“ሰው መማር ከፈለገ ሁሉም ነገር ያስተምራል...”//ውሎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 69

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 6 месяцев назад +16

    ይቺን ልጅ የማውቃት covid የመጣ ጊዜ ኮሮና ይዟት በየእለቱ የነበራትን ቆይታ ለመጀመሪያ ጊዜ RUclips ላይ ያሳየች እና የነበረብንን ፍርሃት ያቀለለችልን ልጅ ናት ጎበዝ ናት

    • @spidermanismydad3144
      @spidermanismydad3144 6 месяцев назад +1

      Enay degmo yemakat elementary school new „ Beruh tesfa“ Yemibal temehert bet lezawem 7 Kefel degma keza kokebe tenseness !! She was those slow learning kid , i remember teacher tegestu beat 😢us !!!

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 6 месяцев назад +14

    ዋው አቦ አዳሜ በዘር ከመባላት ወደ ስራ አሁንም ያሰብሽው ነገር ሁሉ ይሳካልሽ ጎበዝ ጌታ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @desstadessta
    @desstadessta 6 месяцев назад +4

    ሀይሚ የማዉቅሽ ፌስቡክ ላይ ነዉ። በጣም ጀግና ሴት ነሽ። በሰራተኞችሽ እቀናለሁ ሁሉ።

  • @ethioware2341
    @ethioware2341 6 месяцев назад

    Haimi am proud of you ❤❤ ሦስት ትልልቅ ሁነቶችን አብረን አዘጋጅተናል በጣም ነው እምኮራብሽ ተባረክ

  • @spidermanismydad3144
    @spidermanismydad3144 6 месяцев назад +2

    Haymanot tesfaye if you see this remember teacher tegestu, in beruh tesfa , @ elementary school teacher yeshi tela teacher, abiyot ( English teacher) glad see your success 🎉 thos asshols by the way you am the one suffering those child hood and am becoming Doctor in Europe,

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 6 месяцев назад +4

    እሰይ አንበሲት! ኢትዮጵያ ብዙ አንበሶች ወንድና ሴት ልጆች አሏት ሁሉም ከተደበቁበት እየወጡ እየታዩን ነው፣ ኢትዮጵያንም ከፍ እያረጓት ነው። የሰውልጅ ደግሞ የረዳውን እግዚያብሔርን እሚያመሰግን ከሆነ ሁሌም አሸናፊ ነው።

  • @Halid-pl1to
    @Halid-pl1to 6 месяцев назад

    amazing absolute brilliance and hard work wooow

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 6 месяцев назад +6

    ጀግና ሴት ለብዙዎች መርህ ናት ከዚህም በላያ ከፍ ያርግሽ

  • @Nahomtsegaye-mx5gs
    @Nahomtsegaye-mx5gs 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንላችሁ በሰው እያሳየች ነው በሀገረንቺንም ተሰፋ አሊን ላከ
    ፈጠራ እንደዚህ አይነት ሰዋቸን አቢዘልን ፖለቲከኞችን ቤዘት ቀንሲልን 😢😮😮😮 እነሱ ባዘ በአለማችን ዲሂናት በዘ

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 6 месяцев назад +5

    ጎበዝ ልጅ ናት

  • @munamuna7899
    @munamuna7899 6 месяцев назад +6

    ዋው ፈገግተዋ ሲያምር ❤

  • @helinabelayneh8477
    @helinabelayneh8477 6 месяцев назад +1

    Jiginit 👏👏👏 proud of you dear keep going 🙌

  • @MahletMekuria
    @MahletMekuria 6 месяцев назад

    Am really inspired ❤

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 6 месяцев назад +1

    Very impressive keep up the good work!❤

  • @bezayityilma
    @bezayityilma 6 месяцев назад

    በጣም ይገርማል ሃይሚ ያኔ ኮቪድ ቪዲዮ ሰርተሽ ልቤን ነክጸሳ ነበር እና ጀግና እንደሆንሽ ያወኩት ያኔነው እንደውም ሚዲያላይ ሳጣሽ ምንኆና ና ብዬ አስብ ነበር ዮቱብሽላይም ጽፌልሳለው እና በርቺ የብዙ ሴቶች አርያ ነሽ

  • @Lifeisok_19
    @Lifeisok_19 6 месяцев назад +2

    Haymi, I am so happy for you! I know you are a very strong, hard worker and polite person you were, so I'm sure you can do more. God bless in your life 🙌 ❤

  • @serkalemnurlegn380
    @serkalemnurlegn380 6 месяцев назад

    Real proud dear 👏 keep up the great work

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 6 месяцев назад +2

    Wow inspirational indeed

  • @MesereTh-gd6lg
    @MesereTh-gd6lg 6 месяцев назад +1

    Wawoooo zemenish yibarek lemilim 😍 egizaber enidanich tanikara setochin yabizalin 🙏

  • @ReyhanAdem-vr6hu
    @ReyhanAdem-vr6hu 6 месяцев назад

    Tnx alot b/c i really learned a lot of things today
    I am a high school student and i was thinking about my future and this video was helpful ❤ tnx

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 6 месяцев назад +7

    እነም በ14ኛ ዓሜቴ ውዴ ሳኡዲ አረብያ ሰሄዴ ኤርፎርት ውሰጥ በእዲመም በቁመትም ከኔ የምያንሰ የለም አንዳንዶቹ ጭራሸ ማም አባት እናት አሉሸ ይሉን ነበረ አረሳውም 😢 ዛም በዛ በሰደት ላይ ነኝ 22 ዓመት ይዝያለው እግዚአብሔር ይመሰግን ነው ሰለ ሁሉም።

  • @samrawitmulgeta9157
    @samrawitmulgeta9157 6 месяцев назад +1

    Anbesa Yene echt❤❤❤❤❤❤

  • @rahellulseged8425
    @rahellulseged8425 6 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ በርቺ!

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 месяцев назад +3

    ሉላዬ፡ ውሎ፡ ኃይማኖት፡ ተስፋዬ! እዚህ፡ ፈረንጅ፡ አገር፡ የማየውን፡ ሩጫና፡ ክንውን፡ በዝች፡ ወጣት፡ እናት፥ ሴት፡ ጀግና፡ አየሁ!

  • @yoditkebede1230
    @yoditkebede1230 6 месяцев назад +1

    ሀይሚን የማቃት ኮከበጽብሀ ት/ቤት አብረን ተምረናል በጣም ጎበዝና ጠንካራ ናት

    • @mekdiiii
      @mekdiiii 6 месяцев назад

      እኔም! አንድ ላይ ነበርን ማለት ነው

  • @SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
    @SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 6 месяцев назад +12

    ብርቅ ነዉ እኛም በ15አመታችን ነዉ ተሰደን ስራ የያዝነዉ

  • @siaw5419
    @siaw5419 6 месяцев назад +1

    Super Lady ❤

  • @TamruBochera
    @TamruBochera 6 месяцев назад

    am proud of you my sister

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 6 месяцев назад

    Wow. What an amazing women . Unbelievable

  • @sparkuser136
    @sparkuser136 6 месяцев назад +1

    ሊያ ግን እረፍት ወጣች እንዴ እንዴውም ቤቢ ሻውር እራሱ ጠብቄ ነበር የለመድነው ነገር ስለሆነ ነው ❤❤

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 6 месяцев назад +1

    እኔም ወላሂ ቤተሠብ መሬትህን ሣትመልሥ ትመጣለች ሢሉት አባቴ ኩራቴ ፓሧን ትሞክር ልሂድ ካለች በኋላ ብሎ ሸኘኝ በ14አመቴ አልሀምዱሊላ አሁን እየተመላለሥኩ የ2ልጆች እናት ሆኛለሁ አልሀምዱሊላ ሁሉንም ሞካክራለሁ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 5 месяцев назад

    i aapriiate her wawa

  • @gg-we8bl
    @gg-we8bl 6 месяцев назад

    Brilliant!!

  • @FenetHailu-fi8nr
    @FenetHailu-fi8nr 6 месяцев назад +1

    የምሰራው የመንግስት ተቋም ውስጥ ነው።ከድሮ ጀምሮ ኢቨንት ኦርጋናይዘር የመሆን ፍላጎት አለኝ ያለሁበት ቦታ የኔ እንዳልሆነ ነው የሚሰማኝ ኢንቨንት ኦርጋናይዘር ብሆን እንደሚዋጣልኝ ውስጤ ሌሎች ሰዎችም ይነግሩኛል ነገሮችን ጥሩ ፋሲሊቴት የማድረግ አቅም አለኝ።ግን ከየት እና እንዴት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም።

    • @medinayenus4215
      @medinayenus4215 5 месяцев назад

      RUclips video search adrgeh eyi yitekmhal

    • @DerartuGetachew-c8r
      @DerartuGetachew-c8r 5 месяцев назад

      Lela interview eyew yesua yebelete yagizihal

  • @FevenMoges-py5yf
    @FevenMoges-py5yf 6 месяцев назад +1

    Betam jegn nshi egzyabhir yabrtshi

  • @lidiakebede5781
    @lidiakebede5781 5 месяцев назад

    jesus christ/a son of god/ loves u guys

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 6 месяцев назад

    👏👍❤

  • @EwunetLimenh-sy8ug
    @EwunetLimenh-sy8ug 6 месяцев назад

    👏👏👏

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад

    💞💞💞💞😘😘

  • @Ethio2930
    @Ethio2930 6 месяцев назад +1

    Woww

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @User56-14q
    @User56-14q 6 месяцев назад

    smart

  • @TsigererdaAsfaw
    @TsigererdaAsfaw 6 месяцев назад +1

    Jelena berchi gobez

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 6 месяцев назад

    PROGRAMU YETELEYAYU ASTEMARI MELKT YEMIKAHADBET PROGRAM NEAW!!!!

  • @yordanossenay
    @yordanossenay 6 месяцев назад

    Gobeze yameral yemteserute

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 6 месяцев назад

    💕21❤🤲👏

  • @ABCABC-gu9cd
    @ABCABC-gu9cd 6 месяцев назад +1

    First

  • @BerthaSexton-c5o
    @BerthaSexton-c5o 3 месяца назад

    Lee Lisa Robinson Christopher Harris Susan

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic 6 месяцев назад

    ኢቨት ማለት ምን ማለት ነዉ

    • @desstadessta
      @desstadessta 6 месяцев назад +4

      ኢቨንት ማለት የተለያዮ የፕሮግራም ዝግጅት ማለት ነዉ። ድርጅቶች ዝግጅት ሲኖራቸዉ ድግሱን ድንኳኑን ማስታወቂያዉን እሷ ትሰራለች።

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 6 месяцев назад +1

    ይህ ከመንግስት ጋር የተያያዘ ስራ ካልሆነ በስተቀር አሁን አንቺ ይህን ሁሉ ካፒታል ከየት አምጥተሽ ነው ? active ስለሆንሽ አንድ ባለስልጣን እዚህ company ላይ እስቀምጦሽ ነው ይቺ ይቺ እንኳን የተበላች እቁብ ናት ህዝብን አትዋሹ

    • @Tsionmulalem
      @Tsionmulalem 5 месяцев назад

      Anchi madrag kalchalsh lelam saw madrag aychilim malat nw nw set wand kalasqamaxach larasua siketama mahon atchilim hulem lawidqatachin mikniyat iyafalagin kaza lela saw siyasaka wand birr satuat nw tawu gn habesha iniqayar tawu

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 6 месяцев назад

    ሙዚቃው በጣም ይረብሻል 😞

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 6 месяцев назад +1

    ወ/ሮ ሐይማኖት በስራሽ የተሳካልሽ ቢሆንም ግን ባለቤቴ ፎቶግራፈረ ነው ስላልሽ ትንሽ ስፖርት ስሪ ሸንቀጥ በይ ያው ዘሙኑ የካፋ ነው ብዮ ነው!!!

    • @netsanetyetayw-gf2er
      @netsanetyetayw-gf2er 6 месяцев назад +5

      Sele balebetwa photography ena sport ahun mn agnagew

    • @the_new_horizon
      @the_new_horizon 6 месяцев назад

      😂😂 ​@@netsanetyetayw-gf2er

    • @maMa-ux3nd
      @maMa-ux3nd 6 месяцев назад

      ንፁህ ሰው ነሽ ብዙ ያያል ያዩታል ለማለት መሰለኝ

  • @semiraedris4586
    @semiraedris4586 6 месяцев назад +4

    Kit bicha no chilota lula
    You don't know anything.liya was a good fit for this show even for others segment kelelochu less performance new yalesh just ashashiy kit bicha eyegefu mehed min yaregal