ያቦቅን ስሻገር | Bereket Lemma | በረከት ለማ | Halwot Emmanuel United Church | Live Worship |

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 202

  • @AshenafiTamiru-m6o
    @AshenafiTamiru-m6o 4 месяца назад +51

    እግዚአብሄር የረገጥከዉን ሁሉ ያሲወርስ

  • @eshu_genino-2204
    @eshu_genino-2204 4 месяца назад +57

    ከአንድ በላይ like ማረግ ቢቻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ጌታ ሆይ ተባረክ በዘመናችና እንዲህ አይነት ሰው ስለሰጠሀን

  • @Yobek1024
    @Yobek1024 4 месяца назад +35

    መዝሙርህን ስሰማው የት ሰፈር እንደምትውል አይቼአለው፣ ውሎህ ኢየሱስ ጋር እንደሆነ ያሳብቃል፤ ይብዛልህ ለኛም ይብዛልን።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 4 месяца назад +17

    እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን በህልውናው አምልኮ ነው ጌታ ይባረክ መአዛው ይሽተኝ ነበር ከመጀመሪያ አምርኮ ስትጀምር ባያልቅ ከዚህ ህልውና ባንወጣ ያልኩበት የአምልኮ ግዜ ከተለቀቀ ጀምሮ እኔና ልጄ ቲቪው ውስጥ መግባት ይቀረናል በዚህ አምልኮ ምድር ላይ የቆምን እስከማይመስለን ድረስ ቀጥታ ከጌታ ጋር የሚያገናኝ አምልኮ ከህልውናው የተነሳ ሌላ ህይወት ባይኖር ተንበርክከን ስናመልከው ብንውል ብናድር ሀሌሉያ። አባ እንወድሀለን ያልተመለስ ምንም ጥያቄ የለም በአንተ የቤታችን ድምቀት ረፍታችን የእንቆቅልሻችን መልስ ረፍት ህይወታችን መኖሪያችን ነህ አንተ ዘመናችንን ሁሉ ብናመስግንህ ውለታህን ከፍለን እንጨርስም ለአንተ የሚመጥን ምንስ ስጦታ አለን ድምቀቴ ነህ አንተ አባቴ በልቤ ጉልበት ተንበርክኬ ዘመኔን ሁሉ እየታዘዝኩ አገለግልሀለው ተንስፍስፌ የኔ ጌታ በመስዊያዬ ላይ ሆኜ ጠብቅሀለው ርእስ ሳልቀይር ንጉሴ አለቃዬ ዳኛዬ ወዳጄ አባቴ ማን ብዬ ልስይምህ ጠብቅሀለው አባ ወድሀለው ተባረክ ❤።።።

  • @fantucherna
    @fantucherna 4 месяца назад +31

    አንተ እኮ እንደ ስምክ በረከታችን ነህ🙌🙌🙌

  • @milkiasbaraso
    @milkiasbaraso 3 месяца назад +6

    ያለምክንያት ያለማስረጃ እንድናምን ጌታ ይርዳን። በርዬ ጌታ በፀጋዉ ያሳድግሕ

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb 4 месяца назад +12

    እእሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ብልስ ተባረክ ወንድማለም የስጋ ሀሳብ የሌለበት ከመንፈስ የማያስወጣ ዝማሬ ነው።ወንድማለም ተባረክ በልዩነት መዘመር እንዴት መታደል ነው።አደራ ፀጋህን ጠብቅ።

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 4 месяца назад +15

    ጌታሆይ እርዳኝ ኦጌታ ቃሉን ነው የዘመርከው ጌታ ይባርክህ እራሱ በቃሉ የሚናገረኝ እስኪመስለኝ አለቀስኩ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

  • @tedobaba3083
    @tedobaba3083 4 месяца назад +17

    ምን አይነት ልጅ ነው፣ ምን አይነት ሞገስ ነው😇😇
    እግዚአብሔር በቤቱ እስከ ፍጻሜው ያዘምርህ
    ተባረክልኝ🥰🥰

  • @yuye.d
    @yuye.d 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ትውልድ እንዳለው ባንተ አየሁ በረከት የተባረክህ ነህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @diboralabiso8429
    @diboralabiso8429 4 месяца назад +13

    ቡሩክ ሁንልኝ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይስጥክህ 🙏🙏

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 4 месяца назад +14

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ:: ታምንሃለች ነፍሰ እግዚአብሔር ለዘላለም ተበርክ:: ስምህን ጠርቼ አላፈርኩም ነፍሰ ትዎድሃለች ኢየሱስ እዎድሃለው እዎድሃለው እዎድሃለው የነፍሰ ጌታ የህወተና የመንገድ መሪ

  • @EdenCuny
    @EdenCuny 4 месяца назад +6

    Yalemisikir yalemasireja endameneh ende abirham yenem lib beante lay endeziyawu tsenitual!!!! Beyesus sim 🙏 amennnn

  • @HeniYonas
    @HeniYonas 4 месяца назад +7

    ቤኪ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ትክክለኛ መንፈስ ያለበት የእግዚአብሔር ቃል መልክት ነው ከዚህ መንፈስ ለዘላለም አትውጣ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 4 месяца назад +16

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው የወደደን ኢየሱስ ለዘለዓለም ይበረክ❤❤❤❤

  • @kibebew
    @kibebew 2 месяца назад +2

    ቤካ ከማን ጋር እንደከረምክ ከማን እንደተማርክ ታስታውቃለህ ... አሁንም ጌታ ከእግሩ ስር አይይጣህ ተባርከህ ቅር ወንድሜ🙏

  • @Meazatewolde-r3b
    @Meazatewolde-r3b 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Eysuse simhe ybarke bekiy tsega ybzalih wooow denqe new

  • @selammelese5266
    @selammelese5266 4 месяца назад +5

    ለሰው የተሸነፈኩ ቢመስለው በአምላኬ ፊት አሸንፌሀለው
    ጌታ ሆይ አንተን እጠበቅሀለው
    ተባረክ ❤❤

  • @asnichala1664
    @asnichala1664 4 месяца назад +88

    ቤኪ ተባረክልኝ የት ገድጓድ ነው የተቀረፅከው ሊቋቋመው የማይችለው አብሮነት አይቻለሁ በራስ መልክት የሚቆሙትን ናፈቀን ነበር እግዚያብሔር ያንን የቀደመውን ሊመልስልን ነው በርታልኝ አሁንም በሚያደንቁህ ሳይሆን በሚሰሙህ መል ይደርድርህ❤❤

    • @mariyamariya8089
      @mariyamariya8089 4 месяца назад +2

      እግዜር ደሞ ለመቅረፅ ጉርጓድ ያጣል ብለሽ ነው😊

  • @AfeworkBekele-f8f
    @AfeworkBekele-f8f 4 месяца назад +7

    ታምንሃለች ነፍሴ እርምጃ ቀርቶኝ ለሞቴ።አሜን ቤኪ ጌታ ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ።

  • @FirewArjime-e9b
    @FirewArjime-e9b 4 месяца назад +7

    ደቀመዝሙር መምህሩን ከመሰለ በቅ ነው ምክኒያቱም ከመምህሩ ጋር የሚያሳልፈው ጊዜ እርሱን መምሰልን በባህ፤ በንግግር፤ በአስተሳሰብ፤ በሕይወት የሚያመጣ በመሆኑ ውጤቱ ያ ይሆናልና ወንድሜ ይህንን ጌታ በይበልጥ ማወቅና መሠጥት እንዲሆንልህ እጸልያለሁ ጌታ ይባሪክህ።

  • @mulukentilahun6257
    @mulukentilahun6257 4 месяца назад +1

    Geta eyebareke yebarkih Beriye!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelihemarega5617
    @betelihemarega5617 4 месяца назад +12

    አመንኩህ❤❤❤...
    አመንኩህ❤❤❤...
    በቃ ውደድኩህ❤❤❤

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 4 месяца назад +11

    መልስ እንኳ ባይኖረኝ ለነብሴ
    እንዳንተ ሚሆን ማን አላት?!...., አመንኩህ ከነጥያቄ
    አመንኩህ በጎደለኝ
    አመንኩህ ቀረኝ ከምለው
    እኔ ወደድኩህ🙌 is everything🔥🔥🔥 🔥🔥 ወደ ፀሎትትት ጉትትት የሚያደርግ መዝሙር......ተባረክክክክ

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 4 месяца назад +1

    ኢየሱስ ጌታ ነው ትላንትም ዛሬም ለዘለዓለምም አሜን!!

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 4 месяца назад +11

    ታምንሃለች ነፍሴ እርምጃ ቀርቶኝ ለሞቴ!❤

  • @MintesinotDesalegn-u4v
    @MintesinotDesalegn-u4v 4 месяца назад +5

    የተማመንኩብህ የኔ ያልኩ ጌታ🥰🥰🥰🥰🥰 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ:: ታምንሃለች ነፍሰ

  • @nhattygospelsound7251
    @nhattygospelsound7251 4 месяца назад +20

    የተማመንኩብህ አለህ ያልኩህ ጌታ.....

  • @MihiretTsige
    @MihiretTsige 4 месяца назад +6

    ታምንሀለች ነፋሴ♥♥♥ አሜን አሜን
    ተባረክ ቤኪ

  • @AdisalemWazhge-ez6mi
    @AdisalemWazhge-ez6mi 2 месяца назад +1

    ቤካ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @TarikuwaMulugeta
    @TarikuwaMulugeta 4 месяца назад +1

    ወይ ጌታ መልክተኞች አሉህ እኮ ። ወንጌል በዝማሬ ወይይይይ ብርክ በልልል

  • @Ethiopis7
    @Ethiopis7 Месяц назад +1

    Best ever thank you

  • @DiboraDentamo
    @DiboraDentamo 4 месяца назад +3

    ዘመንህ ይባረክ እውነት ጌታ ቅሬታዎች አሉት

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 4 месяца назад +4

    አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንንንን፣
    ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ተምናለች ነፍሴ ፀጋ ይብዛልህ ቤክዬ 😘😘✋✋✋🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AsebeAlex
    @AsebeAlex 4 месяца назад +7

    የጌታ ልጆች ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @JohnbrandJohnbrand
    @JohnbrandJohnbrand 4 месяца назад +3

    የተዎደድክ ዎንድም በመዝሙሮችህ ተባርከ ናል የትባርክ ከዚህ በላይ ስፋ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 4 месяца назад +4

    Bekisha bless you Dear, sometimes we have something to say to God but we don't know how to say it.....Thank you for giving us a biblical and well crafted words to say.
    Blessings 💞

  • @Meme-ts4so
    @Meme-ts4so 4 месяца назад +7

    የኔ አባት ቤካዬ ዝም ብለክ ዘምረለት 😢😢😢ምን አይነት የታደልክ ነህ

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq 4 месяца назад +4

    ታምንሀለች ነብሴ❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር tebarek beke 🥰🙏

  • @genetdesalegn1063
    @genetdesalegn1063 3 месяца назад +2

    Mezmurochkn ke ante belay ene negn yesmawachw❤❤ beki berekkkkkk belelen endzmrkew mtnorbet tsega ychmrelk ..... emnetachn keff belolnal tesaktolkal🎉

  • @betelihemarega5617
    @betelihemarega5617 4 месяца назад +6

    ታምንሀለች ነፍሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemgetnet8268
    @addisalemgetnet8268 4 месяца назад +3

    Bewunet yetbrkubet mezmur egzbher yitbkh

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 18 дней назад

    Ameeeeen 🙏❤

  • @FeteleworkAssefa
    @FeteleworkAssefa 4 месяца назад +3

    Kebrehn teleh endakeberkew negusu yakbreh

  • @TarikuwaMulugeta
    @TarikuwaMulugeta 4 месяца назад +1

    ታምንሀለች ነብሴ እርምጃ ቀርቶ ለሞት ....
    የኔ አምላክ ታማኝ ነው።
    ተባረክ የኔ ወንድም ህይወቴን ነው የዘመርከው ።

  • @Hanasami-r6o
    @Hanasami-r6o 4 месяца назад +3

    Bekiye tebraki yebzalki 😇

  • @TigistAldebo
    @TigistAldebo 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን ታምንሃለች ነፍሴ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bewengeldansa7117
    @bewengeldansa7117 4 месяца назад +2

    Stay blessed!!!! what an amazing song .

  • @tagichoshitaye1518
    @tagichoshitaye1518 4 месяца назад +2

    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነዉ! አቦ ያብዛልህ!😍😍

  • @Ethiopis7
    @Ethiopis7 3 месяца назад +1

    Thank you DEARLY

  • @Christian_music45
    @Christian_music45 4 месяца назад +2

    በረ እንወድሃለን ጌታ በፀጋው ይሸፍነህ ብዙዎች በገንዘብ በክብር ወደቆ አንተ ግን እሱን በመጠበቅ ውሰጥ መቆየት ይሆንልህ 😊

  • @Samuel-sp7jc
    @Samuel-sp7jc 4 месяца назад +3

    Yenena yante mewaded yenena yante kurgnt... Kemknyat kesebeb alfo hono yele yalelk

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 4 месяца назад +3

    መንፈስን የሚያሰርስ መዝሙር ነው ተምንሀለች ነፍሴ እርምጃ ቀርቶ ለሞቴ እጠብቅሀለው እስካ መጨራሻ እስትንፋሴ😘

  • @yegrace831
    @yegrace831 4 месяца назад

    God Give me a faith like Abraham.....የተማመንኩብህ የኔ ያልኩ ጌታ

  • @derickwitbooi749
    @derickwitbooi749 Месяц назад +1

    God blessed 🙏🙏🙏

  • @lidnati371
    @lidnati371 3 месяца назад +3

    መፅሐፍ ቅዱስ በዜማ ❤❤ ከባድ ከሆነ የአምልኮ መንፈስ ጋር ዘመንህ ይለምልም❤❤

  • @ruthmisganaw9206
    @ruthmisganaw9206 4 месяца назад +2

    እእየሱስ❤❤❤❤❤

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 4 месяца назад +2

    የተማመንኩብህ የኔ ያልኩ ጌታ 👏👏👏

  • @derickwitbooi749
    @derickwitbooi749 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌

  • @AbigiyaworkuAbigiyaworku
    @AbigiyaworkuAbigiyaworku 4 месяца назад +1

    ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥😁✝️🧎🏻‍♀️

  • @sosinakassa6201
    @sosinakassa6201 3 месяца назад

    Geta amilaki yibareke tsega yibizaliki

  • @biliseefa7030
    @biliseefa7030 4 месяца назад +3

    Migarm keber yageta feker alebeh tebarek

  • @joyetesfu8712
    @joyetesfu8712 4 месяца назад +2

    First comment 😊
    Our blessing ❤️

  • @muluyeeyesus
    @muluyeeyesus 4 месяца назад +5

    አሜንኩህ ኬኔ ጥያቄ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sifenliya2616
    @sifenliya2616 4 месяца назад +2

    Abet getaye kaleh endemilew eske mot dres yetamenk hun yalkewn lelejocheh hayln menfesehn ena tebebn afeseseh yelejochehn emnet chemr. Slemekerawm sledestawm nefse tebarekehalech. Ante legna setl mekeran ena le meskel mot tazehalena😢😢

  • @SaraSara-q2t2y
    @SaraSara-q2t2y 4 месяца назад +2

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amenyeabsira8482
    @amenyeabsira8482 4 месяца назад +2

    ታምንሃለች ነፍሴ❤😢❤

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 4 месяца назад +2

    Powerfull!🙏🙏🙏🥰🥰

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey Месяц назад

    Amen amen 🙏 amen amen

  • @EyasuTekle-hw5nt
    @EyasuTekle-hw5nt 2 месяца назад

    Ewedewalew ❤❤❤❤

  • @binyambharu8044
    @binyambharu8044 4 месяца назад +2

    ተባረክ

  • @tamiratashenafi2819
    @tamiratashenafi2819 4 месяца назад +3

    Yatsnah wndmachnn birekkkk bel!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 4 месяца назад +2

    ተባረክ ቤኪ ❤❤❤❤❤❤

  • @elsak5593
    @elsak5593 4 месяца назад +2

    Amen amen ❤❤❤❤❤ tebarki bebizu

  • @AliAdem-to4hn
    @AliAdem-to4hn 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤eysuss hiwethn beabrontu yemulawe bekiye😢❤

  • @AlTamkeen-j5t
    @AlTamkeen-j5t 4 месяца назад +2

    አሜን 😭😭😭😭

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 4 месяца назад +2

    bamlak tamamno yafere manew❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @አይደለም
    @አይደለም 4 месяца назад +2

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dungoifa
    @dungoifa 4 месяца назад +3

    Hallelujah Amen

  • @chernetgirma6090
    @chernetgirma6090 4 месяца назад +2

    ብሩክ ነህ♦

  • @FefeFefe-n6q
    @FefeFefe-n6q 4 месяца назад

    አሜን አሜንዘመነ ይባረክ ጸጋው ይብዛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterMimi-x8l
    @AsterMimi-x8l 4 месяца назад

    blessed song!beky geta zemnin yebarki ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 4 месяца назад +2

    Hallelujah 🙏🙏
    bekiye you are blessed

  • @zekyjohn2653
    @zekyjohn2653 4 месяца назад +2

    Bereket tebarekilgn

  • @NatnaelDocter
    @NatnaelDocter 4 месяца назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @hamelodaka9858
    @hamelodaka9858 4 месяца назад +2

    Tebarek bekiye ayewesedbk❤❤❤❤❤❤

  • @melattariku8516
    @melattariku8516 4 месяца назад

    ቤኪ በጣም ተባረክ አትቁም ያስቀጥልህ ከዚህ መንፈስ አትውጣ

  • @zerfeneshdadino7549
    @zerfeneshdadino7549 3 месяца назад

    አሜን

  • @TibletsMekonen
    @TibletsMekonen 4 месяца назад

    Betam nw miwedik wendeme Geta birk yargik ❤

  • @solomonmesfin8906
    @solomonmesfin8906 4 месяца назад +2

    Our blessing 🙏

  • @BeekiiSisay
    @BeekiiSisay 4 месяца назад +3

    Jesus is Lord

  • @Ladybug839
    @Ladybug839 4 месяца назад

    ቤኪዬ ይብዛልህ እውነት ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ትውልድህን ይባርክክ ድራሽህ ይባረክ ብዛልንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshagerkefyalew8624
    @teshagerkefyalew8624 4 месяца назад +2

    Bek❤❤

  • @SamuelTamirat-dh7gz
    @SamuelTamirat-dh7gz 2 месяца назад

    amen❤❤❤❤❤❤

  • @SelamTade-j4c
    @SelamTade-j4c 3 месяца назад

    Zemenk yibarek edmek bebetu yilek ftsamek yimer ❤❤

  • @WondimagegnTefera
    @WondimagegnTefera 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቤኪዬ❤

  • @Eliastilahun-iy3rv
    @Eliastilahun-iy3rv 3 месяца назад

    እሰይ ተባረክ❤

  • @marthaworana5008
    @marthaworana5008 4 месяца назад

    Ameeeen menfesun bedmeh mulu yabzalk bebetu endezihu yasrejh❤

  • @biliseefa7030
    @biliseefa7030 4 месяца назад +1

    BLESSSS UUUU SEWADEH EKO