Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጌታ ልጆች ይህን ዝማሬ ከዚህ ቃል ነው አምላኬ የሰጠኝ….👉 መዝሙር 144:2፤ መሓሪዬና መሸሸጊያዬ፥ መጠጊያዬና መድኃኒቴ፤ …በቀራችሁ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲህ ነው🙌
🤦♀️🤦♀️🤦♀️🙏🙏🙏
ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን አንተን ለእኛ ስጠን በርከታችን ነህ እንዱዬ 🎉❤❤❤
ጌታ ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏
God bless you abundantly ❤
Amen Endu tebarekilin🙏🙏
አንዳለን ምትዎዱ 👍
ጂኒ እና ጂኒ ያለበት ሰው ብቻ ነው እንዱን የማይወደው
yete wodede ye egzabiher sew ende❤❤❤❤
መዝሙሩን እየሰማን ሼር ላይክ እያደረግነው የሚንወደው
❤❤❤❤
እንዳንተ ጭፍን ቲፎዞ ነው ያፈራው አወድሱት ጌታን ሳይሆን እሱንና መሰል ቅራቅንቦዎች ላይ ነው አይናችሁ
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ጌታ በቤቱ በህልውና ውስጥ ያፅናችሁ 🙏🙌ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው 🙌
Amen
አሜንንን❤❤🙏🙏🙏
Amen ❤❤❤🙏
2017 ማ ተጥለቅልቀናል 😮😮😮
So happy🎉
ሙሽራው ሊመጣ ሲል ሙሽሪት ቤት መዝሙር ይበዛል ጌታ ይመስገን መዝሙሮቹ ደግሞ ይዘታቸው በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ከበድ ያሉ ናቸው ደስ ይላል ።
እግዚአብሔር ይመስገን maski hana አስቱ dani huni damo indu
ትውልድ ሆይ መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ ፤ መንፈስ ቅዱስ እንድረዳ ፀልይ
ኦርቶዶክስ ነኝ የእንዳለ መዝሙሮች እጅግ የተወደዱ ናቸው
ያየዉን ሚያወራ ሰው ሚዘምረው መዝሙር።💙
በጌታ መጽሃፍ ቅዱስ እዳንብ ጸልዩልኝ
ለኔም ፀልዩልኝ?
እኔም ቸርች መሄድ አቅቶኛል ፀልዩኝ
ጠዋቴ ብዙም በደስታ አልጀመረም ነበር። ሰልፍ እንዳለብኝ ሰምቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት...እንደው attentionኔን divert ለማድረግ ነገር...እግዚአብሔር ግን ሽሽቴንም ለመልስ ተጠቀመበት....አሜን ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው! ከሚያሳድዱኝ መጠለያ፣ማረፊያ፣ የደህንነት አለቴ!አቅፎ የደበቀኝ ከጨካኞች!ኡኡኡ ጉድ ነው ምን ልበል????😢😢😢
እንኳን ጌታ መለሰልህ ወንድሜ አባታችን እግዚአብሄር የልጆቹ መመኪያ ስሙ ይባረክ❤🙏
2017 በአዳዲስ ዝማሬዎች እያረሰረሰን ያለ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው
ማዝሙሮችህ እና ህይውትህ የሚናበቡ እውናተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር በጸጋ ባርኳል እያንዳንዱ ማዝሙሮችህ ለኔ መጽናኛ ሆኖኛል ልዑሉ እግዚአብሔር ሁሌም በመንፋሱ ከፍ ያርግህ።
ሃሌሉያ ለኔ እግዚአብሄር እንዲህ ነው መሐሪ ነው
ለእግዚአብሄር ክብር ይሁን።ለእኔ ለቤቴ........ ለእስራኤል እንዲህነው።❤
ከልጅነት እስከ እውቀቴ የምወድህ የማከብርህህህ እንዳለ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህህህህህህህ
ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው መኃሪዬ መሸሸጊያዬ መጠጊያ መድኃኒቴ ❤
የነፍስን ጨለማ የሚያርቅ ሰማያዊ ዝማሬ ነው...እንዱ እንደ ዘውትር የተባረክ ነህ ፤ ክብሩ ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን
ፀጋ ተሰቶሀል ለምድሪቷ ፈውስ ያድርግህ ለኢትዬጲያ ታሰፈልገናለህ በመንፈሳዊ ነገር ግባ ና ስራ ለኔ እግዚአብሔር አንዲ ነው ፀጋ ይብዛልህ
ለእኔ ጌታዬ እንዲህ ነው
ላይለቅ የያዘኝ በፍቅር እጆች ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው 🥰👏!
እግዚአብሔር እንዲህ ነውሁሌ እያጠበኝ ❤እወዳለሁ ሚለኝ
በእውነት ድንቅ መዝሙር ነው መዝሙሩን ስሰማው ልቤ ሀሴት ይደረጋል ❤❤❤ እንዳለ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የበረከት ምንጭ ሁን እሁንም ብዛልን ጌታ አብዝቶ ይርክህ!❤❤❤
የዜማ ጊዜ ነው ሌሎቻችንም እንደ ሱናሚ ማዕበል እናጥለቅልቅ ።
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለምድራችን በረከት ሆነሃል አሁንም ተባረክ
አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን 🙇🏽♀️🤲🏽🎶🙏🏽ክብር ለ ስም ይዑን እንኳን ጌታ አርዳክ የሚ ውድው የሚ አክብሮ የ እግዚአብሔር ስው❤😘 ታባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ 🙌🏽
እግዚአብሔር በመከራ ቀን መልካም ነው። ብቻችንን አይተወንም ፤ እሰይ ተቀጡ አይለንም። መከራ ሳይመጣ የሚያስጠነቅቅ ፤ መከራ ሲመጣ የማፅናናት ፤ ካለፈ በኃላ የሚያፅናና አምላክ ነው። እግዚአብሔር በክፉ ቀን የሚገኝ አምላክ ነው። ምስጋና ለእርሱ ይሁን !!
ምንም ሀሰት የሌለው እውነት ነው እግዚአብሔር ለኛ እንዲህ ነው አሜን አሜን 😍🙏🙏🙏🙏
ፓስተር እንዱ።የምድራችን በረከት ዝማሬ ከአንደበትህ አይታጣ።
ሁል ጊዜ መዝሙሮችህ ይባርኩኛል በውስጤ ያለውን የዝማሬ ጸጋ የምታቀጣጥል ጌታ ሞገስ ያበዛልህ ታላቅ ወንድሜ ዘመንህ ቤተሰቦችህ አገልግሎትህ ይባረክ
ውድ የምንወደው ፓስተር እንዳለ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ።
ተባረክ እንዳልክ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ ልጆችህ ይባረኩ ለኔ ይሄ መዝሙር ህይወቴ ነው አገልግሎትህ ይባረክ ለኔ እግዚሐብሔር እንዲህ ነው አሜን
የማይነጥፍ ምንጭ ባንተ ዉስጥ አስቀምጦ የባረከን የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
ስለ ሰጠህ ሞገስ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በጣም የምወድህ ወንድሜ ተባረክ!!!
ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው
Another blessing Thank you paster Endale w/giorgis😁
አሜን እዉነት ነዉ
እንዲህ ነው
በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ፓ/ር እንዳለ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። የዘመኔ ድንቅ አገልጋይ ነህ ስላንተ ጌታ ይመስገን።
አመን አመን....
ተባረክልን ፓስተር እንዳለ መዝሙሮችህ ሁሌ በጣም ይባርኩኛል
ለኔ እግዚአብሔር ትልቅ ነው አልፍ እና ኦሜጋ በኔም ዘመን የሚኖር ባለፈውም ዘመን የኖረ ወደፊትም ያለ እግዚአብሔር እኮ እግዚአብሔር ነው እንደሱ ያለ የለም ሚመስለውም የለም
አጥራኝ ቀድሰኝ ዘወትር ፀሎታችን ሊሆን የሚገባው ይሄ ነው እንድሽዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
አሜን🙏
ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
በረከታችን ነህ ይብዛልህ,
እውነት እግዚአብሔር እንዲህ ነው!ፀጋው ይብዛልህ እንዳልዬ!
እግዝአብሔር እንድህ ነዉ ደስ የምል ድንቅ መልዕክት ነዉ እግዚአብሔር መተለለፌን ይቅር የምል አምለክ ነዉ🙏☝️✝️
እስኪ ደሞ በዝማሬዎችህ እንረስርስ አንተ የተባረክ❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፓስተር በጣም ነው የምወድህ !!!!እንኳን ጌተ እረደህ
እንዱ ተባረክ
ለኔ እግዚአብሄር እንዲህ ነው🥺🥰
betam lib yemineka mezmur nw! Inde Igzabiher Yibark Tsega Yibzali
ፀጋዉን በእጥፍ ያብዛልህ ❤❤
ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው ሞቶልኝ ከማዳኑ ሌላ በጊዚአዊው ድንኳን በዕረፍት የሞላኝ _ __
ወ እንዳለ የእንደገና አምላክህ እንደ ምንጭ ውሃ ፍለቅ መዝሙርህ በመዝምሮችህ በጣም ይባርክ አለብንጌታ ይባርክህ
ለእኔም እንደዚያ ነዉ እግዚአብሄር መኃሪዬ
Wowo liki now abatee🤲🤲🤲🤲✝️🙇🙇🙇🙇💗✅👏
እንዱዬ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አያገኝህ❤
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
ፓስተር ተባረክ!!!እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ!!
ቀኔን በየሱስ ስም በደስታ እና በሃሴት ጀመርኩት ተባረክልን እንዳልካችን እንወድሃለን ❤❤🙏
አሜን❤❤አሜን ተባረክ ፖስተር እንዳለ
ምን ላንተ ብቻ እንድዬ ለእኛም እንጂ❤
ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው አሜን
መዝሙር ጠምቶን ነበር♥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ አንተ ጌታ ይመስገን።
አሜን ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነዉ
እንዱዬ እግዚአብሔር ያክብርህ።
አው እግዚአብሔር እንዲህ ነው ለኔም በዘሜኔ ሲሰራ አይቼዋለሁ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ስጦታ ነህ ተባረክ የዘመንህ ቁጥር የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በጌታችን እና በመድሃንታችን በኢየሱስ ክርስቶስም ተፈጸመ 101 % ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው !!!
አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ በህልውናው መገኘት ውስጥ ይለቅልህ
ርህራሄው አያልቅምናለኔ ያለው ፍቅር አያልቅምና በጌታ ተባረክልኝ።
አሜን እንዱዬ🥰 ተባርክልን ለኔ እግዚአብሔር ሁሉ ነገሬ ነው🥺😭
ተባረክልን ፓስተር
እንዱዬ ❤❤
Enduye🥰 ዘመንህ ይለምልም 😘🙏🏻
ፓስተርዬ ዘመንህ ይለማለን
# ለኔ ጌታ እንዲህ ነው
7ኛ አማኑኤል ስታስመልክበት ሰምቼ በጉጉት የጠበኩት መዝሙር ❤❤❤❤ተባረክልን🙌
ላኔ እግዚአብሔር እንድህ ነው አሜንንንንን
እዉነት እኮ ግን ለኔ እግዚያብሔር እንዲ ነዉ😢
ሰሙ መዝሙር 23 በመሆኑ እንዴት ደስ እንዳለኝ።ከመዝሙሮች ውስጥ በጣም የወደድኩት ፤ጌታ ጌታዬ ራስን በፍት አዋርዳለዉ ......
Yes Amen amen God bless you more
ወንድሜ ፓስተር እንዳለ ሁልጊዜም ዘመን ተሻጋሪ እና የሕይወትህን ጭማቂ ስለሆነ የምትዘምረው ዝማሬዎችህ መንፈስን ያካፍላሉና ተባረክ። Many Blessings!!!
Endale kelijinet jemro yant mezmur sisema ,mezmuroch ,astemergnale wede eguzaber endikerib afergogna , mezmurchin sadsmit hulu des yilegn ,endu tebark
በብዙ ታገለግለን ዘንድ ጌታዬ ፀጋውን ያትረፍርፍል❤
ሃሌሉያ እንዲህ ነው 🥰🥰🥰
አሜን ለኔ አግዚአብሔር እንዲ ነዉ
አሜንንን ታባረክ የጌታ ስው ❤️
እዱሻ አምሮብካል
ወልልልልልልልልልካም አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እግዚአብሔር እንዲህ ነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው🙌
ለኔ እግዚአብሔር እዉነት እንድ ነዉ ❤❤❤
Zamanik yibarek
የጌታ ልጅ!
I will see you in south africa next month god bless you pastor
Many blessings
አሜን አሜን❤️🥰ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው❤
የጌታ ልጆች ይህን ዝማሬ ከዚህ ቃል ነው አምላኬ የሰጠኝ….
👉 መዝሙር 144:2፤ መሓሪዬና መሸሸጊያዬ፥ መጠጊያዬና መድኃኒቴ፤ …
በቀራችሁ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲህ ነው🙌
🤦♀️🤦♀️🤦♀️🙏🙏🙏
ክብር ለጌታ ይሁን እንኳን አንተን ለእኛ ስጠን በርከታችን ነህ እንዱዬ 🎉❤❤❤
ጌታ ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏
God bless you abundantly ❤
Amen Endu tebarekilin🙏🙏
አንዳለን ምትዎዱ 👍
ጂኒ እና ጂኒ ያለበት ሰው ብቻ ነው እንዱን የማይወደው
yete wodede ye egzabiher sew ende❤❤❤❤
መዝሙሩን እየሰማን ሼር ላይክ እያደረግነው የሚንወደው
❤❤❤❤
እንዳንተ ጭፍን ቲፎዞ ነው ያፈራው አወድሱት ጌታን ሳይሆን እሱንና መሰል ቅራቅንቦዎች ላይ ነው አይናችሁ
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ጌታ በቤቱ በህልውና ውስጥ ያፅናችሁ 🙏🙌
ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው 🙌
Amen
አሜንንን❤❤🙏🙏🙏
Amen
Amen ❤❤❤🙏
Amen
2017 ማ ተጥለቅልቀናል 😮😮😮
So happy🎉
ሙሽራው ሊመጣ ሲል ሙሽሪት ቤት መዝሙር ይበዛል ጌታ ይመስገን መዝሙሮቹ ደግሞ ይዘታቸው በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ከበድ ያሉ ናቸው ደስ ይላል ።
እግዚአብሔር ይመስገን maski hana አስቱ dani huni damo indu
ትውልድ ሆይ መፅሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብብ ፤ መንፈስ ቅዱስ እንድረዳ ፀልይ
ኦርቶዶክስ ነኝ የእንዳለ መዝሙሮች እጅግ የተወደዱ ናቸው
ያየዉን ሚያወራ ሰው ሚዘምረው መዝሙር።💙
በጌታ መጽሃፍ ቅዱስ እዳንብ ጸልዩልኝ
ለኔም ፀልዩልኝ?
እኔም ቸርች መሄድ አቅቶኛል ፀልዩኝ
ጠዋቴ ብዙም በደስታ አልጀመረም ነበር። ሰልፍ እንዳለብኝ ሰምቼ ነው ወደዚህ የመጣሁት...እንደው attentionኔን divert ለማድረግ ነገር...እግዚአብሔር ግን ሽሽቴንም ለመልስ ተጠቀመበት....አሜን ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው! ከሚያሳድዱኝ መጠለያ፣ማረፊያ፣ የደህንነት አለቴ!
አቅፎ የደበቀኝ ከጨካኞች!
ኡኡኡ ጉድ ነው ምን ልበል????😢😢😢
እንኳን ጌታ መለሰልህ ወንድሜ አባታችን እግዚአብሄር የልጆቹ መመኪያ ስሙ ይባረክ❤🙏
2017 በአዳዲስ ዝማሬዎች እያረሰረሰን ያለ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
ቃል የለኝም ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው
ማዝሙሮችህ እና ህይውትህ የሚናበቡ እውናተኛ የክርስቶስ አገልጋይ ነህ እግዚአብሔር በጸጋ ባርኳል እያንዳንዱ ማዝሙሮችህ ለኔ መጽናኛ ሆኖኛል ልዑሉ እግዚአብሔር ሁሌም በመንፋሱ ከፍ ያርግህ።
ሃሌሉያ
ለኔ እግዚአብሄር እንዲህ ነው
መሐሪ ነው
ለእግዚአብሄር ክብር ይሁን።ለእኔ ለቤቴ........ ለእስራኤል እንዲህነው።❤
ከልጅነት እስከ እውቀቴ የምወድህ የማከብርህህህ እንዳለ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህህህህህህህ
ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው
መኃሪዬ መሸሸጊያዬ
መጠጊያ መድኃኒቴ ❤
የነፍስን ጨለማ የሚያርቅ ሰማያዊ ዝማሬ ነው...እንዱ እንደ ዘውትር የተባረክ ነህ ፤ ክብሩ ሁሉ ለእግዚያብሄር ይሁን
ፀጋ ተሰቶሀል ለምድሪቷ ፈውስ ያድርግህ ለኢትዬጲያ ታሰፈልገናለህ በመንፈሳዊ ነገር ግባ ና ስራ ለኔ እግዚአብሔር አንዲ ነው ፀጋ ይብዛልህ
ለእኔ ጌታዬ እንዲህ ነው
ላይለቅ የያዘኝ በፍቅር እጆች ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው 🥰👏!
እግዚአብሔር እንዲህ ነው
ሁሌ እያጠበኝ ❤እወዳለሁ ሚለኝ
በእውነት ድንቅ መዝሙር ነው መዝሙሩን ስሰማው ልቤ ሀሴት ይደረጋል ❤❤❤ እንዳለ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የበረከት ምንጭ ሁን እሁንም ብዛልን ጌታ አብዝቶ ይርክህ!❤❤❤
የዜማ ጊዜ ነው ሌሎቻችንም እንደ ሱናሚ ማዕበል እናጥለቅልቅ ።
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ለምድራችን በረከት ሆነሃል አሁንም ተባረክ
አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን 🙇🏽♀️🤲🏽🎶🙏🏽ክብር ለ ስም ይዑን እንኳን ጌታ አርዳክ የሚ ውድው የሚ አክብሮ የ እግዚአብሔር ስው❤😘 ታባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ 🙌🏽
እግዚአብሔር በመከራ ቀን መልካም ነው። ብቻችንን አይተወንም ፤ እሰይ ተቀጡ አይለንም። መከራ ሳይመጣ የሚያስጠነቅቅ ፤ መከራ ሲመጣ የማፅናናት ፤ ካለፈ በኃላ የሚያፅናና አምላክ ነው። እግዚአብሔር በክፉ ቀን የሚገኝ አምላክ ነው። ምስጋና ለእርሱ ይሁን !!
ምንም ሀሰት የሌለው እውነት ነው እግዚአብሔር ለኛ እንዲህ ነው አሜን አሜን 😍🙏🙏🙏🙏
ፓስተር እንዱ።የምድራችን በረከት ዝማሬ ከአንደበትህ አይታጣ።
ሁል ጊዜ መዝሙሮችህ ይባርኩኛል በውስጤ ያለውን የዝማሬ ጸጋ የምታቀጣጥል ጌታ ሞገስ ያበዛልህ ታላቅ ወንድሜ ዘመንህ ቤተሰቦችህ አገልግሎትህ ይባረክ
ውድ የምንወደው ፓስተር እንዳለ እንኳን እግዚአብሔር ረዳክ።
ተባረክ እንዳልክ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይባርክ ልጆችህ ይባረኩ ለኔ ይሄ መዝሙር ህይወቴ ነው አገልግሎትህ ይባረክ ለኔ እግዚሐብሔር እንዲህ ነው አሜን
የማይነጥፍ ምንጭ ባንተ ዉስጥ አስቀምጦ የባረከን የጸጋ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
ስለ ሰጠህ ሞገስ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በጣም የምወድህ ወንድሜ ተባረክ!!!
ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው
Another blessing Thank you
paster Endale w/giorgis
😁
አሜን እዉነት ነዉ
እንዲህ ነው
በጣም የማከብርህ እና የምወድህ ፓ/ር እንዳለ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ። የዘመኔ ድንቅ አገልጋይ ነህ ስላንተ ጌታ ይመስገን።
አመን አመን....
ተባረክልን ፓስተር እንዳለ መዝሙሮችህ ሁሌ በጣም ይባርኩኛል
ለኔ እግዚአብሔር ትልቅ ነው
አልፍ እና ኦሜጋ በኔም ዘመን የሚኖር ባለፈውም ዘመን የኖረ ወደፊትም ያለ
እግዚአብሔር እኮ እግዚአብሔር ነው እንደሱ ያለ የለም ሚመስለውም የለም
አጥራኝ ቀድሰኝ ዘወትር ፀሎታችን ሊሆን የሚገባው ይሄ ነው እንድሽዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
አሜን🙏
ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
በረከታችን ነህ ይብዛልህ,
እውነት እግዚአብሔር እንዲህ ነው!
ፀጋው ይብዛልህ እንዳልዬ!
እግዝአብሔር እንድህ ነዉ
ደስ የምል ድንቅ መልዕክት ነዉ
እግዚአብሔር መተለለፌን ይቅር የምል አምለክ ነዉ🙏☝️✝️
እስኪ ደሞ በዝማሬዎችህ እንረስርስ አንተ የተባረክ❤❤❤❤
አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፓስተር በጣም ነው የምወድህ !!!!
እንኳን ጌተ እረደህ
እንዱ ተባረክ
ለኔ እግዚአብሄር እንዲህ ነው🥺🥰
betam lib yemineka mezmur nw! Inde Igzabiher Yibark Tsega Yibzali
ፀጋዉን በእጥፍ ያብዛልህ ❤❤
ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው ሞቶልኝ ከማዳኑ ሌላ በጊዚአዊው ድንኳን በዕረፍት የሞላኝ _ __
ወ እንዳለ የእንደገና አምላክህ እንደ ምንጭ ውሃ ፍለቅ መዝሙርህ በመዝምሮችህ በጣም ይባርክ አለብን
ጌታ ይባርክህ
ለእኔም እንደዚያ ነዉ እግዚአብሄር መኃሪዬ
Wowo liki now abatee🤲🤲🤲🤲✝️🙇🙇🙇🙇💗✅👏
እንዱዬ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አያገኝህ❤
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
ፓስተር ተባረክ!!!እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ!!
ቀኔን በየሱስ ስም በደስታ እና በሃሴት ጀመርኩት ተባረክልን እንዳልካችን እንወድሃለን ❤❤🙏
አሜን❤❤አሜን ተባረክ ፖስተር እንዳለ
ምን ላንተ ብቻ እንድዬ ለእኛም እንጂ❤
ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው አሜን
መዝሙር ጠምቶን ነበር♥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለ አንተ ጌታ ይመስገን።
አሜን ለኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነዉ
እንዱዬ እግዚአብሔር ያክብርህ።
አው እግዚአብሔር እንዲህ ነው ለኔም በዘሜኔ ሲሰራ አይቼዋለሁ አንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ስጦታ ነህ ተባረክ የዘመንህ ቁጥር የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በጌታችን እና በመድሃንታችን በኢየሱስ ክርስቶስም ተፈጸመ 101 % ለእኔ እግዚአብሔር እንዲህ ነው !!!
አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባረክ በህልውናው መገኘት ውስጥ ይለቅልህ
ርህራሄው አያልቅምና
ለኔ ያለው ፍቅር አያልቅምና
በጌታ ተባረክልኝ።
አሜን እንዱዬ🥰 ተባርክልን ለኔ እግዚአብሔር ሁሉ ነገሬ ነው🥺😭
ተባረክልን ፓስተር
እንዱዬ ❤❤
Enduye🥰 ዘመንህ ይለምልም 😘🙏🏻
ፓስተርዬ ዘመንህ ይለማለን
# ለኔ ጌታ እንዲህ ነው
7ኛ አማኑኤል ስታስመልክበት ሰምቼ በጉጉት የጠበኩት መዝሙር ❤❤❤❤
ተባረክልን🙌
ላኔ እግዚአብሔር እንድህ ነው አሜንንንንን
እዉነት እኮ ግን ለኔ እግዚያብሔር እንዲ ነዉ😢
ሰሙ መዝሙር 23 በመሆኑ እንዴት ደስ እንዳለኝ።ከመዝሙሮች ውስጥ በጣም የወደድኩት ፤ጌታ ጌታዬ ራስን በፍት አዋርዳለዉ ......
Yes Amen amen God bless you more
ወንድሜ ፓስተር እንዳለ ሁልጊዜም ዘመን ተሻጋሪ እና የሕይወትህን ጭማቂ ስለሆነ የምትዘምረው ዝማሬዎችህ መንፈስን ያካፍላሉና ተባረክ። Many Blessings!!!
Endale kelijinet jemro yant mezmur sisema ,mezmuroch ,astemergnale wede eguzaber endikerib afergogna , mezmurchin sadsmit hulu des yilegn ,endu tebark
በብዙ ታገለግለን ዘንድ ጌታዬ ፀጋውን ያትረፍርፍል❤
ሃሌሉያ እንዲህ ነው 🥰🥰🥰
አሜን ለኔ አግዚአብሔር እንዲ ነዉ
አሜንንን ታባረክ የጌታ ስው ❤️
እዱሻ አምሮብካል
ወልልልልልልልልልካም አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
እግዚአብሔር እንዲህ ነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው🙌
ለኔ እግዚአብሔር እዉነት እንድ ነዉ ❤❤❤
Zamanik yibarek
የጌታ ልጅ!
I will see you in south africa next month god bless you pastor
Many blessings
አሜን አሜን❤️🥰ድንቅ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው
እግዚአብሔር እንዲህ ነው❤