These two young couples are way ahead of thier time they should be role models for the young generation in how you survive in a relationship during the good and bad times. I am proud of them and wish them many more years of happiness and success. Terhas I am glad you brought them to your program to show your audience keep up the great job eagerly awaiting the next show from Washington DC USA!!!
This program is mainly dominated by tiktokers which makes it that sucess in this age is being visible on tiktok. There are alot of influences out there who have not got the chance to come to social media. We can see tiktokers on tiktok but we need to see more on EBS presenting other successful young people who are doing alot more
ቲክቶክ ላይ ሳያት እንዲህ አትመስለኝም ነበረች የተረጋጋችና አስተዋይ ናት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ🙏🙏🙏🙏
ወንድምና እህት ነው የምትመስሉት በጣም ስርአት ያላቸው ልጆች እመ አምላክ በሰላም ትፍታሽ በመንገዳችሁ ሁሉ አምላክ ይቅደም በብዙ ተባረኩ!!! ስወዳችሁ❤
ቤቲዬ የሃገሬ ልጅ በሰላም ተገላገይ ምጡ ይቅለልሽ ኪሩዬ እውነትም የተረጋጋና አስተዋይ ወንድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በሰላም የሆድሽን በእጅሽ ያሳቅፍሽ ምጥሽን ያቅልልሽ ጤናማና የተባረክ ልጅ ይስጣችሁ በጣም ነው የምወዳቹህ ክሩይና ቤቲ የልጅ አዋቂ ናቹህ መልካም የስራና የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ልጆች ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው አይዟን የብርሃን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹሁ 🙏💕
እውነት ነው ኩርፊያ መርዝ ነው ። አንደበታችሁ ደስ ሲል 🥰 ግን ምን አለ ደቂቃውን ትንሽ ብታራዝሙት በጣም አጠረ እኮ
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅሩን ለዘላለም ያድላችሁ በሰላም ወልደሽ የምናይ ያድርገን
ምርጥ ንግግር " ኩሪፍያ መለያየትን የሚያለማምድ መርዝ ነው "
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በትንሽ ስናጣ በብዙ ይባርከናል ተመስገን እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
ውይ የደሴ ልጅ ናት የኔ ውድ ያገሬ ልእልት❤❤❤
የምወዳቸው family♥️ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ🙏☺️
በሳል ልጆች ናቸው በእውነቱ እግዚአብሔርን እምታመሰግኑበት መንገድ ደሞ የበለጠ ብስል መሆናችሁ ያሳያል ያከባራችሁት እግዚአብሔር ያክብራችሁ አብራችሁ ጃጁ
በጣም በሳል ልጆች ናቸው ንግግራቸው ጎበዞች እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት ❤❤
የኔ ውድ እመብርሃን በሰላም ጥገላግልሽ አንወድቹሃለን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጤነኛ እና ለሀገር ለቤተ ክርስቲያን ጠቃሚ ልጅ ይስጣችሁ ደስ እምትሉ ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤
ስታምሩ እርግዚና ተመችቶሻል ውፍርሽ
ደስስስ ስትሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አላህ በሰላም ይገላግልሺ የኔ ውቦች😊😊💖💖💖
ያጥር ወፍ አትስማሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
እመቤቴ ሁለት ታርግሽ❤❤❤
ልጁ የተረጋጋ እንደሆነ ያስታውቃል
የኔ ውዶች ንፁህ ናችሁ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ይስጣችሁ ቤቲየ ያገሬ ልጅ በርችልኝ ❤❤❤❤
ቤቲዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም የሆድሽን በጄርባሽ ታዙርልሽ🙏🙏🙏
These two young couples are way ahead of thier time they should be role models for the young generation in how you survive in a relationship during the good and bad times. I am proud of them and wish them many more years of happiness and success. Terhas I am glad you brought them to your program to show your audience keep up the great job eagerly awaiting the next show from Washington DC USA!!!
ዝም ብዬ ሳያቸው በጣም ይመቹኛል
እመቤት ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
ኢተርቪው በጣም ሾርት ነው
እመቤቴ ትቅረብሽ እህቴ❤
አይዞን ቤቲዬ ሁሉም ነገ ይመጣ ይሄዳ ዋናው ጤና
እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት❤❤❤
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር በነገሮች ትክክል ነዉ❤❤❤❤
በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቲዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ😘😘😘❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ውስጥ እግዚአብሔር ይታይበታል
እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ ቤቲዬ ❤
ቤቲዬ።።። እመቤቴ ትቅረብሽ።❤ በሰላም ተገላገይ።❤
የደሴ ቅመም ነሽደ ቤቲ አላህ በሰላም ይገላግልሽ🎉🎉🎉
ቤቲየ የወሎዋቆንጆ አላህበሰላምይገላግልሽ ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
ወሎየነትእደ ትግሬመሰላኝ
@@FatimaAdma-y4oወሎ የደሴ ልጅ ናት
የኔውዶች እናንትን አይቸነው የመጣሁት❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ ምርጦች❤❤
ፍቅር አገላለፃችሁ የሁለታችሁም እርስ በራሳችሁ ስትደናነቁ ደስ ስትሉ
🎉🎉🎉🎉 ፠የወሎ ሸበላ የሀገሬ ልጅ የደሴ ቆጆ ሥወዳችሁ አላህ በሠላም ይገላግልሺ
የትንሽ ትልቅ ልጆች ናቸው
ያጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ዉድ ❤️
የኔ ውዶች ተባረኩ የልጅ አስተዋይዎች ናችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤❤❤
Truye yenekonjo ❤❤mitakerbiwn program betam astemari nachew Amesegnalew emebete beselam tigelaglat
የኔ ውዶች እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ
የኔ ውድ ጌታ ካችጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአጥር ወፍ አትስማሺ እሕታችን
አላሕ በሰላም ይገላግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ
በሰላም ይገላግልሽ!!! የጋዜጠኛዋ መነሻ ጥያቄ ግን መግቢያኮ ያስፈልገው ነበር
እመብርሀን ትቅረብሽ❤❤❤
የትንሽ ትልቆች አስተዋይ ልጆች ❤❤
ሁሌየም የምታደርጊው አንሶ ነው ይሄን ጉድ የህድ ፀጉር ተሸክመሽ የመጣሽው
በእርግጥ ሁለ ነገርሽን እወድልሻለሁ ከፀጉርሽ ውጪ የራስሽን ፀጉር ብትንከባከቢው ይሻል ነበር
😂😂😂😂 እኮ እንዴት እንዳስጠላባት
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እመብርሀን በሰላም ትፍታሽ❤❤
አላህ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ❤❤❤
ቤትዬ ማርያም ትቅረብሽ
ልዩ ነችሁ ዋው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👍👍👍
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
ሞቸ ነዉ የምወዳችሁ ባሌ እዳተ የሚረዳኝ ያድርግልኝ ❤❤
sewdachu eko ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቹ አብራቹ አርጁ❤❤❤
አምሮብሻል የኔ ቆንጆ❤
ስወዳቸው እነዚህን ጥንዶች 🥰❤️
ደምሩኝ የተዋህዶ ልጆች ስወዳችሁ
ኡኡኡኡያፈረሱ ጭረ በዘ🙆🙆🙆
ስወዳችሁ አይለያችሁ አላህበሰላምሁለት ያረግሽ❤❤❤❤❤❤
እመብርሃን ትቅረብሽ የኔ ቆጆ አድናቄያቹነይ
Waw betam new dese yemtelwet betam embata bselam tefetashi
ሰታምሩ ማሻ አላህ
❤❤🎉እመብርሃን በሰላም ትገላግይሽ
ማሮች ስታምሩ ❤❤️❤️❤️
😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ግን አንድ አስተያየት አለኝ እሩጉዝ ሁነሽ ውይግ ማረግ ምን ይሉታል በልክ አሪግው በተረፈ እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
betam tiru mikrn agignchalew kenante 🙏🙏🙏
ታምራላችሁ ግን የፈረሥ ጭራው እረዘመ መልክሽን አበላሸው
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
commentators gn ጤነኛ ናችሁ ? ስለ እሷ ፀጉር ምን አገባችሁ??? እናንተ ፃዲቅ መሆናችሁ ነው? ምን አለ መልዕክቱን ብታዳምጡ እስቲ አቃቂር ለማውጣት አትሩጡ ወረኛ ሁላ አንድ ሰው ነቀፋ ከጀመረ በቃ አብሮ መነዳት ኧረ ወደራሳችሁ ተመለሱ ። እስቲ በሰው ደስታ መደሰት እርስ በእርስ መደናነቅ እንልመድ ጎበዝ ! ምን ጉድ ነው ሆ
@Kuchutrading1739 መብቴ ነው አሥተያየት መሥጠት እነሡ ላይክ ሸር ኮሜንት ይሉ የለ ምን አገባሽ
Ayii habesha
እመብረሃን በሰ ትገላግልሽ ❤
ታምራላቹህ እመ ብረሀን ትቅረብሺ ❤❤❤❤❤
አምላክ ሆይ ሰለምን ተውከኝ 😔
So beautiful ❤❤
የኔ ቆጆ 🎉🎉🎉🎉
ዋው 👏👏👏
በሰለም ተገለገይ
Truye yene gobez berchilig 💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 yane enkuwoch hulem egziabiher kenante gar yihun
ቤትዬ ባዶ ፀጉር ያምርብሻል ሁማን ሄር አትጠውምቀም
ውቢቷደሴያገሬልጂአላህይገላልሽበሰላምውደ❤
Siwedat yene filiklik❤❤❤
በረከታቹሁ ይድረሰን አሜን በሉ
ድሥይላል
ደስ የሚል አገላለፅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤🙏🙏
የኔ ውድ ፣ዲዛይነር መማር በጣም ፍላጎት አለኝ ቆርጥ አድርጌ መግባት ሰነፍኩ
እመ አምላክ ትቅርብሺ እህቴ
Btame new ymwedachu yne wedoche ❤emamlake kanche thuen❤❤
እመብርሀን ትቅረብሽ ግን ዕድሜአችሁ ስት ሆኖ ነው ታሪካችሁ በዛ 😮
This program is mainly dominated by tiktokers which makes it that sucess in this age is being visible on tiktok. There are alot of influences out there who have not got the chance to come to social media. We can see tiktokers on tiktok but we need to see more on EBS presenting other successful young people who are doing alot more
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
alh yrdashe🎉🎉🎉
አረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ እኔ ምን ላስተካክል ንገሩኝ በናታችሁ viral አልወጣም እያለኝ ነው👍
Gobez gazetegna...bedenb new yachawetshachew engdochishin...berchi ketay showshn etebkalew
Awo betam dess sitel
የኔልዩወችስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ሑሉንም ነሥቶ ልጅ ሠጠን ምንማለትነው ካፋቸው አምልጦ መሖን አለበት እርሱ ኸረ
መጀመርያ አዲምጪ እሰከመጨረሻው
@FoziMyወሎ ርዕሱን ይዩት እመቤት ፎዚ
@SaidaSaeed-tb6si ታደሰ
ሰራ ፈተን ብር አተንተቀምጠን ልጂሰጠን ነው ባጪሩሲተረጎም ዳገት ታወሪያለሺ
እውነት ነው
ላ ግራያጋባል ውነቶነው ስራኮ ነበራቸው አሁላይ 😢@@FoziMyወሎ
Ene misikir negn lij bereket yizo yimetal, bereket yimetalachuhal.
GOD bless you
Kurfi merz,,!
አይ ሴት ልጅ
ከእርግዝና በፊትና በኃላ ላይ ያላት ነገር ልውጥውጥ ይላል
ወንድ ልጅ ግን ይኽው እንዳለ ነው
ጭራሽ ይፋፋል
fetari beselam yigelaglishi
እንሌ መልኩሁለ ቀየረዌ ምን ሆነሺነዉ ግን ፁግሪሺ