Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በቁጥር ጠቅሶ ለበአል ያልሰገዱትን ቅሬታዎች እንዳሉት ይናገራል በዚህም ዘመን እንደ አንተ : ህሊና ዳዊት እናም ሌሎችን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ን በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት በፍጹም ቅንነት እና በትጋት ይለቅ
Amen geta eyesus kibirun yiwusad
የነ አማን አምላክ አፍ አለክ ሸጋይ
ትክክል ገልጸዋል ተበረክ
እኔም የተሰማኝ ይሄ ነው ❤እግዚአብሔር ዛሬም ሰውአለው በአስቴር ሁላችንም ተደንቀን ነበር እና ዛሬም ህሊና እና ቤኪን ሰጠን እግዚአብሔር 7000 አሉኝ ነው ያለው አሁንም አሉት ክብር ለእየሱስ ይሁን!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta iyesus yibarkih
ወይኔ ከረፈደ መስማቴ አምልጦኝ ነበር እንዴት ይባርካል በኢየሱስ ስም ተባረክ❤
እኔም በራሴ ተናድቻለው ከረፈደ መስማቴ ጭራስ የቸርች ልጆች ናቸው እኮ የነገሩኝ አንተን ባየ አይኔ የሚለውን ሰምቼዋለው እሱን ከፍቼ ነው የምጸልየው ፥ግን ክሂሊና ስለሰማው የሂሊና ይመስለኝ ነበር ያገር በረከት አውርጄባታለው እኮ ደግሞ ይሁንላት እሱም እጥፍ በረከት ያግኘው ሁለቱም ግራ በገባን ሰአት የተሰጡን ናቸው እሰይይይይይ
እንዚህ በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ዝማሬ አልሰማሁም ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልህ
Beki ያንተን ዝማሬ መስማት የጀመርኩት አንተን ባየ አይኔ በሚለው ቪዲዮ ነበር 2015 ሰኔ አስከ ሐምሌ አጋማሽ በደንብ አዘመርኝ እና ሐምሌ 20 የብተሰባችን ይሳቅ ወደ አምላኩ ሄደ በዛን መጥፎ ሰዓት ይሁና ደስትዬ ለሱ ብዬ አለፍኩ ከዛ ግዜ ጀምሮ ዝማሬህን አያሰስኩ ነው ምሰማው ተባረክ የኔ ወንድም አሁን በ ሙሉ አልበም በደንብ አንድባርክ አድል ጌታ ስለሰጠኝ ክብሩን ይውሰድ ላንተም ፀጋውን ያብዛልክ ሁሉም መዝሙሮችህ ለኔ መልክት አላቸው ዘማሪ እንዲ መልክተኛ ሲሆን ደስ ይላል
ይመልሳል ወደ ጌታ ያንበረክካል ለፀሎት ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም የሆነ መአዛ አለው ሰማያዊ ዝማሬ ነው እግዛብሄር ይባርክህ ያብዛህ አሁንም ያፍስስብህ
0:00 ትሁን ፈቃድህ6:03 እንደ ኢየሱስ13:00 አንተን ባየ አይኔ18:30 ከማየው በዓይኔ26:43 ከተባለ ለአንተ32:05 ያቦቅን ስሻገር39:42 ይኑርልን ጌታ45:33 አለ የሚገባዉ51:46 እጠብቅሃለሁ56:43 ያድናል ኢየሱስ01:01:18 ጸጋ ጨመረልኝ01:07:01 በመጀመርያ01:11:33 ይብዛልኝ መታዘዜ
አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ።መዝሙሮችህን ሁሌም በተሰበረ ልብ ሆኜ ነው የማዳምጣቸው። እግዚአብሔርን ደግመን ደግመን እንድንናፍቅ የሚያደርጉ ዝማሬዎች ነው የተሰጠ ስላንተ ንጉሱ እየሱስ ይባረክ።
ልጄ ከዚህ ከፍታ አትዉረድ ጉባኤ ማዳመቂያ እንዳትሆ ለአገልግሎት ተጠንቀቅ ከዚህ በበዛ ፀጋ ተባረክ❤❤
Amennn
በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን፣ ፀጋ ይጨመርልህ፣ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ምህረቱ ትደግፍህ። አትያዝ በኢየሱስ ደም ተሸፈን። በዚህ ዘመን ከመንፈስ ቅዱስ ውጪ ማንም አያግኝህ። በዝማሬዎችህ ተፅናንቻለሁ፣ በርትቻለሁ፣ ኢየሱስን አይቼበታለሁ ፣ እንደገና ታድሼበታለሁ ። በቃ ተባረክ አሁንምም አዳዲስ መገለጦች ይሰጥህ ፣ ❤❤❤
በጣም ይገርማል መፅሐፍ ቅዱስን በፊልም እንዳየሁት ያህል ነው የተሰማኝ ይሄ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ነው አሁንም አብዝቶ ይጨምርልክ በህይወትክ ዘመን ሁሉ ከሀልዎቱ ፈቀቅ አትበል በጌታ ደሞ ተሽፈን ጌታን እንዳከበረከው ያክብርክ
የእግዚአብሄርን ቃል በመዝሙር ማለት እንደዚህ ነው:: እግዚአብሄር አብዝቶ የቃሉን እውቀት ና ጥበብ ያብዛልህ:: በብዝ ተባረክ ለበረከት ህን!
እግዚአብሔር ዝም ብሎ በቃ እየባረከ ይባርክህ ምን ልበልህ እንዳንተ በፍቅሩ የተነኩ ከፍቅሩ ውጭ በሌላ ነገር ያልተነካኩ ግን የተነኩበትን ፍቅር የሚያነካኩ ይብዙልን ብሩክ ነህ ወንድምነት ኡፍፍፍፍ
እጅግ በጣም ተባርክያለሁ፤ የዘመርከው የእግዚ/ር ቃል አብርሆት (Enlightenment) ነውና ከሚለው በላይ ውድ ዝማሬ ነው፡፡ስለአንተ እግዚ/ር ይመስገን፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ፡፡ ይህንን ክቡር ስጦታ ጠብቀው፣ አሳድገው፡፡ የመዝሙሩ Lyrics background ምርጫን ራሱ በጣም ወድጄዋለሁ ከመዝሙሩ መልዕክት ጋር ይስማማል !👍👍👍
በኳኳ ተጨናንቀን ነበር ጌታ ደረሰልን ተባረክ በየሱስ ስም ይብዛል እራስህን በኳኳ መዝሙር ከተሞሉ ጠብቅ
መዝሙር ሰማሁ ከስንት ጊዜ በኋላ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፀሎት እንጂ መዝሙር አይመስልም!!!!
ዘመንህ፡የጌታ፡ብቻ፡ሆኖ፡ይለቅ!ተባረክ!
አንዲህ አንደዘመርክ ዘመንህ ጌታን በመምሰል ይጠናቀቅ ይሄን ነው ምኞቴ ፍርያማ ይሁንልህ ዘመንክ በጣም ተባረክንበታል ተባረክ
እግዜአብሔርዘመንህን ይባርክ!!! ቅባቱን ይጨምርብህ!!! ስለእየሱስ ክብር ብቻ የሚሰብኩ ዝማሪውች!!! ስለእየሱስ ስለእየሱስ ስለእየሱስ
አንተ የተወደድህ ስላን መዝዘሙር ቃል የለኝም በኪዮ ተባረክ ይሔ ካንተ አይወሰድብህ መጨመር እንጂ መቀነስ አያግኝህ ። ተባረክ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ዝማሬ አጥተን ነው የተቸገርነው ጌታ አንትን አብዝቶ ይባርክ
መስማትማቆምእልቻልሁም ጌታንየሚስናፍቅ ዝማሬ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን እንወድሀለን ወንድማችን ከአንተ ብዙ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን ❤❤❤
ጌታ እውነተኛ በረከታችንን ሰጠን ተባረክ ወንድም ቤኪ
ምን አይነት ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ ያባረከትክልን ወንድሜ በቢዙ ተበረክ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ
አንተ እንደስምህ በረከት ነህ መዝሙሮችህን በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በድርብ ፀጋ ይባርክህ ለምለም ❤🎉
በዚህ በዘመነ ጥፉ እንደ አይነቱን ያልነሳን እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግነዋለሁ።
ውድ ወንድማችን ተባርክ ይሄማ ከላይ ነው ይብዛልክ ይጨመርልህ 🙏❤
በኔ ዘመን አንዳንተ አየነት ዘማሪ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል የህ ፀጋ ና መንፈስ አይውሰድብህ
❤❤❤ጌታ ሆይ ምን አይነት ፀጋ ነው ስምህ የክባር እግዚአብሔር ስላወንድሜ አንተ አመሰግናለሁ ክብር ይሁን ቤክዬ የተወደድክ ነህ። በጣም እየተበራኩኝ ነው በመዝሙሮች ደጋግሞ እየሰማው የማይጣጠቢ ነው ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
Wow Amazing Song Jesus Christ I Don’t Have Words:: ዝም ብለህ ለምልም ድመቅ ጌታ በሀይል ይስራብህ ፀጋውን ያብዛልህ ነፍስም አልቀረልኝ ተባረክ ተባረክ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ Praise God 🙏
አሜንንንን ታምንሀለች ነቤሴ እስከለተ ሞቴ😢❤❤❤❤❤❤
ተጨምቆ የወጣ ሕይወት ተኮር በቃ ተሰምቶ ማይጠገብ ግርግር የሌለበት መዝሙር ተባረክ ወንድሜ
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ቅሬታዎች አሉት ። ነፍስን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ። ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ያለምልምህ
ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው እርካታ ያለው መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይርዳህ ከዚህ መንፈስ ጋር ዉረስ አይለይ ካንተ ጌታ ❤❤
ኢየሱስን የሚሰኩ አስተማሪ መዝሙሮች ናቸውእግዚአብሔር ይመስገን
ዋዉ በረከት እንደስምህ በእድሜህ ዘመንህ ሁሉ ሁን!!!ቀሉን መዘመር እወዳለሁ ያንተ ግን ስብከት ነውስብከት በመዝሙር መስማት እንዴት ያረካል በርሽ ትባረክ ተምሬበታለሁ🙏
ጌታ ይባርክህ አትበረዝ ምንም ላይቁቋምክ እስከመጨረሻው ድመቅ የፀሎታችን ፍሬ ነክ
ቤኪዬ መዝሙሮች ይናገራሉ ተባረክልን! ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ!
ካንተ ጋሮ ዘግይቶ ያረፈደ የለም ዋው ምን አይነት አገላለጽ ነው
ቤኪዬ ከዚህ በፊት በለቅካቸው ነጠላ ዝማሬዎች እኔና ቤተሰቤ ስንባረክባቸው ነበር፤ ይሄኛው ደግሞ ነእጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህም ብሩክ ይሁን❤❤❤❤
ተስምቶ የሚረሳ መዝሙር ሳይሆን የሚደመጥ መዝሙር ነው ወደ ፀሎት ወደ አምልኮ የሚወስድ ዝማሬ ነው ቤኪ ተባረክ❤❤
ቤኪዬ በፀጋ ላይ ፀጋ ተጨምሮልህ ተባርከሐል በቃ ዝም ብለህ አገልግለው
ወንድሜ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በየዘመናቱ እግዛብሔር ቅሬታዎች አሉት ሰሙ ይባረክ በጣም የሚባርክ መዝሙር ወደ ቃሉና ወደ እርሱ የሚያመልክት ልቤ ሀሴት አደረገ ከዚህ የበለጠ ጌታ አብዝቶ በፀጋው ይባርክህ።
በመኖር ደግሞ ተባረክ መዝሙር እንዳይለወጥብህ ጌታን እለምናለው ብርክ በልልኝ
ድንቅ ዝማሬ ነው የዘመርከውን ያኑርህ ተባረክ ወንድሜ።
ወንድሜ ፀጋ ብዝት ይበልልህ ለኔም ወንጌል እንዲ እዲገባኝ ፀልይልኝ
ሀሹ እንኳን በእኔ ዘመን ስማሁክ❤ ቤክዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ደስ ብሎኛል በጣም ጌታ በአንቴ አልፎ ስለ መጣ
የእግዝአብሔር ምክር /ንግግር/ በመዝሙር ብየዋለሁእግዝአብሔር እንድህ ይላል ከፍቱ ባይኖርም በእርግጥ ላስተዋለው የእግዚአብሔር ድምፅ ነውሰው ምን ይፈልጋል ከሚል መንፈስ ሳይሆን ምን ያስፈልገዎል ከሚል ከእግዚአብሔር ከወገነ መንፈስ የተወለደ ቅኔመዝሙሮችህ ይመክራሉ ,ያስተምራሉ : sung with amazing spirit feels like a message from above.አውቅ ነበር አንተን ባየ አይኔ በሚል አርዕስት የለቀከውን መዝሙር ስሰማ ምን ይዘህልን እንደምትመጣይህንን SPIRIT አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ!
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ነው ልብን መንፈስን የሚያረሰርስ የኔ ኢየሱስ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ተባረክልኝ ጸጋ በብዙ ይብዛለህ።❤❤❤
ዋው እንድ አግዚአብሔር ያለው ማንም የላም አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰
ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ በረከት 🎶🎤❤️
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” - ዕብራውያን 12፥1-2 ተባረክልኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤክ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልብ ይነካሉ ዝማሬዎቹ እውነት የአንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን ሁሌም መነካትና ጌታን አየፈራን እያከበርነው እየኖርልነት ይለቅ የቀረው እድሜያችን 😭😭🤲🤲🤲🤲ናና አንተ ቆይልን
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታን ስለአንተ አመሠግናለሁ🙏❤
bekya መዝሙሮቹን ሽህ ጊዜ ብሳመ ኤራሱ አይሰለቹኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ መንፈስ ያላቸውን መዝሙሮች የሚዘምሩ ወጣቶችን እግዚአብሔር ያብዛለን ተባረክ ❤❤
ተባረክ ወንድሜ ። የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚያስረዱ ድንቅ ዝማሬዎችህ ክብሩን ይውሰደው።
ከእግዝአብሄር የተቀበልከውን ጌታን የሚያስመልክ እና ልብን የምያንዕ መንፈስን የሚያድስ እንድህ ያለ ዝማሬ ስለሰጠኝ ወንድማችን ተባረክ
oh God it has been almost 2 months since I can't get enough of this album .what a blessing to find someone in this messed up world who preaches the bible with music. stay blessed brother.
ዘመንህ ይባረክ ቤክዬ እንደ አንተ ያሉትን ጨምሮ ይስጠን ባንተ መዝሙሮች ተባርከአለሁ
ዋውውው ዘመንህ ይለምልም ጸጋው ይብዛልህ በቃ ለሱ ክብር ብቻ መዘመር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሚባርክ ዝ ማሬ ከበረ ከት ሆኖል ናል ለበረከት ተባረክ ወንደሜ የግዛብሔር ሰው.❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አምነዋለዉ ጌታበእኔምይሰራል ከዚቡሀላ የኔ ዎንድም በዉስጠያለዉንነገርእንድመለከት አዲርጎኛል እየሱስባንቴ ከዚበላይ ይታይ❤
ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር !!!!!!!!!!!!ጌታ ይባርክህ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ዘመንህ ይባረክ
ትሁን ፍቃድህ በእኔ ተባረክ
I'm encouraged by your song. Thank you for your obedience to the Holy Spirit. Grace and Peace
ብርክ በል የአባቴ የኢየሱስ ልጅ
ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ ለኔ 🙏🙏❤️🥰🥰
ምን አይነት መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ ያለበት ወንድሜ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤
በረከትዬ ተባረክ እንደዚህ እግዚአብሔርን ከፍ የማያደርግ መዝሙር እንድንዘምር ስላደረክ እባክህን መዝሙሮችን በጌታር ዘምራቸው ልመናነዉ ነዉ እሽ❤❤❤
በዚህ ዘመን እንዳንተ ያሉ ዘማሪዎችን ሳይ ንጉሴን እባርካለሁ! የፀጋው ባለቤት ይመስገን, ተባረክ ወንድሜ
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤
የሚገርም መዝሙር ነው ፀጋ ይብዛልህ🙏
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው 😢😢😢
አይወስድብህ የጌታ ልጅ ይህ ፀጋ
በጣም ድንቅ መዝሙር ።።።ቤኪዬ በዚሁ በርታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ። በየትኛውም አጋጣሚ መድረክም ላይ ይሁን የትም ቦታ ስትዘምር እንደ አንዳንድ ዘማሪ ነን ባዮች ጌታን ከማሳየት ይልቅ ራሳቸውን ለማሳየት ከሚጥሩት ጋር አንድ ስላልሆንክ ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ወደፊትም በዚሁ ፓሽን ቀጥል እባክህን ወንድሜ ትንሽ እውቅና ሲያገኙ እንደሚቀየሩት እንዳትሆን በጌታ ፍቅር ልመናም ጭምር እለምንሀለሁ ተባረክ ❤❤
ተዪው አይጠቅምሽም ብሎኝ ዝም ሲለኝ አንተ አይደለም እኔ ልክ ነኝ ቢሄ ሄድኩ ላይጠቅመኝ ተጎዳውለካስ እኔ ስለኔ ምንም አላውቅምምታውቅልኝ አንተ ነክ ጌታ ሆይከምንም በላይ አንተን እራስክ ቅደም በሂወቴ እየሱሴ❤❤
እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክህ ወንድሜ በመዝሙር ተሰበኩ ተባረኩት ሁሉም መልእክት አለው ❤🌿
ከመሬት የሚያላቅቅ ዝማሬዎች! ተባርከሀል ወንድሜ! ፀጋው ይብዛልህ።
Wow yen merti taberkilegn babezu wodahalo God Bless you
What a powerful gospel album 🙌🏽 much more blessings, brother 🙏🏽
ዘመንህ ይባረግ እንደፈለከው ይገኝልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
wow መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ሁሉም መልእክት አላቸው ተባረክ❤❤
Kal ymiyasata dink melekt yazele ....❤Geta yebarkih tsaga ybzalih wendme
ጌታ ባናጋሮቺ ሁሉ ይባረክ ባማጃማርሃ ጊዜ ነው የሳማሁት
እግዚአብሔር ባርክህፀጋውንም ያብዛልህ
ጌታ ሆይ ስለሰጠከን ወንድም ተባረክ😭😭❤️❤️
ኡፋይ....... ተባርኪያለሁ!እድሜልክህን ዘምር!!! አቦ ተባርካል!!!ለወር ሁሉ አምልጦኝ ቆይቷልኮ !
እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር
አምላኬ እግዝአብሔር ይባርክ ተከናውን በእየሱስ ስም 🎉❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
It is a blessing that I can count as provisioned from God. ተባረክ ተወዳጅ
❤wow ስንቴ አደመጥኩት : እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤ እኔ የሰማሁት ሀለወት ነው : ዛሬም መዝሙር አለ❤❤
I can't even choose a favourite, Thank you Jesus!
Anten Geta Yasmeltih, Tebarek Lezelalem Ye Mezmur Minchi Ahunim Ke Hodih Yiflek.
ወንድሜ የእውነት ተባርከሃል ረጋ ባለ ልብን በሚያረሰርስ ዝማሬ ቀኔን እና ምሽተን ከጌታ ጋ አያወራሁበት ነዉ ♥️
God bless you Beki,all your songs call the presence of God in me,and you are our blessings glory be to God for your sake’s
Bekiye you are blessing for our generation we love you so much
I have no word about this album... GENUINE ALBUM!
Geta ende semih chemiro le bereket yadergeh...kezih belay yibzalih...yetbarekih neh!!!
የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር በቁጥር ጠቅሶ ለበአል ያልሰገዱትን ቅሬታዎች እንዳሉት ይናገራል በዚህም ዘመን እንደ አንተ : ህሊና ዳዊት እናም ሌሎችን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ን በጣም አድርጌ አመሠግናለሁ ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት በፍጹም ቅንነት እና በትጋት ይለቅ
Amen geta eyesus kibirun yiwusad
የነ አማን አምላክ አፍ አለክ ሸጋይ
ትክክል ገልጸዋል ተበረክ
እኔም የተሰማኝ ይሄ ነው ❤እግዚአብሔር ዛሬም ሰውአለው በአስቴር ሁላችንም ተደንቀን ነበር እና ዛሬም ህሊና እና ቤኪን ሰጠን እግዚአብሔር 7000 አሉኝ ነው ያለው አሁንም አሉት ክብር ለእየሱስ ይሁን!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤geta iyesus yibarkih
ወይኔ ከረፈደ መስማቴ አምልጦኝ ነበር እንዴት ይባርካል በኢየሱስ ስም ተባረክ❤
እኔም በራሴ ተናድቻለው ከረፈደ መስማቴ ጭራስ የቸርች ልጆች ናቸው እኮ የነገሩኝ አንተን ባየ አይኔ የሚለውን ሰምቼዋለው እሱን ከፍቼ ነው የምጸልየው ፥ግን ክሂሊና ስለሰማው የሂሊና ይመስለኝ ነበር ያገር በረከት አውርጄባታለው እኮ ደግሞ ይሁንላት እሱም እጥፍ በረከት ያግኘው ሁለቱም ግራ በገባን ሰአት የተሰጡን ናቸው እሰይይይይይ
እንዚህ በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ዝማሬ አልሰማሁም ከዚ በላይ ፀጋ ይብዛልህ
Beki ያንተን ዝማሬ መስማት የጀመርኩት አንተን ባየ አይኔ በሚለው ቪዲዮ ነበር 2015 ሰኔ አስከ ሐምሌ አጋማሽ በደንብ አዘመርኝ እና ሐምሌ 20 የብተሰባችን ይሳቅ ወደ አምላኩ ሄደ በዛን መጥፎ ሰዓት ይሁና ደስትዬ ለሱ ብዬ አለፍኩ ከዛ ግዜ ጀምሮ ዝማሬህን አያሰስኩ ነው ምሰማው ተባረክ የኔ ወንድም አሁን በ ሙሉ አልበም በደንብ አንድባርክ አድል ጌታ ስለሰጠኝ ክብሩን ይውሰድ ላንተም ፀጋውን ያብዛልክ ሁሉም መዝሙሮችህ ለኔ መልክት አላቸው ዘማሪ እንዲ መልክተኛ ሲሆን ደስ ይላል
ይመልሳል ወደ ጌታ
ያንበረክካል ለፀሎት
ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም የሆነ መአዛ አለው
ሰማያዊ ዝማሬ ነው
እግዛብሄር ይባርክህ ያብዛህ
አሁንም ያፍስስብህ
0:00 ትሁን ፈቃድህ
6:03 እንደ ኢየሱስ
13:00 አንተን ባየ አይኔ
18:30 ከማየው በዓይኔ
26:43 ከተባለ ለአንተ
32:05 ያቦቅን ስሻገር
39:42 ይኑርልን ጌታ
45:33 አለ የሚገባዉ
51:46 እጠብቅሃለሁ
56:43 ያድናል ኢየሱስ
01:01:18 ጸጋ ጨመረልኝ
01:07:01 በመጀመርያ
01:11:33 ይብዛልኝ መታዘዜ
አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን ይባርክህ።
መዝሙሮችህን ሁሌም በተሰበረ ልብ ሆኜ ነው የማዳምጣቸው። እግዚአብሔርን ደግመን ደግመን እንድንናፍቅ የሚያደርጉ ዝማሬዎች ነው የተሰጠ ስላንተ ንጉሱ እየሱስ ይባረክ።
ልጄ ከዚህ ከፍታ አትዉረድ ጉባኤ ማዳመቂያ እንዳትሆ ለአገልግሎት ተጠንቀቅ ከዚህ በበዛ ፀጋ ተባረክ❤❤
Amennn
በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ዘመንህ የበረከት ይሁን፣ ፀጋ ይጨመርልህ፣ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ምህረቱ ትደግፍህ። አትያዝ በኢየሱስ ደም ተሸፈን። በዚህ ዘመን ከመንፈስ
ቅዱስ ውጪ ማንም አያግኝህ። በዝማሬዎችህ ተፅናንቻለሁ፣ በርትቻለሁ፣ ኢየሱስን አይቼበታለሁ ፣ እንደገና ታድሼበታለሁ ። በቃ ተባረክ አሁንምም አዳዲስ መገለጦች ይሰጥህ ፣ ❤❤❤
በጣም ይገርማል መፅሐፍ ቅዱስን በፊልም እንዳየሁት ያህል ነው የተሰማኝ ይሄ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ነው አሁንም አብዝቶ ይጨምርልክ በህይወትክ ዘመን ሁሉ ከሀልዎቱ ፈቀቅ አትበል በጌታ ደሞ ተሽፈን ጌታን እንዳከበረከው ያክብርክ
የእግዚአብሄርን ቃል በመዝሙር ማለት እንደዚህ ነው:: እግዚአብሄር አብዝቶ የቃሉን እውቀት ና ጥበብ ያብዛልህ:: በብዝ ተባረክ ለበረከት ህን!
እግዚአብሔር ዝም ብሎ በቃ እየባረከ ይባርክህ ምን ልበልህ እንዳንተ በፍቅሩ የተነኩ ከፍቅሩ ውጭ በሌላ ነገር ያልተነካኩ ግን የተነኩበትን ፍቅር የሚያነካኩ ይብዙልን ብሩክ ነህ ወንድምነት ኡፍፍፍፍ
እጅግ በጣም ተባርክያለሁ፤ የዘመርከው የእግዚ/ር ቃል አብርሆት (Enlightenment) ነውና ከሚለው በላይ ውድ ዝማሬ ነው፡፡ስለአንተ እግዚ/ር ይመስገን፡፡ የእግዚአብሔር ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ፡፡ ይህንን ክቡር ስጦታ ጠብቀው፣ አሳድገው፡፡
የመዝሙሩ Lyrics background ምርጫን ራሱ በጣም ወድጄዋለሁ ከመዝሙሩ መልዕክት ጋር ይስማማል !👍👍👍
በኳኳ ተጨናንቀን ነበር ጌታ ደረሰልን ተባረክ በየሱስ ስም ይብዛል እራስህን በኳኳ መዝሙር ከተሞሉ ጠብቅ
መዝሙር ሰማሁ ከስንት ጊዜ በኋላ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ፀሎት እንጂ መዝሙር አይመስልም!!!!
ዘመንህ፡የጌታ፡ብቻ፡ሆኖ፡ይለቅ!ተባረክ!
አንዲህ አንደዘመርክ ዘመንህ ጌታን በመምሰል ይጠናቀቅ ይሄን ነው ምኞቴ ፍርያማ ይሁንልህ ዘመንክ በጣም ተባረክንበታል ተባረክ
እግዜአብሔርዘመንህን ይባርክ!!! ቅባቱን ይጨምርብህ!!! ስለእየሱስ ክብር ብቻ የሚሰብኩ ዝማሪውች!!! ስለእየሱስ ስለእየሱስ ስለእየሱስ
አንተ የተወደድህ ስላን መዝዘሙር ቃል የለኝም በኪዮ ተባረክ ይሔ ካንተ አይወሰድብህ መጨመር እንጂ መቀነስ አያግኝህ ። ተባረክ
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ዝማሬ አጥተን ነው የተቸገርነው ጌታ አንትን አብዝቶ ይባርክ
መስማትማቆምእልቻልሁም ጌታንየሚስናፍቅ ዝማሬ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ይሁን እንወድሀለን ወንድማችን ከአንተ ብዙ ዝማሬዎችን እንጠብቃለን ❤❤❤
ጌታ እውነተኛ በረከታችንን ሰጠን ተባረክ ወንድም ቤኪ
ምን አይነት ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ ያባረከትክልን ወንድሜ በቢዙ ተበረክ ከዚ በላይ ጸጋ ይብዛልህ
አንተ እንደስምህ በረከት ነህ መዝሙሮችህን በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በድርብ ፀጋ ይባርክህ ለምለም ❤🎉
በዚህ በዘመነ ጥፉ እንደ አይነቱን ያልነሳን እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግነዋለሁ።
ውድ ወንድማችን ተባርክ ይሄማ ከላይ ነው ይብዛልክ ይጨመርልህ 🙏❤
በኔ ዘመን አንዳንተ አየነት ዘማሪ ሰላየሁ ደስ ብሎኛል የህ ፀጋ ና መንፈስ አይውሰድብህ
❤❤❤ጌታ ሆይ ምን አይነት ፀጋ ነው ስምህ የክባር እግዚአብሔር ስላወንድሜ አንተ አመሰግናለሁ ክብር ይሁን ቤክዬ የተወደድክ ነህ። በጣም እየተበራኩኝ ነው በመዝሙሮች ደጋግሞ እየሰማው የማይጣጠቢ ነው ክበርልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
Wow Amazing Song Jesus Christ I Don’t Have Words:: ዝም ብለህ ለምልም ድመቅ ጌታ በሀይል ይስራብህ ፀጋውን ያብዛልህ ነፍስም አልቀረልኝ ተባረክ ተባረክ ለበረከት ሁን ይጨመርልህ Praise God 🙏
አሜንንንን ታምንሀለች ነቤሴ እስከለተ ሞቴ😢❤❤❤❤❤❤
ተጨምቆ የወጣ ሕይወት ተኮር በቃ ተሰምቶ ማይጠገብ ግርግር የሌለበት መዝሙር ተባረክ ወንድሜ
በዘመናት መካከል እግዚአብሔር ቅሬታዎች አሉት ። ነፍስን የሚያረሰርሱ መዝሙሮች ። ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ያለምልምህ
ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ መዝሙር ነው እርካታ ያለው መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይርዳህ ከዚህ መንፈስ ጋር ዉረስ አይለይ ካንተ ጌታ ❤❤
ኢየሱስን የሚሰኩ አስተማሪ መዝሙሮች ናቸው
እግዚአብሔር ይመስገን
ዋዉ በረከት እንደስምህ በእድሜህ ዘመንህ ሁሉ ሁን!!!
ቀሉን መዘመር እወዳለሁ ያንተ ግን ስብከት ነው
ስብከት በመዝሙር መስማት እንዴት ያረካል
በርሽ ትባረክ ተምሬበታለሁ🙏
ጌታ ይባርክህ አትበረዝ ምንም ላይቁቋምክ እስከመጨረሻው ድመቅ የፀሎታችን ፍሬ ነክ
ቤኪዬ መዝሙሮች ይናገራሉ ተባረክልን! ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ!
ካንተ ጋሮ ዘግይቶ ያረፈደ የለም ዋው ምን አይነት አገላለጽ ነው
ቤኪዬ ከዚህ በፊት በለቅካቸው ነጠላ ዝማሬዎች እኔና ቤተሰቤ ስንባረክባቸው ነበር፤ ይሄኛው ደግሞ ነእጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ዘመንህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህም ብሩክ ይሁን❤❤❤❤
ተስምቶ የሚረሳ መዝሙር ሳይሆን የሚደመጥ መዝሙር ነው ወደ ፀሎት ወደ አምልኮ የሚወስድ ዝማሬ ነው ቤኪ ተባረክ❤❤
ቤኪዬ በፀጋ ላይ ፀጋ ተጨምሮልህ ተባርከሐል በቃ ዝም ብለህ አገልግለው
ወንድሜ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በየዘመናቱ እግዛብሔር ቅሬታዎች አሉት ሰሙ ይባረክ በጣም የሚባርክ መዝሙር ወደ ቃሉና ወደ እርሱ የሚያመልክት ልቤ ሀሴት አደረገ ከዚህ የበለጠ ጌታ አብዝቶ በፀጋው ይባርክህ።
በመኖር ደግሞ ተባረክ መዝሙር እንዳይለወጥብህ ጌታን እለምናለው ብርክ በልልኝ
ድንቅ ዝማሬ ነው የዘመርከውን ያኑርህ ተባረክ ወንድሜ።
ወንድሜ ፀጋ ብዝት ይበልልህ ለኔም ወንጌል እንዲ እዲገባኝ ፀልይልኝ
ሀሹ እንኳን በእኔ ዘመን ስማሁክ❤ ቤክዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ደስ ብሎኛል በጣም ጌታ በአንቴ አልፎ ስለ መጣ
የእግዝአብሔር ምክር /ንግግር/ በመዝሙር ብየዋለሁ
እግዝአብሔር እንድህ ይላል ከፍቱ ባይኖርም በእርግጥ ላስተዋለው የእግዚአብሔር ድምፅ ነው
ሰው ምን ይፈልጋል ከሚል መንፈስ ሳይሆን ምን ያስፈልገዎል ከሚል ከእግዚአብሔር ከወገነ መንፈስ የተወለደ ቅኔ
መዝሙሮችህ ይመክራሉ ,ያስተምራሉ : sung with amazing spirit feels like a message from above.
አውቅ ነበር አንተን ባየ አይኔ በሚል አርዕስት የለቀከውን መዝሙር ስሰማ ምን ይዘህልን እንደምትመጣ
ይህንን SPIRIT አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ!
አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ነው ልብን መንፈስን የሚያረሰርስ የኔ ኢየሱስ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ተባረክልኝ ጸጋ በብዙ ይብዛለህ።❤❤❤
ዋው እንድ አግዚአብሔር ያለው ማንም የላም አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ የኔ ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰
ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ በብዙ ተባረክ በረከት 🎶🎤❤️
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
- ዕብራውያን 12፥1-2 ተባረክልኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቤክ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልብ ይነካሉ ዝማሬዎቹ እውነት የአንድ ግዜ ብቻ ሳይሆን ሁሌም መነካትና ጌታን አየፈራን እያከበርነው እየኖርልነት ይለቅ የቀረው እድሜያችን 😭😭🤲🤲🤲🤲ናና አንተ ቆይልን
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታን ስለአንተ አመሠግናለሁ🙏❤
bekya መዝሙሮቹን ሽህ ጊዜ ብሳመ ኤራሱ አይሰለቹኝም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው እንዳንተ መንፈስ ያላቸውን መዝሙሮች የሚዘምሩ ወጣቶችን እግዚአብሔር ያብዛለን ተባረክ ❤❤
ተባረክ ወንድሜ ። የእግዚአብሔርን ፍቅር የሚያስረዱ ድንቅ ዝማሬዎችህ ክብሩን ይውሰደው።
ከእግዝአብሄር የተቀበልከውን ጌታን የሚያስመልክ እና ልብን የምያንዕ መንፈስን የሚያድስ እንድህ ያለ ዝማሬ ስለሰጠኝ ወንድማችን ተባረክ
oh God it has been almost 2 months since I can't get enough of this album .
what a blessing to find someone in this messed up world who preaches the bible with music. stay blessed brother.
ዘመንህ ይባረክ ቤክዬ እንደ አንተ ያሉትን ጨምሮ ይስጠን ባንተ መዝሙሮች ተባርከአለሁ
ዋውውው ዘመንህ ይለምልም ጸጋው ይብዛልህ በቃ ለሱ ክብር ብቻ መዘመር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የሚባርክ ዝ ማሬ ከበረ ከት ሆኖል ናል ለበረከት ተባረክ ወንደሜ የግዛብሔር ሰው.❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አምነዋለዉ ጌታበእኔምይሰራል ከዚቡሀላ የኔ ዎንድም በዉስጠያለዉንነገርእንድመለከት አዲርጎኛል እየሱስባንቴ ከዚበላይ ይታይ❤
ይህን ፀጋ የሰጠህ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር !!!!!!!!!!!!ጌታ ይባርክህ መሰማት ማቆም አልቻልኩም ዘመንህ ይባረክ
ትሁን ፍቃድህ በእኔ ተባረክ
I'm encouraged by your song. Thank you for your obedience to the Holy Spirit.
Grace and Peace
ብርክ በል የአባቴ የኢየሱስ ልጅ
ትሁን ፍቃድህ በኔ አይሁን ልመናዬ ለኔ 🙏🙏❤️🥰🥰
ምን አይነት መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ ያለበት ወንድሜ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤
በረከትዬ ተባረክ እንደዚህ እግዚአብሔርን ከፍ የማያደርግ መዝሙር እንድንዘምር ስላደረክ እባክህን መዝሙሮችን በጌታር ዘምራቸው ልመናነዉ ነዉ እሽ❤❤❤
በዚህ ዘመን እንዳንተ ያሉ ዘማሪዎችን ሳይ ንጉሴን እባርካለሁ! የፀጋው ባለቤት ይመስገን, ተባረክ ወንድሜ
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤
የሚገርም መዝሙር ነው ፀጋ ይብዛልህ🙏
ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው
አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው
😢😢😢
አይወስድብህ የጌታ ልጅ ይህ ፀጋ
በጣም ድንቅ መዝሙር ።።።ቤኪዬ በዚሁ በርታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ። በየትኛውም አጋጣሚ መድረክም ላይ ይሁን የትም ቦታ ስትዘምር እንደ አንዳንድ ዘማሪ ነን ባዮች ጌታን ከማሳየት ይልቅ ራሳቸውን ለማሳየት ከሚጥሩት ጋር አንድ ስላልሆንክ ጌታን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ወደፊትም በዚሁ ፓሽን ቀጥል እባክህን ወንድሜ ትንሽ እውቅና ሲያገኙ እንደሚቀየሩት እንዳትሆን በጌታ ፍቅር ልመናም ጭምር እለምንሀለሁ ተባረክ ❤❤
ተዪው አይጠቅምሽም ብሎኝ ዝም ሲለኝ አንተ አይደለም እኔ ልክ ነኝ ቢሄ ሄድኩ ላይጠቅመኝ ተጎዳው
ለካስ እኔ ስለኔ ምንም አላውቅም
ምታውቅልኝ አንተ ነክ ጌታ ሆይ
ከምንም በላይ አንተን እራስክ ቅደም በሂወቴ እየሱሴ❤❤
እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባርክህ ወንድሜ በመዝሙር ተሰበኩ ተባረኩት ሁሉም መልእክት አለው ❤🌿
ከመሬት የሚያላቅቅ ዝማሬዎች! ተባርከሀል ወንድሜ! ፀጋው ይብዛልህ።
Wow yen merti taberkilegn babezu wodahalo God Bless you
What a powerful gospel album 🙌🏽 much more blessings, brother 🙏🏽
ዘመንህ ይባረግ እንደፈለከው ይገኝልህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
wow መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው
ሁሉም መልእክት አላቸው ተባረክ❤❤
Kal ymiyasata dink melekt yazele ....❤Geta yebarkih tsaga ybzalih wendme
ጌታ ባናጋሮቺ ሁሉ ይባረክ ባማጃማርሃ ጊዜ ነው የሳማሁት
እግዚአብሔር ባርክህ
ፀጋውንም ያብዛልህ
ጌታ ሆይ ስለሰጠከን ወንድም ተባረክ😭😭❤️❤️
ኡፋይ....... ተባርኪያለሁ!እድሜልክህን ዘምር!!! አቦ ተባርካል!!!ለወር ሁሉ አምልጦኝ ቆይቷልኮ !
እግዚያብሄር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር
አምላኬ እግዝአብሔር ይባርክ ተከናውን በእየሱስ ስም 🎉❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
It is a blessing that I can count as provisioned from God. ተባረክ ተወዳጅ
❤wow ስንቴ አደመጥኩት : እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤ እኔ የሰማሁት ሀለወት ነው : ዛሬም መዝሙር አለ❤❤
I can't even choose a favourite, Thank you Jesus!
Anten Geta Yasmeltih, Tebarek Lezelalem Ye Mezmur Minchi Ahunim Ke Hodih Yiflek.
ወንድሜ የእውነት ተባርከሃል
ረጋ ባለ ልብን በሚያረሰርስ
ዝማሬ ቀኔን እና ምሽተን ከጌታ ጋ አያወራሁበት ነዉ ♥️