ሚሼል ኦባማ የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ልትሆን ነው! | Semonigna

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 28

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 3 месяца назад +1

    ኦባማን በተመለከተ መረጃው ያልተሟላና የተጋነነ

  • @abduke112
    @abduke112 3 месяца назад +2

    ኧረ አላህ ያግዛት ከዛ ትራምፕ ከሚባል አጋነንትማ እሥዋ ትሻለናለች

  • @BhdhhdJhofkrb
    @BhdhhdJhofkrb 3 месяца назад +1

    ለምንድን ነው በቀን በቀን መረጃ አታደርሠንም ሀሪፍ አቀራረብ ነው አመሰግንሃለሁ

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 3 месяца назад

    መረጃው ያልተሟላና የተጋነነ

  • @አጥነፍ
    @አጥነፍ 3 месяца назад +1

    ሴት ፔርስደንት ከሆነች ዘማኑ አልቁሀል ንስሀ ግቡ ብሉ ማሥበክ ዬሔኔ ነው😢😂😂😂😂😮😮😮😮

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 3 месяца назад

    ለእኛ ኢትዮጵያውያን ማንም ተመረጠ ማንም እናቴን ያገባው ሁሉ አባቴ ነው የሚለው ነው

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 3 месяца назад

    የባይደን በሌላ ለመተካት የተነሳዉ ሃሳብ መልካም ነበር።የሚሸል መተካት ግን ባሏ ሲያስፈጽም የኖረዉን የግብረ ሶዶም የማስፋፋት ተግባርን አፋፍማ የምታስቀጥል ይሆናል።ነጮችም ወደፊት የሚያመጧቸዉ ለዚኹ ነዉ።

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 3 месяца назад

    ከነዚህ አጅዛወች ትሻላለች ብየ አሥባለሁ 😊

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 3 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ❤ ድል ልአማራ ህዝብ 👑🐯💪🇪🇹💚💛❤️🔥👌

    • @Shukurbahrahasan
      @Shukurbahrahasan 3 месяца назад

      ምኛ ዝንሚቡለህ ያሆንክ ለፍለፋ

  • @omertringo3365
    @omertringo3365 3 месяца назад

    ይገባታል

  • @SHAMSU230
    @SHAMSU230 3 месяца назад

    Minew Jal ገና እኮ ነው የፓርቲዎቹ እጩ ምርጫ የሚካሄደው። 😅

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 3 месяца назад

  • @JemalKemal-uq1eu
    @JemalKemal-uq1eu 3 месяца назад

    👍

  • @MohammedMuza
    @MohammedMuza 3 месяца назад

    😂😂ኢኔን ያጋራማኝ ነጋር ጉፈን

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 3 месяца назад

    በቃ ሂዝቦላና ሀማሰ መተኮስ ብቻ ሰውን አስጨረሱት 😢

  • @JilaaniMaxamed
    @JilaaniMaxamed 3 месяца назад +2

    ጀግና ማለት ሀውቲ ነው

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 3 месяца назад

    ምንም አልልም

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 3 месяца назад

    በጣም ነዋ ምት ሆነው ድምጼን ለሚሼል

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 3 месяца назад

    Tramp new yemiyashenifew

  • @tadeleredman9835
    @tadeleredman9835 3 месяца назад

    ሚሼል ኦባማ ፆታውን ከወንድ ወደሴት የቀየረ ሰው ነው 😂😂😂😂
    እንደዚህ አይነት ሠው መርጠው የዓለም መሳቅያ የሰይጣን መፈንጫ መሆን ከፈለጉ ምርጫው የአሜሪካኖቹ ነው 😂😂😂

  • @aminhaji3376
    @aminhaji3376 3 месяца назад

    Ayagbanim.yaw.nachew

  • @chbanbchla
    @chbanbchla 3 месяца назад

    ምርጫው ቀረ እንዴ?😜

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 3 месяца назад

    ምርጫው አልቃል ትራንፕ አሸንፋል ውሸታም በሉኝ