በለሊት አማረኝ🤣🤣🤣🤣

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 756

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 3 месяца назад +139

    ❤ጎበዝ ባል አፍቃሪ ባል ታማኝ ታዛዥ ባል ተባረክ❤

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson 3 месяца назад +193

    ፈገግታዉ ብቻ ምግብ ነዉ የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 3 месяца назад +145

    እንደኔ ቅዳሴ ሲሰማ ደስ ያለዉ እስኪ በላይክ ኣሳዩኝ

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 месяца назад +1

      እኔ ማርያምን😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ 3 месяца назад +221

    ፈገግታው ይበቃል😅😅❤❤🎉

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад +2

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 3 месяца назад +1

      አረኩሽ ማሪ❤❤❤😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад

      @@yoyo-j9p2f እሽ ዉዴ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 месяца назад +199

    የሆነ መናፈሻ ቅጠል ያለው ቦታ ውሰዳት አዝናናት እኛም እንዝናናለን ድምጻችን ይሰማ😂

  • @Edtankua
    @Edtankua 3 месяца назад +72

    መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁ አበረታቱኝ😍😍😍

  • @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ
    @ማርያምእያዋሕስናይሂወተይ 3 месяца назад +79

    _ወይኔ ⛪ቤተክርስቲያንን ናፍቀውኛል እወነት❤🎉_

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 3 месяца назад +109

    ጥሎብኝ ስወዳችሁ🎉❤❤

  • @Kal_28k
    @Kal_28k 3 месяца назад +70

    ቅዳሴ ሳይሆን ማህሌት ነው!!!
    ይመስለኛል this video shoot monday or Saturday በተረፈ best couple ❤❤❤

  • @zedo313
    @zedo313 3 месяца назад +213

    ቀጣይ ከለሊቱ ዘጠኝ ሰአት ገንፎ አሰሪው🙈እኔ አላልኩም ኪሩ እጀ ነው የጻፈው😂😂😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 3 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 3 месяца назад

      ክክክክክ ዊና ምነውበል😂😂😂

    • @mparidam3408
      @mparidam3408 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂​@@marimyelemiwa1664

    • @LuluWelo
      @LuluWelo 3 месяца назад

      ​@@marimyelemiwa1664ዊና አይደለም እኮ

    • @EtsegenetAberham
      @EtsegenetAberham 3 месяца назад +2

      ግፍህ ማርያምን😂😂😂😂

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 3 месяца назад +47

    የቅዳሴው ድምፆ ደስ ሲል ጌታ ሆይ በሰላም ለሀገራችን አብቃን ለደጂህ አብቃን🙏🙏🙏

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 3 месяца назад +60

    ፈገግታው በቂ ነው ባይሰራ እራሱ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 месяца назад +185

    ወይኔ ቅዳሴ ስሠማ ቀጥ አልኩ እፍፍፍፍ ለደጁ ያብቃን 😢

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад +1

      አሜን ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @Else-yh9qr
      @Else-yh9qr 3 месяца назад +1

      አሜንንንንን

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 3 месяца назад +1

      አሜን❤❤😥😥👏

    • @gdggggdffg6401
      @gdggggdffg6401 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

    • @dubaidubai4705
      @dubaidubai4705 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @RehemaumerRehemaumer
    @RehemaumerRehemaumer 3 месяца назад +58

    ሚስኪን ሳታስረግዝ ብላ አላለም😂😂

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 3 месяца назад +202

    ቅዳሴው ደስ ሲል እባክህ ፈጣሪ ሙላልኝ እና ወደ ሀገሪ መልሰኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад +3

      አይዞሽ አንድቀን ይምላል

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይሙላልን እህቴ❤❤❤

    • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
      @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 3 месяца назад +1

      አሜን ፫ በእውነት 😪

    • @saa4252
      @saa4252 3 месяца назад

      ኣሜንንንን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SebleAbraham-zt2hn
      @SebleAbraham-zt2hn 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @Bariwwonde
    @Bariwwonde 3 месяца назад +22

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ የትንሽ ትልቅ ናችሁ❤❤❤❤

  • @AsiaEndrs
    @AsiaEndrs 3 месяца назад +76

    እርጉዝየ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ 😂😂 ኮሜቶችጠለኔም ዱአ አድርጉልኝ እዳረግዝ እቢ ብሎኛል

    • @Zabibamustfa
      @Zabibamustfa 3 месяца назад +2

      አለህ ሠልህ ልጅ ይስጥሾ❤❤❤

    • @AsiaEndrs
      @AsiaEndrs 3 месяца назад

      @@Zabibamustfa አሚን ውዴ

    • @ጮቄዩቲዩብ2119
      @ጮቄዩቲዩብ2119 3 месяца назад

      በተስፋ ጠብቂ ከሀኪም ጋርም ተማከሪ

    • @Aisha-bg6yr
      @Aisha-bg6yr 3 месяца назад +2

      አሏህ ይወፍቅሽ ልጆች ዚነቱ ዱኒያ ናቸው ልጆች የዱኒያ ጌጦች ናቸው

    • @Zumrajemal-v9q
      @Zumrajemal-v9q 3 месяца назад

      አላህ ይስጥሽ ግን በተረፈ ሰበቡን አድርሽ እኔ አልሀምዱሊላህ ባሁኑ ተሳክቶልኛል

  • @tseganeshkebede8936
    @tseganeshkebede8936 3 месяца назад +28

    አከታተፉ ሴት ያስንቃል ኪሩ👌

  • @SelammuilatAbija
    @SelammuilatAbija 3 месяца назад +21

    የቅዳሲ ድምፅ ግን እንዲት እንደነፍቀኝ የምር 🙇 ይመችሽ እርጉዝየ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ 😍😍

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 3 месяца назад +22

    ፈገግታው ይበቃል ቅበጪልን የኔ ቅመም❤❤❤

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 месяца назад +24

    እሚወደዱ ልጆች ❤❤❤ ቅዳሴው ደስ ሲል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር

    • @MoriMori-b9s
      @MoriMori-b9s 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @Tago-hx9jy
      @Tago-hx9jy 3 месяца назад

      Amen amen amen

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 3 месяца назад

      Amen Amen Amen ❤️🙏🙏🙏🙏

    • @Zedo-dove
      @Zedo-dove Месяц назад

      የምን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብቻ

  • @dildilKassw-v6j
    @dildilKassw-v6j 3 месяца назад +21

    እረ እየተሳሰብን እርጉዝየ😅😅😅

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 3 месяца назад +11

    ወይኔ ቅዳሴ 😭😭እግዚአብሔር ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እዴት ደስ ይላል ቅዳሴው 🥰🥰🥰አምላኬ ሆይ ደጅህ እደ ናፈቀኝ አታስቀረኝ ደጁ የናፈቀው 🥰🥰🥰እደ እኔ 🥰🥰🥰

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 3 месяца назад

      ፈጣሪ ያሳካልሽ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +6

    በቅርብ ነበር ዩቱብ የከፈታችሁት 8k እንደነበረ አሁን 50k ልትገቡ መሆኑን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ እሰይ በርቱ❤❤

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba 3 месяца назад +7

    ስታምሩ በጣም እንወዳችኃለን አስተያየት መቀበልሽ ምርጥ ነው ስለ ጥፍርሽ. ፍርፍሯ ግን ነብስ ናት አራባችሁኝ🎉

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 месяца назад +10

    በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እና እሄንን ማህሌት ፀሎት ለመቆም ያብቃኝ ውይይ ደስ ሲል

  • @ሚጣነኝየቲጂታናሽ
    @ሚጣነኝየቲጂታናሽ 3 месяца назад +10

    የቅደሴው ድምፃ ደስ ሲል ማርያም ፈጣሪ በሠላም ለሀገራችን አብቃን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 3 месяца назад +37

    ጥፈረሸን አሰተካከሊ በተረፈ መልካም ባል ዋው ቀጣይ መዝናኛ ቦታ ውሰዳት

  • @Zainab-q9t3r
    @Zainab-q9t3r 3 месяца назад +8

    መልካም ባል ለመዳም ቅምሞችም ይስጠን ያርብብብብ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 месяца назад +29

    ቤቢ ሣይቀድመን 50ሺ እናስገባቸው ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 3 месяца назад +11

    የሰው ለዛ ያላችሁ ዩቱበሮች በጣም ነው እምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰በሰላም ሁለት ለመሆን ያብቃሽ ♥️🙏♥️

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 месяца назад +11

    ጣፋጭ እርጉዝዬ ተይ ግን😂ምን አማራጭ አለኝ ኪሩ😂 ይፈትወኩም የ❤

  • @abdabu195
    @abdabu195 3 месяца назад +5

    በቻልኩና መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ ባደረኳችሁ❤❤በጣም ምርጥ ጥንዶች❤❤

  • @Zara-d1s
    @Zara-d1s 3 месяца назад +9

    ለመጀመሪ ግዜ ልኮምትነዉ ግን በጣም ልዩናተችሁ ለእናቱ ክብርያለዉ ወድ ለሚሥቱ አዛኝነዉ

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 3 месяца назад +10

    ግን ለምን ቀለበት አታደርግም ኪሩቤል😊😊 እኔም ከስደት መልስ ከባሌጋር ይህቀን ናፈቀኝ 😢😢😢ቅዳሴውን ሲሰማ ማነው ደስ ያለው⛪⛪💘💘💘✅ስወዳችሁ ደሞ😊😊😊😊

  • @saronermiofficialayalew5677
    @saronermiofficialayalew5677 3 месяца назад +4

    ❤❤ድስ ሲል በ እ/ር ባል ለሌላችሁ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ❤

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi Месяц назад

      እግዚአብሔር ብለሽ አሟልተሽ ፃፊ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 3 месяца назад +41

    እርጉዝዬ ምን አማረሺ ፍርፍር😅😅🎉🎉❤❤❤ስወዳችሁ

  • @drr8432
    @drr8432 3 месяца назад +6

    የኔ ወንድም አይዞህ እንግድህ አሳዘንከኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos 3 месяца назад +2

    ጎበዝ እኮ ናችሁ ጌታን በቀጣይ ጎመን በደንብ የተከተፈ በስጋ ይስራልሽ ልእልቷ❤❤❤❤

  • @Ekarmወሎየዋ
    @Ekarmወሎየዋ 3 месяца назад +2

    ደስ ሲል እሱራሱፈገግታው ቅመሞችዬ አሏህ ሷሊህየሆነውን ይወፉቀን

  • @MekdesGgebreal12
    @MekdesGgebreal12 3 месяца назад +13

    እንዴኔ ቅዳሴውን የሰማ🙏🙏🙏🙏

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад +6

    እኔ የሚገርመኝ የሚድያ ሰዉች ብቻ ናቸዉ ይህንን ስብእና የተላበሱት እኔ የገርመኝ የብርድልብስ አለባበስ ነዉ ምርጥ ሰዉ እኔ እንድታሰሪወ የምፈልገዉ እርግዚናን ምን ያክ ከባድ መኑን እንድያዉቀዉ እርጉር ሆኖ እንድሰራ ነዉ የምመክልሽ ግን ደግሞ እኛ የምርሰራዉን እንድሰራ ነዉ የምፈልገዉ

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 3 месяца назад +22

    ግን😅😅እርጉዞች አተኙም እንደ😅😅በፈጣሪ

    • @SallyhaAhmed
      @SallyhaAhmed 3 месяца назад +2

      ብዙም እቅልፉ አይመጠም አለች የአጎቴ ልጁ 😂😂😂

    • @Mekde731
      @Mekde731 3 месяца назад +1

      😂🎉እናትነት ፀጋ ነው ፅንሱ እየተራገጠ ስለሚረብሽ ሰላማዊ እንቅልፍ ለመተኛት ችግር ነው

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 3 месяца назад +1

      @@SallyhaAhmed 😁😁😁አይይይ መከራ ነው

    • @የባሏንግስት
      @የባሏንግስት 3 месяца назад +1

      @@Mekde731 😍😘እኔም ከእነሡ እማራለሁ 😁ከመዳም ቤት ጥግረራ በኋላ

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 3 месяца назад

      Wey metegnat ene bedade neber yemhedew enkuan letegna 9wer 9 amet honobegn becha alefe

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 3 месяца назад +1

    ወይ ኪሩ ለነገሩ አልተጎዳህም አብረህ ነው የበላከው😂😂❤ግን እሱንም እሷንም እንዴት እንደምወዳቸው❤❤❤❤የኔ ሱሶች አምላክ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakaAli-m5q
    @MakaAli-m5q Месяц назад

    ማሻ አላህ 😂😂😂😂ታምራላቺሁ

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c 3 месяца назад +8

    ግን መልካም ሰውነው ባልሺ ደስሲል

  • @felegeamin
    @felegeamin 3 месяца назад +1

    ከጀርባ ያለው የቤተክርስቲያን ድምፅ እንዴት እንደሚማርክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በጣም ናፍቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @KalkidanKal-12
    @KalkidanKal-12 3 месяца назад +1

    ቅዳሴ በ6ሰዓት ሆነ እንዴ ሳናውቅ😂😂😂?
    በጣም ነው የምትመቹኝ ማርያምን ባሌ እንደ ኪሩቤል አይነት ሰው ቢሆንልኝ❤

  • @GenetTayu
    @GenetTayu 3 месяца назад +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ቅዳሴዉ ድምፁን ሰማሁት በጣም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @AleMu-c4x
    @AleMu-c4x 3 месяца назад +6

    ኢትዮጵያ ላይ በዚህ ኑሮ ውድነት ቀንም ለሊትም ተበልቶ ይዘለቃል😂

    • @fahedali632
      @fahedali632 3 месяца назад

      ለኛነውችግርየሚያወሩት ለሰደተኖች አተወ ለለሰው ቀላልነው

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 3 месяца назад +1

    ስታምሩእመቤታችን ድንግል ማርያም እናቴ በስላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu4us5wl5v
    @user-nu4us5wl5v 2 месяца назад

    ዋው አከታተፉ ደስ ሲል❤❤❤❤❤

  • @RidetiEnwaguw
    @RidetiEnwaguw 3 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ ቅዳሴው ደስ ሲል እኛንም ሰደተኙችን ለደጅህ አብቃን በሰላም ሁለት ሆኝ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂😂ሳታስረግዝ ተኛ ተመችቶኛል😅😅😅😅😅😅

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 3 месяца назад

    Masha Allah 👏👏👏

  • @emukal
    @emukal 3 месяца назад

    የኔ ምርጦች ❤የሆነ ሽታ ነገር ሲሸትሽ ቶሎ ብለሽ ፊትሽን እጅሽን አትያዢ ህፃኑ ሲወለድ ጠባሳ በእጅሽ የያሽበት ቦታ ጠባሳ ይሆንበታል ጥንቃቄ አድርጊ 😂😂

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 3 месяца назад +1

    ግን በልጅ አማሀኝቶ ይበላሉ አንጉቶ አለች እያቴ ሼፉ አንተም አ__ ነበር አይደል 😂😂😂ትሁት ባል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🌾

  • @HayatHy-j7x
    @HayatHy-j7x 3 месяца назад

    ፍቅር የሆናችሁ ጥዶች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @SofiyaKemali
    @SofiyaKemali Месяц назад

    ታድለሽ የኔ አባት እህ ስወዳችሁ ❤❤

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 3 месяца назад

    እውነት ታድለሻ ምርጥ ባል ፈገግታው ሚበቃ❤❤

  • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
    @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 3 месяца назад +24

    ሳወልድ ብላ ነበር ግን አሁን ሳታገባ ብላ ነው 😂😂😂😂

  • @VucBic
    @VucBic 3 месяца назад

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @ሂወት-ዠ2ሰ
    @ሂወት-ዠ2ሰ 3 месяца назад

    ወይኔ ክሩየ የኔ ኣባት ይመቺህ የኔ ወንድም❤❤❤❤ በተረፈ በጣም ነው እምወዳቹ የኔ ውዶቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ፀፍሪሽ ግን ቁረጭው በጣም ያስጠላል የሆነ ፕሮግራም ስነሩሽ እንጅ ሁሌም ይደብራል የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RuqyaAli-j6o
    @RuqyaAli-j6o 3 месяца назад +10

    እኔ በጣም እወዳቺሁ ነበር ግን ይሄንን የውሻጥፍር ባትጠቀሚ ወደሞ አጠር ብታደርጌው አሪፍነበር

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 3 месяца назад

    ትዳራችሁን ከሸረኛ ከምቀኛ ከሰይጣን ውስዋሶ ይጠብቅላችሁ ጥሩ ልጆች ወልዳችሁ ከብዳችሁ በሰላም በፍቅር ከረጅም እድሜና ጤና ጋር ለማርጀት ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 3 месяца назад

    Wow🥰የቅዳሴ ድምፅ ስሰማ ደስ አለኝ🥺🥺🥰አይ ኪሩ ለላ ምግብ አለ እኮ አላለም 😂😂ስወዳችሁ ሁሉም ቪዲዮ እየለቀቃቹ ፋታ አርጉን አትጥፉ❤️❤️

  • @caaltuutube7217
    @caaltuutube7217 3 месяца назад

    Uffu akkattan isin jaaladhu ❤❤❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 3 месяца назад +2

    አሁን ነው ያስቀናሺኚ እንደዚኸ ያለ ባል አይገኝም እመቤታችን ድንግል ማርያም እናቴ በሰላም ወልደሺ ለማየት ያብቃን❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 месяца назад +2

    ማህሌቱ 😢😢ጌታ ሆይ ለሀገራችን አብቃንና ለደጅህ አብቃን ታምራላችሁ ውዶችየ እመብርሀን ትቅርብሽ ፈታሂ መሀፀን ቅዱስ ሩፋየል ይጠብቅሽ መልካውንና ድርሳኑን ፀልይ እንድሁም ፀበሉን ከቤትሽ ይኑርሽም ጠጭም ብዙወቻችን ተጠቅመንበታል ለምሳሌ እህቴ ልትወልድ ሆስፒታል ገብታ ኦፕሬሽን ትሆኛለሽ ተባለች ፀበል ይዛ ነበር ጠጣች ባሏ ደግሞ ድርሳኑን ይፀልይላታል እሳ ምጥ ላይ ሆና ከዛ መተው ሳያዋት ድንገት ልጅቷ ዱብ ተጠርተት ቢመጡ ወቶ ያሉት ሌላ በጣም ተገርሙ እሚገርመው እስቲሽኳን የለም እኛ የርዳ ቅዱስ ሩፋየል ይጠብቅሽ በፀሎቱ ተጠቀሚበት ፈጥኖ ደራሽ ነው ብቻ ብመሰክር ብመሰክር አያልቅም የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ጋበዝኩሽ በተለይ ስለ ኩል ያስተማርውን አዳምጭውማ ብዙ ትማሪበታለሽ እንደኔ ❤❤❤ ጥፍሩ ምናምን የመንግት ፀጉር ጀሶው ምኑ ምንም አይጠቅምም እህቴ አጋንት ነው የሚሰበስበው ፈጣሪንም ልክ አይደለህም እኔ ላስተካክል ውበቴን ማለት ነው ይቅር ይበለን በቸርነቱ ለምሳሌ ፀጉር ከሞተ ሰው ላይ የተወሰደ ይሆናል እንድሁም ብዙ ጉድ አለ ብቻ ከዛ የሙት መንፈስ ተሸክመን እሽሩሩ እንላለን ብቻ ልብ ይስጠን በተለይ እኛ ሴቶች ካጠፋሁ ይቅርታ እህቴ

    • @GUt-hq4hg
      @GUt-hq4hg 3 месяца назад +1

      ኧረልክነሽ ምንም አላጠፋሽም እሽ በቸርነቱ ይማረን

  • @AlemtsayMule
    @AlemtsayMule Месяц назад +1

    ግን አላሳዘነሽም

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 3 месяца назад

    ቤቲዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ኪሩዬ ምርጥ ባል ነህ ተባረክ❤❤❤😘😘😘😘😘👌👌👌👍🙏

  • @yemariamabebe-hn5jm
    @yemariamabebe-hn5jm 3 месяца назад +2

    ለሊት 6 ሰአት የፅጌ ማህሌት ነው😊 ቅዳሴ አደለም

  • @berhangelan4070
    @berhangelan4070 3 месяца назад

    እኔ የገረመኝ በጣም የሚመሳሰሉት አዎ ይመሳሰላሉ የምትሉ ብቻ ላይክ አድርጉት❤❤❤❤❤

  • @msrak4498
    @msrak4498 3 месяца назад +2

    ማርያምን,የቅዳሤውድምፅ,እንዴት❤❤❤❤እንደሚገባ,በዛላይ,እንዴት,እንደናፈቀኝ❤❤❤❤,እርጉዝዬ,እየታየ,ትዛዙ,ይጨመራል❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 месяца назад

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት🎉🎉

  • @AzeAxum
    @AzeAxum 3 месяца назад +3

    አረ ኣንቆጥሽም ከገባልሽ ብይ ሁለት ፍርፍር😅😂❤ ቅዳሴ ሰማው😢 መቀለ ወይም ኣኽሱም ውሰደኝ በዩ🎉

  • @DhEj-j3u
    @DhEj-j3u 3 месяца назад +2

    ወይኔ የማህሌቱ ድምፅ ደስ ሲል ❤❤❤

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 2 месяца назад

    ፎጣ ለባሽ ስታምሩ ቅዳሴው ደስ ሲል መታደል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 месяца назад +2

    የፅጌ ፆም ዋዜማ ነው አንተ መልካም ባል ነህ ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @ZenebewerkMesfin
    @ZenebewerkMesfin 3 месяца назад +3

    የኒ ፍልቅልቅ ሰርቶ እንደጨረሰ አልበላም አላማረኝም በይዉ😅😅😅

  • @TgistWalle
    @TgistWalle 3 месяца назад +3

    እመብርሐን ይሕን ትዳር ትባርክ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 3 месяца назад

    ውዴ ጾም ሰለሆነ ማህሌት ነው በሀይማኖታችሁ ጠንክሩ ❤❤❤❤❤❤

  • @CaalchiseeBaacaa-wk1zw
    @CaalchiseeBaacaa-wk1zw 3 месяца назад

    Maatii waaqayyoo Ebbifama Walif jiraadha 😊😊😊😊😊😊😊 Namati toltuu 🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @GgtGgd
    @GgtGgd 3 месяца назад +3

    ቀጣይ የኔሳቂታ 😂😂😂በሌሊት ወክአማረኝ በይው😂😂😂 ካሜራደብቀሽ

  • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ
    @ሁሉምነገርለበጎነው-ጘ6ኘ 3 месяца назад

    ማሻአላህ ፈገግተታችሁ ስየምር❤❤❤❤
    አላህ በሳለም ወልደሽ ለማቀፍ የብቀሽ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 месяца назад +1

    ዋው ደስሥትሉ ፈገግታህ ዋው❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 3 месяца назад +1

    ደስ ስል የኔ ታዛዢ ወድም ❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 3 месяца назад +2

    ፈገግታቸው ሲያምር❤

  • @mistireeshete5821
    @mistireeshete5821 3 месяца назад

    አሁን እኔም ማርገዝ አማረኝ😅
    ቫሉ ከየት ይመጣል እንጂ😂😂

  • @Lense-t6j
    @Lense-t6j 3 месяца назад +1

    የኔ ልዩዎች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅሃይሓፊቲሰሉ
    @ፅሃይሓፊቲሰሉ 2 месяца назад

    ስወዳቹ🥰🥰ፅቡቃት❤🥰

  • @ሚጣ-te7zu
    @ሚጣ-te7zu 3 месяца назад

    አይ ቤቲሻ ተጨወቺበት የሆድሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ እርጉዚት እማምላክ ትቅረብሽ የእኔ መልካሞች ውድድድ❤🎉

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma 3 месяца назад

    ቅዳሴው ድምፅ ደስስል❤❤❤

  • @MegabayMegaby
    @MegabayMegaby 2 месяца назад

    ወይኔ ቅዳሴው ሴያስደስት ደሞበጣም ነውየሰራሽለት😂😂😂😂

  • @MakidaEsayas
    @MakidaEsayas 3 месяца назад +1

    እርጥብ አሰሪው ግን ጠዋት 🙏

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 3 месяца назад

    ቅዳሴው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የሃሳባችን አሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ሼፍ ኪሩ ቻለው እንግዲህ ሌሊት አይርብሽም ወይ ብለህ ሳተኛ ማደርህ ነው ሳትወልድ ብላ ነበር የሚባለው ሳታገባ ብላ ሊባል ነው ቤቲየ እመብርሐን በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤እህቴ ከይቅርታ ጋር ግን ጥፍሩን ባታረጊ መልካም ነው

  • @TigstMelkamu-uh9mt
    @TigstMelkamu-uh9mt 3 месяца назад

    ቅዲሴዉ አቤት ሰወ እዲህ ይናፍቃል❤❤❤😢😢😢

  • @RehemaumerRehemaumer
    @RehemaumerRehemaumer 3 месяца назад +4

    ሌላ ደሞ አላለችም እረ በቀን ይሻለዋል ሚስኪን😂😂😂

  • @mulugetanegane226
    @mulugetanegane226 3 месяца назад +1

    Guys you make me laugh so much ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 3 месяца назад

    ቤቢ እዳይፍፍብሸ ቶሎቶሎ አትበሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 3 месяца назад +1

    እደኔ ቅዳሴው የተሰማው 👍ኦፍ ፈጣሪ ሐሳባችንን ሞልቶ ለደጁ ያብቃን አሜን 🙏💞