ከወለደች በኃላ ስስ ሆናለች... ስታለቅስ ማየት አልፈልግም! 🥺🥰 /20-30/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 181

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ

    ታድለሽ ምርጥ ባል ነው ያለሽ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤

  • @belack-n9v
    @belack-n9v Месяц назад +76

    ልጁ ግን እርጋታዉ ሲመቸኝ👌👌👍

  • @aminaadem-g6v
    @aminaadem-g6v Месяц назад +169

    ተው ሙስሊሞች አበረታቱኝ ቁርአን ዳእዋ ነው የምለቅ

    • @إكرام-ي2ط
      @إكرام-ي2ط Месяц назад +2

      አብሽር ማማየ በርችልን❤❤🎉🎉🎉

    • @እሙሙአዝሰ
      @እሙሙአዝሰ Месяц назад +2

      እሺማሬ አብሽሬ

    • @IkramTuber
      @IkramTuber Месяц назад

      ❤❤❤

    • @LeilaNurye
      @LeilaNurye Месяц назад

      እሽ ወዴ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Месяц назад

      በደብ ነዉ የምደምርሺ ደም ለዚህ

  • @hedijanuru7783
    @hedijanuru7783 Месяц назад +35

    የሰተዳደግ ውጤት ነው እናቱን አለማድነቅ አይቻልም

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 Месяц назад +37

    በጣም የምንውዳቸው ጥዷቺ ስለጋበዛቺሁልን እናመስገናለን

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Месяц назад +26

    አይናፋር ናቸው ደግሞ በርቱ ጠንክሩ🎉❤ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ ኢንሻ አላህ😊

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Месяц назад +19

    እኔ እኮ እንዴት በቃ እንደምወዳቹሁ ደስ የሚል ፕራንክ ትሰራላቹሁ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካቹሁ❤❤❤❤

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 Месяц назад +12

    የኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፣እግዛብሄር ያብዛ እንደዚክ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን ፣እናቶችን በርቱ የ ወንድ እናቶች

  • @dgggfghu4460
    @dgggfghu4460 Месяц назад +7

    በጣም እምወዳቸው ጥንዶች እግዚአብሔር አምላክ እስከ እድሜ ፍጣሜያችሁ አይለያችሁ ❤❤❤😘😘😘😘

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Месяц назад +14

    በጣም እምወዳቸው ጥንዶች በኡነት ክልቤ ነው❤❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +1

    ባልሽ እርጋታዉ ትግስቱ ወንዳወድነቱ ቁመናዉ ስወድለት አንቺ ምርጥ ሴት ነሽአስተዋይነትሽ እወደዋለሁ በርቺ

  • @HesletAbdurehman
    @HesletAbdurehman Месяц назад +7

    መታዳል ነው የምር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +16

    ትችላላችሁ ምርጥ ጥንዶች ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው 🙏❤️

  • @seade127
    @seade127 Месяц назад +7

    ኤሚ እና ዩወኔ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Месяц назад +5

    ዮዮና ኤሚ እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤሚ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ😢😢😢😢

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Месяц назад +10

    ፅድት ያሉ ባለትዳሮች ናቸው። እንደሌሎች የሚያስጠላ content ሲሰሩ አይቼም አላውቅም።

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Месяц назад +9

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ የተስተካከለ ህይወትና የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲

    • @Toyba-l9j
      @Toyba-l9j Месяц назад

      አሜን ያረብ ስደት ድካም ብቻነው

    • @sufyaebro
      @sufyaebro Месяц назад

      Amin❤

  • @bizuhan9
    @bizuhan9 Месяц назад +28

    እንደት እንምወዳቸው እኮ በዩቱብ10 ሰብስክራይብ እያሉ ነው የማቃቸው❤

    • @kedijamohammed9897
      @kedijamohammed9897 Месяц назад +2

      እኔም በጣምነው ፈታ ነው እሚያደርጉት እኔደሞ 14 ሰብ ላይ እያሉነው

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +1

    እነ ዚህን ጥዶች በጣም ነው የምወዳቸ ሁለታቸውም ርግ ት ያሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @MeriEthi
    @MeriEthi Месяц назад +19

    እንዴት እደምወዳችው በቃ ፍቅር ትዳር ማለት ይል ነው ከነዚህ እንቁወች ተማሩ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Месяц назад +10

    አላህ እስከመጨረሻ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ😊

  • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
    @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ Месяц назад +8

    ጄግና ባልነህ አላህይጨምርልህ 🌹🌹🥰🌷💐🌹

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Месяц назад +3

    እምነትዬ ታድለሽ እደዚ አይነት ባል ሰለለሽ ❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Месяц назад +5

    ስወዳቸዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @rezeneberhe818
    @rezeneberhe818 Месяц назад +8

    ጨዋ የጨዋ ወላጆች ውጤት ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson Месяц назад +7

    መልካም አባት❤❤❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቀቹ ዮኒ ምርጥ ባል ነክ ❤❤

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ Месяц назад +13

    ዮናስ የእዉነት ጀግና ወንድ ነሕ❤
    የተሳደባችሁ እመኑኝ ራሳችሁን ነዉ የተሳደባችሁት ምድር ኮተታም

  • @tsiontilahun-m7f
    @tsiontilahun-m7f Месяц назад +2

    በጣም ደስሚሉ ጥንዶች ናቸው ትርሀስዬ ስላቀረብሻቸው ደስብሎኛል የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @Hadyaadem
    @Hadyaadem Месяц назад +7

    እንዴት እደምወዳቸው የኔ ውዶች❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 Месяц назад +11

    ሳልፈልግ አስለቀሳችሁኝ😢😢😢

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e Месяц назад +9

    አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ZinatHabsh
    @ZinatHabsh Месяц назад +14

    ከመልክ እድል ያምራል😂😂

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Месяц назад +3

    አይለያቹ ፀልዩ እዩኝ እዩኝ አትበሉ ዉዶቼ ፁልዩ መምህር ተስፋዬ አበራብላቹ ገጠሙኝ ሽሙ ደስ ይላል በርቱ ትዳር እንዲ ነዉ ሲተጋገዙ ደስ ሚለዉ እናቱ ሊመሰገኑ ይገባል ካሳደጉ አይቀር እንዲ ነዉ አይለያቹ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 Месяц назад +3

    መልካም ጥንዶች ናቸው ስወዳቸው❤❤❤

  • @Sara-d4n5t
    @Sara-d4n5t Месяц назад

    ይታደሉታል እጂ አይታገልቱም
    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና እና ጤና ይሰጣቹ❤

  • @NnN-h8y
    @NnN-h8y Месяц назад +3

    ስዎዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Месяц назад +3

    የሰው ወዝ ናቸው እኮ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض Месяц назад +5

    ምርጦች ስወዳቸው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TigostHat
    @TigostHat Месяц назад +1

    ዋው ዬእናበምኒ እንዴት እንደምወዳችሁ ዩትባችው ላይ ከ 10000ቤተሰብ ጀምሬ ነው የምከታተላችሀ በርቱ የኔ ውዶች

  • @Asru-123
    @Asru-123 Месяц назад

    በጣም ደሥ የሚሉ ጥንዶች በፍቅር ኑሩ

  • @engdaget12
    @engdaget12 Месяц назад +4

    ዮ&ኢሚዬ የኔ ውዶች😊❤❤🎉

  • @EbiseZeleke-u8o
    @EbiseZeleke-u8o Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በጣም ነው ደስ የምትሉት ❤

  • @pincode2821
    @pincode2821 Месяц назад +2

    Betam new miwedachu Egzaber edimena xena yistachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HkmaNuru
    @HkmaNuru Месяц назад +7

    ድጋሚ eyaywachu nw🥺🥰

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Месяц назад +12

    ማሻ አሏህ ጀግና ወንድ ምርጥ ጥዶች💚😍

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ Месяц назад +3

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች በስመአብ 🥰

  • @Fkvnv
    @Fkvnv Месяц назад +1

    Weyne edet edemwedachhu eko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HubiRuhi
    @HubiRuhi Месяц назад +4

    የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ የምርም እድለኛ ነክ ነሽ ሽ አመት ተመኘሁ

  • @EmebetWodaj-f6i
    @EmebetWodaj-f6i Месяц назад +4

    ምርጦች ናቸዉ ይለያሉ❤❤❤

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 26 дней назад

    Iamewadachewe dananachewe merete tenedoche abezeto yebarekachewe❤❤❤❤❤

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹሁልኝ

  • @ናታንየምየ
    @ናታንየምየ Месяц назад

    እረ ኣባራታቱኝ ኣዲስ ቻናል ነው በየሱስ ስም ❤❤❤ብኣላህ ስም🎉🎉🎉

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад +4

    ኑሯቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ አብራቹ አርጁ

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Месяц назад +5

    በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r Месяц назад +1

    ስወዳቸው እኮ የኔ ውቦች አብራቹ አርጁ ❤

  • @እንደእግዛአብሔርያለማንም

    የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitDereje
    @selamawitDereje Месяц назад +2

    They're so lovely 😢

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Месяц назад

    የኔ ማሮች በዝችም ብቅ አላችሁ እደ ሁለት ጠባየ ሰናይ ናቸው ፍቅርን በተግባር የሚያቁ ብርቅየወች ናቸው ወይ አምላኬ እደ እዮ አስተዋይ እናቱ የመረቀችው ባል ስጠኝ ያረብ እኔ በትዳር በኩል በጣም የተከዳሁ የተገፋሁ ነኝ የተሻለ ስጠኝ

  • @HawiShife
    @HawiShife Месяц назад +3

    wuddoche 💋💋💋♥️♥️♥️♥️

  • @ምርጥምርጫ.MirtMircha
    @ምርጥምርጫ.MirtMircha Месяц назад +2

    ስራችንን ከወደዳችሁት ተመልከቱልን!👋

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v Месяц назад +2

    ምርጥ ጥንዶች❤❤❤❤

  • @Ggg-xs4sh
    @Ggg-xs4sh Месяц назад +3

    ስወዳቸው ኑሩልኝ ❤❤

  • @AddisuCho
    @AddisuCho Месяц назад +3

    ጎበዞች🎉

  • @yamluyetzulij
    @yamluyetzulij Месяц назад +3

    Yo ena ami betam new yemwedachu emebrhan eskemechereshaw tetebkachu

  • @MeseretKabawu
    @MeseretKabawu Месяц назад +10

    እነኤሚንእሚወድአሳዩኚእሰኪ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Месяц назад +10

    በጣም የምወዳቸው የማደቃቸው ስኬታቸውን ደስታቸውን የምመኝላቸውን ጥዶች ሁልግዜ የምለው ነገር ቢኖር እደናተ የታደለ የለም ለምን የልጅነት ፍቅር አድጎ ለዚህ መብቃታችሁ በቃ ይደቃል የኔ ምርጦች የምርጦችም ምርጥ ሰረአታችሁ መከባበራችሁ እደ ልጅ አደላችሁ እኮ እስማርት ናችሁ እኔ ገና ይቱብ ስጀምሩ ጀምሬ ነበር የምከታተላችሁ እዚህ ሰለደረሳችሁ ደስ ብሎኛል ገና ትልቅ ቦታ ነው የምጠብቃችሁ ደግሞ ትደርሳላችሁ ተባረኩል የኔ ውዶች emu@yo

  • @zed9651
    @zed9651 Месяц назад +3

    ምርጥ ባልና ሚስት ናቸዉ ፍቅራቸዉ የሚያስቀና ስወዳቹህ

  • @salamawittamana7707
    @salamawittamana7707 29 дней назад

    Tlayalachi y & E❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Месяц назад +1

    የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynadisnigat5814
    @aynadisnigat5814 Месяц назад

    Mechershachehun yasamerew fetari ❤

  • @Biruktawitbferede1
    @Biruktawitbferede1 Месяц назад

    Ye wonde jegena temaru ke yone❤❤❤❤

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r Месяц назад

    fatare yebarekachu

  • @MihiretAbinew
    @MihiretAbinew Месяц назад +12

    በቀጣይ አብርሽ እና ሩታ 🙏🙏

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Месяц назад +2

      😂😂😂😂የስንት አመት የፍቅር ታሪክ ሊያወሩ

    • @MihiretAbinew
      @MihiretAbinew Месяц назад

      @Zeze-ds6qq 1ዓመት

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co Месяц назад

      ሂጂ ወደዛ እሩታ ምን ታሪክ አላት እና ለምና እኮነው ያፈቀረችው ደነዝ

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 25 дней назад

      🤣🤣🤣እጭ

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub Месяц назад +1

    የኔውዶችዮናስእሙየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adenategene101
    @adenategene101 Месяц назад +1

    Yena wedochi ❤❤❤

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 Месяц назад

    Yetebareke lej new ...yetadelesh❤

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 Месяц назад +3

    የኔ ባል አለ እንጅ አድስ ወልጄ ስታለቅ ልጃችን አንሻትእንጅ አላለኝም እኔ አሞኝ አይይይይ

    • @adenategene101
      @adenategene101 Месяц назад +1

      😅😅😅😅❤

    • @ZinatHabsh
      @ZinatHabsh Месяц назад

      ሀሀሀሀ

    • @Zeynba-f1k
      @Zeynba-f1k Месяц назад

      😂😂😂😂ልጀን እሚሉ አሉ ያንች ደህናነቅ ልጃችን ካለሽ የኔ ልጀን አታስለቅሽ እያለ ይዝታል

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 25 дней назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁

  • @sasaudi
    @sasaudi Месяц назад

    ሰወዳቹ❤

  • @TigstDeba
    @TigstDeba Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ wow

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ Месяц назад +2

    የወሎ ወዶች ሴት መከባከብ እደ ቅሌት ነዉ ሚያዩት

  • @Marema-y2v
    @Marema-y2v Месяц назад +1

    ሰወዳቸው

  • @EthiopiaMitiki
    @EthiopiaMitiki Месяц назад +3

    ❤❤❤

  • @Bortokalhajalo
    @Bortokalhajalo 28 дней назад

    wow.❤❤❤👌👌🙏🙏🎉🎉

  • @abrahamtikue1614
    @abrahamtikue1614 Месяц назад

    Liju yetebareke new yastawkal.

  • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
    @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ Месяц назад

    ስወዳቼዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🌹🌷🌹🌷💐🌹❤❤❤

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ Месяц назад

    ማሻአላህ የመዳም ቅመምቡቻበሰዉኩሽና😢

  • @roplaywiththesiblings7518
    @roplaywiththesiblings7518 Месяц назад

    Beautiful couple

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Месяц назад

    ❤❤❤❤ስወዳቸዉ

  • @MestiAye
    @MestiAye Месяц назад +1

    እሺ ለምን ታስለቅሱኛላቹ ማዳሜን ፈንኪቺያት ፈንክቺያት እያለኝ ነዉ አዬ ስሜቴ ከባድ ነዉ😢😂

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    አህለንን ሚርጦች❤❤❤❤❤

  • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
    @Sosiyeyetadelij-fw4dz Месяц назад

    Mariyaman betem yemedeqaw wende nek mecereshachun yesemeralachu

  • @MartaMarta-y4x
    @MartaMarta-y4x Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomtesfaye3926
    @nahomtesfaye3926 Месяц назад +1

    😊👍👏

  • @MadinaMadina-i1e
    @MadinaMadina-i1e Месяц назад

    Wow😢😢😢😢😢

  • @Ruki-k6k
    @Ruki-k6k Месяц назад +1

    የማዳም ቅመሞች እንደዚህ አይነት ፍቅር ይስጣን❤❤🎉🎉

    • @Toyba-l9j
      @Toyba-l9j Месяц назад

      አሜን ያረብ

  • @TubaOmar-x3v
    @TubaOmar-x3v Месяц назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @EnueEnue-u8t
    @EnueEnue-u8t Месяц назад +1

    በስስት ነው ሚያያት

  • @Birtukanii
    @Birtukanii Месяц назад

    Yene,mirxochi y&e, nuruliniiii

  • @rihanaesmael4843
    @rihanaesmael4843 Месяц назад

    Gn eko fetfet new mibalew