በወንዶች የሚያስከብሩሽ 12 ባህሪያት | yemefthe bet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 152

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 27 дней назад +3

    በአጭር ቪደዮ ብዙ ሽመታ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን መስማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ሰው ያድርገን❤❤❤🙏

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 2 месяца назад +39

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ መካሪ ወንድመሰ
    1 ራስሽን አክብሪ
    2ሌሎችን ማክበር
    3እውቀትሽን አትደብቂ
    4ታማኝ ሁኚ
    5 ሞግቺ
    6ቃልሽን ጠብቂ
    7 ገደብ ይኑርሽ
    8 ሀሳብሽን አትደብቂ
    9መቼ ይቅርታ መጠየቅ እንዳለብሽ እወቂ
    10 ነጻነትሽ አስጠብቂ
    11እንዴት መነጋገር እንዲለብሽ እወቂ
    12በእምነትሽ መጽናት

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 месяца назад +35

    ሰላም ውዶቼ እንኳን 2017አደረሳችሁ አድሱ ዘመን የሰላም የፍቅር ያንድነት ያርግልን ያሰባችሁት መልካም ምኞታችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ አሜን ፫🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

    • @KaykaPaula
      @KaykaPaula 2 месяца назад +1

      አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 2 месяца назад

      አሚንንንን ያረብ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад

      🙏♥♥♥

    • @hawa7349
      @hawa7349 2 месяца назад

      አሚንንን ያርብብ😊😊😊

    • @raheelraheel1543
      @raheelraheel1543 2 месяца назад

      Amenn

  • @SeniyeGebriel
    @SeniyeGebriel 7 дней назад +1

    1-12👏100% የምስማማበትና አብዛኛዎቹ ያሉኝ ባህሪያት፡፡ግን ምን ያደርጋል ይሄን የሚረዳ ሰው የለም፡፡ብቻ ማንም ምንም አይኑረው የቁሳቁስ ደሃ ይሁን፡፡ ከእውቀት ነፃ ከሆነ ሰው ግን እግዚአብሔር ይሰውረን ወገን፡፡ትርፉ መቃጠል ነው፡፡እናመሰግናለን ወንድምነት፡፡🙏

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад +1

    ለኛ እህቶችህ የሚጠቅመን ምርጥ ምክር ስለሰጠሀን እናመሰግናለን ወንድም ኣለም 🙏

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 2 месяца назад +2

    ትለያለህኮ ወላሂ ምክር ከተም ወዳ በርታ ኸንድሜ❤❤

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад +1

    እኔኮ ዛሬ ራሡ ሥናፍቅ ነበር ምክርህን ስሰማ ቆፍጣና ጀግና መሆን እጀምራለሁ ዋው 💪

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 2 месяца назад +2

    እግዚኣብሄር ኣመሰግነዋለው ለሁሉም ሰው እንዳከብር ስላደረገኝ🙏

  • @MuluAbate-c5k
    @MuluAbate-c5k 6 дней назад

    ❤Enem enezh mkroch bebzat yemteegebrachew Naches gn yemiredah sew yelem yene Wendem❤ Thanks

  • @jgryjg6846
    @jgryjg6846 2 месяца назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንዲሜ በፈጠረህ መልስልኝ አደራ እባሌጋር እንዋደዳለን በትዳራችንም ደስተኛ ነኝ እሱንም ስጠይቀው ደስተኛነኝ ይለኛል ስልክ ጧትም ቀንም ማታም ይደውልልኛል እኔም ስደውል ቶሎ ያነሳል እንደዋወላለን አሁን ግን ተናዲጄ ሲደውል ሶስቀን በተደጋጋሚ ብዙ ግዜ ይደውላል እኔ ስልክ አላነሳሁም ቴክስትም ያረጋል አልመለስኩም ሶስቀን ሞላን ካሁን በፈት 5አመት ሙሉ ስንኖር ብንጣላም በማግስቱ ሁለት ሶስተየ ተደወለ አነሳለሁ አሁን ግን ይውጣለት ከባህሬው እስኪታ ነፆ ብየ ዝም አልኩት ግን አላውቅም ትክክል ነኝ ወይስ አይደለሁም እያልኩ ነውየኸንበማረጌ እሱ ተስፍ ይቆርጥብኛል በምሀላችን ትልቅ ችግር እንዳይፈጠር እፈራለሁ ምንትለኛለህ ለስንትስ ቀን ዝም ልበለው አደራእንዳታልፈኝ መልስህ በጣም ያስፈልገኛል የኛመካር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ይህን ያርኩበት ዋነኛው ምክናያት ግን ተው ይኸአይመቸኝም ያልኩትን ነግር ደጋግሞ እያደርገ ያናዲደኛል የማልወደውን ነግር በመናገር ስትናደጂ ደስ ትይኛለሺ እያለ ያሾፋል 😢😢😢😢😢 ??????

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад

      የኔ ውድ እህት ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ ሰፊ ሀሳብ ነው

    • @jgryjg6846
      @jgryjg6846 2 месяца назад

      @@yemefthebet እሺ ፆፋለሁ

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 2 месяца назад +11

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ በሁሉም ሀይማኖት ለሴት ልጅ መገላለጥ ክልክል ነዉ ስለዚህ የተገላለጠችን ሴት ባታቀናብር ጥሩ ነዉ ብየ አስባለሁ ለምክርህ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ዶክተርየ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад +1

      🙏♥♥

    • @fjdyh8481
      @fjdyh8481 2 месяца назад +3

      ወላሂ ያእኔ ሀሳቢ ነበሪ በትክክል🎉🎉🎉🎉

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 2 месяца назад +3

      ዋዉሳሥብ ነበር እኔም

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Месяц назад +2

    ያበሻ ቆንጆዎች እያሉልህ ለምን የነጭ

  • @እገዘኝያረብ
    @እገዘኝያረብ 2 месяца назад

    እኳን ደህናመጣህ ወንድም ሠላምህይብዛልን

  • @uadh7751
    @uadh7751 Месяц назад

    እነማሰግናለን ❤️❤️👌👌

  • @Sibhatbe-zb5hw
    @Sibhatbe-zb5hw 9 дней назад

    እናመሰግናል

  • @Bietutsegay-l3x
    @Bietutsegay-l3x 17 дней назад

    Thanks,yeni, wendm

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam Месяц назад

    የኛ ዉድ ወንድም አናመሰግናለን ❤️‍🔥🇪🇹🥰🥰🥰

  • @meseretmelekamu
    @meseretmelekamu Месяц назад

    Thank you ❤❤

  • @najizd
    @najizd 23 дня назад

    ❤❤❤🎉እናመሰግናለን

  • @fjdyh8481
    @fjdyh8481 2 месяца назад +1

    ሳህ በትክክል🎉🎉🎉

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 2 месяца назад +1

    ኣተ ጅግና❤❤❤

  • @handihhhh
    @handihhhh Месяц назад

    እንዴት ነው እራስን ማክበት?

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Месяц назад

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole 2 месяца назад

    እናመሰግናለን መፍቴሀች

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu27 Месяц назад

    አመሰግናለሁ❤
    ካልካቸው ውስጥጥ የሰራናቸው ስህተቶች ቢኖሩ እንዴት ማስተካከል ይቻላል ጥያቄ መጠየቅ ከተቻለ?

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад +1

      ይቻላል!
      ከዚህች ቅፅበት ጀምሮ ስህተትን ማረም መጀመር!

    • @dhhhgfhu27
      @dhhhgfhu27 Месяц назад

      @@yemefthebet እሺ።

  • @EMANMuhammed-c5o
    @EMANMuhammed-c5o 2 месяца назад

    የምር ጥልቅ ነህ❤❤❤

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 Месяц назад

    Betam hamesegnalew wendime silkkutirin lit likilign tichilaale hibak

  • @hawa7349
    @hawa7349 2 месяца назад

    ያተም ረላምክ ብዝት ይበል😊😊😊👌👌👌

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @ምርጥኢትዮጵያዊ
    @ምርጥኢትዮጵያዊ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ እረ ጎብዝ ላይክክክክክክክክክክክክክክክክክ አርጉ

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 2 месяца назад

    የአንተ ምክር ውሰጥ ሠርስሮ ነው የሚገባው ❤❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 2 месяца назад

    ምርጥ ምክር ዋው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jordan-y1c
    @jordan-y1c Месяц назад

    thank you

  • @MeseretMeseret-g6o
    @MeseretMeseret-g6o Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ

  • @المعلمةرانيةالسلامة

    enamesegenal

  • @UaeUar-gq4ef
    @UaeUar-gq4ef Месяц назад

    Wedm betam kogo mkr

  • @bontutesfa7564
    @bontutesfa7564 2 месяца назад

    Ye12 temarinegn gobez teraminegn gin matirik wutete halmetalignim betam techenikalew giragebtegnol. Min larg tesfakorichalew

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад

      የኔ ውድ እህት እንዳለመታደል ሆኖ እኛ ሀገር ስኬት በትምህርት ቤት በኩል ብቻ የሚመጣ ተደርጎ ይታሰባል እውነታው ግን ከዚህ ፍፁም በተቃራኒው ነው፣ ይሄ አጋጣሚ ሌሎች የህይወት መስመሮችን እንድትመለከቺ ምክንያት ይሆንሻል ስለዚህ ረጋ ብለሽ በቂ ጊዜ ወስደሽ ወዴት መሄድ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ለመመልከት ሞክሪ።
      ተጨማሪ ነገር እንድንነጋገር ከፈለግሽ
      Yemefthebet ብለሽ ኢንስታግራም ላይ ፃፊልኝ

  • @Puurree
    @Puurree 10 дней назад

    🎉

  • @يسرا-ز8ك
    @يسرا-ز8ك Месяц назад

    Erwdm erakotachu ymihadu satoch atasayn ebakeh

  • @AYALMEKONEN-d7m
    @AYALMEKONEN-d7m 6 дней назад

    🎉❤

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq Месяц назад

    ተካ፣የጫነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Malika-z5g
    @Malika-z5g 8 дней назад

    Awe

  • @HayluMangash
    @HayluMangash Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ እንደት ነህ እባክህ ተባበረኝ በጣም የማፈቅረው ለሱ ስል ብዙ የሆንኩለት አላምነኝ አለ እኔ ታማኝ ሴት ነኝ ለሱ ግን እኔላይ እምነት የለውም ታማኝ መሆኔን እንደት ላሳየው😢😢 ተባበሩኝ ኮሜቶችም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  Месяц назад

      ታማኝ ሆነሽ መገኘት በቂ ነው፣ ያን ለማሳየት ጥረት ማድረግ ላላስፈላጊ ጭንቀትና ራስን አለመሆን ሊዳርግሽ ይችላል።
      ያንቺ ፋንታ መታመን ነው ማመን አለማመን የሱ ድርሻ ነው።
      ታማኝነትሽን ለማረጋገጥ ምንም ኣይነት ተጨማሪ ነገር አታድርጊ!

    • @HayluMangash
      @HayluMangash Месяц назад

      @@yemefthebet እሺ ወንድም አለም አመሰግናለው👏😥

  • @የንጉሱንግስት
    @የንጉሱንግስት 2 месяца назад

    ዛሬ የመጀመሪያዋ ነኝ❤🎉

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 Месяц назад +1

    ርጋ ብለህ ስታውራ ደስ ይላል እግዚአብሔር ዕደምና ጢና ይስጥህ❤❤❤

  • @HanaYilma-j3y
    @HanaYilma-j3y Месяц назад

    ተናደህ ከተሳደብክ ይቅርታ ማለት ያስከብራል እንጂ አያስንቅም

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Месяц назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 месяца назад

    ጓደኝነትን ወደ ፍቅረ መቀየረ ችግረ አለዉ እንዴ አንድ በጣም የማከብረዉና የሚያከብረኝ ጓደኛዬ አለ እና አንድ አመት ሆነን እወደዋለሁ እሱም ይወደኛልና አብረን ጊዜ እያሳለፋን እያለ ሳመኝ እኔም አልተቃወምኩት ሰለምወደዉ ከዛ ቀን በሃላ ግን እኔ መሸሸ ጀመረ የማወራዉ ሀሉ ጠፋብኝ ሰለፋቅረ ምንም አላወራን😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад +1

      ችግር የለውም፣ ነገር ግን ስሜታችሁን ብቻ ሳይሆን አዕምሯችሁንም ለማዳመጥ ሞክሩ 🙏♥

  • @sofieahmed484
    @sofieahmed484 Месяц назад

    👌🥰

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 2 месяца назад

    ጉድድድድድአዳምጨዉአላዉቅም ሠብስክራይብ አድርጌነበርግን ገናዛሬ አዳመጥኩት

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 2 месяца назад

    ሁለተኛ ነኝ

  • @ameenalam1223
    @ameenalam1223 2 месяца назад

  • @ማማማማማማ-ኈ7ኈ
    @ማማማማማማ-ኈ7ኈ 2 месяца назад

    እረ መላ በለኝ ምወደው ልጅ ምንም አልተባባልንም ዘጋኝ የምር አርብ ከዛ ጀምሮ እደውላለው ቴክስት እልካለው አይመልስም አያየውም ምድነው ችግሩ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад +2

      እስቲ ለሆነ አፍታ ራሱን የሚያዳምጥበት ጊዜ ስጪው፣ ለተወሰኑ ቀናት ዝም በይው

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 месяца назад +1

    ሠላም ወንድሜ አረ ተው ግን ፍትህን አሳየን ወይም በቪዲዮ ስራልን ፕሊስ እርግጥኛ ነኝ የሁላችሁም ፍላጎት ነው አይደል ውዶቼ😊😊😊❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 2 месяца назад

      እኛ ከትምርቱ እንጂ ከፊቱ ምናለን ብለሽ ነው ውድ 😂😂😂100K መጋረጃውን ይከፍታል ብዬ አስባለሁ 😂😂

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад

      🙏♥♥

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад +1

      100k ላይ እንገናኛለን ♥

    • @SleepyArcticWolf-pm4gn
      @SleepyArcticWolf-pm4gn 2 месяца назад

      @@yemefthebet እንጠብቅሃለን ወንድሜ አመሰግናለው❤️🙏

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @arsemalove
    @arsemalove 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 2 месяца назад

    4 negn

  • @fjdyh8481
    @fjdyh8481 2 месяца назад

    👍👍👍👍🌸🌸🌸🌸🌸✅✅✅✅✅

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula 2 месяца назад

    ❤❤🎉🎉❤❤
    ❤❤🎉🎉❤❤
    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @Jemalhamed-o3l
    @Jemalhamed-o3l 2 месяца назад

    ሰላም ወንድም እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ እምወደው ልጅ ነበረኝ ግን ተለያይተናል እና ሌላ ጓደኛ ነበረችው እሷንም ተዋት የብዙ ሴቶችን አበላሽቷል እኔ በቅርቡ ነው ያወኩት አልሀምዱሊላህ ግን ፍቅረኛው ሰው ከቤት ላከሽብኝ እና እሱ ደግሞ እወዳታለው አላት ግን እኮ አይፈልገኝም እሷ ግን ጠምዳ ያዘችኝ አንተ ምን ይመስልሀል

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад +3

      እንዲህ ዓይነቱን ወንድ አትመኚው

    • @Jemalhamed-o3l
      @Jemalhamed-o3l Месяц назад

      @@yemefthebet እሽ ወንድም ግን ለምን እንደዚህ አደረገ ወላሂ ማበዴነው በሀሳብ

    • @azebgeberegziabher500
      @azebgeberegziabher500 Месяц назад

      @@Jemalhamed-o3lPray & forget him move on 👍

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️

  • @Kidist74
    @Kidist74 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 2 месяца назад

    🎉❤❤❤😊😊

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wxmn6837
    @wxmn6837 2 месяца назад

    👍♥️✅♥️💊✅

  • @HiwetGrma
    @HiwetGrma 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @LemlemAbrha-c8r
    @LemlemAbrha-c8r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Abaritsoda
    @Abaritsoda Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @LulsegedTilahun
    @LulsegedTilahun 27 дней назад

    ❤️💯

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Месяц назад

  • @bmm3152
    @bmm3152 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤