ስለ አንቺ ብቻ እንዲያስብ የምታደርጊባቸው መንገዶች | Yemefthe bet | Relationship advice for women

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 575

  • @ethiojole
    @ethiojole 7 месяцев назад +84

    የመፍትሄ ቤት ገብቶ መፍትሄ አይጠፋም ወላሂ ምርጥ መካሪ ነህ እናመሰግናለን ኮንግራ 60k እኔ ብዙ ነገር ተምሬያለው ሲናፍቀኝ ሰበብ ፈልጌ ነበር እምደውለው የተለዪያዩ ወንዶች ሲደውሉ እኔ ቦታ ያለኝ ለሱነው እንጂ የኮራ ችላ ያለ መሰለኝና ጥፍት አልኩበት እሱ ደሞ በተራው መፈለግ ጀመረ እሰይ ደግ አረኩ😮😅😊❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  7 месяцев назад +1

      🙏♥♥

    • @SelamBedaso
      @SelamBedaso 6 месяцев назад +1

      Wowwwww betam enamsgnaln tebarke selmkrhe

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc 6 месяцев назад +3

      እድሜህን እረዘም ያድርግልኝ ሌላ ቃል የለኚም እየደወለ ፀጥ አልኩት ድጋሜ ደወለ ፀጥ 2ስአት ያክል ቆይቼ ስመልስለት ጤናሽን ደህና ሁነሽ ነወን አለ አዎ ስራ በዝቶ ነዉ አልኩኝ ይቅር በለኝ ፈጣሪ ብሮ ክበርልን🎉❤❤❤

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 месяцев назад +2

      እኔም መደወሌን ሳቆም ራሡ መደወል ጀመረ በሳምት ነበር እምደውልለት ግነስ አሳዘነኝ ከአትዩ እሱ በመደወሉ ለኔ ቦታ እዳለው ተገነዘብኩ

    • @Sitraoumer
      @Sitraoumer 4 месяца назад

      😂😂😂😂​@@MmMm-bw1lc

  • @FikirteGeremew-o2g
    @FikirteGeremew-o2g День назад +1

    እውነት ነው አመሠግናለሁ!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 7 месяцев назад +20

    ዋዊዊዊዊ፣እናመሰግናለን በጣም ለውጥ አገንኝቼለሁ ሁልጊዜ ስለሰማ አልተኛም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyatyosef2792
    @heyatyosef2792 7 месяцев назад +147

    በ2ስልኬ ነዉ ላይክ እማደርግሕ በርታ 🙏🙏

    • @ritaadinew1335
      @ritaadinew1335 7 месяцев назад +3

      😅😅😅😅😅

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  7 месяцев назад +5

      🙏♥

    • @إناللهمعن-ش6ز
      @إناللهمعن-ش6ز 6 месяцев назад

      ​@@halimahussenhalimahussenየኔም ባል እዳች ያደርገኝ እሱ ያጠፋዉን እኒን ተጠያቂ ያደርገኝ ነበር የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቶኝ በተደጋጋሜ ይቅርታ እድለዉ እድቅለሰለስ ይፈልግ ነበር እኔግን ሹጥ ይላታል እጅ ካላመንኩበት ይቅርታ አልለዉም ስልክም አልደዉልለትም ነበር ለካ እሱ ሊላ ሲትጋ እያወራ ተምታቶበትነዉ ስሰማ አወለከት ተለማምጦ ይቅርታ ጠየቀኝ ይቅር አልኩት ከዛ ቦሀላ ልክ ገባ የምፈልገዉ አይነት ወድ ሆኖ እናም ወዶች የራሳቸዉ ሀሳብ ሲምታታባቸዉ አችን የጥፋተኝነት ስሜት እድሰማሽ ያደርጋሉ ተይዉ ካላጠፋሽ ይቅታ አጠይቂዉ ስልክም ስታወሩ ወደ መሰላቸቱ ሳገቡ ስራ ልይዝነዉ ብለሽ ዝጊበት እራስሽን አስከብሪ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 месяцев назад

      ✅​@@yemefthebet

    • @love39347
      @love39347 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤

  • @ritaadinew1335
    @ritaadinew1335 7 месяцев назад +11

    ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ አንተን መከታተል ከጀመርሁ በሆል ሂወቴ በጣም ተቀይሮል በርታ ❤❤❤❤

  • @محمدمحمد-ذ2ر2ر
    @محمدمحمد-ذ2ر2ر 4 месяца назад +24

    ማሪያምን አሁን እኔ ስቴ እደደወልኩለት አያነሳም ቆይ ሰራለታለሁ በመጣ እናመሰግናለን ምርጥ ተምሮ ❤❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 7 месяцев назад +13

    እንኳ ደህና መጣህ ብሮ ትክክል ነህ በርታ እናመሰግናለን ክበርልን ላይክ ሸር እናርግለት 👍👍👍

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 3 месяца назад +28

    ትክክል ወላሂ ግን ችግሩ እኔ እየፈለኩት ከራቀኝ ስተወው ሲመጣ እረሳዋለሁ😂 አሁን እረስቸዋለሁ እሱግን ይለማመጥ ጀምሯል ታዳ ቢመጣም ስለማይጠቅመኝ እፍይ አልሀምዱሊላህ መገላገሌ

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Месяц назад +2

    መሬት ጠብ አይልም ሁሉም ትክክል ናቸዉ። ተባረክ

  • @FgFgvgg
    @FgFgvgg Месяц назад +3

    በጣምሰለተመቸኝ ለ3ጓደኞቼሼርአድርጌልሀለው ይመችህ💖💖

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 7 месяцев назад +21

    አንዳኝ ዬስስ ያማፍቴሄ ቤት ሳለምህ ይብዛ ጉድለቴን ሁሉ ያማለህ ጃግና ያጃግንናቴ ምንጭ አማሳግናለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MominaSiraj
    @MominaSiraj Месяц назад +3

    ትክክል ወንድማችን አብዝቶ እንድወደን እምንችለው እኛ ሰከን ስንል ነው አላህ ይስጥህ ያረብብብ ❤❤❤❤

  • @AaaAAA-gm2hs
    @AaaAAA-gm2hs 3 месяца назад +24

    ወደደኝ አልወደደኝ አላህዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ነው የሚሶድደኝ ያሚስጠላኝ አልሃምዱሊላህ አንድም ተጎድቼ አላቅም ለምክርክ እናመሰግናለን

    • @MeskeremDogiso-lt1pc
      @MeskeremDogiso-lt1pc 3 месяца назад

      ለምን ታዳምጫለሽ ታድያ

    • @AaaAAA-gm2hs
      @AaaAAA-gm2hs 3 месяца назад

      ትምህረት መውሰድ ግድ ነው​@@MeskeremDogiso-lt1pc

    • @VivoY36-c7v
      @VivoY36-c7v Месяц назад

      እኮ😊​@@MeskeremDogiso-lt1pc

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot 3 месяца назад +2

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የተከታተልኩህ ምርጥ ምክር ነዉ የሠማሁት አመሠግናለሁ

  • @elsaFikr-jk2dx
    @elsaFikr-jk2dx 4 месяца назад +3

    አመሰግናለሁ❤ ከገለፅካችው 6ነገሮች 5ቱ አሉኝ አንዱ ግን የለኝም ሚስጥረኛ የሚለወ በአንድ ቀን ነወ ሁሉንም የማወራው 😢

  • @Susu-w3s
    @Susu-w3s 4 месяца назад +18

    1 ቀዲመሽ ለማግኘት አለመሞከር
    2 የራስሽ ምርጥ ጓደኛ ሁኝ
    3ሚስጥራዊ ሁኚ
    4ጣፋጭ ጊዜ ስጭዉ
    5 የራሱን ህይወት እዲኖር ጊዜ ስጭዉ
    6 ግዲ አይስጥሽ
    7 ነገሮችን በደንብ ማሰብ

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 4 месяца назад +13

    ስለ እኔ ብቻ ከሰባ እግዚአብሔርን ይረሳል ስለ እግዚአብሔር የሚያስብ ደግሞ ስለ እኔ ማሰብ ግድ ነው እኔ ሰልሆን የሳበው እግዚአብሔር ደግሞ ስለ እኔም እንድየስብ ያደርጋል እሄ ነው ጤነማ ሰው
    ስለ እኔ ከሰባ ጣዖት ያደርገኛል ለሁሉም ቦታ አለ

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 3 месяца назад

      ትክክል❤❤❤❤

    • @BilanAbdilahi-v9j
      @BilanAbdilahi-v9j 3 месяца назад

      Endaza sayhon kanchi wichi la lelecho setoch gid aystwm lamalt falgo naw sis❤😊

  • @EmEkilmamohamed
    @EmEkilmamohamed 7 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @HappytemaHappy
    @HappytemaHappy 6 месяцев назад +3

    ብራቮ ድንቅ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን
    ❤❤

  • @DigestAmore
    @DigestAmore 4 месяца назад +3

    ዋው በጣም እናመሰግናለን እኔ ያለሱ ስደት በጣም ከብዶኝ ነበረ❤❤

  • @سبحانالله-ش8ب4ث
    @سبحانالله-ش8ب4ث 7 месяцев назад +11

    በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ባለትዳር የሆነውስ

    • @enegennegusenshomekugn5176
      @enegennegusenshomekugn5176 10 дней назад

      እሱማ የሰው ነው ቆንጂት የሰው እቃ መንካት ወንጀል ነው

  • @Nistuh-ys3xu
    @Nistuh-ys3xu Месяц назад +1

    በትክክል👍👊። ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ!!! ፀጋዋን እንደ ምንጭ ውሀ ታፍስስልህ Amen.edet edarekahegn Erekik yehone aemiero new yaleh ketilibet wedime!!! Ewuneta yizo letegoaze EMEBETE Alechilet.😅

  • @SekamSelam
    @SekamSelam 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 2 месяца назад +1

    ምርጥ ምክር ነው እናመስግናልን❤❤

  • @Wõrkñesh-A
    @Wõrkñesh-A 3 месяца назад +9

    ለወደፊት ያሰብኩት ወጣት በአካል ተገናኝተን ከበላን በሁዋላ አልጋ እንግባና እናውራ አለኝ #እኔደግሞ በተክሊል ነው ማግባት የምፈልገው #እናም ለጊዝያዊ ስሜት ተገዥ ስላልሆንኩለት #ትቶኝ ሄደ #አየወንድ😢😢😢

    • @bezakebede4034
      @bezakebede4034 3 месяца назад +1

      ጎበዝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ساره-س7ث4ق
      @ساره-س7ث4ق 19 дней назад

      ጥርግ ይበል ኣመዳም ክብርሽ ጠብቅ እህቴየ❤

  • @FatemsKhanam
    @FatemsKhanam 5 дней назад

    በጣም ምርጥ ጣፋጭ ምክር

  • @SaeedaSaeeda20
    @SaeedaSaeeda20 Месяц назад +1

    እናመሠግናለን

  • @RaedRarf
    @RaedRarf 18 дней назад

    እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yashisir9099
    @yashisir9099 6 месяцев назад +2

    ትክክል ነው ወድሜ 👌👌👌👌

  • @MeskeleBekela
    @MeskeleBekela 2 месяца назад +2

    በትክክል ወንድሜ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TgMulugita
    @TgMulugita Месяц назад +1

    ትክክል❤❤❤❤

  • @Efrata-w6r
    @Efrata-w6r 12 дней назад +1

    Wondimey betamm arife temert new bertalennn nurellnn

  • @SmanesSmanes
    @SmanesSmanes 7 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @صوفيا-غ5ع
    @صوفيا-غ5ع 5 месяцев назад +8

    በትክክል👍👍💗💗💗

  • @TigstEshete
    @TigstEshete 7 дней назад

    ተባረክ❤

  • @samiragateso4352
    @samiragateso4352 19 дней назад +1

    Aslaamualyikumi. Muselmochiya. Mashala. Tabaraki. Woodema.

  • @rahmetteshome8155
    @rahmetteshome8155 7 месяцев назад +3

    ወንድሜዋ ኑርልኝ በዚህ ሰሞ እንደት ከህመሜ እዳገገምኩ አጠይቀኝ በአንተ ምክር❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  7 месяцев назад

      🙏♥

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      ማሻአላህእኔምሞክራለው😂በጣምየምወደውልጅአለ

  • @zufanbooayele833
    @zufanbooayele833 Месяц назад +2

    በትክክል ብለሀል

  • @Amharawit42
    @Amharawit42 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ❤😊😊🎉

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 2 месяца назад +1

    ተባረክ ሱስ ሁኖብኝ ነበር
    ድምፁን ካልሰማሁ እዴት እደሚደብረኝ

  • @Aesha.aliiii
    @Aesha.aliiii Месяц назад +1

    ልክ ነህ በጣም የኔን የሂወት ታሪክ መሰለኝ

  • @Googlle-v3t
    @Googlle-v3t 4 дня назад

    ትክክል

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 6 месяцев назад +4

    Tebarek ❤❤❤

  • @MekidesYegeta
    @MekidesYegeta 2 месяца назад +1

    እነማሳግናለን❤❤

  • @JanatJanati-p4e
    @JanatJanati-p4e Месяц назад +1

    Yes bitikil Tanks bro❤❤❤❤❤

  • @JfifiJdkkd
    @JfifiJdkkd 16 дней назад

    እናመስግናለን ወድሜ

  • @SumeyaObsetan
    @SumeyaObsetan 6 месяцев назад +2

    Thanks 😊

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 29 дней назад +1

    ብፍቅር ብቻ ሳይሆን ክስው ህሉ እንደዚ ኖው;; ክቅርብክ ይርቃል ክርቅ ድሞ ይቅርባል ውደ ውንድሚ❤❤❤❤

  • @MuluDamtie
    @MuluDamtie 9 часов назад

    enamesegnalen

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 6 месяцев назад +2

    ኮንግራ 60k ሰለገባህ ደሰ ብሎናል በረታልን 😊😊

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ♥

  • @DebruaDelelegn
    @DebruaDelelegn 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ Thank you

  • @Almaze-s6w
    @Almaze-s6w 20 дней назад +1

    Thanks bro
    Tikikili new tabaraki

  • @Ameena-sx2sw
    @Ameena-sx2sw 20 дней назад

    የኛ ጥሩ መካሪ እናመስግናለን

  • @HanaGitatuo
    @HanaGitatuo 3 месяца назад +1

    የኛ ወንድም በጣም የምናመሰግነው

  • @መህቡባቢንትባባ
    @መህቡባቢንትባባ 4 месяца назад +1

    ኢናመሰግናለን ለቤቱ አድስ ነኝ ግን ደስ የምል ምክር ነዉ በርተ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 месяцев назад +1

    ከልብ እናመስግናለን ወንድማችን❤🎉🎉🎉

  • @Ksaaa-kr4vr
    @Ksaaa-kr4vr 2 месяца назад

    ተባረክ ጥሩ ምክረ❤

  • @ZenebeZene-n5h
    @ZenebeZene-n5h Месяц назад +1

    Enameseginalen wedime

  • @Sadae-v4b
    @Sadae-v4b 8 дней назад

    ወላሂ እኔይሄንን ሁሉ አደርግነበር ዶክተርየ በጣም አመሠግናለሁ አድቀንኳን ሳድደውል ወይም የፁሁፍ መልክት ካላከ በጣምእናደድ ነበር አሁንግን

  • @CudFue
    @CudFue 3 месяца назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @QMpmOmo
    @QMpmOmo 20 дней назад

    በረታ ወድሜ የኔ መካሪ❤❤❤

  • @HjJh-i3e
    @HjJh-i3e Месяц назад +1

    ልክ እንደቃላቶችው. ውብነክ ይመችክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 7 месяцев назад +2

    በጣም እውነት ነው ❤❤❤❤

  • @BirtukanAlemneh
    @BirtukanAlemneh 2 месяца назад +1

    Tnx

  • @DanielGirma-vb7cl
    @DanielGirma-vb7cl 3 месяца назад

    ትክክል ነው ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @leyla354
    @leyla354 5 месяцев назад +2

    ትክክል❤

  • @WfkrWfkr-q9q
    @WfkrWfkr-q9q 2 месяца назад

    በትክክል ❤❤❤❤❤❤ እናመሠግ ናለን

  • @CudFue
    @CudFue 5 месяцев назад +2

    እናመሠገናለን❤❤❤❤❤❤

  • @sumeyaRoyal
    @sumeyaRoyal 3 месяца назад

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤

  • @ريتلروكي
    @ريتلروكي 7 месяцев назад +2

    በርታልንመምህራችን🎉🎉🎉

  • @BenafAbbaye
    @BenafAbbaye Месяц назад

    Wow❤❤ think you

  • @Mhert16
    @Mhert16 7 месяцев назад +31

    እኔ በራሴ ጠንካራ ነኝ ግን ለምን በተደጋጋሚ ሰለ አንድ ሰው እዳማሰብ አይገባኝም ግን መቼም ወደ ህይወት እንዲገባ አልፈልግም🥺

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 7 месяцев назад +1

    Thank you ❤🙏

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 4 месяца назад +2

    በጣም አሪፍ ነው በረታ

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam Месяц назад +1

    ከስንት ጊዜ በሁዋላ ይሔ ቻንል አገኘሁት ተመስገን ለስንት አመት ሀኪም ቤቴ ነዉ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirusewalem4407
    @tirusewalem4407 2 месяца назад

    በትክክል

  • @temrietemrie
    @temrietemrie 6 месяцев назад +4

    በትክክል 👍👍👍👍👍👍👍

  • @NeimaSherif-z7k
    @NeimaSherif-z7k 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @DhhdHehr-th1vp
    @DhhdHehr-th1vp 3 месяца назад +1

    ዋው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 7 месяцев назад +1

    የእኛ መምህር ሰላምህን ይብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @SemiraAwel-z1p
    @SemiraAwel-z1p 5 дней назад

    ❤ than kyu

  • @LubabHsan
    @LubabHsan 4 месяца назад +1

    እናመስግናአለን🎉🎉🎉🎉በጣምሀሪፍነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaifulRanaa-g3m
    @SaifulRanaa-g3m 4 месяца назад

    እና መስግናለን

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 6 месяцев назад

    ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @keduyenewa
    @keduyenewa 7 месяцев назад +5

    እኔን ምከሩኝ በፈጠራቹ አይምሮዬ ልቤ በቃ ማበዴነው እሱ ደስ ሲለው ፍቅሩን ይገልፅልኛል ዛሬ ደሞ ካለኔ መኖር ትችያለሽ ወይ እራስሽንስ ፈትሸሽ ታውቃለሽ አለኝ ??😢😢 አንተስ አልኩት

    • @Ios-mv9fw
      @Ios-mv9fw 7 месяцев назад +8

      ታዲያ የመፍቴ ቤት ተመሪ መሆንሽ ለዚ ነዋ ሚጠቅምሽ የለሱ መኖር እንደሚትቺ አሰይው እዚ ቤት የሉትን ቀደም ብለው የተሰሩትን ቪድዮዎች አደምጠሽ እረስሽ ለይ ተግብሪው እውነት ትቀየሪየለሽ እሺውዷ!!!!

    • @سعادها
      @سعادها 7 месяцев назад +9

      ቀስ በይ እራስሺን ጠብቂ እነሱ ዉስጣቸዉ አይገኝም እዳትጎጅ በጣም እደምትወጅዉ አታሳይዉ ካልሆነ ግን ያለነሱ መኖር እምትችይ አይመስላቸዉም ጠቀቅ ብለሺ ያዠዉ እራሱ በናፍቆት ሊደፋኝ ነዉ ግን ካልደወለ አልደዉልም ከሱ ዉጭ ማሰብኳን አልቻልኩም😢ግን እድህ እደምሆን አልነግረዉም ግን ደዉሎ ሲያወራኝ በቃ ፍድቅድቅ ነዉ እምለዉ😂አይ ፍቅር የስራህን

    • @keduyenewa
      @keduyenewa 7 месяцев назад

      ተይኝማ ኡኡኡ ብታይ ልኮራ ብዬ ዛሬ ምንም አልደውልለትም ነገም እልና ከዛ አያሥችለኝም እሡ እኮ መሥመር ላይ ሆኖነው ውሎ አይደውልም የምፅፈውን አይመልስም ድምፁን ስሠማ በቃ እዘላለሁኝ በደስታ ኡፍፍ ጋደኛዬ አብደሻል በፍቅሩ አለችኝ አብራኝ የምትሰራዋ 😭@@سعادها

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 7 месяцев назад +7

      አይዞሽ አወ ትችያለሽ እሱ ፈጣሪ አይደለ እሱን ከማግኘትሽ በፊት እየኖርሽ አልነበር የማኖርም የሚገልም አንድ አምላክ ብቻ ነው የብቸኝነት እና ሂወታችንን በሰወች ላይ የምንመረኮዘው ከፈጣራችን ስንርቅ ብቻ ነው በእምነትሽ ጠንካራ እና ከምንም በላይ ለሱ ቅድማ እና ሂወሽን ለሱ አሳልፈሽ ከሰጠሽው ማንም መጣ ሄዴ ምንም አይመስልሽም እመኝኝ ሁሉም ነገር ከቱ እንደሆነ ታስባለሽ እሱ ፍጡር ሆኖ ሳለ ደሞ ያለኔ መኖር ትችያለሽ ብሎ ያቅራራል እሱ ማነው ተከተር በይው የእውነት ሰውን ውደጂው አክብሪው ግን አትለማመጭው ለሱ ይሄናህል ግዜና መጨነቅ ፍርቻ ከምሰጭ ለፈጣሪሽ ትንሽ ግዜ ስጪው ሲጀመር እንደዚህ አይነት ወጠጤ አስተሳሰቡ ድፍን የሆነ ወንድ በጭራሽ ለሂወትሽ አይሆንሽም እመኝኝ ለራስሽ ግዜ ስጪ ፀልይ አንቢቢ አስተማሪወች ነገሮች ን ተማሪ አላማሽ ላይ እና ስራሽ ላይ አትኩሪ ምን ነበር ህልምሽ ምላይ መድረስ ነበር እቅድሽ ፊልም እይ ግዜሽን ቆጥበሽ ከሚገስጥሽ ጓደኛ ተወያይ ማለቴ ስታጠፊ የማርምሽ ትትበረች የማጠነክርሽ መልካም ስብእና ካላቸው ጓደኞችሽ ጋር ተወያይ የተስፋ ቀል የሚሰጡሽ ጋር በርግጥ ተስፋ የፈጣሪ ቢሆንም ከእግዚአብሔር በታች ሰወች ናቸው የማበረታቱንም የሚጥሉንም ስለዚህ በሂወትሽ ለአምላክሽ እንጂ ፍቅርን ገፍቶ ለሚሄድ ዥልጥ አትጨነቂ እመኝኝ ትችያለሽ እኔማነኝ ብለሽ ጠይቂ ውድ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ❤❤

    • @keduyenewa
      @keduyenewa 7 месяцев назад

      @@nibrettube8913 እህቴ ምን እንደምልሽ አላወቅም አመሠግናለሁ ምክረሽን ❤በዱአሽ አትርሽኝ ወላሂ ብቻ ለመጠከር ስሞክር እታመማለሁ ላለመደውል ላለመፃፍ እየሞከርኩኝ ነው ቢተወኝስ ይላል ልቤ ፍራቻም አለብኝ ምክንያቱም ሌላ ተቀናቃኝ ስላለ እኔ ቤተሠቤን ትቼ እሡን መረጥኩኝ እሱ ግን ሌላ ወደደ እኔ የት ልሂድ ለማንስ ላወያይ ብቻ 😭ይሄም ያልፍ ይሆን ቅናት ደፍቶ ሊጥለኝ ነው አረ እስኪ ያለሽኝን በሙሉ እሞክራለሁ ጋደኛም የለኝም በሡ ምክንያት ሁሉም ጠልተውኛል ቤተሠብም እንደዛው እሡም አፈቅርሻለሁ ይለኛል ግን አልተዋጠልኝም 😭ምክንያቱም ጊዜ እየሠጠኝ አይደለም ሄድ መለስ ሆነ ስራው ሲፈልግ ብቻ ምን ልበልሽ 😭

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @HelemSelemon
    @HelemSelemon 9 дней назад

    Waw waw

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 2 месяца назад

    እሽእናመሰግናለን❤❤❤

  • @አይሸነኝየሰልጤወ
    @አይሸነኝየሰልጤወ 3 месяца назад

    ምርጥ ምክር ነው❤❤❤❤❤

  • @ZeburaZebura-y7h
    @ZeburaZebura-y7h 4 месяца назад +3

    እንዳው አንተልጂ በረካሁን ወላሂ ሀቅነው❤❤❤❤❤ ደጋግሜ ስደውልለት ይኮራብኛል ወላሂ ትክክልነህ

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 месяца назад

      እኮኮ😂ወንዱችእኮ

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n 2 месяца назад

      እኔኮ አልደውል ለትም ሹጥብል😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 месяца назад +1

      እኔአልደዉልም 😂😂😂

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      እኔ በየደቂቃዉ ነበር እማወራዉ ቁጭ አርጎኛል የስራዉን ይስጠዉ ሁሉም አዲ መሰለኝ

    • @Daisy12345e
      @Daisy12345e Месяц назад

      እኔ🤣 block አድርጌ ገደል አሰገበልሁ ቆይ 😂

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 5 месяцев назад +3

    አናማሳግናለን ዋ ❤ በጣም ጥሩ ምከር ነው

  • @uthg7338
    @uthg7338 3 месяца назад

    ትክክል ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን❤❤❤❤❤ ❤❤❤እናመስግናለን ❤❤❤እናበረ ታታው❤ቅመሞቺዩ

  • @zaharaa674
    @zaharaa674 6 месяцев назад +3

    የመፍትሄ ቤት ወላሂ በጣም አሪፍ ነዉ👍👍👍👍👍

  • @sameera.a6107
    @sameera.a6107 4 месяца назад +1

    እነመሰግነለን❤❤❤❤

  • @Mekdes-ul5on
    @Mekdes-ul5on 4 месяца назад

    አመሰግናለሁ
    ካላየሁት ይናፍቀኛን ምንላርግ

  • @RnegnGonderewa
    @RnegnGonderewa 5 месяцев назад +1

    እናመስግናለን

  • @SsS-sk5lg
    @SsS-sk5lg 3 месяца назад

    ማርያምን ትክክል ነህ ወድሜ

  • @AnshaMehamed-tc6kk
    @AnshaMehamed-tc6kk 4 месяца назад +6

    ምን ዋጋ አለው ከሄደ በኋላ ሠማሁህ😢

  • @HarengetuHareen
    @HarengetuHareen Месяц назад

    የምር ጎቨዝ መካሪ ነህ በርታ ደግሞ ድምፅህ ያምራል❤❤❤❤❤❤

  • @ኪያብለህጥራኝ
    @ኪያብለህጥራኝ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ትክክል