Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዊንታና በጣም እወድሻለዉ ከልቤ ነዉ የማዳምጥሽ ብዙ የተቀየርኩበት ነገሮች አሉ ከልቤ አመሰግናለሁ
*_የሴቶች እንባ ጠባቄ እንኳን ስላም መጣሽ💃💃💃🌷🌺🌺🌷🌷👈_*
😄😄🤗🤗
@@jannatroseroyce8354 😜😜😜
🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜
ልክክክክ
በትክክል❤❤
ዊትዬ ዝብዬ እወድሻለሁ ስለ ፍቅር አገላለፅሽ በጣም ነው ደስ የሚለው !! ያሁን ዘመን ወንዶች ወደድኩሽ ሞትኩልሽ አበድኩልሽ ብለው ያገቡ እና አስረግዘው ላጥ ነው የሚሉት ወንዶችን አምነን ለመቀበል ተቸግረናል ዊታዬ
በጣም ነው ሚወድሽ በቅርብ ነው የሚያውቅሽ ግን ጎበዝ ነሽ ትምርትሽ ኣነጋግርሽ በጣን ነው ምወደው ኣይዚይ በርቺ የሴቶች ውበት 🥰🥰🥰🥰👸🦁😘😘😘😘😘😘
በትክክል የኔ ውድ
ማን ይሆን የሚጠቀምበት ወሬ ብቻ ኢሄን ሁላ የሚያሟላ ከወዴት ይገኛል 😂❤❤❤❤ ምክርሽ ግን አንደኛ
thankyou my sistet🎉🎉🎉❤❤❤
አመሰግናለሁ ዊንታና አንድ ጥያቄ አለኝ እስኪ ስለ ቀልደኛ ወንዶች የፍቅር ግንኙነት ላይ እንዴት እንደሆኑ ብተሰሪልን ደስ ይለኛል
ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
ስወድሽ ሴቶችዬ ልባም ሴት እንሁን ልብ ምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል እንዲል ቅዱስ ቃሉ ልባም ሴት ልንል ዘውድ ናት።
thank you winta arife hasab nw geta ybarkish..
ዊንታናዬ እንደምታውቂው እኛ በሁሉም አለም ላይ አለን እና ከታች በእንግሊዘኛ ብትፅፊልን ካላስቸገርንሽ ችግሬ የገባሽ ተስፋ አደርጋለሁ
Wow sewdshi eko wantiya btam konjo mkerr nw enamsgnalne ❤❤❤❤❤❤
ወይ ወገኔ እረፍትህህህህ እረባካችሁ እረ አትግደሉን እረ ህዝባችን አለቅ እረ አማራነት ወጀል አደለም ቋቋ መታረጃ አደለም መግባቢያ እጅ እር እባካችሁ ፍትህህህህ እረወገኔ ኡፉፉፉ
አመሰግናለሁ❤
Exactly 😌💯😊🥰
Bemigerm hunet betam bale mituki amiro balebet neshi adinakish negn yene konjo betchi 👏👌👍♥️
Egzabihier kef yiargish dess yilal
Thank You wintana💯🙏
በትክክል መጀመሪያ ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል
❤
ስለ እርቀት ፍቅር ምን ታስቢያለሽ ዊንትዬ
የኔም ጥያቄ ነው
ለዚህ መልስ እኔም እፈልጋለሀ@@tingirtyoutube8447
Thank you
ጎበዝ! !
ደሰ ይለሊ ❤❤❤❤❤
ትክክክክክ ነሽ እህቴተባረኪ አመሰግናለሁ
Berchi yana konjo btam tmeriyalehu amesgnalehu ❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል ነሽ ውዴ በርች ቀጥይበት
እውነትነው እናመስግናለንግንአንዲ ጥያቄአለኝ ለምንዲነው ባዶአገትሺን የምትሄልኝው እርማተብ አዲርጊ
Hulum be haymanotu mafer ylbtm
እናመሰግናለን ❤❤❤
Fetari ybarksh
ትክክል ፍጣሪ መከተል
ዋዉ 1ኛ ጥያቄ ገራም ነዉ 👌ሁሌ በልቤ ማስቀድመዉ እና ትኩረት ምሰጠዉ ነገር ነዉ👍ባጠቃላይ ሁሉም አስተማር ነዉ የኔ እናት ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የምወድሽ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነትሽነውየኒቆጆ❤❤❤❤
ትክክል❤
ትክክል ነው የተናገርሽው ጎበዝ
ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
በጣም በጣም ጥሩ የሆነ እውቀት ሰተሽናል ፣እና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ትክክል የውስጤን ገለጽሺልኝ!!!
Betekey Mesalochish betam temechtognal berchew
በትክክል የኔ ዉደ
ውዴ ሰላም ነሽ እሰኪ ልገርሽ ሁሌም እከታተላለው ፕሮግራምሽን ተባረኪ
እውነት ነው❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ማነዉ እደኔ የመጀመሪያወን ጥያቄ የተመቸዉ 👌
እኔ❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww des ylal gobez nesh betam tanks
እውነትነውየተናገርሽውየኔውድበርቺ
ጥሩ ትምህርት ነው እህታለም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስየሚል ምክር ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
❤በትክክል
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጥሩ ምክር ነው
በሪች የኔ ቆንጆ ብረቦ 👍👍👍👍
በትክክል ብለሻል ደስ የሚል ምክር
እግዚአብሔር የሚወድ ሚስቱንም ይወዳል እወነት ነወ ያልሽው ሴት ልጅ እረዳት ናት
በጣም የእውነት አይ አንቺ የልብ አድርስ እኮ ነሽ አቦ ኑሪልኝ
ተበረክ እግዚአብሔር ይበረክሽ ብዙ ተመረኩኝ
አይ ዊንታዬ ከፈጣሪው ምንአይነት እንደሆነ እንዴት ይናገራል ፈጣሪን እፈራለው ነውእጂ ሚለው
ሰው ሁሉ ምን አለ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳገኛችሁት ቢሆን😞
በጣም
አረፈድን
መቼም.... ሊሆን የማይችል
waw amazing 😍😍😍
እውነት ነው የኔ እህት 👍👍
Wintana ene anchin leteykesh.wendochen teyku yaleshiwn 1gnawn teyake. Anchis lefetari tetazezhalesh??mengeduns teketeyalesh?
በትክክል ዊታዬ
Behulum hasaboche esmamalehu thanks 😍
በምክሮችሽ ብዙ ተምሪያለዉ ክበሪልኝ 😘😍
Enamesegnalene
Tabrk yen wed
Yen konjo kanche melketoch bezu temret agchlew❤
ታበረክ እህት👌👌👌👌
😅
ዊንታዬ በጣም ነው ምወድሽ ምክሮችሽን በጣም እወዳቸዋለው
እየን ምልኪ ፈረሀ እግዛቤል እንኩዋን የለም ልቡና ይስትሽ እግዛቤል
Wow andagna
ሳህ❤❤❤❤
እውነት የኔ ውድ በርች የኔ ቆንጆ ❤❤
100K ሞላሁሽ congregation💪♥
አዉነት ነዉ ትለያለሺ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እዴት እደምወድሸ በጣም ነው ትምህርትሸን ማዳምጠው
ጎበዝ
ኮንፊደንስሽን አደነቂ ነኝ🥰🥰🥰
Terw temhrt new ketibet ehuetachn🙏🙏😘😘
ምርጥ ምክር
በርች ጡሩ፡ትምህርትነው
Leke neshe
👍
Betam des yemil tmrt new tax
እወነት ልክነሸ ራይ የሌለዉ ሰዉ ራሱ ያሰፈራል ተመሰገን እኔ እካን እግዝያቤር ሰቶኝል ግን የምር እወነትሸን ነዉ ለምንም አላማ ሳይናርዉ ይናራል
የኔማር❤❤❤❤❤
ዊይንታና በጣም ነው የምወድሺ በርች
ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ እህታችን
መልከም እህትዬ አችም ንግስት ነሽ 💋🥰🥰🥰🥰🥰👌
እናመሠግንአለን
Ena fiker kjmrkwe 1 amta now andken selam anwram hula chkchke now ehetocha mela blgon
መልካም
አንቺም ተወዳጅ ነሽ የኔ ስስት
❤❤❤❤❤wawuuuu❤❤❤❤❤
ሁሉም ተመችቶኛል ግን ያሳቀኝ ስለ አጋጣሚው ነገር 😁
ስወድሽ
👍👍👌
❤❤❤❤🎉🎉🎉እነመሰግነለን በጠም
እናመሠግናለን የኔ አዋቂ
እህቴ እባክሽ እዳታልፊኝ መፍትሄ ስጪኝ እኔ በልጂንቴ በቤቴሰብ አግብቸ በፍቅር እየኖሪን እያለ በቤተሰቦቹምክናየት ተጣላን ከዛ ተፍታን ሳኡዲ መጣሁ ተፍተን እና ም ሂወት ይቀጥላልና አፈቀርኩ በጣም ጥሩልጂ ነዉ በጣም እንዋደዳለን ከዛ አጋጣሚሆኖ የበፊቱ ባሌጋ የቅርብ ዘመዱነዉ ከዛ ለቤተሰቦቹ ላገባትነዉ ሲላቸዉ ቤተሰቦቹ አልፈቀዱልንም ግሪገብቶኛል ልተወዉእልና ግን አልቻልኩም ምንይሻለኛል ምከሩኝኝኝ😢😢😢😢😢😢😢

እውነትነው እናመስግናለን
ግንአንዲ ጥያቄአለኝ ለምንዲነው ባዶአገትሺን የምትሄልኝው እርማተብ አዲርጊ
Hulum be haymanotu mafer ylbtm
እናመሰግናለን ❤❤❤
Fetari ybarksh
ትክክል ፍጣሪ መከተል
ዋዉ 1ኛ ጥያቄ ገራም ነዉ 👌ሁሌ በልቤ ማስቀድመዉ እና ትኩረት ምሰጠዉ ነገር ነዉ👍ባጠቃላይ ሁሉም አስተማር ነዉ የኔ እናት ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የምወድሽ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነትሽነውየኒቆጆ❤❤❤❤
ትክክል❤
ትክክል ነው የተናገርሽው ጎበዝ
ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤
በጣም በጣም ጥሩ የሆነ እውቀት ሰተሽናል ፣እና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ትክክል የውስጤን ገለጽሺልኝ!!!
Betekey Mesalochish betam temechtognal berchew
በትክክል የኔ ዉደ
ውዴ ሰላም ነሽ እሰኪ ልገርሽ ሁሌም እከታተላለው ፕሮግራምሽን ተባረኪ
እውነት ነው❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ማነዉ እደኔ የመጀመሪያወን ጥያቄ የተመቸዉ 👌
እኔ❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww des ylal gobez nesh betam tanks
እውነትነውየተናገርሽውየኔውድበርቺ
ጥሩ ትምህርት ነው እህታለም እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስየሚል ምክር ነው የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
❤በትክክል
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ጥሩ ምክር ነው
በሪች የኔ ቆንጆ ብረቦ 👍👍👍👍
በትክክል ብለሻል ደስ የሚል ምክር
እግዚአብሔር የሚወድ ሚስቱንም ይወዳል
እወነት ነወ ያልሽው
ሴት ልጅ እረዳት ናት