◉ለዉጡን_በ_15_ቀን_ዉስጥ_ታዩታላችሁ !| ቀን በቀን ማድረግ ያሉብን 8 ነገሮች !!| Inspire Ethiopia || ||ስነወርቅ ታዬ|| በ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 134

  • @kadejakadeja7420
    @kadejakadeja7420 Год назад +14

    አንተንመከታተልከጀመርኩጀምሬ ተቀይሬአለሁ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @KassahunEmito
    @KassahunEmito 10 дней назад +2

    ብሮ በጣም ህይወቴን ቀይረሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @EnawugawAbey
    @EnawugawAbey Месяц назад +2

    እኔ 2016 ጀምሬ መከታተል ጀምሬዓለሁ
    እ/ር ይስጥልን

  • @ChaltuSerbesa
    @ChaltuSerbesa Месяц назад +2

    ኧረ ሁሉም አስፈለግ ናቸዉ ።የእዉነት ያንተን ምክሮች መስመት ከጀማርኩ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ነገሮች ተለዊጬ እረሴን አግኝቻለዉ አማሰግነለዉ ❤❤❤❤❤❤ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @سميرة-ع3ص
    @سميرة-ع3ص 20 часов назад

    ራስን ጠንቅቆ ማወቅ ዋው አዎ በትክክል

  • @tggonderewa8405
    @tggonderewa8405 Год назад +1

    ለምክረህ እናመሰግናለን የቱንም ያህል ብትሰራ ገቢህ ቢበዛ ፈጣሪ ሲባረከው ብቻነው!

  • @bachobefikadu
    @bachobefikadu 7 месяцев назад +2

    ሁሌም በዘመንህ ተባረክ መልካምት ለራስ ነውና እንዲህ ከራስህ አልፈህ ትረፍ-ብዛ!!-

  • @TechnoByte-i7y
    @TechnoByte-i7y 6 месяцев назад +5

    በጣም ነው ወንድሜ ምወድህ ኑርልን

  • @birugebeyehu1402
    @birugebeyehu1402 Год назад +2

    ሁሉም ተመችቶኛል
    የአንተን ዪቱብ ውስጥ ያሉትን ደጋግመ አዳመጣለሁ ዱሮም የስራ ሰው ነበርኩ
    አሁን ደሞ በዝች ምድር ላይ ሁሉም ነገር እችላለሁ ከተባለ እንዴምቻል አወኩ ወንድሜ ኑርልን!!

  • @LemlemAregawi-ix3zi
    @LemlemAregawi-ix3zi 8 месяцев назад +5

    እንድው እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ኑረልን

  • @ThTh-x2k
    @ThTh-x2k 4 месяца назад +2

    በጣም ነዉ የምወድህ የህወቴ መሰረት ነህ❤❤❤

  • @DestaHadush-ub2qo
    @DestaHadush-ub2qo 8 месяцев назад +2

    በጣም ትክክል ነህ አሄ ኣለማወቂ ብዙ ነገር ከስሬ ኣለው ከዚይ ቡሃላ ወጥሬ ህወቲ እቀይር ኣለው በጣም ኣመሰግናሃለው

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 5 месяцев назад +2

    ዋው ድንቅ መሳጭና ለዋጭ የሆነ ለአዎንታዊ ድርጊት ኢንስፓየር የሚያደርግ መልዕክት ነው፡፡ እናመሰግናለን

  • @Deresse-o5l
    @Deresse-o5l 6 месяцев назад +3

    አመሰግናለሁ ስነወርቅ በርታ! እንወድሀለን

  • @kirubel1949
    @kirubel1949 13 дней назад +2

    አደርገዋለው ✝️

  • @meditajc
    @meditajc 4 месяца назад

    በጣም ተጠቅሜያለሁ ካንተ ትምህርት ተባረክ

  • @EshteTakele
    @EshteTakele Месяц назад +1

    ያንተ ምክር ሁሉም ቆንጆነው ሁሉንም ወድጀዋለሁ

  • @MengstabAbrahaley
    @MengstabAbrahaley 2 месяца назад +1

    በጣም ነው ምወድህ ሰነወርቅ ቀጥልበት

  • @hmq3388
    @hmq3388 3 дня назад +1

    Thank you🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo Год назад +2

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ሁሌም እከታተልህ አለሁ በጣም ተቀይሪአለሁ❤❤❤

  • @RihanaRihanamehdi
    @RihanaRihanamehdi 3 месяца назад +2

    ye 8tegaw betam des yilal
    Zelalem endeminor wetereh sera
    Zare endemimot endemimot demo medeset alebeh
    yehe part eyakachelebeg new tnx😊

  • @RazaabrahimRazaabrahim
    @RazaabrahimRazaabrahim 3 месяца назад +1

    Hulum te mechitognali wdime tebareki

  • @ገኒራያ-ቐ6ፀ
    @ገኒራያ-ቐ6ፀ 8 месяцев назад +2

    በጣም ገራሚ ሰዉ ነህ እናመሠግናለን ተመሥጨ ነዉ ያዳመጥኩህ😢❤

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 6 месяцев назад +2

    Abho temechegn 👌 tebareki bro

  • @NardosAcham-t6k
    @NardosAcham-t6k 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ትንሽ ነበር ችግሬ አሁን ተረዳሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ👋👋

  • @mebrahtuhaftu1740
    @mebrahtuhaftu1740 6 месяцев назад +1

    ተመስገን

  • @lubabaebri
    @lubabaebri 4 месяца назад

    የምታቀርባቸው ጥሩ ናቸው

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 5 месяцев назад +1

    የምር ገራሚ ሰው ነህ ዴሰ የሚል ምክር ነው በርታ

  • @yemecheshTesfaye
    @yemecheshTesfaye 7 месяцев назад +1

    Igiziabiher yibarkih bemiasfeligeng seat🎉🎉

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 5 месяцев назад +1

    ❤ስሰማሕ ወኔየ ሙሉነው ግን ጠዋት መነሳቷ

  • @Abraha-k3p
    @Abraha-k3p 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሚ ሰወድህ ተሰፋ ሰጪ

  • @YfSc-pc6nt
    @YfSc-pc6nt Год назад

    ሰላም ሰላም❤

  • @GechMan-u4m
    @GechMan-u4m 6 месяцев назад +1

    ዋው አመሰግናለሁ❤❤

  • @AlmazMeqre
    @AlmazMeqre 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @AsushaYoutube
    @AsushaYoutube 7 месяцев назад +1

    ይመችህ ብሮ

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 6 месяцев назад +9

    ት/ት በጣም ተመችቶኛል ግን አብዛኛውን ጌዜ በጣም የምቀርባቸው ጎደኞች ተስፋ አስቆራጮች ናቸው ምነግሩኝ ምሬት፤ት/ት እንደማይጠቅም፣ያለመቻልን ነው ያኔ ስሰማ ራሱ ያጨናንቀኛል ተለይቼ ብቻዬን መቀረትም በጣም ይከብደኛል ምን ይሻላል?

    • @MayaKeder-sd7lp
      @MayaKeder-sd7lp 6 месяцев назад

      Anita la sew new yamitnoraw enasu Awin bich new laanita yamingarut

    • @TsihonWagaye
      @TsihonWagaye 3 месяца назад +3

      ብቸኝነት ሊከብድሽ አይገባም አለበዛ እነሱ ቢሸሹሽ ትጎጃለሽ ጓደኛ መረጣ ላይ ጎበዝ ሁኚ አለበዚያ የነገ ህይወትሽን ታበላሻለሽ እኔ14አመቴ ነው ያው ሰውን መምከር በጣም እወዳለው😊

    • @Ezabellk
      @Ezabellk 4 дня назад

      ተለይዩ ከህልምሽ እነሱ አይበልጡም አይደል, ብቻ ስቶኝ ስላምሽ ይመጣል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 3 месяца назад +1

    ጀግና

  • @ZebibaYimam-no1wr
    @ZebibaYimam-no1wr 7 месяцев назад +3

    Nice

  • @kirubel1949
    @kirubel1949 13 дней назад +1

    መሰናክሎቼን እንዴት ልለፋቸው ???

  • @Fish-p4g
    @Fish-p4g 2 месяца назад +1

    Beautiful

  • @Zamzam-x8x
    @Zamzam-x8x 2 месяца назад +1

    bet am enmesgenalen❤

  • @yonasedaso
    @yonasedaso 5 месяцев назад +1

    WOW 🥰🥰🥰🥰😀😊😊💯❤❤❤❤💯💯

  • @elhamabdela-g2p
    @elhamabdela-g2p 27 дней назад +1

    Hulum new yetemechegn ebakhn erdagn ebakh ebakh

  • @GetnetAlemayehu-e6f
    @GetnetAlemayehu-e6f Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @Salia-c5w
    @Salia-c5w 8 месяцев назад +3

    አተልጅ ብቻ አላህይጠብቅህ😊

  • @AbenezerDaniel-z1r
    @AbenezerDaniel-z1r 7 дней назад

    ፈጣር ያጠብቅህ

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 6 месяцев назад +1

    Thank you 🙏 ❤

  • @SisayDerebe-k9i
    @SisayDerebe-k9i 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤ትለይ አለህ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @Tigistnuri-vg3hf
    @Tigistnuri-vg3hf 7 месяцев назад +3

    አቦ እኔ ተናዳጅ ተበሳጭ ነኝ በናትህ መፍትሄ ጠቁመኝ

  • @SfeDfd-do3yo
    @SfeDfd-do3yo 3 месяца назад +1

    በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ሁሉም ወሳኝ ናቸዉ ለኔ ግን 8 ኛዉ

  • @AbrahamAlemuGabretsadik
    @AbrahamAlemuGabretsadik 8 месяцев назад +1

    thenkyou❤

  • @TeslaneshOkomo
    @TeslaneshOkomo 13 дней назад +1

    ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 Год назад

    አመስግን አመስግን
    አመስግን🎉

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ወላሂ ተመቸኸኝኝኝኝኝ አይገልፅህም ❤👍👍👍👍🥰

  • @BetselotNegalign
    @BetselotNegalign Месяц назад +1

    Ene yetignawm social media lay comment askemiche alakm hasabh silegezagn gin kante gemrealehu amesegnalehu

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 8 месяцев назад +1

    Byqenu ymadergewn nbiy mohammed saw ngronal min litchemrbet nw 24 hours andit second satqer tnegronal wendme..krsachew ebelttalew nw weyns mindnew ngeru?

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 8 месяцев назад

    Wow bro tinkyou ❤

  • @Slame-p8x
    @Slame-p8x 8 месяцев назад

    ThankyousomachdearteacheringGodblessyou❤KeeponyourGoodjob❤😅

  • @birugebeyehu1402
    @birugebeyehu1402 Год назад +2

    አድናቅህ ነኝ!!
    አንተን መከታተል ከጀመርኩ ወድይ ተነሳሽ ሰው ሆኛለሁ

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 4 месяца назад +1

    እባክህን እኔ ተቸግሬለሁ

  • @mekilitermias
    @mekilitermias 3 месяца назад +1

    ወንድሜ ሂወቴን ስለቀየርክልኝ
    በጣም ነው የማከብርህ

  • @negatuabebe
    @negatuabebe 27 дней назад +1

    Waw,

  • @SewalemNigussie
    @SewalemNigussie 7 месяцев назад

    እኔ ሁሉም13 ነገሮች ተመችተውኛል

  • @יעקביצחק-ס2ת
    @יעקביצחק-ס2ת Год назад

    በጣም ነው የምከታተለህ አድናቂህ ነኝ ግን 16 አመት ሌትም ቀንም እሰራለሁ ግን ገንዘብ መያዝ አልችልም ምን ይሻለኛል እረ ምከረኝ

    • @tggonderewa8405
      @tggonderewa8405 Год назад +2

      አሰራት አውጣ broልዩነቱን ታየዎልህ

    • @יעקביצחק-ס2ת
      @יעקביצחק-ס2ת Год назад +1

      @@tggonderewa8405 አስራት አውጣ ማለት ምን ድነው ስላለገባኝ ነው ይቅርታ

    • @Salia-c5w
      @Salia-c5w 8 месяцев назад

      እቅድ አዉጣ

  • @MiratuTasfaye-e5g
    @MiratuTasfaye-e5g 4 месяца назад +1

  • @Tigist-ul6ms
    @Tigist-ul6ms 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @MekdesGete-d6m
    @MekdesGete-d6m 7 месяцев назад +1

    ለስሙ ኢንትራስ ተፈታኝ ነኝ ግን አልተዘጋጀሁም በራሴ ደስተኛ አይደለሁም ህይወቴ ትርጉም ዬለውም በዛላይ ደግሞ ከማይሆን ሰውጋ ፍቅር ይዞኛል ፈተናና ፍቅር አስባችሁታል ???

  • @ErmiasWorku-c8o
    @ErmiasWorku-c8o Год назад +1

    Temechtehegnal wendme tenkrlgn

  • @kadejakadeja7420
    @kadejakadeja7420 Год назад

    ❤❤

  • @DawitTadesse-pz4ez
    @DawitTadesse-pz4ez 8 месяцев назад +1

    Hulunim

  • @Hani321-vk8lo
    @Hani321-vk8lo 5 месяцев назад +1

    ግራገብቶኛል

  • @የራያውመብረቅ-ኸ8ከ
    @የራያውመብረቅ-ኸ8ከ 8 месяцев назад +1

    የምር እኔ በሂይወቴ የጎዳኘ ነገር ቢኖር ዩልኝታ ነው

  • @tegustAsefa
    @tegustAsefa 3 месяца назад +1

    ሁሉሞ

  • @agumasieadeba3041
    @agumasieadeba3041 6 месяцев назад +1

    ante hulem wuste neh sine

  • @EmebetAbebe-k7m
    @EmebetAbebe-k7m Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹I love you

  • @ناصراليحي-س5ب
    @ناصراليحي-س5ب Месяц назад +1

    Abo ymech

  • @Uae-fd4lp
    @Uae-fd4lp 7 месяцев назад +2

    ተጠንቀቁ:የቀን:ጅቦች:ነቸዉ

  • @YididiyaWondosen
    @YididiyaWondosen 7 месяцев назад

    ያንተን ማነቃቂያ ሳይ እንድበረታ ያረገኛል

  • @GanosGechoGanos
    @GanosGechoGanos 7 месяцев назад +2

    አንተ በጣም ተስፋ ሴጪ

  • @EnawugawAbey
    @EnawugawAbey Месяц назад +1

    እኔ 2016 ጀምሬ መከታተል ጀምሬዓለሁ
    እ/ር ይስጥልን

  • @alemtsehayzeneba2463
    @alemtsehayzeneba2463 Год назад

    ❤❤❤