 አገራት ዜጎች የተሰባሰቡበት ነውጠኛ | Semonigna
በሺዎች አውዳሚ ቦምቦች በእስራኤል እጅ ገቡ ኔቶ በእስያ ቅርጫፉን እያስፋፋ ነው | Semonigna
Просмотров 8 тыс.21 день назад
በሺዎች አውዳሚ ቦምቦች በእስራኤል እጅ ገቡ ኔቶ በእስያ ቅርጫፉን እያስፋፋ ነው | Semonigna

Комментарии

  • @GezahegnSheweken-mo6gq
    @GezahegnSheweken-mo6gq Час назад

    ምን ዋጋ አለው ባይናችን ከማየት በጆሮ ከመስማት አልፎ ብዙዎች በረሀብ ሲሞቱ ለምግብነት አልዋለ

  • @user-mg1di4pz7g
    @user-mg1di4pz7g 2 часа назад

    እረ ማስተራ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 часа назад

    ሰሞነኞች! የዛሬዉ ሁሉም ዘገባችኹ ማራኪ ነዉ።በተለይ የባህር ኀይልን የተመለከተው ደግሞ ልዩ ነዉ።ምክንያቱም ከረጆም ጊዜ ተሞክሯችን የተረዳነዉ በራሻ የሚሠለጥኑ የትኛዉም አይነት ሙያ ላይ የተሠማሩ ሰዎቻችን አገራቸዉን ከልብ የሚወዱ የተትኛውም ብሔር ተወላጅ ቢሆኑ በኢትዮጵያዊነታቸዉ ብቻ አጥብቀዉ የሚያምኑና የሚሠሩ አንደሆነ ነው እያየን ያለነው።ለዚህም መንግሥታችን ለሠራዊቱ ከፍተኛ ስልጠና ሩስያን መምረጡ እጅግ ሊያስመሠግነዉ ይገባል።እናንተም ስላሠማችኹን ወሬ ተባረኩ!!

  • @Bona-nl3de
    @Bona-nl3de 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 9 часов назад

    ለምንድነው ዜናውን የምትደጋግሙት ያሰለቻል

  • @YameneSir
    @YameneSir 12 часов назад

    የአሜሪካ ኮንግረስ የአይሁድ ጥርቅም ነው የፍልስጤም ህፃናት ገዳያቸው ኡሜሪካ ናት ሞት ለአይሁዶች

  • @نوافالزايدي
    @نوافالزايدي 12 часов назад

    🎉

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan 18 часов назад

    ሙናፊቅ

  • @A_minutes101
    @A_minutes101 18 часов назад

    800 KM 🤨🤨🤨 how?

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 18 часов назад

    ኢትዮጵያ ጠንካራ ወታደራዊ መከላከያ ሊኖራት እንደሚገባ አያጠራጥርም። ጂኦግራፊያዊ አቀማመጦች፣ አጎራባች አገሮች ተከታታይ ግጭቶች ወዘተ ሀገሪቱ ወታደሯን እንድታዘምን ያስገድዳታል። ሕግ አልባ ዓለም ሁሉ የተለመደ ሆነ። ስለዚህ እነዚህን እውነታዎች ችላ ማለት ሞኝነት ነው። ኢትዮጵያ ጠንካራ ወታደራዊ መከላከያ ሊኖራት እንደሚገባ አያጠራጥርም። ዩክሬንን ያላዩ.......

  • @Habesha1720
    @Habesha1720 19 часов назад

    የበሀሩ ጉዳይ ይገርማል በየትኛው በሀር ለመሰማራት ነው አለን እንደ በሀር 😮

  • @UGg-ph9so
    @UGg-ph9so 19 часов назад

    ድል ለሀማስ❤❤

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 19 часов назад

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @user-yx8zs7uh7g
    @user-yx8zs7uh7g 20 часов назад

    ኢመራት አላህ ብትትንሺን ያዉጣዉ አረመኔወችከሀድ

  • @umasam6820
    @umasam6820 20 часов назад

    Dill letebedelut ena letegefut Filistinoche ❤❤❤

  • @simaleetube2046
    @simaleetube2046 21 час назад

    ልዩ አቅራቢ❤❤❤ አቦ ትችላለ ይመችክ

  • @AbdurehmanAhmed-hq5ew
    @AbdurehmanAhmed-hq5ew 21 час назад

    ድል ለፍልሰጤም

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 21 час назад

    አሰላሙአለይኩም ሰላም ጤናይስጥልኝ ሰሞነኛ እናመሰግናለንድል ለሃማስ💪💪💪💪💪💪☝☝☝☝☝☝☝🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kq2jl6xk9l
    @user-kq2jl6xk9l 21 час назад

    የኢራኑ ሃይማኖት መሪ በፍልሰጤም ህዝብ የሚነግድ ወንበዴ ቆሻሻ ነው የፍልሰጤም ህዝብ ቤት የለውም ከተማው መንገዱ ፋብሪካው ወድሞ ከዚህ ወዲያ ምን እንዲሆኑ ፈልጎ ነው ቱ ቆሻሻ ቦቅቧቃ ወንድ ከሆነ ለምን እስራኤልን አይገጥምም በፍልስጤም ህዝብ ከመነገድ እርዳታ እንኳ ያላቀረበ አጭበርባሪ መሃይም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 21 час назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalajote2864
    @chalajote2864 22 часа назад

    ወኔ ያሸንፋል ።

  • @user-kh6xj1xt9n
    @user-kh6xj1xt9n 22 часа назад

    ልዩ አቀራረብ

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 23 часа назад

    ቅጀት የሆነ መረጃ ነው ምናይነት ሰው መረጃ እደሚሰጥህ አልገባኝም ነው ሙስሊሞችን ለማስደሰት ፈጥረህ የምትሰራው የነው የሚመስለው ነጭ ውሸት

  • @HassenYes-to1ee
    @HassenYes-to1ee День назад

    ቀዳዳ ድሮም የኢትዮጵያ ሠው ማጨብጨብ ይወዳል ወገኖቻችን በመሬት መንሸራተት ሲያልቁአትርዱና ውጭ ሂዳችሁ አዋጉ ጭንቅላታችሁአይሠራም

  • @user-nl9bx9dc7l
    @user-nl9bx9dc7l День назад

    I love Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl9bx9dc7l
    @user-nl9bx9dc7l День назад

    I love Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZxsDs-j2y
    @ZxsDs-j2y День назад

    ❤❤❤❤❤❤ማሰተር አብነት አላህ ይጠብቅህ ረጅም እጅሜና ጤናይሰጥልኝ ቀጥተኛውንም መገድ ይምራህ ሙቸነው እምወድህ ይለያል እምልህ በምክንዪትነው😊

  • @user-cm2qy2zp7s
    @user-cm2qy2zp7s День назад

    ❤❤❤❤ ETHIOPIA ❤❤❤❤❤❤❤ETHIOPIA ❤❤❤

  • @naser884
    @naser884 День назад

    ፈላሻ ነው ወታደሩ የእስራኤል ወታደር ነው የሁዳ እንጂ የአትዮጰያ አይደለም አስተካከሉት

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 День назад

    ማለቂያ የለሌ ውሸት እየፈጠርክ ትዋሻለህ። ምን አይነት ውሻ ነህ ባክህ?

  • @KiflomGebergewergis
    @KiflomGebergewergis День назад

    መንአለብት ትራክተር በሆኑ ምንያህል ባረስኳቸው አቡቹየ

  • @user-ni2wm7ii5z
    @user-ni2wm7ii5z День назад

    ድል ለፍልስጤም ሞት ለአይሁዳዉያንና ለፀረ ኢስላም በሙሉ ይሁን

  • @sumeyahabib2010
    @sumeyahabib2010 День назад

    ይህ ባንዳ የወራሪዋ እስራእል ቅጥረኛ ይገደላል እንሻአላህ

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 День назад

    በቃ ለኢትዮጵያ ወታደሮች ገበያ ጎረፈላቸው። ቀጣይ ፑቲን ከአቢቹ በውሰት ይወስዳቸዋል። ለነገሩ የኢትዮጵያ ወታደሮ የአፍሪካ ቺቺኒያ ናቸው።

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan День назад

    Yemigerm new:yehegerachim mushira somaliland atinekam.

  • @AaasssAaasss-wy7sy
    @AaasssAaasss-wy7sy День назад

    ኪምጀግና❤❤❤😮😮😮

  • @EliasElto
    @EliasElto День назад

    Israel hulem andi sew bicha new mimotew?

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 День назад

    ምስጋና ይግባና?😂

  • @LjiMame___7
    @LjiMame___7 День назад

    ኔታኒያሆ በቃ ጨለለ አንድ ስደተኛ ለስራ የሄደን ወታደር ነው ብሎ ሌላ ፖለቲካ ይደሰኩራል 😂😂😂😂

  • @saeedhashim2285
    @saeedhashim2285 День назад

    በኢትዮጵያዊነቴ ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ጀግና ተብዬው አንገቴን የደፋሁበት ቀን ።

  • @wr11799
    @wr11799 День назад

    ታድያ ቁጭ ብሎ ቴረሪስትን ይጠብቅ እንዴ ምንድን ነው የምትሉት። ሀማስማለት እኮ አመፅ ከሚለው የመጣ ነው። ወይ ታሪክ አታውቁ ወይ አፍችሁን አትዘጉ እናንተም የአረብ ገረዶች አታፍሩም ስትሳደቡ?

    • @AliAli890-mu6mk
      @AliAli890-mu6mk День назад

      ንገራቸው እነዚ የዓረብ ባሪያ

  • @manuelysema4848
    @manuelysema4848 День назад

    ትውልደ ኢቲዮጲያዊ አይደለም

  • @YetuSiyu
    @YetuSiyu День назад

    Ehe barya memotu ayker qoshasha barya

  • @YetuSiyu
    @YetuSiyu День назад

    Ehe wisha

  • @AbdullahAleyLoveAllah
    @AbdullahAleyLoveAllah День назад

    ቅጥረኛ ሁላ

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 День назад

    Semonigna is antisemitic!!! Israel shall win!!! Hard time to Semonigna!

  • @user-sm8km5bj3y
    @user-sm8km5bj3y День назад

    👍

  • @zeyunnuredin836
    @zeyunnuredin836 День назад

    Palestine 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh День назад

    እረ ተፋቱን እስራኤላዊነን ብለዋል ኢትዮጵያን አታነካኩ ከቆሻሻ ሰይጣኖች