ጠቅላዩ ከሰሞኑ የጎበኙት ዩራኒየም!ኢትዮጵያን የኒውክሌር ባለቤት የሚያደርገው ማዕድን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 98

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +10

    የኛ ዩራኒየም ሀያልነታችንን አንዱና ብቸኛው በመድሃኒአለም ብቻ ነው ፣ያልተጨበጠ ነገር ለህዝብ አታቅርቡ አሁን ታላቁ ቁምነገር ለኢትዮጵያ ሰላም መስራት ነው ።ክብር ለሀያሉ አምላካችን ይሁን ።

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 2 года назад +8

    ኢትዮጲያ 🇪🇹 ወደቀድሞ ክብሮአ ትመለሳለች ክብር ለአገራችን

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 года назад +27

    ኢትዮጵያ ትንሣኤ ጀመረ ኢትዮጵያ በአለም ላይ ከፍ የምትልበት ግዜ ነው መድኃኔዓለም መልስ አለው 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @hassan.h1129
    @hassan.h1129 2 года назад +11

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በዜናህ ላይ የሰማውት በጣም አሰገርሞኛል ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን እንጂ ገና ብዙ ነገሮች እናያለን ። ሀገራችን አሁንም የጠላቶቿን አንገት በማሰደፋት ወደ ብልፅግና ጎዳና ኢንሻአህ ትጎዛለች ።

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 года назад +6

    ለሁሉም ጌዜ አለው ኢትዮጵያታ ታላቅ ናት ብቻ አምላክ ይርዳን

  • @imloyalandfunnymanhonestly9986
    @imloyalandfunnymanhonestly9986 2 года назад +2

    መንጌማ ጀግና ነበር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲጠላው አሜሪካ ሴራ ሰራችበት እስካሁን ሀያል እንሆን ነበር እሱ ቢኖር 💪💪💪አብይ ላንተም መልካም የስራ ጊዜ በርታልን 💪💪💪

  • @surafielyohans9745
    @surafielyohans9745 2 года назад +4

    ኢትዮጵያ ልእለ ሀያል ትሆናለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 года назад +3

    አውን ዜና እንደዚህ ነው የጦርነት ዜና አንፈልግም አራት ነጥብ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад +4

    ደስ.ሚል.ዜና.ነው.እናመሰግናለን

  • @misganawengidaw1714
    @misganawengidaw1714 2 года назад

    መንግስቱ ሀይለማርያም
    ኢትዮጵያን ሲገልፃት
    የቅርጫት ዳቦ
    እናት ብሏታል
    ብንፋቀር እኮ በ5አመት ውስጥ የነፍስ ወከፍ ገቢ ከአሜሪካ ህዝብ ጋር እኩል እንሆናለን
    ግን እነ እንቶኔ በአሉበት ሀገር ምኑ ይታሰባል
    ፈጣሪ ይርዳን

  • @mattiabirham4169
    @mattiabirham4169 2 года назад +2

    ዛሬ እጅግ የሚደነቅ ዜና ሠርተሀልና በዚሁ ቀጥል እናመሠግናለን

  • @kassahundesalegn3057
    @kassahundesalegn3057 2 года назад +2

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ።የከፍታ ጉዞ ተጀምሯል ። አምላክ ይርዳን !

  • @abdallahalzikry6429
    @abdallahalzikry6429 2 года назад +7

    Ethiopia is now on track on fast economic development and will be rich and great nation.

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @tesfayedesalegn1072
    @tesfayedesalegn1072 2 года назад +3

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን የርስ በርስ ግጭታችንን ትተን ወደ ለውጥ ብንገባ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደርሳለን ምእራባውያኑ ይሄ እውነት ከሆነ እንኛን ለማፍረስ እንቅልፍ አይወስዳቸውም አንድ መሆን አለብን

  • @bogechala6820
    @bogechala6820 2 года назад +1

    ይህንን አይተው አደል የጠመዱን ምናለ እርስ በእርስ ብን ዋደድ 😭😭😭

  • @maxamad7790
    @maxamad7790 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ መዎደድ ባሀላችን እንድርገው የአፍ እንዳይሆን

  • @melesseberhanu4274
    @melesseberhanu4274 2 года назад +3

    ሶማሊያ የሚባል ቦታ ኢትዮጵያ ውሰጥ የለም። ነገር ግን ሶማሊ የሚባል ክልል አለ።

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 2 года назад +2

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አገሬ!

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt 2 года назад +4

    ከግብፅ መፍጠን ካልቻልን ኢትዮጰያን ባንድ ቀን ነው የምታጠፋን

  • @makitube8870
    @makitube8870 2 года назад

    ስደት ተስፋ ሲያስቆርጠን እንዲህ ያለው ዜና ደግሞ ተስፋ እንዳለን ይነግረናል ኢትዮጵያ አልፎላት በስደት የሚንከራተቱ ልጆችዋን ሠብስባ በደስታ አቅፋ ችግሯን ሁሉ ቀርፋ የማይበትን ቀን ይናፍቀኛል (አሏህ)ፍቅር ሠላም ስኬትን ቅርብ ያድርግላት ።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 месяца назад

    መጀመሪያ ሰላም የቀድሞ ለኢትዮጵያ ምንም በኖረ ምን የጠቀማሃል😢😢😢

  • @dagnewkifledemissie968
    @dagnewkifledemissie968 2 года назад +5

    ቢጫ ኡራኒየም በከፍተኛ መጠን የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው። የኒኩለር ቴክኖሎጂ ብዙም ውድ አይደለም። እንደ ሰሜን ኮሪያ የመሣሠሉት ሀገራት በአነስተኛ ወጭ ቴክኖሎጂውን ያስተላልፋሉ ።
    በኢትዮጵያ ሐረር ባቢሌ አንስቶ እስከ ባሌ ዶሎ ያለው ኡራንየም በጥራቱም ሆነ በመጠኑ ከፍተኛ ነው። እንዲሁም በሻኪሶ አጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው ታንታለም የኡራንየም ይዘቱ ስለሚበዛ እና ራዲዮ ሌንግዙሞ(የጨረር ርዝመት) አደገኛ በመሆኑ ወደኢሮፖ እና እስካንዲቪያ አገሮች መላክ አይቻልም።
    መንግስት ከአለም አቀፍ አቶሚክ ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ የታንታለምን በላቭራቶሪ የመለየትና የማጣራት ፍቃድ ቢኖረው ኢትዮጵያ በአስር ቢሊዮን ዶላሮች ገቢ ታገኛለች።

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 2 года назад +3

    ጌታ የተናገረው ሆነ

  • @getachewdemeke895
    @getachewdemeke895 2 года назад

    ኢትዮጵያ ፡ የተበተኑ ፡ ልጆቿን ፡ ስትሰበስብ ፡ ተአምር ፡ እንሠራለን ፡ ፡ ልምድ ፡ ያካበትኩ ፡ መሐንዲስ ፡ ነኝ ፡ ፡ ይቻላል

  • @yosefyose5060
    @yosefyose5060 2 года назад +2

    ለመብራት አባይ ይበቃናል ቦንብን ቶሎ ይሠራልንና ግብፅን ከመኖር ወደ አለመኖር አንቀይራት ከነ ፔራሚድዋ መቅበር ነው

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 2 года назад +1

      እንዲህ አንበል።በቀል የእግዚአብሔር ነው።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 года назад +1

    ዩራኔሄም ሲወጣ በኢትዮጵያ አገር ዜጋ ወታደር ይውጣ የዩራኔም ድርጅት በኢትዮጵያ ወታደር ይጠበቅ አሁኑኑ በዩናሪዬም ቤሮ ስራ ኢንዱስትሪ አገር ኢትዮጵያ አገር ውሰጥ የኤርትራ ዜጋ አይስራ (ይውጣ )

  • @yadetateshomenegasa5237
    @yadetateshomenegasa5237 2 года назад

    YES YOU SAID IT, NO OTHER OPTION TO SURVIVE ON THIS PLANET EARTH WITHOUT POWER!

  • @eyobeeyayuemelkamo4093
    @eyobeeyayuemelkamo4093 2 года назад +3

    ኧረ ተው የሀገራችን ሚስጥር አትዘክዝኩ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 года назад

    የተስፋ ዳቦ አታብሉን ያልተረጋገጠና በሳይንሳዊ መረጃ ያልተደገፈን ነገር አታቅርቡ ጋና ምንም ሳይያዝ ጠላት ጠላት ትላላችሁ ለኛ ጠላት እኛው እራሳችን ነን እርስ በርስ እየተጫረስን አገራችንን የምናፈርስ

  • @yaredyeethiopia3564
    @yaredyeethiopia3564 2 года назад

    I am very happy &This is breaking news for Ethiopia&for world

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 года назад +4

    ውራንይም ማለት ትልቅነት ነው

  • @abdulkareemhajibushrasalih833
    @abdulkareemhajibushrasalih833 2 года назад

    tnx #Allah

  • @mulugetadana6467
    @mulugetadana6467 2 года назад

    ለመስራትና ለማደግ አግድ ምሥጥር መጣበቅ ያስፈልጋል።

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר 2 года назад

    Kegize kar siru silefetsenchuh ayisakam

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 2 года назад

    ሰው እንደበግ ታርዶ ስጋው የሚበላበት እና ደሙ የሚጠጣበት ሀገር እንዴት ነው ኒኩሊር የምታመርት

  • @banchigizeatinafu6291
    @banchigizeatinafu6291 2 года назад

    yarigilhin

  • @adamufurgassa7640
    @adamufurgassa7640 2 года назад +1

    ሚሲጥርን መያዝ እንልመድ

    • @seifu5603
      @seifu5603 2 года назад

      ልክ ብለሀል ወዳጄ እነ ኢራን ህንድ ቱርክ ብራዚል ድምፃቸውን አጥፍተው ነው ለዚህ ያበቁት የኢትዮጵያ ን ገመና በልብ መያዝ ያስፈልጋል።

  • @meharuabuye5296
    @meharuabuye5296 2 года назад

    Naw Ethiopia is on truck on faste economyic devlopement will be great run condition

  • @ismizman808
    @ismizman808 2 года назад +1

    አላህ አብቹን ይጠብቅልን።

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 года назад

    ኢቶጲያአትበለጽጋለይ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 года назад

    እባካችሁ የሚነገራችሁን ሁሉ አትቀበሉ የዩራኒየሙ ይቁይና ስንት አመት የተለፋበት የኡጋዴን ነዳጅ በተስፋ ትውልድ አሳልፏል የስንዴው ወሬ ጦዟል ዛሬም ሚሊዮኖች እየተራቡ ነው ከወሬ አልፎ ህዝብ ሲመገብ አላየንም ዋናው ሰላማችንን ይመልሰው አንድነታችን ያጠንክረው

  • @kebe326
    @kebe326 2 года назад

    ወሬ። ብዙ አፍሪካውያን ይህ ማእድን አላቸው። ጥሩምባ አትንፋ

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 года назад +1

    ፈታ ደይሊ

  • @gutekemal5624
    @gutekemal5624 2 года назад

    ገና ከፍ ትያለሽ ውዷ ሀገሬ

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר 2 года назад

    Gaz new tiru shitsu atitsekemu let selat shigutsi ena yeayer dibideba beki new

  • @VenitoNerini
    @VenitoNerini 2 года назад

    ማስፈራሪያ ጉራ። መጥፊያ ተቃረበ!

  • @danielmekonnen2909
    @danielmekonnen2909 2 года назад

    ምንም አዲስ ነገር የለም ኢትዮጲያ በማዕድን ሀብት የበለፀገች መሆኗን ነፍሱን ይማርና ምጡቁ የናሳ ሳይቲስት የነበረው ቅጣው እጅጉ በደንብ አድርጎ ከነማስረጃው የዛሬ 16 ዓመት ገደማ ከመሞቱ በፊት ተናግሮ ነበር። ለማስረጃ ወደ አራት ክፍል ያለውን ቪዲዮ ፈልጋቹ እዩ። እንደውም ከተነወያቸው ነገሮች ሁሉ ኢትዮጲያ ላይ ወደ ፊት ጦርነት ከተነሳ በውሀ ምክንያት የሚለው ነገር አይረሳኝም።

  • @osmanabdu3257
    @osmanabdu3257 2 года назад

    Rech Natural Resources including petroleum, Uranium, tantanium ,Gold .Diamond in Etobia.

  • @shunkuluullee6915
    @shunkuluullee6915 2 года назад

    Blue?

  • @kassayearaya8025
    @kassayearaya8025 2 года назад

    Do not over hype that you might be shamed later . Oh forgot you are seamless.

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 2 года назад

    ወይኔ ውሽት ለምን ለምን ውሸት ማውራት አስፈለገህ ስንት ሊከፈልህ ዩራንየም ኢትዮጵያውስጥ የለም ወሬ ዳይቨርት እያረክ ነው ታንታለም ግን አለ

  • @sintayehutefera7591
    @sintayehutefera7591 2 года назад

  • @gsmfuk380
    @gsmfuk380 2 года назад +2

    Ahuni damo wode nukureni maxachu ene ye dishiqa dimtsi irasu salachitognali baqagni

  • @Bayu-nh4ld
    @Bayu-nh4ld 2 года назад

    አይ ጋዜጠኛ ሚስጥር ምን እንደሆነ የማታውቅ። የምንሰራውን ሁሉ በእናንተ ይሸጣል።ጌኛ ነህ!!!!!!!!

  • @aklieambelu2014
    @aklieambelu2014 2 года назад

    አረ ባክህ ሌላ መዘዝ ታምጣ ውኃ ገደበች ድንች እና ጎመን ልበላ ነው ባለችው ብዙ ውርጅብኝ ደርሳታል አሁን ደግሞ የኩሬል ልታመርት ነው ብለህ ዶፍ እዲወርድባት ትልጋለህ

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר 2 года назад

    Wana habit new atsekakemun mawek yasfeligal sew mertso maweki yichalal

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 года назад

    Ethiopia uranium aysfelegatimm!!!

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר 2 года назад

    Beteftsero bislochin sew miretsu

  • @فلافلاودنباق
    @فلافلاودنباق 2 года назад

    Were becha. Letebeten bekuwf yalech hager!!!

  • @alexhailu7841
    @alexhailu7841 2 года назад +2

    🤣🤣🤣

  • @abrehamtesfaye1171
    @abrehamtesfaye1171 2 года назад

    እውነት ከሆነ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህም የሀገርን ሚስጥር ማውጣት የጠላትነት እንጂ ሌላ ምን

  • @nigusenyew21
    @nigusenyew21 2 года назад +1

    Kkkkkkkkkkkkkkkk ere ataskegn abo

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu 2 года назад +1

    የነዳጁ ዜና ሲነፍስበት ዛሬ ደግሞ ዩራኒየም አገኘን ድራማ አዘል ዜና ልታስኮመኩሙን ወሰናችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 года назад

    Kedada weshatam our country we don’t have educated leader for get about nuclear we don’t have peace food and love don’t pppppp like the prime

  • @belayejigu6424
    @belayejigu6424 2 года назад +2

    This should be secret. Izzy maqreb alneberebihim.

  • @አቢሲኒያኢትዮጲያቱዩብ

    ዳቦ አቶ ጦሙን የሚያድር ህዝብን የኒኩሬል ሊኖርህ ነው ማለት ግን ግፍ አዬደለም ? ነው ለ RUclips ሽቀላ ነው ። ፅድቁ በቀረና በቅጡ በኮነነኝ አለ

    • @metekamedole6691
      @metekamedole6691 2 года назад

      ሰሜን ኮርያ ምሳሌ ብናደርግስ ወገን

  • @oytamedia1396
    @oytamedia1396 2 года назад

    ስውዬ አትዋሽ ዩራኒየም ከአፋር ዳሎል ከአፄ ሀይለስላሴ ጀምር እየተሰረቀ ነው ! ደሞ በተቃራኒው ደቡብ ትላለህ እንዴ ባንዳ ሀገር ሻጮች !😑

  • @leulesahilu1956
    @leulesahilu1956 2 года назад

    😅🙄😜😳🤣🙈

  • @alemayehuberhe6738
    @alemayehuberhe6738 2 года назад

    አንተ ስለዝህ ስትነግረን ጥሪ አደረክ ለገንዘብ ሳይሆን ለሀገሪህ አስብ አትሽጥ ተሳስተሃል

  • @esaiasghebresus2077
    @esaiasghebresus2077 2 года назад

    kkkkkkk mejemeria ede Hager makom ayshalim mdre gura

  • @soloyimam3079
    @soloyimam3079 2 года назад

    ወሬ¿¿¿¿¿¿¿

  • @eri_ayt
    @eri_ayt 2 года назад

    Bye bye America

  • @bereketbefekadu2191
    @bereketbefekadu2191 2 года назад

    ወሬ

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ኈ7መ 2 года назад

    አብቹ: ጅላጅሉ የኦነጉ መሪ፣ ሲያልቅ አያምር የሚባለው የአብቾ አይነት ፣ አስመሳይ፣ ውሸታም፣ በንፁሀን ደም የሚቀልድ፣ ቀንደኛው ልዝብ ሰይጣን።

    • @danetsehaye5516
      @danetsehaye5516 2 года назад

      እሺ አንተ እኮ ጅላጅሉ ለወሬኛ ግዜ የለም ተደበቀ አውን አቢቹ ሰራ ላይ ነው አቢቹ 50 አመት ይገዛል ቻለው ቻው ቻው

    • @kedirabdela8550
      @kedirabdela8550 2 года назад

      ድሮ ኢትዮጵያ ሚል ካባ ውስጥ ገባታቹ ነው እችን አገር መከራ ውስጥ የከተታቹት ምቀኛ

    • @fuad7573
      @fuad7573 2 года назад

      Ante agerih Ethiopia aymeslenym kahonem tamehal takemaw inde hasb

  • @abebebeso6430
    @abebebeso6430 2 года назад

    ወሬ ነዳጅ ያላወጣህ

  • @Teddy-mb4ef
    @Teddy-mb4ef 2 года назад

    Fake

  • @abdussemedadem8885
    @abdussemedadem8885 2 года назад

    ወረኛ መቀደድ ብቻ

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 2 года назад

    ወሬኛ መጀመሪያ ሆድህን ሙላ ቱልቱላ ያልበላህ አትከክ ቅዥቢ የአብይን ውሸት በአንተ መደገሙ ልታፍር የገባሀል የሰንዴ ፖለቲካውን አየነው ሁሊም ውሸትን አሁን ደግሞ መዝሙራችሁ ማእድን ሆነ አንድ ጠብ የለም

  • @birhanuworku9261
    @birhanuworku9261 2 года назад

    እረ ፈጣሪ ይቀር ይበላችሁ። አሁን እናንተ የዚህች ሃገር ወዳጅ ናችሁ ወይስ ምን???

    • @danetsehaye5516
      @danetsehaye5516 2 года назад +1

      ምነው የኢትዮጵያ ብልፅግና አልተመቸክም እዴ ቻለው ከአቢቹ ወደ ወደፊት