I just started dating this guy 1.5 months and I made a mistake and let him stay over my place the second week we met. I was single for 3 yrs. I didn’t want to waste too much time because I wanted a kid. He was the first guy I found that I really liked. He love bombed me and I thought he really fell in love with me. Now I realize he didn’t love me after all. He kept telling me a lot of stuff and never makes it happen. I told him not to hang out with some of his bad friends but he hides himself from me and hangs out with them. So I stop talking to him the past 3 days and decides I didn’t want to continue with him. He also never planned to see me for last two wks. He was busy with his friends that came to visit from Ethiopia. I feel so bad I let him sleep with me after 3 yrs. Thank you for this info.
ስለኔ ነው ያወራሹ, ዛሬ ግን ፈጣሪ ይመስገን ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ⛪️🙏😍
እኔም😊
ታድለሽ እንዴት ወጣሽ
እኔም
Bexam new miwedsh demo bexam new miketatelish bizu temiryalew kanich tebarekii ❤❤❤
እንኳን ግዚአብሔር እረዳሽ😊
አለሐምዱሊላ የኔባል እደዝሀነው በጣም ያሥብልኛል በየቀኑ ነው እሚደውልልኝ አላህ መጨረሻችንንም ያሣምርልን ከተጋባን4አመታችነው
አልሃምዱሊላህ የኔም ባል ግዜወን አሰቦ ነወ የሚደወልልኝ ኡሰታዝ ነወ ባልቤት ግንግዜ ለመደዋውል በሉ ሰአት አምቻችልኝ በዛች በሰአት ይደወልልኛል ግን ኡን ላይ ሁል ግዜ ነወ በቴከሰት በሪካርድ በፅሁፍ የሚያወራኝ ያርብ መጭረሻችንን ያሳምርልን
እናመሠግናለን እህት በርችልን ❤❤❤ የትዳር አጋርን ከግዛብሔር ነው እምጠብቀው እሱ ይሰጠን 🙏🙏
ማነዉ ዊይንታናን ዩቱብ ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ የሚከታተላት 🎉🎉❤❤
እኔ
እህቴ ልክ ነሽ አሁን ያለውበትን ሁኔታ ነው የተናገርሽው አመሰግናለው ቀጣም😢😢😢😢
ትክክል ወላሂ ሀስቡነሏሁ ወኒእመ አልወኪል 😢😢
የኔ ውድ አሁን ላይ ያለሁበትን ታሪክ ነው ያወራሽው አመሰግናለሁ❤❤🎉🎉
ቢወደኝ ባይወደኝ አንድ ቀን ሙቸ ለምገላገለው ሂውት ምን ያጨናንቃን😂😂😂
😁😂😂😂
@@Abebgonderewaእስክትሞቺ መወደድ ነበረብሽ
😂😂😂😂😊
😂😂😂😂
😂😂😂😂 እኮ
አልሃምዱሊላህ የኔ ባል ባህሬ😢 ከሂወቴ አስወግጄዋለው ግን እወደዋለው !!!
ደምርኝ ውዴ ❤🎉🎉
Jegna
የኔ..ውድ...በረች...በጣም..ተጎድቸ..የኖረኩበትን..ነው..የተኔገረሺው...
በየመሀሉ የምስቂው ነገር ያስጠላል ቁም ነገር እያወራሽ የምታላግጪ ነው የምመስይው
ፈገግ ስትይ ነገሮች ያልፋሉ
ፈገግ ስትይ ጠላት ይደነግጣል
ፈገግ ስትይ ቀልብ ትስቢያለሽ
ለሰው ልጅ ፈገግታ ወሳኝ ነገር ነው መሳቅ እና ፈገግታ ይለያያል ፈገግታዬን አይውሰድብኝ ማለት ነው ፈገግታ ጫወታን ያደምቃል ፈገግታ በቁምነገር ውስጥ እዳሰለች ያደርጋል😊
@@የወንዝዳርማርበትክክል
@@የወንዝዳርማርትክክል ወላሂ
በጣም ትክክል ነሺ አጋጥሞኛል ተመስገን ከዛ ህይወት ወጥቻለሁ
እኔም😢😢
😢
እኔም ልወጢ ፆሎት አሩጉልኝ😢😢😢😢💔💔💔💔💔
አዎ
አዎ
I just started dating this guy 1.5 months and I made a mistake and let him stay over my place the second week we met. I was single for 3 yrs. I didn’t want to waste too much time because I wanted a kid. He was the first guy I found that I really liked. He love bombed me and I thought he really fell in love with me. Now I realize he didn’t love me after all. He kept telling me a lot of stuff and never makes it happen. I told him not to hang out with some of his bad friends but he hides himself from me and hangs out with them. So I stop talking to him the past 3 days and decides I didn’t want to continue with him. He also never planned to see me for last two wks. He was busy with his friends that came to visit from Ethiopia. I feel so bad I let him sleep with me after 3 yrs. Thank you for this info.
It’s ok you find the right one
በጣም ትክክል እህታችን እውቃት ይጨምረልሺ❤
ታድዬ ጥሩ ሰው ገጥሞኛል ያዝልቅልሽ በሉኝ
ዘላቂ ያርግላችሁ ❤❤❤😊😊
@@Sofia.Fekeri.Gilema ahtachn baxam anamsganlan Xena Ana Adame yisaxalan ❤️👍
ውድእህቴ ፍቅር ሳልጀምር ብዙ ነገር አስተማርሺኝ በርችልኝ
ታድለሽ የኔስ ስንት ነገሬ ተበላሽቶዋል መሰለሽ
@tiz59905 አብሽሩ እህቴ😢
@@tiz59905ውደ ዋናው ጤናማ መሆንሽነው ገንዘብም ሠርተሺ ትቀየሪያለሺ በዛላይ ጠንካራ ከሆንሺ እንዳንችው ጠንካራ ወንድ ያገባሻል ለሠራሺው ሥራ ፈጣሪ ይቅር እንድልሺ ድኣ /ፀሎት አርጊ
የኔማር እናመሰግናለን የኔልዩ እህት
አወ አይወደኝም ግን እኔ ራሴን በጣም እወደዋለሁ
አይዞሽእኔምምሆነውጠፍኝ
ማርያምን ኡፍፍፍ 😢3ወር 4 ወር ቢሆነኝ እራሱ አይደውልልኝም ግን እወደዋለሁ 😭💔😔ለምን አደውልልኝም ስለው ስራ ይለኛል ስለማይወደኝ ነው ለካ 😭😭💔
ምንድነው ጎበዝ ሁሉም ያማራል ታድያ እሄ ሁሉ ኮሜንት እያማረረ ከሆነ ማነው ጤነኛው
Tamnale
የተናገርሽው የኔን ህይወት ነው የ8 አመት ትዳር ነበር አሁን ተፍተን 2 አመታችን ነው የወለድነውን ልጂ ሚኪኒያት በማድረግ አሁንም ሊወዛግበኝ ይሞክራል አንች ሥትናገሪ የበለጥ አወኩት ❤❤❤❤
Alichalukum alekesuku yemeri 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢yen 1 liji initi negn gin sidewuliliki erasu aworami gin bekayin 😭😭😭😭😭😭
እዉነት ያለዉ ፈጣሪ ጋ ነዉ
በሚያስፈልገኝ ጊዜ ያገኘሁት ምክ እህቴ ዘጣም አመሰግናለሁ ቀጥይበት የእዉነት ትክክለኛ ንግግር❤
የኔ ሁሌም ይደውላል ሁሌም❤❤❤❤❤
እድሜዬ ኣቃጠልኩት ከማይሆን ሰው ጋር ኣሁንም እዛው ነኝ እንዴት ባረግ ነው ከዚ ህይወት ምወጣው😢😢😢
Tselot adergi yane wedd Lane kalalkew arklegn erdagn fetariye lame kalkew demoo astekaklelegn blesh tsalyi
አይዞሺእህትዋ😢😢😢😢
አይዞሽ😊
ቀላል ነዉ እህቴ ከማይወድሽ ሰዉ ጋር ከመኖር ብቸኝነት ጌጥ ነዉ
እኔምእደሜየንአቃጠልኩከዝህመጥፎሰወጋረ
የምር የኔንነው ያወራሽው,እድሜ ይስጥሽ, ውነትሽነው
ውሸትነው ነጋበተዴዋወሉ ፍቅርይጨምራል አይባልም ዋናው መተማማኑ የው የትይሁን ሲመቸውይዴውላል የሠውልብ አትስበሪ ሁሉሠው አድአይዴለም😢😢😢😢😢
የኔምአስተያየትነው
የኔ ብዙ ጊዜ አይደውልልኝም እንደሚወደኝ ይነግረኛል
በእውነት ትክክል ነሽ
Wintanayee ehee yenee hiyiwotin new yenegershih gin qismee tesebirowali mikirsh yasfeligehal ebakish
በጣም ትክክልነሽ እህትየ እግዝያብሄር ይመስገን ከዛሒወት ወጥቻለው አጋጥሞኛል
ውይታ አመሰግናለሁ በጣም ተመስጬ ነው የሰማሁሽ በይበልጥ ስልኬን ላስቀምጥልሽና ብታወሪኝ ደስ ይለኛል
ፈጣሬይመስገን ከተገናኘን ሶስትአመታችን በጣምደስተኛነኚ በትዳሬ ፈጣሬይመስገን❤❤❤
አሁን ያለውበት ሁኔታ ነው ወልጄለታለሁና ግን ምን ማደረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ግን ከአሁን በኃላ በቃኝ እናትዬ አመሠግናለሁ
የኔው ግን ግራ ያጋባል ምንም ነገር ከቸገርኝ አለሁልሽ ይላል ግን በሳምት ሁለት አይም 1**ቀን ነው እምናወራው በፊት በቀን በቀን ነበር አሁን ብናወራም በሰላም አንለያይም መጣላት ነው በሀሳብ አንስማማም በቃ ይቅርብን ብየ ስዘጋው ቆይቶ ተመልሶ ሰላም ነሽ ይለኝል ለመረሳት ስሞክር ድጋሚ ይመጣል ከስልኬ ብሎክ ማድረግ አልፈልግም ከውስጤ ነው ማደረግ ምፈልገው ግን አልቻልኩም እማይወደኝ ይመስለኛል ግን ደሞ አች ሰው የወደደሽ ሚመስልሽ ሲለፈልፍ ነወይ ይለኛል ምን እድሆን ነው ምፈልጊው እዴት ላርግ ይላል ሁሉ ነገሩን ይነግረኛል ያደረገውን ሁሉ ግን እወድሻለሁ ያለኝ ሁሌቴ ብቻ ነው የማስታውሰው ከተገናኝን 2አመት ከ6ወር ሆነን
እኔም እንዳንች ነኚ
ይቅርብሽ እሄ እንከፍ እኔም እንደዛ ነበርኩ 🫤🫤
መጠባበቂያ ነሽ ይቅርብሽ
ይሄ ውሸታምነው
እኔ በቀን 1ወይም 2ይደውላል 2ልጆች ወልደናል አልሀምዱሊላህ እወድሻለሁ ማለት ግን ሽንፈት ነው የሚመስለው ሳኮርፈውም እሱ ደውሎ እዴት ዋልሽ ይላል አልሀምዱሊላህ በቤተሰብ ነው የተጋባነው በተያዬን በ3ሳምንት ነው የተጋባን
ትክኽልነሽ የኔማር ምርጥ እውነትነው ምንምስተትየለብሽም።
ልክነሽ👌🌹🌹🌹🌹
የሚገርምሽ በጣም እውነት ነው
የእውነት ያልሽው ሁሉ አሁን ባለሁበት ያለ ነው ግን እንዴት መዳን እንዳለብኝ አላቅም እማምላክን በጣም ታምሜያለሁ
Exactly 💯 💯 💯
ሰላም እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ አንቺ ያወራሽዉ ሁሉ እኔጋ ያለ ነገር ነዉ ስልክ የሚደውለዉ አልፎ አልፎ ነዉ አንቺ ለምን አትደውይም ብሎ ከኔ ይፎካከራል እኔ ስደውልለት ስራ ላይ ነኝ ቦሀላ እደውላለዉ ብሎ ይዘጋል ግን አይደውልም እኔ በጣም እዉደዋለዉ እሱን ማጣት አልፈልግም ግን ደሞ የሱን ለማወቅ በጣም ከብዶኛል ውስጤ በጣም ተጨንቁዋል ግራ ገብቶኛል በትዳር አንድላይ እንኑር እያለ ሁሌ ይጨቀጭቀኛል እኔን ማጣት እንደማይፈልግ ም ይነግረኛል በጉዋደኝነት3 አመት ሞልቶናል እህቴ ምን ትመክሪኛለሽ ምክርሽን እፈልጋለዉ አትለፊኝ በናትሽ ግራ ገብቶኝ ነዉ❤❤❤
thank you! ❤❤❤
Wow wnta tanxs🎉
እውነት ተናግረሻል ፈጣሪ ይጠብቅሽ አንድ ጥያቄ ልጠይሽ?
ይመችሽ የምክርሽ አድናቂሽ ነኝ❤❤❤❤
You are wright my sis ❤❤❤
ከዚህ ሂወት ወጥቼ ኡንግን ከኔበላይ ለኔ አሳቢ አግቻለሁ😢😢😢😢
እና ለምን ከፋሽ
@@BeSh-d3dትዉስታዉ ይሆናል😂
የወዶች ባህሪይ ለማወቅ በጣም ከባድ ነዉ የኔዉ በየቀኑ ኧረ በየሠአቱ ነበር የሚደዉልልኝ ምንም ቢሆን ለኔ ጊዜ አያጣም ነበር ግን በመጨረሻ እኔንም ሳያሠናብት በኔላይ ሌላ ፍቅር ጀመረ በጣም ነበር የምወደዉ እኔም እሱ እደሚወደኝ ነበር የማዉቅ አሁን ሌላጋ ፍቅር መጀመሩን ሥሠማ ልለየዉ ወሥኘ እንለያይ ሥለዉ ይለምነኛል ምን ላድርግ
አመሰግናለሁ ዊንታዬ ❤❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ ውዴ❤❤🎉
ማርያምን ተመስገን ድምፄን ሳይሰማ አያርም❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔያሳለፍኩትሂወትአሁንግንአልሀምዱሊላእሚወደኝአግኝቻለሁ ያዝልቅልሽበሉኝ🎉🎉🎉
አይይይ 3አመት እሡንሥል ያባከንኩት ጊዜ😢😢😢
❤❤❤
እንቅጯን እንቅጯን አይወድሽም ። ያንች ቪዶ ብቻ ቸግና ያዴርጋል አረ ይመችሽ 👌
ይደዉልል ኛል ግን ስንገኛኝ ይቀዘቅዝብኛል ፍቅረኛሄ ይወደደድኝ አይዉደደኝ ማወቅ አቃተኝ እህቴ😢😢😢
ልታገኝው ስትሄጅ ሻይ በፔርሙዝ ይዘሽ መሄድ😂😂😂😂
😂😂😂@@ለእኛtube
@ለእኛtub😂😂😂😂የስራሽንe
@@ለእኛtubeወይኔ ጉዴ😂😂😂😂 እባዬ እስጊረግፍ እስኪል የሳኩት ልታገኝው ስትሄጂ ትኩስ ነገር በፔርሙዝ ይዘሽ ሂጂ😢😢😢😢😢😢
@@ለእኛtube😅😅😅 ወኔ በሳቅ
Wintna enwedishalen🌹🌹🌹🌹🌹hasabochish 👍👍👍👍👍
betam.temerabetalew.tebaleke❤❤❤❤
Wintan love you yena konjo my sister
Thanks ❤❤❤
Ufff Wintaye ❤
thank you my dear sister for sharing ❤
u r right....thank you
Wow ያምጋርም ምክር ነው ታበርክ ❤❤❤
እውነትለመናገር የኔው ክፍተቱንአስተካከል አስተካክልብለው እሱጭራሺ ይቀልዲብኝጀመር አሰናበትኩታሆ ግልግል እረፍት
የኔ ውድ በትዳር ውስጥ ያለነውስ እንዴት እንወቅ
ይገርማል በጣም ግራ ተጋባሁ
Thanks sister
Yemr aywedegnim 😢
ሁሉም ያወራሽሁ ለእኔ ነው ብቻ አሁን ለመቶ እያሰብኩ ነው😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢ከረፈደ ❤
እዉነት❤❤❤😢😢
ዉዷ እህታችን እናመሰግናለን ወላሂ የታናገርሻቸዉ ነገር ሁሉ ትክክልነዉ ማሬ 3አመት ከስድስወር አድላይነበር ግን💔💔💔💔😭😭😭ተለያየን እና አሁን ተመልሶ መቶ ያንኑ የለመደበትን ዉሸት መዋሸት ጀምሯል ሲፈልግ👎👎👎👎👎እህቴ አሁን ካች እምፈልገዉ የሚወደኝን እዴት ብየ እደምወድነዉ እባክሽ ፈተናሆነብኝ እሞክራለሁ ግን በቃ አልቻልኩም ለመጀመሪያ ግዜ ያፈቀርኩት አሁን የተለየኝን ልጅነዉ ከሱበፊት የሚወደኝ ልጅ ነዉ አሁንም ድረስ ሊተወኝ አልቻለም ሶስት አመት ሁሉ ስጃጃል ቆይቸ ስንለያይ የትዳር ጥያቄነዉ ያቀረበልኝ እኔግን ልወደዉ አልቻልኩም ሌሎችንም እደዚሁ በዙራየ ብዙ የሚወዱኝ ልጆች አሉ ግን አድኛዉን እኮን መዉደድ አልቻልኩም እባክሽ እርጅኝ ፍቅረኛየ አሉንላይ የራሱን ሂወት እየኖረነዉ እኔም የራሴ ሂወት ሊኖረኝ ይገባል የሚወደኝን እዴት ብየ ልዉደድ አልቻልኩም አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭በርግጥ ፍቅርነዉ ያጃጃለኝ 😭😭😭😭ግን ያየሚወደኝ ልጅ ከሱጋ ስትጃጃል ቆይታለች አላለም አሁንም ድረስ በተስፋ እየጠበቀነዉ😭😭😭😭😭እናምን ትመክሪኛለሽ ለቤትሽ አዲስ ነኝ መልሽልኝ በናትሽ😘😘😘😘
የኔውድ እህት አውቃለሁ ይከብዳል እመኒኝ ባትወጅውም አግቢው በክብካቤው እዛኛውላይ ያጣሽውን ስታገኝ ትወጅዋለሽ
ኢሻአላ ዉዴ እሞክራለሁ ባረከላሁ ፊኪ😘😘😘😘😘😘😘😘@@Aminat-nv3cu
የኔ እህት እኔም እዳቺ የመጀመሪያ ጓደኛየጋ ከተለያየን 7 አመታቺን እኔ ሌላ ሰዉጋ ፍቅር ጀምሬኳን ይወደኛል አሁንም ድረስ እኔን ማግባት ይፈልጋል እኔ ግን ለሱ ያለኝ ፍቅር ጠፋብኝ መልሼ ልወደዉ አልችልም😢😢😢😢
@@KadijaUmar-c5o እህቴ በስነምግባሩ ጥሩ ከሆነ የሚወድሽን አግቢ የሚወድሽ ይንከባከብሻል ይሳሳልሻል ከራሱ ያስበልጥሻል ፍቅር ደሞ በሂደት ይመጣል ስትቀርቢዉ ስትለማመዱ ሲንከባከብሽ ታፈቅሪዋለሽ
@የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ ኢንሻአላ ዉዴ እሞክራለዉ
sewodesh..eko❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ ኑሪልኝ! ምንም ግንኝነት የለኝም ግን እንጋባ ስለዉ መዘግየት ፈለገ ምንድን ነዉ??
እያማረጠ ነው ገና እርግጠኛ አይደለም
አትደውይ
አታግኝው
ዝም በይው
እሱ ራሱ አስቦና ናፍቀሽ ከመጣ ጥሩ ካልሆነ እሱም ዝም ይላል 😢😢😢
Ye ewunet ye erase tarik meselegn.gin ahun Egziabher yimesgen keza hiwot egren awutichalew
ትክክልነሽ እህቴ ❤❤❤
❤👌👌👌👌👌👌በትክክክል
ene wend negn wintana yalechun ngr 100 percent lik nat silez setoch bedembi titeqemibetatalachu
Temesgen, yene gin kezi hulu tekaraninew
😢😢😢😢😢😢😢አይ ልቤ አይቅናው ኢሻላህ
ይወደኛል ግን ያናደኛል ይስድበኛል
ይወደኛል ብሎ ይሰድበኛል?😮
@BeSh-d3d ምንትያለሽ
የሚወዲሺሰውአይሰዲብሺም
ጉድ😂
ይህማ የኔ ጉድ ነው
እውነት ነው እህቴ እኔ ስደውልልትም አያነሳ ብቻ ብዙ ጊዜ ቴክስት ነው ሚፅፈው
በጣም በትክክል ገልፀሽዋል 👍👍
የኔው ሁልየም ኑርልኚ ሁልየይደውላል ኢትዪምዳታየለም ግንእየፍለገ ይደውልልኛል ❤❤❤❤የልጀአባት ሁልየምኑርልኚ
ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤ነሽ የኔ እህት
ያሳለፍኩት ሒወት ግን አሁን አብቅታል😊
ትክክል ነሽ❤❤❤
እውነት ነው ገጥሞኛል
Unth new❤❤❤❤❤
በትክክል የኔ አስታዋይ
ደምርኝ ውዴ❤❤🎉
አግብተን ወልደን ድሕነት ሲራገፍለት የሚያፈላዉ ጥላቻን የሚያሣየዉሥ እሱ የኛቤት ነዉ ግን ገደል ይግባ እንደዉም ቢሔድ ደሥ ይለኛል አልሔድ አለ እንጃ እኔም ከልወደዉም
የምር ያልሻቸውን ነገሮች እያየሁበት ነው ግደሞ ስጠይቀው ያላንቺምናምን ይላል መዋሸቱ ለምን አስፈለገ ግራ ነው የሚገባኝ
Keza amchi endet ketashiw mgeriny please
ወላሂ ትክክል ነሺ
ያሳዝናል አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው😢😢😢😢
ሁሉ መልካም ይሆናል ። ❤❤❤
Betam amesegnalehu sistu
ይኼ ምክር ለእኔ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
❤❤❤❤tebarekileng
በትክክል ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቀን