Merriage and love has complex issue But if God presences on their relationship ....every thing go through good way.but The best thing what i found it being spiritual ...or live on the on the presences God....and self awearness ...improve our tolerance ...
ፍሬዘር ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በማንኛውም ዘመን እግዚአብሔር የራሱን ድንቅ ሃሳቦች የሚልክባቸው ግሩም መልእክተኞች አሉት በዚህ ጥበብ ያጽናህ እኛም በመልካም እንድንለወጥ አምላክ ይርዳን!
ዋውውው ትለያለህ ምን ነው ሁሉም ወዶች እንዳንተ ባሰቡ
ጀግና ወጣትነህ እዳተአይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እግዚአብሔርን የሚፈሩ ወጣቶች ያብዛልን
ትከከል ናው ወንድ ልጅ ለትዳር የሚፍልጋትን ሴከሰ አየጠየቅም እግዚአብሔር የሚፍራ የታባርከ ሰውናው ዋውውውው
ወንድማችን ጸጋውን ና ማስተዋሉን አብዝቶ ያድልልን ይኼ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋና ማስተዋል ነውና ለእኛም ያድለን ይኼማ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያስብላል ። ከጣዕሙ የተነሳ ሳልጀምር ጨረስኩት ድጋሜ ይቅረብልን ። ከንቱ ኹሉ ከንቱ በሚለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል እኔም አምናለኹ ። ዓለሙም ምኞቱን ያልፋሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ የሚያደርግ ግን ለዘለዓለም ይኖራል። ፩ኛ ዮሐንስ 1÷17
እውነት ወድማችን የክርስቶስ ፍቅር በደብ ገብቶሀል ቃለሂወት ያሰማልን ተባረኩልን ሁሉ ከተ ነው ልቦና ይስጠን እናመስገን ለን አቤቱ ለተፈጠርኩለት አላማ እድኖር ልብ ስጠኝ
ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ የተባረክ ነህ ወንድማችን ፊረ
በዝህ ዘመን የመያስፈልገን ምክር ነው ❤❤❤❤❤
ምረጥሃሰብ ፍሪሃ እግዚኣብሄር የተኛዉ ቦታ የደርሳል ፈሪሃ እግዚኣብሄር ትልቅ ሃብት ነዉ😢
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
❤❤ ሁሉም ወንዶች ምናለ እንዳንተ ቢሆኑ ትለያለክ 🎉🎉 ከንተ ቢማሩ ምናለ እናመስግናለን ❤❤❤❤
Wow ትለያለክ!!!!!!!
አይ ፍሬዘር እግዚአብሔር ይባርክህ። ምድረ ዝሙታም ከዝሙት የተረፈ ማንነታቸዉን ይዘዉ ትዳር ጀመርን ይላሉ የሰሩትን የዝሙት ሀጢያት እንኳን ወደ ንስሀ ሳይሄዱ ይገባሉ የሚፈጥሩት ልጅ እንኳን የነሱ ቢጤ የሆነ ብቻ ለመናገር የማይገባ ነገር ነዉ አንተ ፈጣሪ ጠብቆህ ነዉ ከዘማዊት ሴት ያዳነህ እና ተመስገን በል። ግን ትዳር ሲታሰብ መጀመሪያ ዉስጣችን ያለዉን የዝሙት ስሜት መጀመሪያ አሽቀንጥረን መጣል አለብን። በኦርቶዶክስ ስርአት መሰረት ስድስት ወር ነዉ የጓደኝነት የቆይታ ጊዜ። ብቻ እኛ ሀርድ ዌር እንጅ ሶፍት ዌየራችን ችግር የገጠመን ይመስላል ስለዚህ እባካችሁ እናንብብ በተጨማሪም ቀደምቶቻችን እንመልከት አንባክን ሴቶችም ሴት እንሁን እንጅ የሴት ፆታችን ብቻ አንጠቀም ወንዶችም ወንድ ሁኑ እንጅ በወንድ ፆታችሁ ብቻ ማሰብ አቁሙ።
የምር ወንድ አለ ለማለት ይከብዳል ፈሪያ እግዚአብሔር እዳይኖረን የሚያረን እነሱን ለለማጣት ብለን እግዚአብሔር ያሳዝን ስንቶቻችን ነን እግዚአብሔር ግን ማህሪ ነው የምር እውነት ነው ወንድሜ የምትናገረው ነገር ፋራ የሚባል ስም ይሰጣሎ እነጃ ፋቅር አለ የፋቅር ሰው ግን የለም እሱ የልባችን መሻት ይስጠን ከአጥያት ውጪ ይስጠን የምር ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሆን መታደል ነው ።❤
እውነት ነው በእኔም ደርሶብኛል በጣም ነበር ኡፍ ማፈቅራት ግን አብሬሀት በነበርኩበት ጊዜ በጭራሽ መሳሳም ወሲብ የሚባሉ ነገሮች በውስጤ የሉም ለኔ ስላልተፈጠረች ጥላኝ ብትሄድም ግን የፍቅርን ሀይል እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ ይከብደኛል አሁን ላለውበት life ጠቅሞኛልም አብስሎኛል ❤❤
Endante yalutn yabzaln 😢😢😢❤❤❤
Enamsegnalen bante west Egziabher yenageral
እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ጎብዝ ነህ ብዙ ወንድሞችን መለወጥ ትችላለህ በርታ ዘመኑ ተበላሽቷል እንድህ አይነት ሰው ጠፍቷል
ሊላ አለም ላይ ነው ያለህው ድራማ ነው ንግግርህ በሙሉ ጊዜው ከባድ ነው ለወንዱም ለሴቱም
እኔም በሰው ሀገር ነኝ በፍቅር 5 አመታችን ነው እድሜ ስለሄደ እፈራለሁ ያጣሁት እንደሁ ብየ ግን እግዚአብሔር ለኔ ካላለው ሄድ እላለሁ ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል
Wonderful discussion!
አስተውሎ ለስማ ጥሩ ሀሳባች ነው ያናሳው
❤ተባረክ ወንድማችን
ምን አለበት ሁሉም ሰዎች እንዳተ ቢያስቡ❤❤❤
Ufff kale hiwot yasemah Frizer anten yagebach mingna yetadelech nech Ebakih Fetariye hoy ende Frezer aynet habesha wendoch Abizalin ❤❤❤
እንደቀልድ ነበር የከፈትኩት ነገር ግን በብዙ መልኩ ጠቅሞኛል አመሰግናለው
ትክክል❤❤❤
ትክክክል እግዚአብሔር መፈራ ጥነወ ወንድሚ
ምን አለ ሁሉም ወንዶች እንዳንተ ቢሆኑ ❤
ትክክል
እዉነት ነዉ ተባረክህ
🎉🎉🎉❤❤መልካም ነገር ሁሉ ለሰው ልጅ ይሁን በተለይ በስደት ያላችሁ መልካም ትዳር ይስጣችሁ ❤❤
አሚንንንን❤❤❤🎉🎉
አሚን
አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይባርከህ ወድማችን🙏🙏🌹
Wow E/G yebarkihe Hulu kentu yekentu kentu.....bertu bertu mesache neber thank you
Ewnet belhal wiste lay yalew hulu nw yegeltskelgn .... ye sew lej kemnm belay ye Egizabhier fariha linorew yegbal .. ..Amlake hoy endegna felgot sayhon endante fikad yehun...🙏🙏🙏
Bewnet kale hiwotn yasemaln, mnm Kal yelegnm, endante yalkutn yabzaln kalhn eskemechereshaw mtnirew yadrgh.
ጡሩ ምክር ነው❤❤❤
ዋዉ ጥሩ ምክር ነዉ❤ ወድማችን በጣም ብልህ ልጅ ነህ🎉❤
Gerami Lj New Ymr Endi Aynet Wendoch Ybzuln ❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ፍሬ እኔ ምንም ብሆን አልላያውም በጣም ነበር የወደድኩት ደግናቱ እሱ ተዋኝ እንጂ
በእውነት ትልቅ ምክር ወንድማችን ነው ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ
Wondime egzabiher yibarki ahunim indim aynet sew ale
በጣም ጥሩ ምክርነው መከሬ አልሰማ ብላኝ በፍቅር ለተበደለች ልጅ ድጋሚ እንድትማር ላኩት
ልክነህ ኩላሌቴን ሳይሆን ደስታየን ሰጥቻት ህይወቴን ሰጥቻት ጠላችኝ እኔ ግን አልፀትም ደስተኛነኝ ላደረግሁት
ጎባዝ አይዞህ የረስክ የሆነቹ ትመጣለች
እናመሰግናለን
Tanks
Anegager enji ewket yelehem zem beleh yemetalehen new metaweraw
Merriage and love has complex issue
But if God presences on their relationship ....every thing go through good way.but
The best thing what i found it being spiritual ...or live on the on the presences God....and self awearness ...improve our tolerance ...
Mogh betebale የሻላል so keep going👍👍👍
❤❤❤
frezier betam des ymitlegn lige neh
Wow very good
Wow very nice 👌
Edate ayinet asitesasebi Yalachew wodochin Egizaber yabizalin
Waw Melhkoch Enkuan Des Alachhu 100K Subscribe🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉
Endaet ayentun yabzalen
❤❤🎉🎉🎉🎉
ዴቲንግ / ትውውቅ/ ጅንጀና በዘራችን ውስጥ የለም። ጥንት ባሕል እና ቋንቋ ገና ሳይዳብር ወንድ ሴቷን ካየ እና ከወደዳት መውሰድ እና ሚስቱ ማድረግ ብቻ ነበር። ምንም ጣጣ የለም ነበር። አሁን ባሕልና ወግ ቋንቋ ከመጣ ወዲህ ሴት ልጅ ብቻዋን ወደ ውጭ እንድትወጣ አይፈቀድም ነበር። ምክንያቱም ወንድ ካገኛት ያለጋብቻ የመውለድ ዕድሉ ስለነበር። ስለዚህ በማንኛውም ባሕል ድሮ ለደረሰ ጎረምሳ ሽማግሌዎች ሚስት መርጠው ወላጆቿን ለምነው አምጥተው ይድሩታል። ወንዱም አርፎ የተመረጠለትን አግብቶ ልጅ ወልድው ከብደው ይኖራሉ ከዚያም ያልፋሉ። ዛሬ እንደ ድሮው በሽማግሌ ሚስት አይመጣልንም። በዘራችን ውስጥ የሌለ ነገር ሆነና የመፈላለግ ሥራው አስቸገረን። ዛሬ ደግሞ ብልሹ የሆነው ፀባይ፣ ከአንድ ወደ ሌላው መዝለል፣ እንደ መሻሻል መስሏቸው የዝንጀሮን ፀባይ ይዘው የሚኖሩ ሰዎች በዝተዋል።
❤❤❤❤❤❤🥰🥰😊
የሐገሪ ልጅ አዳማ
🥰🥰🥰❤️
❤❤❤❤❤❤❤🎉
Endant ayinetun astewayi yabzaln
እዳተ ወንድ ባገኝ ወዲው ማገባው❤
🙏🥰🥰
ታድለህ ምን አለ ሁሉም ወንድ እንዳተ በሆነ አሉ እንጂ በመጀመርያ ቀን ካልነካሁ የሚሉ ከብቶች እንዴት እንደሚያስጠሉኝ 🤮
ልክ ነሽ የኔ እህት እኔስ ስለምጠላ ነው መሰል ይገጥመኛል
@@Esyeene8408እውነት ነው የምትጠይው ነገር በተደጋጋሚ ይገጥማል ግን አንድ ቀን ትክክለኛውን ይመጣል በትዕግስት መጠበቅ
ewnet nuw letdar eskemechereshaw yemifelg wend abren entegna blo ayteyqm. edget sra eraslay lelewt mesrat esun nuw yemiawereraw enji entegna aylm. entegna kale setoch melsachu mehon yalebet yemngababetn qen enaftnewna beteseb hulu awqot yane ydersal belu.
ተከታይ የሌለዉ የባእድ እምነት ፍቅርዚም እያልክ እዉቅና ትሰጠዋለክ ? አኡዙ ቢላህ🤔
እኔም አለመሳሜ ነዉያስናቀኝ እኔደሞአልወድም😮😅😢
ለወደፊቱ ግን እንዳትናቅ በፍቅር ሳማት! የሚበጀው ወንድ ስሜቱን መግራት እንጂ የሚያሥፈልገው የወንድነት ፀባዩን ግን መጨቆን የለበትም።
😀 ቅድድስት እህ እህ ስትይ ህመም እየተሰማሽ ነው እሚሚስለኝ አታቃስቺ በብዛት ቀንሺ ጋፕ አርጊ
sijemer tidar asbo yalmetan wend endet fikir yiyizachwal sijemer???simeta interview adrgut kemewdedu bezelele alamaw ametatu letdar redy hono nuwey? adelehum kale min qumnegeru sbowachu nuw yemtafeqrut??? zimblo lewetaw lewerede fiqir ayiyazachu kalagebachu besteqer. endet bal lemehon zgijunegn yalalenin wend tafeqralachu???gizeyachuns tatefalachu?? sew besewnutu bewendmnet litwedut tchlalachu gin kalagebachu beqer atafqrut atitegnulet mknyatum gena sayagebachu maereg atstut. lebal bcha nuw maereg yemisetew. kebeteseb gar atraraqu,kebeteseb atraqu esktagebu dres gizeyachun boyfriend blachu atatifu. bal negn lagebash nuw yemetahut malet alebet. lemetewaweq demo 3 wer beqi nuw. sew tetento ayalqm silezi tdar yzachu tidarachun mesrat nuw. musrye tdarshi sri adel yemibalew. mejemeria tefeqaqdachu tdar wst eskegebachu dres huletachum tdarun mesrat masadeg alebachu
@@enenegn5719 ምክሩ መልካም ነው። ይህ አስተያየት ከሴት ነው ወይንስ ከወንድ? "እኔ ነኝ" ስም ፆታ አይለይም ብዬ ነው። ኮሜንት እንደበፊቱ በአማርኛ ሆሄያት ቢፃፍ ደግሞ ሳንቸገር ቶሎ ለማንበብ ይረዳናል። እኛ ወንዶች ግን እንዲህ ዓይነት ምክር በጎ ቢሆንም በሃሳባችን አይመጣም።
@birhanjommy Set negn. Eshi be amargna lemetsaf emokralew Amharic key board alseram blogn nuw ,fix Ade gewalew.
@@enenegn5719 መልካም! ጥሩ ግብረገብና ሥነ-ምግባር ያለው መካሪ አስተያየት ብዙዎች አንብበው ቢረዱት በጎ ይሆናል ብዬ ነው።
ሁሎ ከቱ የከቱ ከቱ የምር በጣም
Alla is not God
What do you mean ????
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤