አስደንጋጩ የቴ ስላና የባእዳኑ ግንኙነት Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 90

  • @nurabdiman4794
    @nurabdiman4794 2 года назад +33

    ይህን ድምጽ ብሰማ ሙሉ ቀን ደስ እያለኝ እየገባኝም ይሄዳልና አመሰግንካለው

  • @asnakemengste8308
    @asnakemengste8308 2 года назад +14

    አብዱ ተባረክልን ። ድንቅ ተረክ ማራኪ አቀራረብ 100% አስደሳች እና መሳጭ።

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 года назад +9

    ሌላ ሌላ ብዙ ታሪክ አለው ቴስላ አብዱሰመድ አሪፍ ነው የቴስላ ሂሳብ በጣም መሳጭ ናቸው የቴስላ አለም ገና አልተረዳውም በገራሚ ሰው አስደናቂ ትንቢቱ መሬት ጠብ አይልም እና አብዱሰመድ በርታልን ገና ከቴስላ 1% ነው ያቀርብክልን እና አርአያ የሆነ የፈጠራ ሰው ነው…… አድናቂህ ነኝ አብዱሰመድ

  • @filimonkidusan6824
    @filimonkidusan6824 2 года назад +30

    በ አንድ አጋጣሚ ነበር ክላስ ውስጥ መምህራችን ስሐ ኒኮላ ቴስላ መጀመሪያ ሲነግረን የሰማሁት ስሐ ሰውየው ማወቅ በጣም ፈልጌ በነበረበት አጋጣሚ የእድል ነገር አብዱልሰመድ በ ሳሎን ትዩብ ይዞልኝ ጊዜ አላጠፋውም በ ደንብ አጣጣምኩት ደግሜም አኘሁት ሌላ እድል እጅግ አመሰግናለሁ 😀😁😀😁

  • @kingteadytube379
    @kingteadytube379 2 года назад +15

    ይገርማ ከ 10 ዓመት በሬድዮ እሰማው የነበረ ድምፅ አሁንም ከነክብሩ ያለ ምርጥ ተሰጠኦ ይገርማል እንደሙዚቃ ለምስማት የምጏጏለት ድምፅ በዛ ላይ የምታነሳቸው አጀንዳዎች እውቀት አዘል ነገሮች ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 года назад +16

    ኣብዱሰመድ መሃመድ
    ድምጸ መብረቁ ! ድምጽህ ወልደነጎድጓድ ድርሰትህ እጹብ ድንቅ ስሌቱ የምሁር ። ሃያ ኣራት ሰዓታት ብሰማህ ኣትሰለቸኝም። በመጨረሻ ከነዚህ ኣሰልቺ የእርጥባን ተስፈኛ ዩቱበሮች የምንገላገልበት ግዜ በተስፋ ጠበቅኩ። እባክህን በየቀኑ ረዘም ያለ ግዜ የሚወስድ ኣርእስት እየተዘጋጀህ ለዓመታት ምንደኛ ተልመዴን ዩቲበሮች ያቆሰሉንን ፈውሰን።

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራት
    @ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 года назад +9

    አንጀትህ ይራስ !!!ሙሉ ድምፅ ጥራት አቀራረብ የምታቀርባቸው ሁሉ ሙሉ እናመሰግናለን

  • @abduabdy3428
    @abduabdy3428 2 года назад +4

    Abdlsemed Mohamed Amazing Voice And Real Journalist Much Love!

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 года назад +2

    ምርጥ ነው...!!! በጣም በጣም የሚመች ነው።
    በርቱልን...!!!

  • @GHKD2491
    @GHKD2491 2 года назад +2

    Salon tube
    I have no words to caption your voice: you have a wonderful voice. Indeed, we are here to appreciate and witness that.
    Please go on.

  • @qelem2196
    @qelem2196 2 года назад +2

    #ሳሎኖች🙏
    እናመሰግናለን!
    እናመሰግናለን!
    እናመሰግናለን !

  • @filimonkidusan6824
    @filimonkidusan6824 2 года назад +12

    ስለ ቴስላ ሚስጥራዊ ቁጥር 369 ማወቅ እንፈልጋለን በቀጣይ በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @The_tech_hub-w6i
    @The_tech_hub-w6i 2 года назад

    አብዱርሰመድ መሃመድ በጣም ነው የምወድህ ድሮ በሬድዮ ነው የማውቅህ ።

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Год назад

    The most ever best narration I have heard from different medias!!

  • @minty1188
    @minty1188 2 года назад +3

    ድምፅክ ያቀራረብ እስታይልክ እና ቶፒክ አመራረጥህ በጣም ደስ ይላል :: የተስላ መኪናም አድናቂ ነኝ ::

  • @belayyohannes280
    @belayyohannes280 2 года назад

    በጣ አቀራረብሕ የመጨረሻ የሚስብ ቀጥልበት በጣም ጎበዝነሕ

  • @ertaleentertainmentshd2004
    @ertaleentertainmentshd2004 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል። በርቱልን

  • @brand4582
    @brand4582 2 года назад +2

    Masha alah teru new mekeoya lay yaletesera beteseru teru new

  • @abeselam
    @abeselam 2 года назад +2

    Thank you!!!!! coz you add good staff to my knowledge

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 2 года назад +1

    Wellcome Abdu Legendary man i have big Respect 💪💪✌️🇪🇹

  • @garenchachannel4922
    @garenchachannel4922 2 года назад +7

    Wonderful reading skill hard to stop listening you man !! Specially the background music the tone of your voice and the title the one you choose wow wow ! You are amazing man please we need more brother.

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 года назад +2

    ምርጥ ትረካ በርታ

  • @dawittadesse2096
    @dawittadesse2096 2 года назад

    እነዚህ ባእዳን ፍጡራንን እንዴት ማግኘት እንደምችል ብትሳውቀኝ

  • @ሺጓዜየግሼዋ
    @ሺጓዜየግሼዋ 2 года назад +3

    በስማም ይሄ ድምፅ

  • @TeshaleLema-km9bu
    @TeshaleLema-km9bu 6 месяцев назад

    ድንቅ የዓለመችን ስጦታ ነው ።

  • @NewGenerationtube
    @NewGenerationtube 2 года назад

    ደስስስ የሚል አቀራረብ።

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 2 года назад +11

    ጨለማን ድል የነሳ እግዚአብሔር ነው፡፡ ቴስላ ጥበብን ከእግዚአብሔር አገኘ እንጅ፡፡

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад

      ሰውየው ፍጡር ነው አታጋንኑት በቃ ፈጣሪ ስሰጥህ ምን ይደረጋል

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 года назад +1

      @@hiruthseyoum5969 ምን ?

    • @aseaddis794
      @aseaddis794 2 года назад +1

      666

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ 2 года назад +1

      Tesla's he having connection with darkest entities such as U.F.O unidentified flying objects, or Arcans, Devils, or Satan whatever darkest entities he obviously got connection

    • @alamaanah7577
      @alamaanah7577 Год назад

      Esays miqanya atihun tesla qir yilewal ihen missage biyaayaw

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 2 года назад +1

    You're voice is so beautiful 😍
    Good job man

  • @osmanboss2535
    @osmanboss2535 Год назад

    አላህ ብቻ ነው ጨለማን ድል የሚያደርገው

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @አጥነፍ
    @አጥነፍ 5 месяцев назад +1

    ስንት ደደብ ሰዎች እያሉ እንደዝህ አይነት ሰው ይሞታል??😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tofiknegash994
    @tofiknegash994 Год назад

    Abdusemed Abete Dimse mashallhi adenakhi nagi

  • @LoveAmericaorLeaveAmerica
    @LoveAmericaorLeaveAmerica 2 года назад +1

    Keep it up

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi 2 года назад

    የሚገርም ነው ጎበዝ

  • @ቢላልአወል-ዐ9መ
    @ቢላልአወል-ዐ9መ 2 года назад +1

    ምርጥ ዝግጂት

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 года назад +1

    ኒኮላ ቴስለር was an immigrant ስለዚህም ነው አሜሪካ ከሄደ ብውሀላ ብዙ ችግር የገጠመው።ስደት ትርፉ ይሄ ነው በዛ ዘመን ።አሁን ግን አውሮፓ አንድ ሆኑዋል።ስለዚህም ነው ከነበረው ዘመን አሁን የበለጠ ቴስለር የታወቀ ነው በዛ ዘመን ከዩጎዝላቪያ ተሰዶ ብዙ ችግር አይቱዋል።እውነቱ ይሄ ነው።

  • @Ewnet3832
    @Ewnet3832 2 года назад

    የባዕዳኑ ግኑኝነት የሚለው እንዴት እንደተገናኘ አልገባኝም?

  • @ibsasule96
    @ibsasule96 2 года назад

    I love this history ❤️❤️.10q salon

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 года назад +2

    ከቴስላ ጀርባም አንድ ምንጭ አለ ።አጠቃላይ ፈጠራ 1800 አካባቢ ነዉ።ለምን ? ሚስጥር የተደረገ ነገር አለ ።የብዙ አመት ጥረት ይመስለኛል ።ነገሩ ዉስብስብ ነዉ።ቶማስ አንስታይን እንዳትሞኙ አልፈጠሩም።

  • @leykunkasa6324
    @leykunkasa6324 2 года назад

    Whith whom are you fitting ?question for war electron

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад

    እናመሰግናለን በርታ ።

  • @sitratesfalemkedir5007
    @sitratesfalemkedir5007 2 года назад +1

    Aselamu aleyekum werehametulahi weberekatum yebel yebel belenale Das yelale

  • @yodit587
    @yodit587 2 года назад

    Thank you

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 года назад

    አብዱአችን በርታ!

  • @teddysileshi4868
    @teddysileshi4868 2 года назад

    እባክህ ስለ ኤሪያ 51

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 года назад +2

    አይ ወንድሜ በኛ ዘመን ኮሮና እና ኤቦላ ብቻ ነው ያገኘነው።አለም እንደ ባለፈው 50አመት ያለ ከባድ ጦርነት እንደዚህ ጀዝቦ አያውቅም በታሪክ።አሁን ያለንን በሙሉ በዛ ዘመን የተገኘ ነው እርግጥ ትንሽ ተሻሽሉዋል።ማሻሻል ማግኘት አይደለም።የኤድስ ክትባት ወይም ፈፅሞ መድሀኒት እንኩዋን አላገኘንም።ግን በጣም ወረኞች ሆነናል።

  • @GHKD2491
    @GHKD2491 2 года назад +2

    Nikola Tesla: the forgotten genius!!!
    He was ahead of his time with the invention of electric machines.

  • @abuki5531
    @abuki5531 2 года назад

    እንደናንተ የምከታተለው program የልኝም በርቱልን

  • @KibralemLisanwork
    @KibralemLisanwork 2 года назад

    harif program new bertu

  • @kelmeyabirgu7532
    @kelmeyabirgu7532 2 года назад +1

    Gethun negatu yete hedo new 😭😭???

  • @RegimeChangeEritrea
    @RegimeChangeEritrea 2 года назад +1

    ፖለቲካ ከምታነብ እንዲህ ያለው አስተማሪ ነገር ስታዘጋጅ ነው እሚያምርብክ ወንድም።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Год назад

      dese milewe ezi page poltikana zerneneti ylme ayqerbememe👌

  • @yunusabubeker5295
    @yunusabubeker5295 2 года назад +1

    Abdu betam arif new Getahun yet tefa

    • @nunugirma3327
      @nunugirma3327 2 года назад

      አበሻ ቁም ነገሩ ሰይሆን ድምፁ ነወ የምታደንቁ

  • @ቀዳሚመረጃሚዲያ
    @ቀዳሚመረጃሚዲያ 2 года назад +1

    ገራሚ ነው

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni841 2 года назад

    enamsgnaln salon tube

  • @habteabe5982
    @habteabe5982 2 года назад +1

    አብዱሰመድ ሞሀመድ 👏

  • @BiniamGezae-e6x
    @BiniamGezae-e6x Год назад

    እኔ ምለው ተስላ ያ ፕሮጀክቱ ቢሳካለት፡ በወለጋና ትግራይ ኢንተርኔት አይዘጋም ነበር ማለትኮ ነው ። አሁንም ኮ ይሄ ሴራ የወያነ ነው የሚል ሰው አይጠፋም 🤔🤔🤔

  • @umermuhidin9671
    @umermuhidin9671 Год назад

    Yesaw lij metfiya mikniyat ymihon saw naw

  • @abrhammuluken1086
    @abrhammuluken1086 2 года назад +2

    tesla ድንቅ ሰዉ ነበር

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 года назад +1

    ስለዚህም ነው በጣም የሚገርመኝ በዚህ ዘመን ከመቶ ሚሊዬን በላይ ህዝብ የሚመራ በሚዲያ ብቅ ብሎ ቅጠል ብሉ፣ዳቦ በሙዝ ብሉ ያሳዝናል።አለመፈጠርን ያስመኛል።አለማችን ብዙ ብልህ አእምሮዎች እያሉ ብዙ ደነዞች በትክክለኛ ቦታ ላይ በጣም የተሳሳቱ ሰዎች ወይም አእምሮዎች ይቀመጡበታል።

    • @tesfisheabera6329
      @tesfisheabera6329 2 года назад +1

      ሙዝና ደቦም ካገኝህ ነው።መይገናኝ ወሬ ምንይጠቅማል።የሰራ ብቻ ይበላል አደገኛ ቦዘኔ ችጋር ይግደለው።

  • @chrono7173
    @chrono7173 2 года назад +1

    Niko the UFO contact

  • @qelem2196
    @qelem2196 2 года назад +2

    የኒኮላስ ቴስላ ችግር:-
    1)ቀዲሞ መወለዱ
    2)ኦርቶዶክስ መሆኑ(ይሁዲ አለመሆኑ) ይመስለኛል።

  • @TesfuBirhane-ks3mc
    @TesfuBirhane-ks3mc 8 месяцев назад

    Abdu....Ene Ye Teslan Ewiket yemawikew B e Origin ኦሪጅን መፅሃፍ ነበር zare gin be anite yibelt aweku Ameseginalehu!!

  • @JawusawMedia
    @JawusawMedia Год назад

    wireless light system

  • @mamereview
    @mamereview Год назад

    waw tesla

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 2 года назад +2

    u.f.o.ከአምስት አመት በፊት በአንድ የፈረንሳይ ቴሌቪዥን የአሜሪካን የቴሌቪዥን ጣባያ ጋዜጠኞች በመረጃ እንዳቀረቡት የአሜሪካን የ f.b.i. በረቀቀ ቴክኖሎጂ በአንዳን የአሜሪካን ዳርቻ በሜክሲኮ አካባቢ በምሸት ሲቀርብ ሰዎች ሊቋቋሙት የማይችሉ ከፍተኛ ጨረር አየተፋ በአካባቢው ላይ አደጋ ካደረሰ በኋላ በከፍተኛ ፍጥነት ተሰውሯል ቪዲዮ የቀረፁትን ፎቶግራፍ ያነሱትን ሰዎች በመረጃ አያሳዩ ያቀረቡት ነው ቅርፁ ክብና እነደ B-52 bombers ተመሳሳይነት ያለው ጄት ነው።ለማረጋገጥም ከእነመረጃው ቢጠየቁም ( intelligence )ነገሩን በማስተባበል የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገልፀዋል እናም በምሽት በእኩለ ሌሊት የስላና የለምምድ በረራ እነደሚደረግ በፍቶ ምስል የተረጋገጠ መረጃዎችን አሳይቸዋል የሚተፋውም ጨረ በእዛች ምሽት ሰዎች በእሳት እንደተቃጠለ ሰውነት ቀርተዋለ ሆስፒታል ውስጥም የገቡ አሉ።

  • @almazbahiru5874
    @almazbahiru5874 2 года назад

    ስለ tesla talk is Endless

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Год назад

    ጨለማ ላይ የሚያበራ መብራት መስራት ይችላል። ይሁንና ግን ጨለማን ድል የነሳው የናዝረቱ ኢየሱሲ ብቻ ነው። ለተስላ መልዕት አለኝ ኢየሱሲ/ስ ይወድሃል። ሰለዚህ ከአንተ ምላሽ ይፈልጋል እነም እወድሃለሁ በለው። አመሰግናለው።

  • @EyobDaniel-k5u
    @EyobDaniel-k5u 4 месяца назад

    Me!!!!

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 года назад

    ቴስላ ልዩ ሰው ነው

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329 2 года назад

    Metsafe henok meraf 2lay yeenezih aynet sewoch mulu tarikachewn manbeb yechale sew yeerkusan menafst endet kesew lig gar endemiqoragu tawqalachu beybelt/u tube lay getemegn adamtu

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 года назад +1

    አጅብ

  • @aseaddis794
    @aseaddis794 2 года назад

    Elimiunati 100%

  • @ewketbirhanabbo1875
    @ewketbirhanabbo1875 2 года назад

    ምኑ ነዉ ያስደነገጠህ? ሳይንስ ስለማታዉቅ ነዉ ብዙ የገረመህ

  • @dailylovetubedlt3896
    @dailylovetubedlt3896 2 года назад

    369

  • @osmanboss2535
    @osmanboss2535 Год назад +1

    አላህ ብቻ ነው ጨለማን ድል የሚያደርገው