Ethiopia - ጠላትን ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ጦር ሰፈር | አይሆንም ያሉት ሆነ! የባህር ሃይል ተአምር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 172

  • @getnetsharew4872
    @getnetsharew4872 Год назад +12

    እድሜ ለወያኔ። አገራችንን ወደብ አልባ አደረጋት።

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 10 месяцев назад +3

      በጣም ይሄ ኢትይኦጵያ ጠል ነዋ ቢወድማ ኢንዲህ አያረግም

    • @MulugetaHamza
      @MulugetaHamza 2 месяца назад

      ❤❤❤❤​@@mekdelawitgirma3181

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 месяца назад +1

    በሰው አገር ሆኝ ምን ሀይል ደስ እንልኩ አትጥያቁኝ የኔ ወገኖች ድል ለፑቲን ድል ለኢትዮጵያ❤❤❤❤

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Год назад +6

    አንዳንድ ጤና ቢስ ሰዎች ግን አላህ ያሽራችሁ!😏
    ሀገሬ እድግበይልኝኝኝኝኝኝኝ የሀገር ማንነት ምንነት በስደት ያለን የምናዉቀዉ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 Год назад +15

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች!!!

  • @dgddte548
    @dgddte548 Год назад +3

    ኢትዮጵያ ከ እግዚአብሔር ጋር ታሸንፋለች ምክንያቱም የዋህ ናት

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ Год назад +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💖🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹💕🇪🇹🇪🇹💕

  • @mulugetalemma2116
    @mulugetalemma2116 Год назад +4

    ያሳደገኝና ያስተማረኝ በወያኔ ደብዙ ጠፍቶ የነበረው የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል መመሥረቱ የሚአስደስት ነው። እስቲ ደግሞ ያለራስ ገዝ ወደብ ደግሞ እንሞክረው።
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።

    • @shutup1682
      @shutup1682 Год назад

      ይሁን እስኪ ይህንንም በቁጭት ያስታወሰ መኖሩ ተመስገን ነው ! ወደፊት ደሞ ማንያውቃል የባህርበር ይኖረናል !

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ሃገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Год назад +14

    ውድ የፍታቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ አላህ አገራችንንሰላምያርግልን ከድህነትያውጣን ያርብ አሚን በሉ

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Год назад +2

    የባሕር በር የሌላት አገርና ባለ ባሕር ሀይል።

    • @btrueeth
      @btrueeth Год назад

      ግራ ቢሆንብንም እስቲ እንይ የት እንደሚደርስ። ወይም ከሀኒሽ ደሴቶች አንዱን ኤርትራ ከሸጠችልን።

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Год назад +4

    እነመሰግነለን

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ከፍተዋ መምጣቱ አይቀርም። እድሜ። ለጀግናው። አብይ አህመድ።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Год назад +1

    ፈታ ደይል ዛሬ ስለ ጦር ሰፈር አወራህ ግን በዘገባህ ግነት አትጠቀም. ያለውን ሀቅ በ ትክክል አስቀምጥ. በተረፈ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አና አቀራረብ አለህ. አናመሰግናለን.

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ኢትጰ አንቺን የነካ የለውም በረካ ቀናበይ እናቴ ፈጣራ ለአንቺ እንባ አባሽ ልጂቺሽ አሉ ቀናበይ ሀራ ቀናበል ወ ኔ አንድቀን ይነ ጋል ድል ለመላውአለም ድል ለጂግናው መከላከያ ሠራውት፡፡

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Год назад +2

    ኢትዮጵያ ቀይ ባህር የራሷ ነው🙏🇪🇹🦅

    • @samsontesfazion2416
      @samsontesfazion2416 2 месяца назад

      Wende honeh metana tayataleh kerbit 2 fere yetenteletele dero mesleh temelesaleh .jezba 😂

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 Год назад +2

    Esaye my mother land
    Ethiopia 🇪🇹 god with Ethiopia thank you God🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🎈🎈🎈🎈❤️

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Год назад +2

    አይዞሽ እማየ ኢትዮጲያየዋ

  • @ibrahimabdo705
    @ibrahimabdo705 Год назад +8

    ደስ:የሚል:ዜና!!!!ኢትዮጲያ:ታፍራና:ተከበረ:ትኑር!ያ. ረ ብ!!

  • @dgddte548
    @dgddte548 Год назад

    ስለ ሰፋሩ እንዳይነገር ምስጢር ይሁን ይረበደበዱ ጠላቶችዋ

  • @dgddte548
    @dgddte548 Год назад +7

    የህ ጋዜጠኛ በጣም ነዉ ሚመቸኝ እንካን የኛ ሆንከ

  • @kassahundeneke257
    @kassahundeneke257 Год назад +1

    እድሜ ለጠቅላዩ

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 Год назад +3

    ኢትዬዽያ:ሀገራችን:ለዘላለም:ትኑር:በተጨማሪ: ሁሌም: ኢትዬዽያ: በልጆቿ: ታፍራና: ተከብራ: ለዘላለም: ትኑር: ከእግዛቤሄር: ጋር: በመሆን::🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @مفتاحجوهر-ه4ذ
    @مفتاحجوهر-ه4ذ Год назад

    ይሕ፡ጋዜጠኛ፡አላህ፡ይባርከው፡አቀራረቡ፡ደስ፡ይላል፡፡ታማኝም
    ነው፡

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 Год назад +9

    ቀይ ባህር የኛ ነው ማንም እኛን ማስቆም አይችልም

    • @ghebreyessghermay1434
      @ghebreyessghermay1434 Год назад +1

      Ante agame qoshasha qimalam

    • @slm1341
      @slm1341 Год назад

      ይህን ያሰለቸን 18 ኛው ዘመን የትስፋፊዎች ቅዠት ነው። ኣርፈህ ተቀመጥ።ቀይ ባህር በጀግኖች የኤርትራ ልጆች መስዋእትን በኣለምኣቀፍ ህግ መሰረት የኤርትራ ግዛት መሆኑን ከተረጋገጠ ሰንባብትዋል። ሌላ እልቂት ልታመጣ ነው።

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi Год назад +4

    እድገድ ለሀገራችን

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 Год назад +2

    hero's 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👑👑💪💪

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 месяца назад +1

    ማንም እየተነሳም በባህርም አፋርም ህዝባችንም ሚያጠቃም የኢትዮጵያ ህዝብንም አፋራችንም ህዝባችንም በጠላትም ኘጭም በባህርም እየተሻገረም አልሽፕባብንም ሚባልም ጠላትም ህዝብንም አፍሪካም ደም ጠጭም የሆነንም ጠላትም ህዝብንም ነዉም ያፋርም ባህርንን በሶስትም መቶም ኪሎም ሚትርም እርቀትም ሚመታም በግቀት ከባድም መሳርያም እራዳርም ያለዉም ማስቀመጥም የአፋርም ባንዲራም የለለዉም በዛም ሚንቀሳቀም መምታትም ሚችልም እራዳርም ጭምርም ሚቆጣጠርም መሳርያም. ጠባቆም መትከልም ይኖርብናልም ህዝብንም አፋርም

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 10 месяцев назад

    ኣዘጋገብህ በጣም እወድልሃለው thanks

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 2 месяца назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሁንም❤❤❤
    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን❤❤❤

  • @hya7510
    @hya7510 2 месяца назад

    الله اكبر الله أكبر الله يقويكم ويحفظكم على عدوكم وعلى كل حاسدين❤❤❤❤

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Год назад +2

    የሌለ ነገር እያወራህ ትላላጣለህ ተመልካች እያጣህ ነው።ብልፅግናው።

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад

      ወያኔ 27 አመት ያስተማረህ ኢትዮጵያ ትንሽ አገር ናት ብሎ ነው ምክኒያቱም እነሱ ትንንሽ ስለሆኑ በዘር ከፋፍለው ትልቋን ኢትዮጵያ እያዋረዱ ገዟት ግን እኦሮማራ ጥምረት ነቅሎ ጥሎ አሁን ያለበት ቦታ አስቀምጠውታል! አሁን ግን የኢትዮጵያን ትልቅነት የተረዳ መሪ ስላላት ወደ ከፍታዋ እየወስዳት ነው!እየመረረህ ዋጠው! አንብብ እውቀት ከመፅሀፍ ይገኛል!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!!

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад +1

    አላህ ሆይ ሰላም ለ ኢትዮጵያ አብይንም ፊቱን ወደ አማራ አዞረው አማራ እየተራበነው ኑሮአሸንፎትየትምእየገባነው አብይ እሲመኪናው ይስራልህ ወሎ ደሴ በና አንድ ብርጭቆ መቶብር እናቶች አለቀሱ ኧረአብይ ተው ፍትህ ለአማራውሎ ህዝብ ተው አማራ ዱአ እያረገብህነው እንድትወደድ ሁን አማራ ሂወትከብዶት ምን ይመስልሀል የሞተ የተዋጋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አማራየ ንቃ

  • @kidane6417
    @kidane6417 Год назад

    በሃስብ በፍኮራ የሚኖር ሃገር ያላም ይቅራት ኣርጉልን አንጅ ሃገሪቱ ለመፍርስ የቀርት የላም ኣፋፍ ላይ ናት

  • @yiso2009
    @yiso2009 Год назад

    ስወድህ አትልጅ ግንበሃገር ሰውእያለቀነው

  • @aneeri6921
    @aneeri6921 Год назад

    ሰላም የሌለው ሓገር ሕልም ታመጣለህ ምጀመርያ ሰላም ይኑራት ሓገሪትዋ።

  • @Daginate12Dasallahas
    @Daginate12Dasallahas 2 месяца назад

    Ethiopia❤

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Год назад +2

    ክብር ለ አለም ሎሬት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ❤🇪🇹🙏 እንደ ገና የባህር ሃይላችንን ደግመው ስላደራጁልን🇪🇹🙏

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Год назад

    ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሁለተኛዋ ግዙፍ ሀገር ነች ሰላሟ ለዘላለም ይኑር አሚን🙏🇪🇹❤🦅

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo 2 месяца назад

    Welldone. Glory to God. Revival of of Sesport and the Defence force.

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Год назад +1

    አብይ ማራን የማዳከም ስራ ነው
    ክብር ለፋኖ

  • @habtamutakatal3178
    @habtamutakatal3178 2 месяца назад

    Yes.good.💪💪💪💪❤

  • @thehope-i4o
    @thehope-i4o 2 месяца назад

    feta daily bezihhu qetilu betam arif zegeba nw👍

  • @mlukenmelese781
    @mlukenmelese781 Год назад +2

    You are always bast❤❤

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 Год назад

    king of red sea 💪⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 Год назад

    king of kings 💪⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @abbushgirma6224
    @abbushgirma6224 Год назад +4

    Nice news

  • @teferaeshetu26
    @teferaeshetu26 Год назад

    አፋርንም መሬቱን ቆፍረን ባህር በር መክፈታችን አይቀር

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Год назад +9

    አይዞሽ ሀገሬ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ

    • @kassahundeneke257
      @kassahundeneke257 Год назад

      ኢትዮጵያን የሚረዳት ፈጣሪ እንጂ ሰው አይደለም። ያውም ጥንት የሞተ የየባህር ማዶ ሰው።

  • @misganewworku6172
    @misganewworku6172 Год назад

    ደስ ሲል

  • @abcd3670
    @abcd3670 Год назад +5

    ጉድ ይገርማል ለሼኔ ያልሆነ ምን ያስጨንቃል በወለጋ የሚልቀዉን ሚስኪን ህዝብ ሳያስቆም ወሬ አስጠላን ዛሬስ🤮

  • @teshimeydvdj505
    @teshimeydvdj505 Год назад

    1000ጊዜኑሪልኝ አገሬ

  • @enyeenye8589
    @enyeenye8589 Год назад +1

    ቀጣይ የ ባሀር በር፤፤፤፤

  • @AnnoyedBird-bu1xj
    @AnnoyedBird-bu1xj Год назад

    Good

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 8 месяцев назад

    እድሜ ፡ ለወያኔ ፡ ፡ ፡ ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያለ ፡ በሐር ፡ ኃይል ያለ ፡ መከላካያ ያስቃራዉ ወያኔ ነዉ ፡፡፡፡፡፡

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    engaging info!
    💪

  • @aynekulutefferra
    @aynekulutefferra Год назад +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @simloveliy
    @simloveliy Год назад +1

    Great 👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @على-ث3ر8ه
    @على-ث3ر8ه 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Год назад

    ፋኖነዉ የስራዉ አትልም

  • @mohammedyesuf5358
    @mohammedyesuf5358 Год назад +3

    ቀይ ባህር ኬኛ✊✊

  • @mohammedahmedmohammedahmed6390

    እትዮጲያ በሶስት በኩል በሃር ሃይል ልትግናበ ይጋበታል በሶመሌ በኩል በጂቡቲ በኩል በኤርትራ በኩል ጠንካራ ሠራዊት የስፈልጋነል

  • @solomonjenbere4014
    @solomonjenbere4014 Год назад +1

    አንድ ቀን እንደ ቀድሞው ታሪካችን እንመለሳለን !!! ከዚያ በፊት ግን ዘረኝነትን ማጥፋት አለብን። በተለይ የኦሮሞ ጠባቦች ቆም ብላችሁ አስቡበት !!!

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 2 месяца назад

    🇪🇹❤💪

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul 2 месяца назад

    I abeyachen 1000 amet nges

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 10 месяцев назад

    ኣሰብን ግን መቀበል ነበረብን

  • @tesfaslasiewelderufael94
    @tesfaslasiewelderufael94 2 месяца назад

    ከምላስ አያልፍም

  • @amenelenda3337
    @amenelenda3337 Год назад

    አሁን አይለም አንፈልግም

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 Год назад +3

    ወደብና የባህር በር የሌላት ሀገር ስለ ባህር ሃይል ስታወራ አያምርባትም ይልቁኑ አየር ሃይላችንን ታላቅና ተወዳዳሪ አድርጉ መገንባቱ ለይ ማተኮር አለብን።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 2 месяца назад

    ባፋርም ቦታም በየደንበርዉ የሀለትም ያንድም ኪሎሚትርንም ሚቆጣጠርዉም እራዳሮችም መሳርያዎችንም ተተጠምዶም የፍግረኛም ጦርንም የአፋርም ነፃነትም አንድንም አፋርም አድርጎም በዥዛትም በካርታም እንዲመርዉም መስራትም ግድንም ነዉም በባህርም ሚንቃሳቃስም የሊሎችም ጦርም እግረኛም ማምከንም ሚቻልበትም ትግልም ተደርጎም በክንድህም አፋርነትህም መሪትህም ህዝብህንም በቁጥጥርም ማዋልም የፈለገም ይጭህ ቦታቸዉም መሪታቸዉም ነዉም የአፋርም ህዝብንም አይከፈልም ነዉም ምንለዉም በኮለንያልም ካርታም አትገዝዉም አፋሮችም ነዉም ምንለዉም ህዝብንም አፋርም ሁላችንም ቦታችንም ህዝባችንም ማቀፍንም ታግለንም ቦታችንም መሪታችንም መያዝም ግድም ይላልም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Год назад +1

    የመለስ ዜናዊ ተንኮል መቼም ተነግሮ አያልቅም ኢሄ ኢትዮጵያ ጠል ባንዳ አማራ ጠል ኢትዮጵያችን ገና በፈጣሪ እርዳታ ከፍ ከፍ ትልልናለች ድል ለጀግኖቻችን በሙሉ

    • @arayahailu8762
      @arayahailu8762 2 месяца назад +1

      It is because Meles good will that you still have a country. If that wasn't the case ethiopia would have been divided along ethnic lines .
      That was Meles and TPLF grave mistake .
      Days aren't that far to see ethiopia to parallel even surpass Somalia and syria .
      😢😢😢

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Год назад +1

    አትቀልዱ በላቸው ።

  • @amanulove8865
    @amanulove8865 Год назад

    ፈታየ ለምን ዳውሎድአይሆንም አውረጀ ሁሌ ባዳምጠው ንግግረህ አይጠገብም እባክህ ዳውሎድ እዲሆን አድረገው

  • @Dxbdxa-f1d
    @Dxbdxa-f1d 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ

    Baher sayenor bahahail

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o 2 месяца назад

    ኢትዮጰያኮ ጀግና መሪ አጊታ ነበር ህዝቡ በዘርና በጓጥ ተከፍፍሎ አብቹን አላሰራ አሉትጅ እስማርት የሆነ መሪነው ያለን ህዝቡነው ደቆሮ የሆነው እባካችሁ አድንሁንና ሀገራችንን እንቀይር ዘረኝነት ጓጠኝነት ይውደም

  • @aea811
    @aea811 Год назад +2

    👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲

  • @tesfayegirma6270
    @tesfayegirma6270 Год назад

    እንደ አፍህ ያድርገው

  • @JamesMustarve
    @JamesMustarve 4 месяца назад

    ሀሄሄሀ

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад +2

    Way to go & congrats to all Ethiopians and our beloved ones as we are about to finalize the construction of our Navy, I’m certain that this news will drop our enemy’s jaws down as much as it pops our eyes out.

  • @Ha-Hager
    @Ha-Hager Год назад

    መጀመሪያ ምድር ላይ ሰላም ፍጠሩ ይሄ ዝሆኑን ትቶ ጥንቸሎችን ማባረር እንደማለት ነው ዝሆኑ ፋኖ መጣልህ የምትወደውን ወንበር ሊገለብጥ ስለ ጥንቸሉ የባህር ላይ ዘራፊ አትጨነቅ

  • @jupiterplanet1316
    @jupiterplanet1316 Год назад +4

    በ አፍር ክልል በኩል ያለው የ ቀይ ባህር ክፍል የ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ነው ... በ ቅርቡ ይመለሳል

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j Год назад

      ኢሻአላህ ነካክተውን የኢትዮጵያን ጀግና እኔሞቸ እነሱይቁሙ በደምበአጥታቸው አቀኗት አሁንም አላህከናተነው

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Год назад

      ሂጅና ተዎጊያ

  • @ethiopiaoromia9878
    @ethiopiaoromia9878 Год назад

    አሁን መስማት የሚንፈልገዉ ዜና ይሄ ነዉ
    እረስ በራስ ተዋጉ ተገዳደሉ የሚባል ወሬ በቃን በቃን በቃን።።።

  • @Bontu576
    @Bontu576 Год назад +1

    ባህር ላይ ተደፍራለች😂አረ መሬትም እያንከባለሉት ነው

  • @MehdiTube-hl8zi
    @MehdiTube-hl8zi Год назад +1

    1 ኛ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Год назад

    Wudo hagare kafbayelegon🙏🙏🙏💚💛💓

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין Год назад +1

    እኔ እንደሚመስለኝኢሳያስ አፈወርቂ ከማለፋ በፊትየ የእርትራሀገር ሉዓላውይነት ነፅነት እንደተጠበቀ ሆኖሕያው ቋሚ ነገር ከኢትዮጵያ ጋር አስተሳስሮ ያልፋል ሁለት ሀገሮች አንድ ትልቅ የጋራ መከላከያ ሀይል እንዲኖር ይሆናል ኢትዮጵያ ባህር ሀይል ቤዙን እስብና ምፅዋ ላይ ያደርጋል ኢርይትራ ኢትዮጵያን ትፈልጋለች ኢትዮጵያም ኤርትራን አንድአየት ኮፊዴሬሺን ግልፅ ለሁለቱ ሀገሮች ጠቃሚ የውል ትስስር ያደርጋል የሚል ግምት አለኝ ከመሀል የትግራይ ጉዳይ ከኤርትራ መቀዝቀዝ አለበት የትግራይ ነፃ ሀገር የመባል የእልክ የእብደት ክፋ መንፈስ መወጉድ አለበት ኢትዮጵያ ከኤርትራ ዘላቂ ቋሚጥቾች ውል ትግራይን. ይጥቅማልኤርትራን ይጠቅማል መላው ምሥራቅ አፍሪካን ይጠቅማል

  • @hisil2010
    @hisil2010 Год назад +1

    የአራት አመት ጦር ለግብፅ ስጋት ነው።አሀሀ ግብፅ አቻዎቹ የእስራኤል፣የሩቅምስራቅና አውሮፓ ናቸው።ደቡብ ሱዳን፣ሶማሊያ ቢልቅም ሰሜን ሱዳን ናቸው ተው

  • @KamiilKadiir-x4g
    @KamiilKadiir-x4g 11 месяцев назад

    ፅንፈኛው ሀገረ መንግስትን ለመናድ ያሰበው ፋኖ ጉዱ ፈለበት።

  • @ברהנואסמהי-ר5כ
    @ברהנואסמהי-ר5כ Год назад

    😱😱😱😱

  • @hanaabgaze
    @hanaabgaze Год назад

    የቀዳዶች ጦር ሰፈር እንደ ሺሻ እቃ እየተንደቀደቀ ነው

  • @addisedao7852
    @addisedao7852 Год назад

    ድንቄም ከፍታ

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Год назад +2

    የፈጠራ ዜና !!! በአብይ ዘመን ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የትም አደርስም !!!

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 Год назад +1

    ETV ቁጥር ሁለት

  • @EndalewGoey-n5r
    @EndalewGoey-n5r 2 месяца назад

    Deberke akebabe torenet new

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 2 месяца назад

    አቤት
    ብዛት
    የኢትዮጵ ጠላት.

  • @ethel7303
    @ethel7303 Год назад +1

    ጠላትን ያስጨነቀ ክክክክክክ

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Год назад

      ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!ታሪክ ስለማታውቅ አንብብ ማንበብ እውቀትን ይጨምራል!!

  • @hagermedia2770
    @hagermedia2770 Год назад

    Hail ena akim kaleh enkuan tigachin yale baihir alemat teshagiro mimetaw hail aydele ende miastedadirew🙂👍

  • @meb66
    @meb66 Год назад +2

    ማንም አገር አለም ኣቀፍ ባህር ላይ መንሳፈፍ ትችላለች፣ ኢትዮጵያም ይህን መሰል ኣላት። ችግሩ ክየት ነው የምትነሳው? በይዙ የት ነው? ለምንድነው ለሳንቲም ለቀማ ብላችሁ የማይሆን ነገር የምትዘባርቁ?

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 Год назад +2

    Is there any other country who has a marine force without a sea access ? If is there let me know pls

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    ፍትሓ ደሊ በተረት ተረት ወሬ አታደዝዘን ከአብይ በላይ ፀረ ኢትዮጵያ የለም ።