ኢትዮጵያ ላይ ጦር ያወጁት ባለሀበት እራሳቸው ላይ ጦርነት ተከፈተ | Semonigna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Follow us on Facebook bit.ly/3qQnQkw

Комментарии • 19

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 3 месяца назад

    የግብፅን ውዝግብ የጨመረልን የእግዚአብሔር እጅና ፍርድ ይጨምር ዘንድ አሜን አላለሁ ፈጣሪያችንን አመሠግናለሁ። 🙏🙏🙏🙏

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 3 месяца назад

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 месяца назад +1

    የመንገድ አደራ ልጌታ ሱጡ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ነው አሁንም ጌታ ትልቅ ነው
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው❤❤❤❤

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 3 месяца назад +2

    ድል ለሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🐅🐅✊👉ሽፍንት ለጥለት

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 месяца назад +2

    السدسدنا الأرض أرضنا المياه ميا هنا الأموال اموالنا سد النهضة النهضة 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜

  • @kayredinsulito1144
    @kayredinsulito1144 3 месяца назад

    Thank you samonigna

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 3 месяца назад +1

    ሠጠም አልሠጠም የግብጽ ባለሀብት። ግድቡ ተጀመረ አለቀ አለቀ አለቀ ። መጨቃጨቅ አያስፈልግም የሠራነዉ በራሳችን በህዝባችን ነዉ አለቀ አለቀ

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 3 месяца назад +1

    ገደል ይግባ። አባይን በጋራ መጠቀም ካልፈለጉ ገደል ይግቡ።

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa 3 месяца назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 3 месяца назад

    ሸንፈት ለብልፅግና ይሁን ድለ ለፍኖ ሺመልስ አብዲሳ ይኸ ክላሽ ጥርሱን በፔንሳ ነው እምናወጣው

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 2 месяца назад

    Amlak yimesgen! Diros Ethiopian yeneka aynorewum bereka!

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 3 месяца назад +1

    10/08/2016 - 12/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 месяца назад

    Abbas m Sharaky

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 3 месяца назад

    "Ethiopian atnku" Teddy Afro

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 месяца назад

    إثيوبيا ملوك ملوك إثيوبيا هبة النيييييل سد سد الإثيوبي الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💜💜💜💜💜

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 3 месяца назад +1

    200 ሚሊዮን ዶላር ማለት እኮ የግድቡ ግንባታ እሱ ነው ባብዛኛው የሸፈነው አትለኝም

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 3 месяца назад

      90 percent malet eko new aregaagaaw belew anbaabiwun zenawun agaanenew

    • @woldefantu75
      @woldefantu75 3 месяца назад

      @@Anjelo236 ኧረ ይኼ ሁለተኛ ነው ሲያነብ