ሩስያ እና ቻይና የተጣመሩበት የሃገራችን ተዓምረኛው ፕሮጀክት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 73

  • @SeifuBekele-r2m
    @SeifuBekele-r2m 4 месяца назад

    አቀራረብህ በጣም ምርጥ ነው፡፡ በርታ! እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልህ!

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 6 месяцев назад +18

    የማንም ምቀኛ እዉቅና ሰጠ አልሰጠ አመነ አላመነ የሀገራችን ኢትዮጵያ የመመንደግ የህዝባችን ኑሮ ወደተሻለ የኑሮ ደረጃ መለወጡ አይቀሬ ሀቅ ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @yishakzeki4576
      @yishakzeki4576 6 месяцев назад

      Allhe yedrslen ke roro wede habet Let go Ethiopia ✨👌😎

  • @samrywossa6049
    @samrywossa6049 4 месяца назад +1

    ቸር ያሰማን!!!

  • @AbiduShefasuraje
    @AbiduShefasuraje 4 месяца назад +1

    ማነው እንደኔ በደስታ እንባ ያመጠው ሁሌም እኔ ያነቴ ኢትዮጵያ ወደፍት❤❤❤

  • @AtinkutBantigegn
    @AtinkutBantigegn 5 месяцев назад +1

    በጣም ደሥ የሚል ዜና ለኢትዮጵያ ሐገሬ ተሠማ❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 6 месяцев назад +7

    እናመሰግናለን በርቱ!!!

  • @SolomonTadesse-y1l
    @SolomonTadesse-y1l 5 месяцев назад +1

    መልካም መመኘት ጥሩ ቢሆንም ፍጹም አደረጎ መወሰድ --------ነው።

  • @Sahraidiris-hv5yb
    @Sahraidiris-hv5yb 5 месяцев назад +1

    አንድነት ሀይል ነዉ

  • @fantutefera
    @fantutefera 4 месяца назад +1

    በርታ ለትኩስ ዜናዎችህ

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 6 месяцев назад +4

    ያርግልን ፈጣሪ

  • @shamemhmude1391
    @shamemhmude1391 5 месяцев назад +2

    አዲስ ነገር ምጣት በጠም ደስ ይለል እትዮ ትበልፅግ

  • @alexandertakele7528
    @alexandertakele7528 6 месяцев назад +1

    Thank you

  • @bogalebekele5180
    @bogalebekele5180 6 месяцев назад +5

    ለፈጣሪ ምን ይገደዋል
    ፍቅር ፣ሰላም ፣እምነትና ስራ ያድለን ፣አሜን
    ቶሎ ይግለፅልን፣ያሳየን አሜን ***
    የድንግል ልጅ ምን ይገደዋል ***
    ምንም +++

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 14 дней назад

    ከዉጭም ከዉስጥም ያልዉትም የዩንበሪስቲይም ተማሪዎችም አሰባስቦም የተበተንዉትም ሙህራንም አገናኝቶም ሁልዉም ኢትዮጵያ ዊንም ሙህራናትም የዩንበሩስቲይም ተማሪይም ሙህራናትም ኢትዮጵያዊ ከዉጭንም ሀገራትም ሙህራናትም ጋትንም ለሀገራቸዉም ግንባታም ዲሞክራሲያዊ ምስርቶም መገንባትም በዲሞክራሲንም ህግንም አቀፍንም. ያገርንም ግንቤታም የኒኩለርንም ማብላያም ፕሮጄክት እርሳስንም በተታብረትም ለማምረቻም ጭምርንም ሚወርብዉም ፈሳሾችንም ጭምርንም ለማግኘትም የመስታይትም ምርትም ለማምተቻም ሚሆንም ከማብላያም. ፈሳሽንም ሚጠራቀም ያስፈፋጋልም ላንዲትም ሀገርንም በዲሞክራሲንም ህግንም አቀፍንም ምትመራም ሀገርንም ካለሽንም ማምረትም ከእንተግናሽናልም አለማታም ጋርንም ለሁልዉም ተቀባይም ሀገርንም አስተናጋጅነት ምትደጥ ስልጣኒንም እንዲኖራትም ሀገራችንም ኢትዮጵያ እንሰራለንም ሁላችንም ህግንም ለእከልነትም ለሁልዉም ኢትዮጵያዊ በፅህፍንም ተፅፎም የህዝብንም ልማትም አቀፍንም በህግዉም በምርጫም እንዲሰራም ተመርጦም ለህግንም ልማትም ለእድገትም ብቻም ይህግንም ህግንም ይፀድቃልም ይፃፋልም በዚህንም ህግንም ሁልዉም ኢትዮጵያዊ ዲሞክራሲያዊ ሁኖም ማልማትም መገንባትም መሪይም በምርጫም እድክንም አጊንቶም መምራትም ለማልማትም ለህግዉም ሚታዘዝና ሚሰራም ልናትም እድገትም በእኩልነትም ለህግዉንም ሚገዛም መሪይም ለመሆንም ምሎም ስራዉንም ይደራልም ማልማትም ሀገርንም በዲሞክራሲ አሰራርንም መሪዉም
    ወታደራዊይንም የበላይነትም ስልጣንም የሀገርንም ጥበቃም ባንዲራዉንም ማስከበርንም ፓርቲዎች መጠበቅንም ህግንም በማክበርንም ህግንም ሚንተሪይም ይኖረዋልም ሀገርናም ፓርቲዎች ህዝብንም ጥበቃም ሁኖንም እንዲሰራም ለኢትዮጵያውያን እነትዉም እንዲዎም እንዲጠብቅም ከስቆትም ከቅምያንም ማዳንም ህዝብንም በህግም ይቀመጥለታልም እንደዚህንም አይነትም ህግንም ሚንተሪይም ኢትዮጵያ ዲሞክራሲም ሁናንም እንድትወጥልም ይህንም ለማድረግንም ነዉም ትግላችንም ንቅናቄዎች ሀይልም አማራም ፋኖም ታጋይም ነንም

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 6 месяцев назад +3

    ኡራኒየም ሀገራችን ውስጥ መኖሩን ከታወቀ ዘመናት አልፎታል በምዕራቡ የሀገራችንን ክፍል በቂ ኡራኒየም እንዳለ አንበናል::

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 6 месяцев назад +8

    እናንተ ብቻ በርቱ እኛለሀገራችን ያለማቅማማት እንጠብቃታለን ።አቧሯ የምያነሱት ከውስጥም ሆነ ከውጭ ጠላቶቻችን እናጠፋቸዋለን

  • @bizualemshiferaw5443
    @bizualemshiferaw5443 6 месяцев назад +1

    Thanks to GOD

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 6 месяцев назад +1

    ተመሰገን አምላኬ ከሰደት ከአረብሀገራት ግዞት ህዝቤን ልታወጣነው አምላክምን ይሳንሃል ወደቀድም ሰላማችንመልሰን

  • @madmalik3720
    @madmalik3720 6 месяцев назад +1

    As/Al_ለዚሕ እድገት በጦር ከመጋደልይ የትውልድን ማሰብ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 4 месяца назад +1

    ጥሩነዉም ሀይም ክራፍትም ቢገነባም ሀይድሮንም ክራፍትም እየሳበንም ለፕሮዴክትም ክሰልም ዲንጋም የነክሉርም ማብላሊያም ክሰልም ዱንጋይም ጥቁርንም ክሰልም ዱጋይም ኦራሊን ደባልቆም ቢትሮንም ማሻም ቀላቅሎም ባሻም ማሽንም ቢገነባንም ለሀገርንም በጣም ጥርዉም ለወታደራዊ እድገትም በብቃትም አላት ማለትም ነዉም ለኢትዮጵያ መከላከያም ፋብሪካም ሚኒረሪም ኩራትም ነዉም ሚንተሪይም. ኢትዮጵያዊ ህዝብንም ኩራት ነዉ

  • @yessinFedlu
    @yessinFedlu 6 месяцев назад +1

    Thanks

  • @FirihaMohammed
    @FirihaMohammed 6 месяцев назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከፍትባል

  • @FeteneAklilu
    @FeteneAklilu 5 месяцев назад +1

    Enkuwan at yadergawfexari

  • @SemerAbdu-e4z
    @SemerAbdu-e4z 6 месяцев назад +3

    Allah bekrb yadergln

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 6 месяцев назад +4

    አይ የኛ ህዝብ እነ መሳይ የመሳሰሉ በሬ ወለደ ዜናን ልክነው ይላል።ይሄን የመሰለ ነገን የሠላም የእድገት ዕቅድና ስምምነት ጥያቄ ማስገባት

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 месяцев назад +5

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MawekAbiyot
    @MawekAbiyot 6 месяцев назад +2

    ይህ አሁን ላለዉ ትዉልድ ትልቅ ተስፋና ብርታት ነዉ እየነጋልን ነዉ ቅርብ ነዉ ጊዜዉ

  • @EilayseEilayse
    @EilayseEilayse 5 месяцев назад +1

    Hgera tadegali che

  • @ShimelisBelema
    @ShimelisBelema 6 месяцев назад +1

    wawe mereja

  • @yourstube61
    @yourstube61 6 месяцев назад +1

    ላም አለኝ በሰማይ😂

  • @GashawDemke
    @GashawDemke 6 месяцев назад +4

    ድንግል ናት !!!! ነዳጁ ፣ ወርቁ ፣አልማዙ ወዘተ-------- አለን አለን በወሬ አለቅን !!! ሲወጣና ስንጠቀም ሰበር ዜና አድርጉት

    • @ahmedthamarudin8953
      @ahmedthamarudin8953 6 месяцев назад

      ወንድሜ ተነስና ማዕድን ያለበትን አካባቢ አጥንተህ ከማዕድን ሚኒስቴር ሄደህ በማዕድን አውጪነት ፈቃድ አውጥተህ ስራ መጀመር ትችላለህ ። ማን እስኪያወጣልህ ነው የምትጠብቀው ?

  • @LemmaBirra-wi9sf
    @LemmaBirra-wi9sf 6 месяцев назад +11

    እረ ቶሎ እንየው ወርቂንም ነዳጁንም ብረቲንም የተገኘው ሁሉም ባይሆን የተወሰነው ሀብት መጠቀም ብንችል ህዝባችን ጠግቦ አድሮ ምናልባት ከመገዳደል አብሮ በሰላም መኖርን እንሞክር የልተሞከረ ነገር ይሀው ብቻ ይመስለኛል

    • @DesalegnBekele-mg7pn
      @DesalegnBekele-mg7pn 6 месяцев назад +1

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @DesalegnBekele-mg7pn
      @DesalegnBekele-mg7pn 6 месяцев назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @feyiselali
      @feyiselali 6 месяцев назад

      llllla
      ​@@DesalegnBekele-mg7pn

  • @AbdisaNega
    @AbdisaNega 4 месяца назад +1

    Ware uff

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 6 месяцев назад +1

    ሳቅኩ! ጠብቅ ማንም መቶ ያሳድግሃል እንዴት ወደዱህ ህዝቤ???????? አጥብቆ የጠየቀ.....

  • @IRFMEDIA216
    @IRFMEDIA216 6 месяцев назад +3

    Dasilal🎉🎉🎉❤

  • @BucuAsi
    @BucuAsi 6 месяцев назад +2

    .ይህ መረጃያገኘኸዉ፡ከጠቅላዩ ነው

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 6 месяцев назад +1

    በዚህ ቲዩብ እስካሁን ከሰማነው 1% እንኳ መሬት ላይ ወርዶ አላየንም። ጉም የሆነ ተስፋና የብልጽግና ዲስኩር ነው!

  • @millionastatke1896
    @millionastatke1896 6 месяцев назад +1

    ባለ ስልጣናት አለፈላቸው

  • @user-uh2zt7ke4o
    @user-uh2zt7ke4o 5 месяцев назад +1

    መለጠፍ ትወዳላችሁ ጀሶዎች

  • @EdenHenok-rs5hu
    @EdenHenok-rs5hu 6 месяцев назад +4

    እናንተ የውሸት ፋብሪካዎች የሀገርን ሀብት እየዘረፋችሁ ትርኪ ምርኪ ታወራላችሁ የህዝብ ደም መጣጭ ሰይጣኒዝሞች ፈጣሪ ከምድራችን በፍጥነት ያጥፋችሁ

  • @SisayBaysi
    @SisayBaysi 5 месяцев назад +1

    አሚኒ

  • @ethss7299
    @ethss7299 6 месяцев назад +3

    mech nw yemijemerew

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 6 месяцев назад +1

    ኧረ ወደገደለው. tell us the point its maximum need 5 Mins. Only. Nit 15, mins. Bro.

  • @AYB171
    @AYB171 6 месяцев назад +1

    ኒው ዮርክ ታይም የመች እትሙ ላይ ነው ዩራንየም ተገኝቶዋል ተብሎ የተገለፅው:በሬ ወለደ!!

  • @belachewadugna-m7v
    @belachewadugna-m7v 6 месяцев назад +1

    መረጃውን ከየት እንዳገኘኸው ንገረን

    • @temesgent1950
      @temesgent1950 6 месяцев назад

      ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስተርርርር አለህኮ

  • @NafiJunior-je9oe
    @NafiJunior-je9oe 5 месяцев назад

    Dr. Your struggie to deyyeloped our country 3:49

  • @temesgentaddesfentay8640
    @temesgentaddesfentay8640 6 месяцев назад +6

    ከየት አያመጣህ ነዉ ይምታወራው እኔ አንዱንም አላየሁም

    • @melkamuyahi1845
      @melkamuyahi1845 6 месяцев назад +1

      አንቀስ ከምድር ላይም በሌለሽ

  • @abrehamlolamo9035
    @abrehamlolamo9035 6 месяцев назад +1

    እስት እባክህ ከዉሸት ዉጣ እተከፈለህነዉ እናዉቃለን ከመረጃዉ ዉጭነህአትዘላብዲ

  • @jemalmohammed8789
    @jemalmohammed8789 6 месяцев назад +2

    ባክህ አትቀደዱን

  • @tadelekebede9084
    @tadelekebede9084 6 месяцев назад +2

    እዚህ ፕሮግራም ላይሚቀርበው ህልማዊ ወይም ተምኔታዊ ይመስላል 10:44

  • @BereketKemal
    @BereketKemal 6 месяцев назад

    Be 450 hagerat wishatt bicha yemin 450 hagerat new

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 6 месяцев назад

    Calculations of eternal age
    🌈🌈🌈🌈

  • @ZafuMetekaitay
    @ZafuMetekaitay 6 месяцев назад

    ንፋ ወስዶ ይንፋህና ኮተታም😢

  • @edomiyashagos
    @edomiyashagos 6 месяцев назад +1

    ደደብ ሁላ

  • @youngsol2501
    @youngsol2501 6 месяцев назад +3

    ቀዳዳ ሁላ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 6 месяцев назад +1

      እሂ ኣታ ዘርኢ ድያብሎሳት ትግራዋይ

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 6 месяцев назад +1

      ቀዶ ይጣልህ የኢትዮጵያ አምላክ እግዝአብሔር ምቀኛ ከሀገራችን ጥፋ

    • @chuksokadigbo4750
      @chuksokadigbo4750 6 месяцев назад +2

      @@MiranAbayna ከድያብሎስ የበኩር ልጆች የድያብሎስ የትግራይ ዘሮች ምንም ጥሩ ነገር አትጠብቁ።

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 5 месяцев назад +1

    Thank you

  • @yourstube61
    @yourstube61 6 месяцев назад +1

    ላም አለኝ በሰማይ😂

  • @EdenHenok-rs5hu
    @EdenHenok-rs5hu 6 месяцев назад +1

    እናንተ የውሸት ፋብሪካዎች የሀገርን ሀብት እየዘረፋችሁ ትርኪ ምርኪ ታወራላችሁ የህዝብ ደም መጣጭ ሰይጣኒዝሞች ፈጣሪ ከምድራችን በፍጥነት ያጥፋችሁ