Ethiopia - አስመራ ላይ በከባዱ ተመክሯል | ተገለባበጡ! አዲሱ የጠቅላዩ ቦታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 23

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 Час назад +6

    አብይ አህመድ የአርትራ ቀይ ባህር እወራለው ብሎ ሲፎክር ጽድቅ ከሆነ አርትራ ከግብጽ ጋር አብራ ብትሰራ ምኑ ላይ ነው ሃጥያቱ

    • @ahmedinahmed9250
      @ahmedinahmed9250 12 минут назад

      ከፈለህ ያማትወጣው እዳውሰጥ ትገባለች

  • @Kibrom-n8n
    @Kibrom-n8n 5 минут назад

    ግብጽ ካለች ኢትዮጵያ ኣትረጋጋም ። እነዳልከው ።
    ኢትዮጽያ እያለች ኤርትራ ኣትረጋጋም እንላለን

  • @aidanano
    @aidanano 47 минут назад

    Dr. Gedion. Use his title when you address

  • @johngoodman2762
    @johngoodman2762 55 минут назад

    Ye hayel aselelalef 😂

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 41 минуту назад

    Kindergarten politics in the Horn.

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 33 минуты назад

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ
    ሺ ዝምብ አይከፍትም ድሰት

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 2 часа назад

    ሱማሌ ሳይቻልሲቀርሱዳንሆነችዘድሮጉድነው

  • @True5367
    @True5367 Час назад

    ሀገር ያለኝ ስለሚመስለኝ እቆረቆር ነበር ወደው አይደለም ለካ ከሰይጣንም ጋር ቢሆን እተባበረላሁ ያሉት ቤት የሌለው ቤተሰብ የለሌው ያልመሰረተ ስራ የሌለው ልጅ የሌለው ኖሮት ወላጅ መሆን ያልቻለ ማሳደግ ያልቻለ ስራ የሌለው ነፃነት የሌለው ታፍኖ እና ተጨንቆ የሚኖር ሰው ሀገር ለሱ ምንድነው መውጫ አጥቶ መታሰሩ ያልታወጀ በማረሚያ ያለ በየት መቼ በወጣሁ የሚል እስረኛ ነዋሪ እንጂ ዜጋው ፖለቲከኛ እና ዩኑፎርም ለባሽ ነው እየኖረ ያሉት ሀገር ያላቻው ሁለቱ ናቸው እነሱን ከሚያጠፋ ጋር ደግሞ ማንም ይተባበራል በዚህ ግዜ

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 Час назад

    ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ አንተ ከምትዘግበው ያለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ህዝብ አቃም ከገረቤት አገሮ በሰላም የመኖር ፍላጎት ነው አሁን ያለው ብልፅግና መሪ አብይ የዱባይ መንግሥት የጡት ልጅ ስለሆነ ለኢትዮጵያውያን አይወክልም የኢትዮጵያ ህዝብ በሰለም ከጎረቤቶቹ መኖር ነው ፍላጎቱም ታሪኩ ክብርና ኩራት ያድገበትና ከአበዱ የሚያብድ ህዝብ አይደለም

  • @yenezema-k5l
    @yenezema-k5l 2 часа назад +1

    ድል ለፋኖ✊

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Час назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Час назад

    ወይ ጊዜ ዘመን የሚያሳየን መደመር የሚባል ፍስፍና የብልጽግናው ሚስጢር አረብ ሊግ ካልገባሁ ብሎ ግብግብ አምላክ በመጸሀፍ ቅዱሱ ለአባዋች የጠቀሳት የክረስትና አገር መደመር በሚል ፍልስፍና ሞደርን የልመና አካየድ ለአረብ አለቅልቀህ ጎረቤቶችህን ሸጠህ ብልጽግና አያዋጣም መጨረሻው የታወቀ ነው ሱዳን ኢትዩጲያ ገባች ኤርትራ መብታቸው የተጠበቀ ሆኖ ሳለ እዲህ መጨናነቅ ፈስያለበት ዝላይ አይችልም ሆነብን።

  • @naolgezahegn
    @naolgezahegn 2 часа назад

    የሰላም አለቃ የሆነው እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን።

  • @ameenzeleke864
    @ameenzeleke864 2 часа назад

    ሠላም ለሐገሬ ኢትዮጱያ❤❤❤❤❤

  • @MunaShamil-c8y
    @MunaShamil-c8y 2 часа назад

    ግብፅ አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 2 часа назад

    Baltemar sew eyetemeran tesekayen

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 2 часа назад

      አንተ:መሃይም:እፈር፣ማንን:ነው:ያልተማረ:የምትለው?

  • @mgooner521
    @mgooner521 Час назад

    Yiha channel rasu torinat new ebdoch

  • @issu23
    @issu23 Час назад

    The main cause of war & conflict is a butbutto Ethiopia!!! Because it wants to annex/invade other soveriegn countries. Ethiopian leader should learn from the past they made mistakes!!!