አስመለሰ🤮🤢🤮🤮😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
    #prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
    Instagram - @kirubaee_
    TikTok- @kiruandbetty

Комментарии • 605

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 6 месяцев назад +259

    😂😂😂😂😂አጀቴን ነው የበላው ሚስኪን በገዛ ፍቃዱ የታሠራ የአለማችን ብቸኛው ባል ብል ማገነን አይሆንም

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад +1

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 6 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Aste221
    @Aste221 6 месяцев назад +141

    ባል የሚባለዉ ስያሜ ያንስበታል አይገልፀውም በገዛ ፍቃዱ ታስሮ ሚሰቃይ ባል አላቅም ለማንኘውም እወዳችኋለሁ😅😅😂😂🎉❤

  • @Tihutmekuwanint9505
    @Tihutmekuwanint9505 6 месяцев назад +49

    በገዛ ፈቃዱ ታስሮ እንደዚህ አይነት ግፍ ሲደርስበት ደግሞ እኮ ሲተባበራት 😂😂😂ኪሩ አይዞህ😂😂😂😂

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 6 месяцев назад +58

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂እንደዚህ አይነት ሚስቱ የምትለውን ሁሉ የሚስማማ ባል አይቸ አላውቅም ያለማካበድ ❤❤❤❤ታምራላቹህ🎉🎉🎉

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 6 месяцев назад +64

    ገመድ አለልሽ አላለም 🙈🤣🤣 የተዘጋጀልክን አላወክ ጭራሽ ገመድ 😅

    • @zainasied615
      @zainasied615 6 месяцев назад +1

      እኮ ሚስኪን😂😂😂

    • @HayatEdrsi
      @HayatEdrsi 6 месяцев назад

      😂😂😂

    • @mesertkifle233
      @mesertkifle233 6 месяцев назад

      ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂ያሳዝናል ከምር ገመድ አለ ይላል

  • @tshayemareyam1215
    @tshayemareyam1215 6 месяцев назад +39

    በጾም ልል ነበር እስከ መጨረሻው ማየቴ ጠቀመኝ😂😂😂😂

  • @ghhshsmxkjjj4993
    @ghhshsmxkjjj4993 6 месяцев назад +26

    የእዉነት ቅቤ ማይወድ ከሆነ ሙዝና ወይም ኣቨካዶ የወራ ዘይት ሰርተሽ ብጠቀም መልካም ነዉ ግማሽ ሰዓት ቆይቶ ይታጠብ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 5 месяцев назад +11

    ብዙ የሚያስተምሩ ባለ ትዳሮች አይቻለሁ የናተ ታሪክ በጣም ተመስጨ ነው ያየሁት

  • @Qwerty-dp8qs
    @Qwerty-dp8qs 6 месяцев назад +56

    አሳዘነኝ የምር ደሞኮ ያግዛታል 😂😂😂

  • @Freyeytube
    @Freyeytube 6 месяцев назад +23

    ከነዚ ጥንዶች እንደኔ የተማረ ❤

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 6 месяцев назад +68

    ማርያምን በጣም የምወዳቸው ካፕል ናቸው በፍቅር ያኑራችሁ😊

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 6 месяцев назад +59

    እራሱን ለማገት የተባበረ የመጀመሪያው ,ሰው 😅😅😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @HaregAbboy
      @HaregAbboy 6 месяцев назад

      ምን ታከብደለችሁ ፕራንክ እንደሆነ የዉከል በቃ

    • @ads242sdsc25aa
      @ads242sdsc25aa 5 месяцев назад

      😅😅😅

    • @zed1964
      @zed1964 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @newietho5116
      @newietho5116 4 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅

  • @ghhshsmxkjjj4993
    @ghhshsmxkjjj4993 6 месяцев назад +11

    የኔ የዋህ ትዳራቹ እደ ኣብርሃም ሳራ ያርግላቹ

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 6 месяцев назад +18

    በገዛ ፈቃዱ ታስሮ እንደዚህ አይነት መከራ አሳዘነኝ 😂❤❤❤❤

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 6 месяцев назад +9

    አፍጥኝው አለ ወይ ጉድ ለመታስር መችኮል 😂😂😂ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤

  • @የእመብርሀንልጅኪዩ
    @የእመብርሀንልጅኪዩ 5 месяцев назад +3

    ኪሩዬ በእውነት ባል ተብለው በአንተ ልክ የሚጠሩ ያሳዝኑኛል አንተ ግን ስያሜው ያንስብሀል ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እንዲው በፍቅር ያቆያቹ አይለያቹ❤

  • @gfgghh3486
    @gfgghh3486 6 месяцев назад +18

    ብድርህን ካልመለስክ ወንድ አደለህም😅😅😅

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣😂

  • @Dagi-for-Jesus
    @Dagi-for-Jesus 6 месяцев назад +11

    ገመድ አለ ከፈለግሽ አላለም😅 ስወዳችሁ❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 6 месяцев назад +7

    ደሞ እሺ እያላት እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotadmassu2899
    @hiwotadmassu2899 6 месяцев назад +65

    ገመድ ላምጣ ብሎ ራሱን ለማሰር የተባበረ

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 6 месяцев назад +19

    ምስኪን ገመድ አለልሽኮ አለ❤

  • @kedihabeshawittube7616
    @kedihabeshawittube7616 6 месяцев назад +12

    ሰራሽለት 😂
    ፍቅራቹ በጣም ነው የሚያስቀናኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያዝልቅላቹ❤❤

  • @ዙዙወሎዩቱብ
    @ዙዙወሎዩቱብ 6 месяцев назад +21

    ወላሂ ትዝታየን ነው የቀሰቀሺው ባለቤቴን ወድሞቸን እህቴ ባድ ቀን አስሬ ነበር እደዚህ የተጫወኩባቸው አሁን ግን ናፍቀውኛል ከተለየኋቸው ሶስት አመቴ ቀጥሉበት በጣም ታምራላቺሁ

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 6 месяцев назад

      እኔም ባሌን 3አመቴ😢ከተለየሁት

    • @emu-l2q
      @emu-l2q 6 месяцев назад

      endet​@@TT-lz3sz

    • @amaamm-yr6wh
      @amaamm-yr6wh Месяц назад

      እኔስ እቤተሰብጋር ሂደን እንሂድሲለኝ እቢብየ 15ቀን ቆይቸ ስመጣ በገመድ እጀን አስሮነው የገረፈኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 6 месяцев назад +5

    የአለሙ አንደኛና ምርጥ ባል አይ ምስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MakiHeni-sf7ju
    @MakiHeni-sf7ju 6 месяцев назад +7

    ተሳክቶልሻል ቤቲዬ😂😂 ኪሩ ግን አሳዘነኝ እወዳችዋለው❤❤😊

  • @FikirJon
    @FikirJon 6 месяцев назад +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕራንክ ነው ግን ታሳዝናለህ በራሱ ፋቃድ ስለ ታስር ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 5 месяцев назад +8

    ቲጅላይ አይቻችሁ የናተን ኢቶብ እየፈለኩ ነበር እኮን አገኘሆችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 6 месяцев назад +11

    ምስኪን በገዛ እጁ ታገተ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 6 месяцев назад +7

    አይ ኪሩ ምስኪን ገመድ አለልሽ አላለም 😂😂 ስወዳችሁ ውዷ መልሱን አስቢበት 😂 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Qwerty-dp8qs
    @Qwerty-dp8qs 6 месяцев назад +7

    🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️አላህ ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 6 месяцев назад +4

    ባልሽ አንደ መልኩ ጠባይ ሰናይ ነው ተባበረሽ እኳ😂😂😂😂😂😂

  • @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ
    @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ 6 месяцев назад +4

    ምስኪን ለራስህ ወጥመድ ላግዝሽ😂😂😂የምር በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
    @ትግራይሃገረይእያዓለምይራ 6 месяцев назад +7

    በማርያም እያለሽ ግን ኣይደረግም

  • @GggFtr-b4y
    @GggFtr-b4y 4 месяца назад +2

    ወላሂ በጣምነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደስ ትላላችሁ የኔ ቆንጆ በማርያም ሲልሽ ግን ተይው ደሞ ፈጽማችሁ አትማሉ ሌላው ጥሩ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ክላሲካኑን ቀንሱት የእናንተን ድምጽ አያሳማም

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 6 месяцев назад +3

    ቶሎ ቶሎ ስሩ ዘና በሚያደርግ መልኩ ተመችቶኛል ይመቻችሁ❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ ስምምነት መዋደድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🎚

  • @mahigushish3862
    @mahigushish3862 6 месяцев назад +2

    አይ kiru ጭራሽ ገመድ አለልሽ ትላለህ 🤣🤣🤣ስታሳዝን 😔😄🤣እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እንወዳችኋለን 🙏😍😍😍

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 28 дней назад

    Butter is good for headaches?

  • @minamina2180
    @minamina2180 6 месяцев назад +2

    ሲያሳዝን በአላህ አንዴቴን ነው የበላኝ ጠቢቂ የመልስ ምቱን አይለያችሁ❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 6 месяцев назад +1

    ሚስኪን በገዛ ፍቃዱ ወጥመድ የገባ ባል 😂😂😂❤❤ስታምሩ ዋው❤❤

  • @tsion1202
    @tsion1202 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ኮሜንት አርጌ አላቅም ዛሬ ግን i can't 😂😂😂😂😂

  • @HeythMuch
    @HeythMuch 4 месяца назад +1

    እደኔ ካባይ ታሪካቸዉን አዳምጦ የመጣ😂😂😂

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 6 месяцев назад +4

    የመልስ ምት እንጠብቃለን kiru 😅 ለቤቲ ደግሞ ምን ታደርጋለክ መሰለክ ...... ጠፋብኝ ብልክስ 😋ብቻ ብድርክን መልስ😂

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад +1

      ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 5 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ የዋህ ነው ልጁ👍

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም 6 месяцев назад +2

    አይ ኪሩቤ ልትታሰር ገመድ አለልሽ ቤቲዬ ጉድሽ ነው ፕራንክ ጀመርሽ ማስለቀሱ አይቀርም ጠብቂ ለማንኛውም የምወዳችሁ ጥንዶች❤ ናችሁ

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 29 дней назад

    ye Beta Ina Kiru Family Enenim Damirugn
    6T Amet Madam Basbisagnalech Be Rase Chanal Sira lisira Aberetatugn

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 6 месяцев назад +2

    ወላሂ ስወዳችሁ ❤❤ ዉይይ ሲያሳዝን😂

  • @TembitTembit
    @TembitTembit 6 месяцев назад +4

    ዋናውን ቅቤ ብትቀቢው አሪፍ ነበረር ታስቀኛለሽ ስትቀቢ ሰላማቹ ይብዛ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 6 месяцев назад +1

      ቄቤ እኮ በጣም ውድ ነው

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 6 месяцев назад +2

    ምስኪ ሲያሳዘን ገመድ አለ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @AminatAhmad-gy6pf
    @AminatAhmad-gy6pf 27 дней назад +1

    የእውነት እምታምሩ ጥዶች ናችሁ

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs 6 месяцев назад +1

    ፍቅራችሁን ፈጣሪይጨምርላችሁ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @MestawatGeda
    @MestawatGeda 26 дней назад

    😂😂😂ወይ ለመተሰር ገመድ እረሱ የመርጠል😂😂 የኔ ውዶች

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 6 месяцев назад +1

    ወይ ሰራሽለት ገመድ አለ ይላል የዋህ😂😂😂

  • @Myhopeisinjesus493
    @Myhopeisinjesus493 6 месяцев назад +7

    ቤቲ please ፕራንክ የሚለውን ነገር ተዉት በፈጣሪ ስም በጣም ያስጠላል በተለይ እናንተ ላይ ያኔ you tube ብዙ አስተማሪ እና አሪፍ ፕሮግራም ይዘን እንመጣለን ስትሉ አልነበር ሳክስ ከሆነ ይደብራል ብዙ አሪፍ እና ቁም ነገር ስንጠብቅ በእንደዚ አይነት vedio መምጣት አልነበረባችሁም አሁንም ቢሆን ብታቆሙ እና ኪሩ ባንተ ሚብሰውንም ብትተው እላለሁ እኛ ፕራንክ አላነሰንም አስተማሪ vedio እንጂ እሱን ደግሞ በሰፊው ከእናንተ ነበር የምንጠብቀው!!
    ተውት ተውት ተውት በቃ ቤቲዬ አስተዋይ አልነበርሽ!

  • @FgCgh-h7t
    @FgCgh-h7t 5 месяцев назад +1

    ምሰኪን አሳዘነኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤ሰታምሩ ❤

  • @aberashhune
    @aberashhune 6 месяцев назад +4

    ክክክክክክክ ጭራሽ ገመድ አለ አላለም ግን ቅቤ የምጠሉ ሰዎች ተለማመዱት ለሰውነት ምርጥ ነው🙏

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 6 месяцев назад +4

    የኔ ምስኪን ትብብርህ ደሞ የሌለነው ወይ አለማወቅ ብቻ ተጫወተችብህ 😂😂በሰፊው እድትበቀላት አደራ ኪሩ😂😂❤❤

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 5 месяцев назад +1

    እረ እናተ ልጆች ማር ናችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa 6 месяцев назад +1

    እኔስ በጾም ንጹ ቅቤ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር እርእሱን አይቼ እወዳችኋለው❤❤❤❤❤

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 5 месяцев назад +1

    Weyo gemed lamtalsh alalem 😂😂😂destlalachu lemangnawm fkru yabzalachu

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 6 месяцев назад +2

    😂😂😂 በገዛ እጅህ

  • @wynieshet
    @wynieshet Месяц назад +1

    ምስኪን 😂😂😂

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 6 месяцев назад +1

    ገመዲ ላምጣ አላለም ጭራሺ😂😂የተደገስልክን አታውቅ❤

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 6 месяцев назад +1

    ሰራሽለት አቺም ተራሽ ጠብቂ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Gugug-pt8gl
    @Gugug-pt8gl 5 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ገመድ አለ አላም

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 6 месяцев назад +1

    ምስኪን ስታሳዝን❤❤❤❤❤❤❤አማክሮ የሜታሰር 😂😂😂

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ወይኔ አልቻልኩም በሳቄ ሞትኩኝ❤❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ወይኔ በፆም ልልሽ ነበር ❤❤❤

  • @AsAs-o7v3l
    @AsAs-o7v3l 6 месяцев назад +1

    ኸረኔ በሳቅ ሞትሁ❤😂😂😂ምስጊን ገመድ አለልሽ አላለም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @BaderCat100
    @BaderCat100 23 дня назад

    የሚያግዛት ነገርስ ገመድ አላለም ሚስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawa291
    @hawa291 6 месяцев назад +3

    ለቤታቹሁ አድስ ነኝ ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @doracell2474
    @doracell2474 6 месяцев назад +1

    ውይ ሲያዛዝን 😂😂😂😂ትክክለኛ ቅቤ ቀቢው

  • @halimajamal8061
    @halimajamal8061 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪይጠብቃችሑ❤❤❤

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 6 месяцев назад +1

    ጥላትም እደዚህ ነውኮ😁😁

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад

    ሚስኪን😂😂😂😂ከምረ እኔም ቅቤ አልወድም😂😂😂😂ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 4 месяца назад

    I don’t have word both are real love ❤ from Canada I wish just like u girl I pray it ❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 6 месяцев назад +2

    ሚስኪን ገመድም አለልሺ ከፍለግሺ አላለም😂😂😂

  • @tirsithaielgebrial5409
    @tirsithaielgebrial5409 6 месяцев назад +1

    ደስ ሲሉ ለሚይልፍ ግዜ

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 5 месяцев назад

    😂😂😂ምስኪን የሸሮ እቃ በገዛ እጁ መታስር😂😂😂

  • @meseretwkidan
    @meseretwkidan 6 месяцев назад +2

    አንደኛ ጎበዝ በርቺ አዝናናሽኝ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኛ ወንዶች ሴቶችን ካመነ እኮ አይድረስ

  • @jaydream6179
    @jaydream6179 6 месяцев назад

    የእኔ ውዶች ስወዳችው ግን አዛዘነኝ በገዛ ፍቃዱ መታገዱ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላችው እዲውም በልጅ ይባርካችው❤❤❤❤❤

  • @ሚጣ-te7zu
    @ሚጣ-te7zu 6 месяцев назад +2

    አረ የቺፍ ሚስት አረ ተይ ግፍ ነው ፍት ቂቤ መቀባት ለማንወድ እንደምወዳቹ እኮ😅😅😅

    • @Fanu1951
      @Fanu1951 6 месяцев назад

      😂ሳብስክራይብ ኣርግልኝ ውዴ

  • @na_ol8019
    @na_ol8019 6 месяцев назад

    😄😄😄😄tasro zeraf yale yelm eko weyne wendme demo lyk the gemed recommendation part keep it up guys 👏👏👏👏👏

  • @hanag8198
    @hanag8198 5 месяцев назад

    የዋሁ ና ያለምንም ጥያቄ ና ጥርጣሬ አንደኛና ብቸኛው ታሳሪው ባል❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sare-wc7sc
    @Sare-wc7sc 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ገመዲ አለ ከፈለግሸ ወይኔ

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 6 месяцев назад +1

    ቤቲ ተይግን ቴሌግራም አውሪኝ ፍትህ ለኔ ❤😂 ኪሩ ምስኪን አይዞህ ቻለው

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
    @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 6 месяцев назад +1

    ገመድ አለ አላለም ሚምሚኪን ነፈር😂😂😂

  • @silewondimamare6286
    @silewondimamare6286 6 месяцев назад +1

    እኛም እንወዳችኋለን

  • @Amaniyekidyelij
    @Amaniyekidyelij 5 месяцев назад

    የምር ታምራላችሁ ፣ፈጣሪ ፍፃሜያችሁ ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 6 месяцев назад +1

    ስወዳቺሁ የኔ ማሮች በጣም ደስ ትላለች 🥰🥰

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 месяцев назад

      ፍቅር 😘🤣ዘዋሪ 😂😂😂

  • @rahelzelalem914
    @rahelzelalem914 6 месяцев назад +1

    ስታምሩ ግን እሱ አሳዘነኝ❤❤

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 6 месяцев назад +1

    ሚስኪን ኪሩ እራሲ ታስሮ😂😂 ደስ ስትሉ

  • @Seada-o7q
    @Seada-o7q 6 месяцев назад +1

    ማሻአላስታምሩ

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p Месяц назад

    ፕራንክ አታድርጊው ሚስኪን ሲያሳዝን😅😅

  • @negetube5884
    @negetube5884 4 месяца назад

    ምስኪን ገመድ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @bethelhemzeray1635
    @bethelhemzeray1635 6 месяцев назад +1

    You guys are my Favorites....betishayeee Moksheyeee I love you so much yene konjo Demo I really appreciate you

  • @genitube5211
    @genitube5211 6 месяцев назад

    ምስኪን አሳዘከኝ ስታምሩ❤❤እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤🎉🙏

  • @Selia214
    @Selia214 Месяц назад

    ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤