Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋዉ ዋዉ የዛሬዉ ምክርሽ ይለያል የኔ ቆንጆ በረቺ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ወንዳወንድና አባወራ የሚሆን የሚወደንን እና የሚያከብረንን ካገኘን እኛ ሴቶች ጎበዞች ነን ዊንታዬ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስለምትሰጭን ምክር እናመሰግናለን 🙏ሼር በማድረግ አበርታችኝ ❤️🙏
Tebareki dear
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ትክክለኛ ውሳኔ ነው አመሰግናለሁ
you are so sweet and full of passion.
እኔ ውደዋለው እሱ ግን እንለያይ ብሎኛል ምክንያት የለውም መጨከን አቃተኝ የሆን ነገር ከኔ ይፈልጋል (7) አመት ሞላኝ በሱ ስሰቃይ ይሂድ ብዬ ስተውው እፍ እረሳሁት ብዬ ስተነፍስ እድገት እደመብረቅ ድገት ብቅ ይላል አረ እግዚኦ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ በህይወቴ በፍቅር ስም እደዚህ ዋጋ እከፍላለው ብዬ አስቤ አላውቅም በእውነት በፀሎት አስቡኝ አቅቶኛል💔💔💔😭😭😭
😒😒በ ረጀም ግመድ አስሮሽል ተነሽ ከ እንቅልፍሽ መህጃ የላት አረ 😂😂ስንቱ በ ጅርባ ያስባል በ ትዳር ክብር ሚስጥሽ ይመስለሽል 😒😒
አይወድሸም እሱን መከተል አቁሚ እራስሸን ሁኝ መተው ትችያለሸ መርሳት ባትችይም የሚወድሸን ፈጣሪ ይስጥሸ😢😢
Tebarek wuduwa❤❤❤❤❤
በትክክል
ምክሮችሽ አሪፍ ሆኖ ሳለ ስታወሪ መሀል መሀል ላይ ዝም ብለሽ የምትስቂዉ እና የሚሞላቀቅ ድምፅሽ ይረብሻለ ቀጥ ለጥ ብለሽ አዉሪ ፕሊስ👏
❤❤❤❤❤❤❤EXACTILY DEAR
❤❤❤❤❤❤❤ yene wud Tebareki
ትክክል በውነት
Kemem yehunesh lij ❤❤❤
እናመሰግናለን ውዷ
ትክክልነሽ 🥰
አንቺም ተወዶጅ ነሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ኤሄ ምክር ዊንታዬ የኔ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በአንች ትምህርት ሴትነቴ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው አውቄለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
Tebareki
ገደል ይግባ ይግቡ ማን ይቃጠላል እነሱ ጋር አላህ መርቆ ካልሰጠ በስተቀር ከንቱ ነው አላህዬ ሹፈን 😢
የኔ ቅመም ❤❤❤❤
Wintana what happen today’s video ? the quality is very low and I couldn’t even make it clear because 360 is the last quality I jus wanna let you know this but keep it going I really appreciate your videos tho
tnx yenw wude❤
የኔውድ🥰🥰😘
ሁሉም መልካምይሆናል
Galatoomii ❤
Winta koo sewedish legna le setoch jeginachn asetemariyachn nesh ❤❤❤
👍👍❤️❤️
ጣፋጭ የሆሽ ልጅ ውይይይይ
Smart
❤ስለ ምክርሽ ከልብ አመሰገናለሁ 🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meareyyy
❤❤
ጥሩ ምክር የኔ ምርጥ እህት
የኔ..ውድ..እንኳን.ደና.መጣሽ....እናመሰግናለን...ውዷ...❤❤❤.ግን.አንድ.ጥያቄ..ልጠይቅሽ.ውዴ.አትለፊኝ...🙏💖..እኔ..ያፈቀርኩት.ፍቅረኛዬ....ሚስት..ልጅ...አለው...እንዳለውም..በግልጥ.ነግሮኛል.....ከሱ.ጋር...ሁለት.አመት..በፍቅር..ቆየነ..ከዛ.እኔ..ወደ.አረብ.አገር.ሄድኩ...እንደማልከዳው.ቃል.ገባውለት.እሱም..እንደማይከዳኝ.ቃል.ገባልኝ.ከዛ..እኔ.ሁኜ...ብር..አስፈልጎኛል.ሲለኝ..ላኩለት...የሰጠኝ.አካውንት.የራሱ.አደለም.የሌላ.ሰው..ነው.በዛ.ላኪ.ብሎኝ.ላኩለት....ከዛ.ደረሰህ.ስለው..አይ.አልደረሰኝም.አለኝ....ተሳስተሽ.ነው.የላክሽው.ብሎ...ነገረኝ...ከዛ.እኔ.የመጨረሻ..አኮረፍኩት..አላናግረውም....😢😢😢
ኧረ ሚስት እያለው ልጂ እያለው እንዴት ይወደኛል ብለሸ ታሲቢለሸ የራሱ ሂወቱን እየኖረ እየተጠቀመብሸ አይደል እንዴ ባንች አይፈረድም የሰው ሂወት እያበላሸሸ ያችም ተበላሸ ሰው የስራውን ያገኛል የልጁ እናት ያልሆነ የኔ ይሆነኛል ብለሸ ማሰብሸ 😂😂
ዛሬ ሁለታኛ ነኝ 100 ላይክ ወገን❤😊
🥰🥰🥰💞💞💓💓🥰🥰🥰🥰
የመጨረሻ..ዘጋውት...ከዛ.ተመልሶ...ይደውላል...ግን.ያጠፋውን.ጥፋት..አላመነም.....ምንድነው.የምትፈልገው.ብዬ...የመጨረሻ.ዘጋውት....እኔ.ሳኮርፈው.ቤተሰብን.ይረብሻል.....እና.ውዴ.ምን.ትይኛለሽ.....ይቅርታ.ልበላው.ወይስ..ልተዎው....ምክርሽን.አካፍሊኝ.እህታለም...😢😢😢🙈
አትዶልቱብና!🤣
እኔበጣምእወደዋለሁ ግንሁለታችንም በተለያየሀገርነን ግንምንምስለወደፊትናስለራሱአያወራም ስዘገው online ስጠፋባሰሪወቸደውሎያገኘኛል ምንላርግሀሳብንመረዳትአልቻልኩም
ቆመው ቀሩ'ኮ😂
En dekem.new.yalang.befiker.gudang😱😱
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤😢😢
ወደፊት ወደሆለ መሄድ ቸገረኝ
ተመስገን እንደጠቀስሻቸው አይነት ሴት ስለሆንኩ :
አረ ዊንቱ አታናጂኝ ተይኝማ በአሁኑ ሰአት የሚበጠብጥን ወንድ በካልቾ እያሉ ማባረር ነው 😅
Banatishi silikishine laki
ሥደውልለትታነሣሥፅፍለትከመለሥ
አትንጠባረሩብን!😞
Ewenet new. Miste share endaladergat I am blocked from every of her account
እምትወዳት ከሆነ በሌላ ስልክ ታገኛታለህ ግን ልቧን ሰብረሀት ከሆነ ላትመለስ ትችላለች
@@ethiojole I broke her heart not once many times after I discovered she didn't done with her ex . She's a mess.
እኔ እወደዋለሁ በጣም ሱሰኛ ነወ ለወጥ የሚባልየለወም በዚህ ምሀል እኔ አረገዝሁ እሱ አያወቅም በኔ ላይ ሌላ ሴት ያዘ ምን ላድረግ እሱን እኔም ትቸዋለሁ ልጅን ምን ላድረግ ላሰወረድ ያለሁት በሰዉ ሀገር ነኝ
አረረረረ እንዳስወሩጂ እሱ ጥንቅር ይበል
Please atasewereji nebs iko new weledesh asadegi Egzihabeher yiredashal nagem mamesegegnash yihonal lijish
Atasiwerijiwu wede erasishi asadigiwu
Enemi huleti lijocheni bichayeni iyasadeku new yawumi be sideti
እኔ ሌላ ልጠብስ ነው ጓደኛዬ ይወድሻል ለሱ ልሰጥሽ ነው አለኝ ግራ ሚገባ ጸባይ ነው ያለው ለዚ ምንድነው መፍት ሄው
Le rasum, lanchim keber yelelew ayimrow yalbesele tinsh sew new. Ketayu boyfriend man endehone endimertelesh edelun atesechiw.
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥርስሽ ያምራል
Amsginlo yene wudi
Silkishene laki
Yene wudi❤❤
ይቅርታ እህት Video ችሽ ሁሉ አለማዊ ነገር ለኔ ቁም ነገርም ትርጉምም የለውምይቅርታመጥርፎ አመለካከትም ይሁን መጥፎ ምግባር , ለሰው ልጅ ጠቃሚያልሆኑ በትዳር ጥሩ አለመሆን ምንም ነገር ብቻ ልንል እንችላለን እንዳንቺ አስተምህሮት እናሁሉንም ግን በግዜው የሚቀይረው የሚያስተካክለው ያንቺ ወሬ ሳይሆን ፀሎትና ፀሎት የእግዚአብሔርን ጥበብ ነው ሁሉንም የሚቀይረውእና እህት የምታወሪውን ወሬ ተይና ወደ ፈጣሪሽ ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ሰርተሽ እለፊስለወንድ ምናምን ኢትዮጵያን በዚህ ሰአት ፀሎት እንጂ ስለፆታ የምናወራበት ግዜ አይደለምተሰብስበሽ ቁጭ በይቤተሰብሽስ ምንም አይልሽም የሚመክርሽ የለምይደብራል
Men metfo sera serta new ?????? Teru sera new yemtesraw egziyabher yebarkat
Menem metfo sera alserachem atseleyu alalchem egziyabher yebarkat,
😂😂😂😂ይሄ ሁሉ ከምትፅፊ አትፀልይም የኛ ፃድቅ ሰምታ ከጨረሰች በዃላ መካሪ 😂😂😂
ደምሩኝ🎉❤
❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ዋዉ ዋዉ የዛሬዉ ምክርሽ ይለያል የኔ ቆንጆ በረቺ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ወንዳወንድና አባወራ የሚሆን የሚወደንን እና የሚያከብረንን ካገኘን እኛ ሴቶች ጎበዞች ነን ዊንታዬ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ስለምትሰጭን ምክር እናመሰግናለን 🙏ሼር በማድረግ አበርታችኝ ❤️🙏
Tebareki dear
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ትክክለኛ ውሳኔ ነው አመሰግናለሁ
you are so sweet and full of passion.
እኔ ውደዋለው እሱ ግን እንለያይ ብሎኛል ምክንያት የለውም መጨከን አቃተኝ የሆን ነገር ከኔ ይፈልጋል (7) አመት ሞላኝ በሱ ስሰቃይ ይሂድ ብዬ ስተውው እፍ እረሳሁት ብዬ ስተነፍስ እድገት እደመብረቅ ድገት ብቅ ይላል አረ እግዚኦ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ በህይወቴ በፍቅር ስም እደዚህ ዋጋ እከፍላለው ብዬ አስቤ አላውቅም በእውነት በፀሎት አስቡኝ አቅቶኛል💔💔💔😭😭😭
😒😒በ ረጀም ግመድ አስሮሽል ተነሽ ከ እንቅልፍሽ መህጃ የላት አረ 😂😂ስንቱ በ ጅርባ ያስባል በ ትዳር ክብር ሚስጥሽ ይመስለሽል 😒😒
አይወድሸም እሱን መከተል አቁሚ እራስሸን ሁኝ መተው ትችያለሸ መርሳት ባትችይም የሚወድሸን ፈጣሪ ይስጥሸ😢😢
Tebarek wuduwa❤❤❤❤❤
በትክክል
ምክሮችሽ አሪፍ ሆኖ ሳለ ስታወሪ መሀል መሀል ላይ ዝም ብለሽ የምትስቂዉ እና የሚሞላቀቅ ድምፅሽ ይረብሻለ ቀጥ ለጥ ብለሽ አዉሪ ፕሊስ👏
❤❤❤❤❤❤❤EXACTILY DEAR
❤❤❤❤❤❤❤ yene wud Tebareki
ትክክል በውነት
Kemem yehunesh lij ❤❤❤
እናመሰግናለን ውዷ
ትክክልነሽ 🥰
አንቺም ተወዶጅ ነሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ኤሄ ምክር ዊንታዬ የኔ ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በአንች ትምህርት ሴትነቴ ምን ያክል ዋጋ እንዳለው አውቄለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
Tebareki
ገደል ይግባ ይግቡ ማን ይቃጠላል እነሱ ጋር አላህ መርቆ ካልሰጠ በስተቀር ከንቱ ነው አላህዬ ሹፈን 😢
የኔ ቅመም ❤❤❤❤
Wintana what happen today’s video ? the quality is very low and I couldn’t even make it clear because 360 is the last quality I jus wanna let you know this but keep it going I really appreciate your videos tho
tnx yenw wude❤
የኔውድ🥰🥰😘
ሁሉም መልካምይሆናል
Galatoomii ❤
Winta koo sewedish legna le setoch jeginachn asetemariyachn nesh ❤❤❤
👍👍❤️❤️
ጣፋጭ የሆሽ ልጅ ውይይይይ
Smart
❤ስለ ምክርሽ ከልብ አመሰገናለሁ 🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Meareyyy
❤❤
ጥሩ ምክር የኔ ምርጥ እህት
የኔ..ውድ..እንኳን.ደና.መጣሽ....እናመሰግናለን...ውዷ...❤❤❤.ግን.አንድ.ጥያቄ..ልጠይቅሽ.ውዴ.አትለፊኝ...🙏💖..እኔ..ያፈቀርኩት.ፍቅረኛዬ....ሚስት..ልጅ...አለው...እንዳለውም..በግልጥ.ነግሮኛል.....ከሱ.ጋር...ሁለት.አመት..በፍቅር..ቆየነ..ከዛ.እኔ..ወደ.አረብ.አገር.ሄድኩ...እንደማልከዳው.ቃል.ገባውለት.እሱም..እንደማይከዳኝ.ቃል.ገባልኝ.ከዛ..እኔ.ሁኜ...ብር..አስፈልጎኛል.ሲለኝ..ላኩለት...የሰጠኝ.አካውንት.የራሱ.አደለም.የሌላ.ሰው..ነው.በዛ.ላኪ.ብሎኝ.ላኩለት....ከዛ.ደረሰህ.ስለው..አይ.አልደረሰኝም.አለኝ....ተሳስተሽ.ነው.የላክሽው.ብሎ...ነገረኝ...ከዛ.እኔ.የመጨረሻ..አኮረፍኩት..አላናግረውም....😢😢😢
ኧረ ሚስት እያለው ልጂ እያለው እንዴት ይወደኛል ብለሸ ታሲቢለሸ የራሱ ሂወቱን እየኖረ እየተጠቀመብሸ አይደል እንዴ ባንች አይፈረድም የሰው ሂወት እያበላሸሸ ያችም ተበላሸ ሰው የስራውን ያገኛል የልጁ እናት ያልሆነ የኔ ይሆነኛል ብለሸ ማሰብሸ 😂😂
ዛሬ ሁለታኛ ነኝ 100 ላይክ ወገን❤😊
🥰🥰🥰💞💞💓💓🥰🥰🥰🥰
የመጨረሻ..ዘጋውት...ከዛ.ተመልሶ...ይደውላል...ግን.ያጠፋውን.ጥፋት..አላመነም.....ምንድነው.የምትፈልገው.ብዬ...የመጨረሻ.ዘጋውት....እኔ.ሳኮርፈው.ቤተሰብን.ይረብሻል.....እና.ውዴ.ምን.ትይኛለሽ.....ይቅርታ.ልበላው.ወይስ..ልተዎው....ምክርሽን.አካፍሊኝ.እህታለም...😢😢😢🙈
አትዶልቱብና!🤣
እኔበጣምእወደዋለሁ ግንሁለታችንም በተለያየሀገርነን ግንምንምስለወደፊትናስለራሱአያወራም ስዘገው online ስጠፋባሰሪወቸደውሎያገኘኛል ምንላርግሀሳብንመረዳትአልቻልኩም
ቆመው ቀሩ'ኮ😂
En dekem.new.yalang.befiker.gudang😱😱
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤😢😢
ወደፊት ወደሆለ መሄድ ቸገረኝ
ተመስገን እንደጠቀስሻቸው አይነት ሴት ስለሆንኩ :
አረ ዊንቱ አታናጂኝ ተይኝማ በአሁኑ ሰአት የሚበጠብጥን ወንድ በካልቾ እያሉ ማባረር ነው 😅
Banatishi silikishine laki
ሥደውልለትታነሣሥፅፍለትከመለሥ
አትንጠባረሩብን!😞
Ewenet new. Miste share endaladergat I am blocked from every of her account
እምትወዳት ከሆነ በሌላ ስልክ ታገኛታለህ ግን ልቧን ሰብረሀት ከሆነ ላትመለስ ትችላለች
@@ethiojole I broke her heart not once many times after I discovered she didn't done with her ex . She's a mess.
እኔ እወደዋለሁ በጣም ሱሰኛ ነወ ለወጥ የሚባልየለወም በዚህ ምሀል እኔ አረገዝሁ እሱ አያወቅም በኔ ላይ ሌላ ሴት ያዘ ምን ላድረግ እሱን እኔም ትቸዋለሁ ልጅን ምን ላድረግ ላሰወረድ ያለሁት በሰዉ ሀገር ነኝ
አረረረረ እንዳስወሩጂ እሱ ጥንቅር ይበል
Please atasewereji nebs iko new weledesh asadegi Egzihabeher yiredashal nagem mamesegegnash yihonal lijish
Atasiwerijiwu wede erasishi asadigiwu
Enemi huleti lijocheni bichayeni iyasadeku new yawumi be sideti
እኔ ሌላ ልጠብስ ነው ጓደኛዬ ይወድሻል ለሱ ልሰጥሽ ነው አለኝ ግራ ሚገባ ጸባይ ነው ያለው ለዚ ምንድነው መፍት ሄው
Le rasum, lanchim keber yelelew ayimrow yalbesele tinsh sew new. Ketayu boyfriend man endehone endimertelesh edelun atesechiw.
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጥርስሽ ያምራል
Amsginlo yene wudi
Silkishene laki
❤❤
Yene wudi❤❤
ይቅርታ እህት Video ችሽ ሁሉ አለማዊ ነገር ለኔ ቁም ነገርም ትርጉምም የለውም
ይቅርታ
መጥርፎ አመለካከትም ይሁን መጥፎ ምግባር , ለሰው ልጅ ጠቃሚያልሆኑ በትዳር ጥሩ አለመሆን ምንም ነገር ብቻ ልንል እንችላለን እንዳንቺ አስተምህሮት እና
ሁሉንም ግን በግዜው የሚቀይረው የሚያስተካክለው ያንቺ ወሬ ሳይሆን
ፀሎትና ፀሎት የእግዚአብሔርን ጥበብ ነው ሁሉንም የሚቀይረው
እና እህት የምታወሪውን ወሬ ተይና ወደ ፈጣሪሽ ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ሰርተሽ እለፊ
ስለወንድ ምናምን ኢትዮጵያን በዚህ ሰአት ፀሎት እንጂ ስለፆታ የምናወራበት ግዜ አይደለም
ተሰብስበሽ ቁጭ በይ
ቤተሰብሽስ ምንም አይልሽም የሚመክርሽ የለም
ይደብራል