አነጋጋሪው እራሱን ያጠፋው ሮቦትኮሪያውያንን ለምን አስለቀሰ? | Semonigna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 16

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 3 месяца назад +2

    ኣሟሟቱ ብምስቱ ተከድቶ ተበሳጭቶ ነዉ ይላሉ ኮርያዉያን

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 3 месяца назад +1

    በኛ ሐገር የሠው መብቶች ገደል ገብተዋል በዛ ሐገር ግን ለሮቦት መብት ይከራከራል

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha 3 месяца назад

    ከሚሞተው የሚገለው ይሻላል እሱመረጠን

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 3 месяца назад +1

    የሙስና ገንዘብ በልቶ ነው።እራሱን ማጥፋት ሳይሆን ከመቆጣጠሪ ውጭ ሆኖ ወድቆ ተሰባብሮል ምባለው

    • @kshuohffhj8420
      @kshuohffhj8420 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂እረበሳቅቅ የምርሽነዉእኮ ደሮስሌባምን እድልአለዉ ከሞትዉጭ😅😅ሲሮጥመሆንአለብት የወደቀዉ😂😂

  • @fikirutarekegn4536
    @fikirutarekegn4536 3 месяца назад

    ነብሱን በገነት የኑርልን! ሰው ይቀልዳልኮ ሰው እንደ ቅጠል በምረግፍበት አፍሪካና መካካለኛ እስያ ሀገራችንን ጨምሮ ምን ይባል?

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 3 месяца назад

    ምነው ጥቁር ሆኜ ባልፈጠር ይሻለኝ ነበር😢😢😢😢

  • @Chlenjertizazu
    @Chlenjertizazu 3 месяца назад

    ሠው በቁም የሚቃጠልበት ነፍሠ ጡር ሆድዋ በሚቀደድበት ሀገር እየኖርክ ለሆድህ ስትል ያልበላህን ታካለህ

  • @EndrisademMohamed
    @EndrisademMohamed 3 месяца назад

    ችግሩን የሚፈታ ጠፍቶ ነው?

  • @wakobizu5213
    @wakobizu5213 3 месяца назад

    ድሮስ የመንግስት ሰራተኛ ሆኖ እራሱን ላያጠፋ ነው 😁

  • @rahanarahana1077
    @rahanarahana1077 3 месяца назад

    እኔ የማውቀውን አንድ ሚስጥር ልንገራችሁ ይመስለኛል የሰው ልጅ አካል ሲጨመርበት በኬሚካል ተቀላቅለው የሮቦትም ማንም ጭንቅላት እንደ ሰው ልጅ የማሰብ አቅም አለው በቴክኖሎጂ ተራቆተ ማንዱ በደምብ ብዬ ይሰራል ይመስለኛ ብዙዎቹ ማያቁት ሚስጥር ይሄንን ነው ሮቦት ብቻ እውነት ቆሞ የድን ይመስላቸው የሰው ልጅ ጭንቅላት ወይንም ሊሞሪ ይገጠም😂😂😂😂😂😂 ይመስለኛል ብዙ እርግጠኛ አይደለሁም መቶ ፐርሰንት

  • @BA.Hossam1235
    @BA.Hossam1235 3 месяца назад

    😮😂😂😂

  • @arexbest3813
    @arexbest3813 3 месяца назад

    😅😅😅😅😅

  • @MulatuDaneli
    @MulatuDaneli 3 месяца назад

    አዉን ቃልድ ጀመራቹ 😂😂😂😂

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 3 месяца назад

    አሁን ይሄንን ዜና ምን ትሉታላችሁ?

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂