Dr Rodas, Please let me know what and how you can see this "*;-" Digits -Interpretations: The, Digits are "*;-" 943"*;-" . According to the Number Meaningful Objective, What's Your Outlook on this matter of course??? Thank You For All your help and support for the new updated Version Of Your Own Thoughts And Teachings. I Appreciate You! Bedlu Hailemichael,
ገና ብዙ ነገር ከአንተ እናያለን እግዚአብሔር እንደ ፈቀደ ።በጣም እንደ ወንድሜ እንደ ጠባቄየ በጣም የምፈርው መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው ስለዚህ ሊቅ ሮዳስ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አሜን ፫
❤❤❤
💚💛❤🙏🙏🙏
ተባረክልን መምህራችን
የነፍስ አባቴ ያስተማሩኝን ትምህርት ነው ያስታወስኝ እርስወን የመሰለ ሊቅ የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሕ🙏🙏🙏
ዕፁብ ድንቅ ነው መቼስ - ቃለህይወት ያሰማልን!!
የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋሉን ጨምሮ ይስጥህ።
የኛ እንቁ መምህር ሮዳስ ረጅም እድሜ ተመኝሁልክ እውቀት ያለችው አንተ ጋር ብችስ ነው ያለችው::
ዶ/ር እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ።ዘመንህ የተባረከ ይሁንደ
ወንድም አለም:-ተባረክ!
ውዱ መምህሬ መሐዶሮታ እንኳን በሰላም መጡልን 🎉🎉🎉🎉አሁን አሁን ወደ ሆነ ሚስጢር እየተጓዝን እንደሆነ ይሰማኛል እርሶን የሰጠን ልዑል "እግዚአብሔር" ክብር ምስጋና ይድረሰው
ርእሰ ሊቃውንት ዐራት ዐይና ስምንት ዐይና የስምንቱ ጉባኤያት ሊቅ
የነገረ መለኮት እና የሥነ ልሳን ሊቅ
መምህረ ትሕትና ወፍቅር፤
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር፤
አምሳለ ኅርያቆስ ማእምር፤
ሮዳስ ቀኖተ መስቀል ክቡር፤
ቃለ ሕይወት ዘለዓለም ያስምዕከ እግዚአብሔር።
ሊቀ ሊቃውንት ዘለዓለም እንደ 60 ኬክሮስ ቀመሮት 60 ነውና ተቀብዬዋለሁ
የእኛ ሌቅ እግዚአብሔር ልጅ ።እውነት አንተ ጋ አለች ።ሰው በጠፋ ግዜ እግዚአብሔር መርጦ ልጆቹን ቃሉን ይናገራሉ
#ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤
በርታልን እንቁ መምህራችን ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን የድንግል ልጅ ጤና እድሜ ይስጥህ ። ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
ዘመንህን ያብዛው፡፡
ኦ ረቢ እንኳን ደህና መጡ ከበዓል በፊት በሰላም በመመለሶት በጣም ደስ ይላል እንደ እርሶ ያለ እውቀት ያለውን ሰው በአውሮፓውያን እንዴት እንደምትፈለጉ ሳይታለም የተፈታ ነው እርሶ ግን ውድ እውቀቶትን ለሀገሮት ልጆች አስበልጠው መልካሙን ነገር ሁሉ ስለሚያሳውቁን ከዓይን ያውጣልን በክፉ አይዮብን ከዚህ የበለጠ ዕውቀት ጥበብ ማስተዋሉን ያድልልን ስለ ሰጡን (ስላስተላለፉልን) ዕውቀት እናመሰግናለን የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ያቆይልን ሀገራችን ቤተክርስቲያናችን ትፈልጎታለች ያስፈልጓታል
ረቢ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዉድ ወንድማችን
ግሩም ነው። መልካም ነው። በርቱ። አስተያየት ለመስጠት ከፈቀዳችሁልኝ፣ 🙏 ነፋስ ግብሩ = ርጡብነት/ ውዕይነት/ ጽሉምነት ነው። ቁሪርነት የለውም ርጡብነት እንጂ። ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ። 🙏🙏
wow interesting topic
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!
🫡 respect Dr መምህሬ
እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህር❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
እረጅም እድሜ ለ ዶ/ር
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
Wendemachen ciberlen
memihir enwedhalen lehulachinm tibebin yadelen
በጣም እናመሰግናለን ክብሩን ያጎናፅፍልን 💚💛❤🙏
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
wow Dr.Rdas you are so genius
💚💛❤ሰላም ውድ መምሕራችን እንኮን አደረሠሕ አደረሠን እንኮን በሰላም መጣሕ
Dr betam enwedhalen bertaln emebete edimehn tarzmln
Bereketote yederesen
ተመስገን
Egziabher yistilen wendme
How to ballance all the elements?
Besmeab iwqet temesgen amlake
መምህር እባክህ ስልክ ለመደወል ስንት ሰአት ላይ እና መቼ ቀን እንደሚመችህ በግልፅ ብትነግረን ወይስ ምንም አይነት ስልክ አትቀበልም?
Welcome Dr
correction!!!እንግድዓ ማለት ኣብ መንኮብካ( ሕቆኻ)ዮ ደረት ደግሞ ኣብ ኣፍልብካ እዮ
ስለ ሜታ ፊዚክስ አቅርብልን
በድጋሚ ዶክተር አብርሀም አምሀን አቅርብልን 🙏🏽🙏🏽
My name is rebira and would you tell us abut dreams and kind of dreams and what is dream in ancient ethiopia? and Thanks for reading my comment
🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊💚💛❤
ሰላም መምህር የሰሞኑን የዱባይ ዝናብ ምን ትላለህ ?
❤❤❤❤
🙏🙏🙏
የኔ እንቁ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
jegna
❤
❤❤❤👋
እንኳ ን ኦርቶዶክስ ሆንክልን
👋👋👋🙏🙏🙏
Dr Rodas, Please let me know what and how you can see this "*;-" Digits -Interpretations:
The, Digits are "*;-" 943"*;-" .
According to the Number Meaningful Objective, What's Your Outlook on this matter of course???
Thank You For All your help and support for the new updated Version Of Your Own Thoughts And Teachings.
I Appreciate You!
Bedlu Hailemichael,
Thank you so very much ❣️🙏💯💯💯
አቦ ምን አይነት ጭንቅላት የሰጠህ እድሜ ከጤና ያድልህ አንተን ሳይ ብዙ ነገር ነው ማስበው 🤔🤔🤔🤔
🙏🙏🙏🙏