ወንዶችን ችላ በማለት ብቻ የምታሳብጂባቸው መንገዶች | yemefthe bet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @Firehiwot-e2i
    @Firehiwot-e2i 9 дней назад +3

    ምርጥ ምክር በሚያሰፈልገኝ ሰአት አመሰግናለሁ ወድሜ በርታ❤

  • @ethiojole
    @ethiojole 6 месяцев назад +160

    አይ መፍቴሀችን ለእኔ ምርጥ መፍትሄ ነህ ወላሂ 😮😅እምወደው ልጅ ችላ ሶለው ይህው በግር በፈረስ እየፈለገ ሚስቱ አረገኝ ደሮም እወደው ነበር ሴቶችዮ በምትፈለጉ ጊዜ ሁሌ አትገኙ ቀብረር በሉ ❤🎉

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 месяцев назад +10

      👍♥

    • @MነኝየMብቻ
      @MነኝየMብቻ 6 месяцев назад +2

      😂😂መብሩክ

    • @r-bf4sm
      @r-bf4sm 6 месяцев назад +11

      ግን አመላለሳቸውንም እያስተዋላችሁ ባካችሁ መርዝ የተለወሰ ይቅርታ አለ አስተውያለሁ ለምንስ ተቀየር የሚል ንደትም አለባቸው

    • @ethiojole
      @ethiojole 6 месяцев назад +1

      @@MነኝየMብቻ አላህ ይባርክ ፊና 🥰🌹

    • @ethiojole
      @ethiojole 6 месяцев назад +7

      @@r-bf4sm ሀቢብቲ እኛ መጀመራም አልተጣላንም ከአንደኛ እስከ አስርኛ ክፍል አብረን ነው የተማርነው እምናወራው እንደ ወንድምና እህት ነበር ግን በሁለታችንም ፍቅር አለ እወደው ነበር ግን ከሰላምታና ስለ ስራ እንጂ ከኒካ በፊት ብዙ ባናወራ እንደሚወደኝ ለማወቅ አውቄ መጣፋት ጀመርኩ እራሴን ቢዚ አረኩ 🤣💕🥰

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc 5 месяцев назад +33

    የምር ጥሩ ምክር ነው ችላ ስለው በፍቅር በናፍቆት ያብዳል ቀንና ለሊት ባለማቋረጥ ይደውላል ባሌ ነው ግን ቀበረር ነው ሚለው አፈቅረዋለሁ ግን እንደማፈቅረው አላሳውቀውም እሱ ብቻ የሚወደኝ ነው ሚመስለው እና እኔ ወደ ፍቅር ለማስገባት የማያደርገው ነገር የለውም እንደ ንግስት ያከብረኛል ❤

  • @haymanotBiruk-t4o
    @haymanotBiruk-t4o 2 месяца назад +5

    በትክክለኛው ሰአት ያገኘሁት ምርጥ ትምህርት ነው አመሠግናለው

  • @masaratyoutube9493
    @masaratyoutube9493 6 месяцев назад +9

    ዋውው በጣም ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ የመፍትሄ ቤት አመሰግናለሁ

  • @RabiaJemal-u5s
    @RabiaJemal-u5s 5 часов назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንዲሜ ❤❤❤

  • @asas-xe5et
    @asas-xe5et 5 месяцев назад +1

    ተባረክ ምክሮችህ ሁሉ ሰርተውልኛል በፊት እኔ በተደጋጋሚ ስደውልለት አያነሳም ነበር ግን ዝም ስለው ፈላጊ ሆነ😂😂😂

  • @Batiymaream
    @Batiymaream Месяц назад

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @TeybaYassin-wt4kw
    @TeybaYassin-wt4kw 6 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት❤

  • @hawamohammedadem
    @hawamohammedadem 4 месяца назад +1

    ሰብስክራይብ አረኩህ በእውነት 1ኛ ትለያለህ ወላሂ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው ከነቤተሰብህ🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fethyah
    @fethyah 5 месяцев назад +8

    የርቀትን ፍቅር እንደት እናድርግ
    ምርጥ ምክር ነው በርታ

    • @kalkidamtko5658
      @kalkidamtko5658 5 месяцев назад +1

      መተው❤😂😂

    • @fethyah
      @fethyah 5 месяцев назад

      @@kalkidamtko5658 😀😀 ጨምዶ ይዞኛል ግን የግድ መላቀቅ አለብኝ ስለማይሆነኝ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 5 месяцев назад

      ​@@kalkidamtko5658😅😅😅😅😅

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 5 месяцев назад +3

    ትክክል እኔ ወንድም ትልቅ ትምህርት በጣም እናመስግናለን ለምክርህ ❤

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 5 месяцев назад +1

    በትክክል ችላማለቴ በጣምነው የጠቀመኝ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @RfewDge
    @RfewDge 6 месяцев назад +13

    😮በትክክል ወንዶችን ቀብረር ስንልባቸዉ እንደ ጥላ ነዉ የሚከተሉን😂😂🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Kidus000
      @Kidus000 5 месяцев назад

      Meslosh new😂

    • @citi3456
      @citi3456 5 месяцев назад

      😅😅😅😅

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 6 месяцев назад +10

    እውነት አተን መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ እራሴን እዳውቅ አደርገህኛል በጣም አመስግናለሁ ክበርልኝ ወንድሜ ❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 4 месяца назад

    እኔን የሚገርመኝ ያንተ ድምፅ መማረክ ዉይይ...ድምፅህ ስወድልህ ለምክሩ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  4 месяца назад

      🙏♥♥♥

    • @ZuzuAhmed-x1j
      @ZuzuAhmed-x1j Месяц назад

      ኧረግ ይህ ጠጋጠጋ 😮😮😂😂

    • @newand9050
      @newand9050 Месяц назад

      እኔም ብያለሁ😂🤣🤣 እቃ ለማንሳት ነው​@@ZuzuAhmed-x1j

  • @አህላምሀሰን
    @አህላምሀሰን 5 месяцев назад

    ምርጥ ምክር እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @OMUYOUTUBE78
    @OMUYOUTUBE78 6 месяцев назад +1

    ዋው ዋው ሀሪፋእና አስተማሪ ቪደው በጣም ተመችቶኛል በርታ

  • @jamilasaied4139
    @jamilasaied4139 2 месяца назад +3

    ከኦላይ ጠፍቻለሁ ሁለት ቀኔ እሄስ ተገቢ ነው ኦላይ ሳየው ብዙ እፅፋለሁ😢😅 ዝምታ ወርቅ ነው ብዬዝም አልኩ😅 ትምህርትህን ስወደው 🥰🥰

    • @Netsimg
      @Netsimg 18 дней назад

      አንዴት ሆንሽ ታድያ

  • @Harek354
    @Harek354 2 месяца назад

    Wow ምክርህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን❤

  • @Hayumuhamed-o1c
    @Hayumuhamed-o1c 4 месяца назад

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ወድሜው❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 6 месяцев назад +2

    በጣም ትክክል እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 6 месяцев назад +2

    #አመሠግናለሁ በጣም/ አትጥፍ እሺ ምክርክ ልብ ይሰልባል አሁን ያለሁበትን ሁኔታ እኔ እና አላህ ብቻ ነን የምናቀዉ ብቻ አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል😢

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ የእኛ አስተመሪ❤❤❤

  • @aada6490
    @aada6490 6 месяцев назад +3

    እናመስገናለን መምህራችን❤ አሁን ላይ አዲስ ፍቅር ጀምሬለው በዛም ልክ ፈርቼለው ለምን እደሆነ አላውቅም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 месяцев назад +4

      አይዞሽ፣ ልብሽንም አዕምሮሽንም በደንብ ለማዳመጥ ሞክሪ

    • @aada6490
      @aada6490 6 месяцев назад

      @@yemefthebet እሺ ወንድሜ አመስገናለው

    • @DanyitWelde
      @DanyitWelde 2 месяца назад

      ለምን እንደሆነ ባላውቅም እኔም ውስጤን ይፈራል🥺

  • @MariyamMariyam-n6n
    @MariyamMariyam-n6n 25 дней назад

    እሥቲ እኔም ለሞክረዉ በጣም የማፈቅረዉ ልጂ በማላሸዉ ነገረ ዲንገት ተቀየረ ምን እንዴሁ አላዉቅም ምክረህ ጥሩ ነዉ ቢያመኝም እኔም ችላ ልበለዉ

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 6 месяцев назад +9

    ወላሂ ትክክል ቁም ስቅል አሳጣኝኮ ለምን ተወችኝ ያዝ ለቀቅ ስለማረገር ስፈልገኝ አያገኘኝም በቃ ለምን እቢ አለችኝ ችላ አለችኝ ብሎ ባስበት ገና አስጨርስዋለሁ😅በቀላሉ አልገኘም

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 месяца назад

    Thanks my brother!!!

  • @FateemaSaeed-zf1cs
    @FateemaSaeed-zf1cs 4 месяца назад

    👌👌👌🙌ምክረህ መቶበመቶ ትክክል ይመቺህ አቦ❤❤❤❤❤

  • @FhHk-k4k
    @FhHk-k4k 8 дней назад +1

    ትክክል ቻል ስሎ ይንሳፋሳፋል😂😂

  • @Samsung-ye2ly
    @Samsung-ye2ly 6 месяцев назад +3

    አቦ ይመችህ ወንድማችን❤❤

  • @MegertuDhugasa-
    @MegertuDhugasa- 6 месяцев назад +1

    Thank you so much my brother❤❤

  • @FikrMola
    @FikrMola 6 месяцев назад +1

    fetare yibarkh🙏🙏🙏

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 3 месяца назад

    ወላሂ ሰምቸ የማልጠግበው የመፍትሄ ቤት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tommy-zy5cq
    @Tommy-zy5cq 6 месяцев назад +16

    የኛ መምህር ምርጥ እኮ ነው እርሱን ባየሁ ጊዜ ነው ፈገግ ያስባለኝ ምርጥ ምክር ነው ግን ለባለትዳሮችም ይሰራል እንዴ መፍትሔችን

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 месяцев назад +1

      👍♥

    • @emeliaa612
      @emeliaa612 4 месяца назад +2

      አይሰራም ለፍቅረኛሞች ብቻ ነዉ😂😂 በኃላ እንዳይፈታሽ ነግሬሻለዉ😂😂

    • @Tommy-zy5cq
      @Tommy-zy5cq 4 месяца назад

      @@emeliaa612 ክክክክክክክክ ቀረበታ ታዲያ

    • @የወንዝዳርማር
      @የወንዝዳርማር 4 месяца назад

      😂😂😂​@@emeliaa612

    • @HananHanan-ws4hk
      @HananHanan-ws4hk 4 месяца назад

      😂😂😂😂anchi nebsshn aymarm ​@@emeliaa612

  • @UtniasHayuti
    @UtniasHayuti 6 месяцев назад +1

    Wow wndme lemkerh betam newu yemamesegnewu ❤❤❤

  • @sameera.a6107
    @sameera.a6107 6 месяцев назад +2

    በጣም ምረሸጥ ትምርት

  • @KidstKidu-n3z
    @KidstKidu-n3z 6 месяцев назад +3

    አቦ ለዚ ምክርህ ሰብ አርገሄለው 😊😊

  • @ferhte
    @ferhte 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @EshetYetesena
    @EshetYetesena 6 месяцев назад +10

    መንገድ ላይ ነኝ ወንድማችን እተገብራለሁ ብዬ አምናለሁ

  • @AfrahNuru
    @AfrahNuru 3 месяца назад +2

    አንተብቻ ተናገር ብሮ😍

  • @citi3456
    @citi3456 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድም❤

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion 3 месяца назад

    የኔዉድ እናመሠግናለን ትምርትህ ልዩነዉ❤❤

  • @BizaBiza-ei7tr
    @BizaBiza-ei7tr 5 месяцев назад

    አመሰግናለው ወንድሜ 🙏

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 5 месяцев назад

    እናመሰግናል የኛ መከታ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiabusinessacademy
    @ethiopiabusinessacademy 6 месяцев назад +1

    Endt lehulum lisera yichilal? Malete dirom atodegnm nbr bilo liyasib ayichilim or belela melku liredaw ayichilim?????

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 месяцев назад +1

      ልክ ነሽ፣ እንደዛ እንዳያስብ ምን ማድረግ እንዳለብሽ ቪዲዮው ላይ ተጠቅሷል ደግመሽ አዳምጪው

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k Месяц назад +1

    ይሄው ችላ ብየ እንኳን ሊያብዲ ያሣብደኝ ይዛል አንዲ ወሩ😂😂😂😂😂😂

  • @seadahassen2672
    @seadahassen2672 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @እገዘኝያረብ
    @እገዘኝያረብ 4 месяца назад

    ትለያለሕ የምር በርታ ወንድማችን

  • @merrygirma8638
    @merrygirma8638 6 месяцев назад +1

    ERE WEDEZA BETELEY TESADABI WEND THANKS 4 INFO

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ሁለት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት❤

  • @raheemaabdo4300
    @raheemaabdo4300 4 месяца назад

    እናመሰግናል ወንድማችን

  • @firdosAbgero
    @firdosAbgero 2 дня назад

    ትክክል

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 6 месяцев назад +5

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ

  • @KiyaYouTubeኪያዩቲብ0773
    @KiyaYouTubeኪያዩቲብ0773 Месяц назад

    wow ትለያለክ ❤

  • @EshetYetesena
    @EshetYetesena 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ብሬ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ
    @ለሁሉምግዜአለው-ጀ4ቀ 4 месяца назад +2

    እኔም ኩርት ብየበት አለሁ ሲደውል አላነሳም
    መሪ ግዜ ስጠኝ ለኔ ግዜ የለህም አልኩት ይሱ ደሞ ጭራሽ ባሰበት ከዛ እኔ እስከመጨረሻው አልፈልግህም ብየ አሁን የፈለግሽው ላድርግልሽ ላግባሽ እያለ እኔ ደሞ አልፈልግም ብየው ዋጋየ ሊገባው ይገባል 👍

  • @TirnueshDejene
    @TirnueshDejene 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ❤❤

  • @Hena-j3q
    @Hena-j3q 19 дней назад

    ወንድ ልጂ የደከሙበትን ነው እሚወድት
    1ችላ በይው ፍክክር ይጀምራል ለምን ይላል2የበላይነት ሲሰማው ቺላ በይው3ልዩ እንደሆንሽ ይሰማዋል4 ከሁሉም ሴትጋ ለየት ያለብሀሪ ሲኖሽ
    ትኩረት ይፈልጋል እና ትኩረት አትስጪው ምንም እንዳልሆነ የሰራው ስራ መልኩ ሁሉን ነገሩን ትኩረት ንፈጊው
    እደምትፈልጊው በግልፅ ማሳየት
    ወንድልጂ ችላ ስትይ በራስሽ መተማመን አለብሽ
    እራስሽን በስራ ወጥሪ
    አትጠብቂውአትደውይ አትፃፊ
    ትግስት ይኑርሽ
    መቻል አለብሽ

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 5 месяцев назад

    በሚገርም ሁኔታ የተመለሰልኝ ጥያቄ አመሰግናለው

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 3 месяца назад

    መፍትሄ ስወድህ እኮ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 5 месяцев назад

    ትክክል ❤❤👍👍

  • @alewiyamohammed4698
    @alewiyamohammed4698 5 месяцев назад

    Thank you bro

  • @shashumerach846
    @shashumerach846 6 месяцев назад +3

    ሰት ቀረበወ ሚረቅ ሰትሪቀወ ሚቀረብ እሰቲ ትኑሸ በለ ጓደኛየ ተሳቀየች🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 месяцев назад +4

      ስትቀርበው ውስጧ ቢፈልግ እንኳን በተቻላት መጠን ከልክ በላይ የሆነ ፍላጎት አታሳየው

    • @shashumerach846
      @shashumerach846 6 месяцев назад

      @@yemefthebet እሺ ክበሪልኝ🙏

  • @FatemaFatema-p6s
    @FatemaFatema-p6s 16 часов назад

    👍👍👍👍

  • @MohammadSk-v6k
    @MohammadSk-v6k 5 месяцев назад

    ትክክል❤❤❤

  • @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
    @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 5 месяцев назад +1

    የስ በትክክል ግን ብዙ ችላ ማለትን ወደ ኣታፈቅረኝም እንዳያሳስበው ኣንዳንዴ ጥፍጭ ኣለ ፍቅርን መስጠትም ኣለብን ሴቶችየ😊

  • @haniwollotube4126
    @haniwollotube4126 6 месяцев назад

    ወንድማች ከአንተ ብዙ ተምሪለሁ በርታ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 5 месяцев назад +1

    ወዶች ሚስጥር እዳታዳምጡብን😂😂😂 ዴሞ አውቃ ነው ብላችሁ ጪራሽ ሁለት ገምና እዳንሆን❤ለማንኛውም ተመችቶኛል

  • @أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي

    አሁን ላይ ግን የዉነት የሚያፈቅር አለ ?
    አድቤ ሩዚን ልቀቅል😂

  • @messymeesy4350
    @messymeesy4350 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤ ነህ አንተም የምር ❤

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 6 месяцев назад +18

    መፍቴሃችን ያንተ ምክር ጠቅሞኛል እንፋታ ሲል እሺ አልኩት ምንም እዳልመሰለኝ አድርጌ ህመሜን በውስጤ ይዤ ከዛ አልፈታም ምን አጊተሺ ነው ተቀይረሻል አለ የት አባቱ ዝም ጭጭ በሉት

  • @HdnFjh
    @HdnFjh 29 дней назад +1

    100%❤❤❤

  • @GhyHgf-c3p
    @GhyHgf-c3p 5 дней назад

    እኔም ችላካለኝ በጣም እወደድኩት ዚምምም እለዋለሁ ግንንንንን የራሱ ጉዳይ

  • @Madina-fb5qh
    @Madina-fb5qh 6 месяцев назад +1

    በትክክል✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍3

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 5 месяцев назад +1

    ወድም ባክህ መልስልኝ ፈቅርያ ነበርይ የተዋውቅነው ሶሻል ሚዳ ነው ያድ አገር ልጆች ነን እኔ ሰደት እሱ አገር ነው እና 2ዓመት በጣም ለኔ ይከባከብያል ለኔ በጣም ነው ሚይአሰብልይ ሰራ ውሎ ሳይደውል አይወልም ኦንላይን ብጠፍ ቀጥታ ነው ሚደውል እና ግን ሁሌም ነይ ነው ሚል 3ዓመት ሰግባ ነይ ማለት አበዛ. ከዛ እኔ ትንሽ ልሰራ ሰለው በጣም ይናደዳል ከዛ በቃ በዚህ ዓመት አይደውልም በሳምንት ይመጣል መስመር አለኮ አይደውልም ለምን ሰለው ሰራ ነው ሚል ቀን ማታ ወይም ጥዋት አይደውልም በቃ በጡፍ ማወራት ነው ሚፈልግ እኔ ደሞ ለምን በጣም እናደዳለው ከዛ አቁአርች ልሄድ አስቤ በቃ እሱ ዋሽተሸያል ነግ ዛሬ መጣለው እያለሽ አለይ ከዛ እኔ ደሞ ለምን እድመታ ከፍልግህ ለኔ ግዜ አጣህ ሰለው ያኮርፋል ሰሞኑን በጣም ተናዶ በውሩ ደውሎ አትመጭም አለይ ከዛ እኔ ደሞ የፋሲካ ነው ጨኤርሽ ምመታ ሰለው እስተዛዝስ አልቆይም ብሎ መልካም ህይወት ይሁነልሽ ብሎ lmo ቴሌግራም ሁለንም አተፋ ሶሻል ሚዳ ሁሉም አጠፋእኔም ዘም አለው ቀጥታም አልደውልም ብያለው እና ምን ትለያለህ ወድም ወንት lmnager በጣም ከፋይ 3ዓመት ቆይቶ 8ወር አልቆይም አለ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  5 месяцев назад

      ሰፊ ሀሳብ ስለሆነ ኢንስታግራም ላይ አናግሪኝ yemefthebet ብለሽ

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 5 месяцев назад

      @@yemefthebet እሽ ወድሜ

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 5 месяцев назад

      @@yemefthebet አልወ ታልይም ወድም ካላስቸገርኩህ ቁጥርህን ሰትይ ቴሌግራም

    • @HermelaMatiyase
      @HermelaMatiyase 5 месяцев назад

      ተይዉ

    • @ተሼ
      @ተሼ Месяц назад

      @@uaeuae4902 ተስተካከለልሽ?

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 6 месяцев назад +11

    ሞትኩ ሂድኩ ሲለኝ ቆይቶ ይህው አኔ ሰወደው ጥሎኝ ጠፍ

  • @konjitadamuabate646
    @konjitadamuabate646 5 месяцев назад

    Wow betekekel enamesegenalen mert astemari neh

  • @medinaseyd6344
    @medinaseyd6344 6 месяцев назад +1

    አደኛ ነኝ🙄🥰🥰

  • @Fryf-g9e
    @Fryf-g9e 4 месяца назад

    እሩቅ ከሆንንስ ምን እናድርግ በጣም ነው የምወደው ግን በአሁኑ ሰአት እሱ ነው ችላ እያለኝ ያለው ምን ላድርግ

  • @nawalmohammed9308
    @nawalmohammed9308 5 месяцев назад +1

    Endet magegnit echilalehu

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  5 месяцев назад

      ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ታገኚኛለሽ

    • @nawalmohammed9308
      @nawalmohammed9308 5 месяцев назад

      Alewotalegnim lik kaleh

  • @صالحاسويدي
    @صالحاسويدي 4 месяца назад

    Enamesegnalen

  • @EteneshEtenesh-d2y
    @EteneshEtenesh-d2y 6 месяцев назад +1

    ዶክተር 🥰🥰🥰

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤የመፍትሄ ቤት

  • @TiሩuworkBIra
    @TiሩuworkBIra 3 месяца назад

    የወዶች ኮሚት ስፈልግ ተደፍቸ ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @tefaneshtefanesh421
    @tefaneshtefanesh421 4 месяца назад

    ፕሮፋይል አርጌው ነበር በጣም እወደዋለሁ አሁን ግን በማይረባ ነገር ተጣልተናል ለመቀየር ላደኛ አጣዋለሁ ብየ ፈራሁ

  • @TiሩuworkBIra
    @TiሩuworkBIra 3 месяца назад

    WOOOOOOOOOOW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Badria-z6s
    @Badria-z6s 6 месяцев назад +2

    Waw❤❤🎉

  • @Ftea-ef4jf
    @Ftea-ef4jf 5 месяцев назад

    ወድም እባክህ ምከረኝ ፍቅረኛዬ በትንሽ ነገር ተጣልተን ተለያየን በተለያየን ከሁለት ወር በኋላ አገባ ካገባ ከሶስወር በኋላ ሚሴጅ ፃፈልኝ እንኔም ስለማፈቅረዉ መለስኩለት ደህንና መሆኔ እየደጋገመ ይጠይቀኛል እንኔ ግን ስላገባ መተዉ ፈለኩ ችልላ እያልኩት ነዉ እሱ ግን ይፅፋል ይደዉላል ግራ ገባኝ

  • @remlamubark8435
    @remlamubark8435 5 месяцев назад

    Wow wow wow eytak migrm nw fact

  • @sofiamohamedMusa
    @sofiamohamedMusa 4 месяца назад

    እኔ ያምወደው ልጅ ችላ ብዬ ስተወው ስት እዳላለቀስኩት አመት ሳልደውልለት ተውኩት አንድ ቀን ደወልኩለት እሱ መደወል አይችልም አደኛ ቁጥሬን አያቀውም ሁለተኛ እሱ ሀገር እኔ አረብ ሀረብ ሀገር ነኝ አንድ ቀን ስደውልለት ቀጥታ ለእናቱ ሰጣት ስልኩን አናገረችኝ እናቴጋ አገናኘሁቸው ሽማግሌ ገባ አሁን ላይ እኔ ከዚህ ካልደወልኩለት እሱ ታገር ይደውላል ሙጭኝ ስንልባቸው ነው ችግራቸው

  • @ashuking6066
    @ashuking6066 4 месяца назад

    እኔ ባለ ትዳር ነኝ ግን ሁሌ እንጨቃጨቃለን እሥኪ ምከሩኝ በጣም ነው ምወደዉ

  • @LamrotTeshome-e2k
    @LamrotTeshome-e2k 5 месяцев назад

    ትክክክልልልልል

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 6 месяцев назад

    ሰላም❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ

  • @kebirgatnet9230
    @kebirgatnet9230 Месяц назад

    ምንምአልገባኝም ወዶች ፀባያቸዉ ይለያያል

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 6 месяцев назад +8

    ዝም ስባሉ ሌላ ወንድጋ ሄደሽ ነው ጭቅጭቅ እንደገና ለማሳመን የማላ መአት

    • @MነኝየMብቻ
      @MነኝየMብቻ 6 месяцев назад +1

      ክክክክክ😂

    • @Jamila30Jamila30
      @Jamila30Jamila30 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂 እውነት

    • @user-bl9vt8yr9C
      @user-bl9vt8yr9C 6 месяцев назад +4

      እውነትነው እንደወንድ ግራየተጋባፉጥር ያለአይመስለኝም

    • @makdietiotube
      @makdietiotube 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂👍

    • @Hshddghd
      @Hshddghd 4 месяца назад

      እኔጋ ያለው እሌላም ጋ አለ ለካ ለመናገር ለመግለፅ የማልችለው ሂወት ፈተና ውስጥ ነኝ 4 ቀኔ እንቅልፍ ምግብ እንቢ አለኝ ዝም ፀጥ ብዬ

  • @DuGg-p1y
    @DuGg-p1y 6 месяцев назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 5 месяцев назад +2

    😅😅😅😅😅ይህ ነገር ለሀበሻ ወንድ አይሆንም ይህው ያንተን ምክር ሰምቸ ትንሽ ልኩራ ብየ ብዘጋው በዛው እብስ አለ ታካብጃለሽ ወይ ብሎ😅😅😅😅😅😮

    • @SikoSilo-mq9tq
      @SikoSilo-mq9tq 5 месяцев назад

      ክክክክ

    • @EeXx-kj7xw
      @EeXx-kj7xw 5 месяцев назад

      የኔክክክክ

    • @GhyHgf-c3p
      @GhyHgf-c3p 5 дней назад

      😂ሁሉም አንድ አይደለም

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn Месяц назад

    ❤🎉

  • @AsreseChekol-s1t
    @AsreseChekol-s1t 2 месяца назад

    ktdarli sale chela kalenesa men mareg aleben

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  2 месяца назад

      Lela video eseralehu sefi hasab new