አንቺ ይበልጥ ስለምትወጂኝ: እኔ አልወድሽም?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried
    ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
    Instagram - @kirubaee_
    TikTok- @kiruandbetty

Комментарии • 252

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 8 месяцев назад +131

    እስቲ በፀሎታቹ አስብኝ የ9 አመት ፍቅረኛዬ ታሞብኛል😭😭

    • @mesimesi7545
      @mesimesi7545 8 месяцев назад +3

      Geta eyesus efewsls

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  8 месяцев назад +17

      Ayezosh egziabher yerdash

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 8 месяцев назад +6

      አላህ ያሽረው

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 8 месяцев назад +7

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @habeshanmovies
      @habeshanmovies 8 месяцев назад +9

      ለድንግል ማርያም ለምኛት ክርስትያን ከሆንሽ🙏🙏🙏

  • @Freyeytube
    @Freyeytube 6 месяцев назад +24

    ማርያምን ነው ምነላቹ ከነዚ ጥንዶች ቡዙ ተሚራለው😢❤

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 8 месяцев назад +13

    በተለይ አንተን ፈጣሪ ይባርክክ። በወጣትነት የወንድነት ትርጉሙ በጣም የገባክ የዘመኑ ምርጥ ሮል ሞዴልነክ። አንቺ ደግሞ በጣም ስማርት የምትፈልጊውን የምታውቂና ባልንና ቤተሰብን ማክበርና መያዝ የምትችዬ ከሰማይ የምትሰጠው አይነት ነሽ። ማን ይበልጥ እንደሚወድ በሚለው ላይ መስማማት አይቻልም።ፍቀራችሁን ያቆይላችሁ❤❤

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 8 месяцев назад +48

    መጀመሪያ ስትገቡ ሰላምታ በደብ አቅረቡ በመቀጠል ሰብስክራይብ የሚለውት ፅሁፍ በየመሀሉ አስገቡት ኮሜራ ጥራት ድምፅ ሁሉ ነገር በጣም ሀሪፍ ነው የምትሰሩን ቲክቶክ ቆርጣችሁ ፖስቱት በተረፈ በርቱልኝ❤🎉

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 8 месяцев назад +27

    ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁት በርቱ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ::🙏🏽

  • @lijaberaham5651
    @lijaberaham5651 8 месяцев назад +16

    ከ መረኪ ውግ ነው የመጣው በጣም ታምራላቹ አይላያችሁ❤❤❤❤

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 8 месяцев назад +21

    ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁት❤

  • @jalenedinka4752
    @jalenedinka4752 7 месяцев назад +4

    በyoutub ነው ያየሁት ታሪካችሁን እያጠናሁ ነበር የማየው የነበረው። በጣም ታምራላችሁ መዱሃኒ አለም አይለያያችሁ ተባረኩ🙏🏽

  • @TOYBAYOUTUBE-f8f
    @TOYBAYOUTUBE-f8f 7 месяцев назад +19

    እህት እና ወንድም የሚመስሉኝ እኔን ብቻ ነው

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад

      ለእኔም እንጂ😂😂

    • @zewariweyasu
      @zewariweyasu 5 месяцев назад

      በእውነ ይማሰላሉ ዲኢን ኢን ይጣራ ሁሊ እህትና ወድም ነው የሚመስሉት

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 3 месяца назад

      ከመላመድ. በጣም ይቀርርባሉ ይመሳስላሉ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p 8 месяцев назад +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁት ለመጀመሪያ ግዜ በቲክቶክ ሁለታችሁ ቃለመጠይቅ ተደርጎላችሁ አይቻችሁ አስቀንታችሁኛል ድጋሚ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል በርቱ ❤

  • @ועח
    @ועח 8 месяцев назад +8

    ከማራኪ ወግ ነው የመጣሁት እግዚአብሔር ፋቅራችሁን ይባርክ 🙏❤️❤️❤️🇪🇷

  • @Genet-tu3pj
    @Genet-tu3pj 4 месяца назад +2

    በጣምነው የምውዳችሁ ማርያምን እከምትጃጁ ኑሩ ለዘር ያብቃችሁ ማርያም ውለዱ ልጅ ደሞ ይበልጥ ያፋቅራል❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 8 месяцев назад +4

    ምርጥ ጥንዶች ከማራኪ ፕሮግራም ላይ አይቻችሁ ተጋብዥ መጣሁ ስላወቅኩአችሁ ደስ ብሎኛል እኔም ቤተስብ ሆንኩአችሁ ደስ ስትሉ እውነተኛ ፍቅርን አሳይታችሁናል❤❤❤❤

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 7 месяцев назад +3

    በጣም ነው የተመቻችሁኝ እመብርሐን ትዳራችሁን ትባርክ

  • @serkalemkidane6005
    @serkalemkidane6005 6 месяцев назад +2

    ከማራኪ ወግነዉ የመጣሁት ደስ የምትሉ ጥንዶች ይመቻችሁ

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 8 месяцев назад +10

    አቤት ስወዳችሁ 🎉❤❤ እናተን ለማየት ስሮጥ ተደፍቼ ነበር 😅 እወዳችኋለሁ ምርጦች አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤

    • @Kiruandbetty
      @Kiruandbetty  8 месяцев назад +2

      Ohhh❤❤❤❤

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂 የሌለ ነዉ ያሣቅሽኝ

    • @bintbaba-h6k
      @bintbaba-h6k 8 месяцев назад

      @@GsfDds-zg8wu ሳቂልኝ /ሳቅልኝ.🌺🌺

  • @zemaax
    @zemaax 2 месяца назад

    Great couples. GOD bless you more.

  • @SmilingCondorBird-zf8jx
    @SmilingCondorBird-zf8jx 8 месяцев назад +3

    ስወዳችሁ ጥንካሬያቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ማርያምን እናንተን አይቼ ጓደኛ ነበረኝ እሱ ግን ስራ ምክንያቱም እናቱ ታማሚ ናቸው እሱ ነው የሚያስተማቸው ምንም ባይኖር እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አሁን አብረን ለመኖር አስበናል እሱ ግን ምንም ሳይኖረኝ ትዳር አልፈለግም ይላል የናንተን ታሪክ ነገርኩት በጣም ደስ ብሎት

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 20 дней назад

    ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад

    እሱነዉ አደኛ ሁለተኛ ያችነዉ ጥረታችሁ ደስስስትላላችሁ ተባረኩ።እኔ ገዘብከማባክኑትነኚኪኪኪኪ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 8 месяцев назад +1

    ከማራኪ ወግ ኤንተርቬአችሁን አይቼ ነው የመጣሁት ቤተሰብ ከሆንክ ቆይቼአለሁ ግን በጣም ስራዬን ትቼ ያየኋችሁ።የልጅ አዋቄዎች ናችሁ። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WasKan-m5b
    @WasKan-m5b Месяц назад

    betam new emwedachihu egziyabher ytwbkachihu

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 8 месяцев назад +2

    ከማራኪ ወግ ነው የመጣውት እንዴት እንደወደድኳቹ የልጂ አስተወዮች ናቹ

  • @selamtube-y5u
    @selamtube-y5u 8 месяцев назад +4

    ፈገግታችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    ❤❤❤

  • @userd42
    @userd42 4 месяца назад

    እንደእናንተ,የምወደው,ዩቱበር,የለም,ትምህርታችሁን,ስለጨረሳችሁ,በጣም
    አደንቃችሗለሁ,ኪሩ,የዋህ,ደግ,እንኳን,የምትወድህ,ጥሩ,የትዳር,ጓደኛ,ሰጠህ
    ፈጣሪ,ይባርከው,ኑሮዋችሁን,

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se Месяц назад +1

    እኔእወዳለሁ በሙሉስሜ መጠራት።የሚወድ እጂወደላይ፣ እኔምአይሞላልኚም አረፍዳለሁኪኪኪኪ ጥፋሩ ቢቀርብሽ የበለጠቆጆትሆኒለሽ

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s 8 месяцев назад +1

    በአብዛኛው የእኔና የባለቤቴ ግንኙነት የእናንተን ይመስላል። ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው። በርቱ።

  • @tilahunamare300
    @tilahunamare300 6 месяцев назад +2

    ኧረ እየወደድኳችሁ ነው እናንተ ልጆች 💚💛❤️

  • @Betty7271
    @Betty7271 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @nomore8101
    @nomore8101 8 месяцев назад +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤ 🎉❤ ከጊቢ ጀምራችሁ እዚህ ያደረሳችሁ አምላክ አይዞችሁ በርቱ❤

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 7 месяцев назад +1

    የምር በጣም ጠካረ ጥዶች ናቹ የህይወት ታሪካቹን ስሰማ በጣም ገረመኝ በርቱ🎉🎉

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq Месяц назад

    አይዞን እንኳን ደህነ መጣች ደሰ የምትሉ ካፕል ነችሁ ❤

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 8 месяцев назад +6

    ፕራንክ ስሩ የኔ ውዶች ሰብስክራብ ይጨምራል❤

  • @yddg4571
    @yddg4571 8 месяцев назад +1

    በጣም.ታምራላቺሁ.ፈጣሪ.በትዳራቺሁ.ያጥናቺሁ

  • @NajatAman
    @NajatAman 5 месяцев назад +1

    Yene fikiroshe siwadachu❤❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 7 месяцев назад +2

    አች ነሽ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ ምክንያቱም ከጌደኞችሽ ጋስትጫዎች ሂጅ ስልክ ተቀበይ ተብለሽ

  • @SelamBesha-e8o
    @SelamBesha-e8o 6 месяцев назад +1

    Ayelayacehu setamiru wedoca gobazaoc misal nacehu laze zamn watate❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 5 месяцев назад +1

    ማሻአላ❤❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 8 месяцев назад +3

    ለምን ትጠፋላችሁ ቶሎቶለ ኑ❤❤❤❤❤❤

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou 8 месяцев назад +2

    ሁሌም ኑኑኑኑኑኑ ስታምሩ ውድድድድድድድድ

  • @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
    @ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ 5 месяцев назад +1

    ኪሮቤል ለምድነው ቀለበት ያላደረገው መልሱልኝ❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 7 месяцев назад +1

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል ለፍቅር የከፈልሺው ዋጋ በጣም የምወደውልጅነው የላከልኝ በድጋሜ ስሩልን ስለ ፍቅር ታሪካችሁ እኔም አሁን ያለሁበትን አልፌ ለዚህ ያብቃኝ

  • @zahar447
    @zahar447 8 месяцев назад

    ምርጦች,ስታምሩ ከሪ ዘመናቹ የተባረከ,ይሁን,እህትና ወድም,ምትመስሉት,ፍቅር,ይብዛ,ቤታቹ❤❤❤❤

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 8 месяцев назад +1

    ማራኪ ወግ ላይ ነው ያያሗችሁ የሀገሬ ልጅ ኑሽ በርቱ

  • @ElfeTem
    @ElfeTem 4 месяца назад

    You guys are so cute❤❤

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 8 месяцев назад +2

    ተዎዳጆች ስዎዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zhara-o4e
    @Zhara-o4e 8 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 5 месяцев назад +1

    የኔ እናት how lucky he is to hv u! በእውነት የሆንሽ ደስ የምትይ የምታሳሺ ልጅ ነሽ! ኣንተም ጀግና ባልነህ! Ur interview on Aby TV really touched me ! በጣም ነው ያመሰገንኩህ ወንድም ኣለም የቀን ስራ ሰርተህ ሱሪዎች ስለገዛህላት how sweet! I am obsessed with u two lol

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 8 месяцев назад +3

    በልብሱ ጉዳይ በጣም ነው ያሳቀኝ😂😂😂😂

  • @jonyearsmalej
    @jonyearsmalej 8 месяцев назад

    ትልቅ ትምርት ነው የወሰድኩት አርሴማን ❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ከግዛቸው ቤት❤❤❤❤

  • @Banchayewt
    @Banchayewt Месяц назад

    ጥርሳ ሲያምር ቆንጆ ሚስት ናት

  • @BiclantaDoka
    @BiclantaDoka 7 месяцев назад

    Emabata tebarkache ❤❤❤❤❤❤

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 7 месяцев назад

    You guys look like sister and brother

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 8 месяцев назад +6

    ሰብስክራይብ አርጎቸው አይከፈልበት

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 8 месяцев назад +1

    አቦ እንኮን ደህና መጣችሁ የኔ ትንጥየወች❤❤❤❤ስብ አርጌለሁ

  • @marituberehane8606
    @marituberehane8606 8 месяцев назад +2

    ከማራኪ ወግ በቀጥታ

  • @bati-h6j
    @bati-h6j 5 месяцев назад

    ከምላችሁ በላይ ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ እወዳችሇለሁ

  • @Odu985
    @Odu985 8 месяцев назад

    Because you believe in God every thing will be better than you think I love to see you succeed
    May God bless you.

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 7 месяцев назад

    Ke maraki temesechebachu new yemetahut weded new yaderkuachu taskenalachu❤❤❤

  • @firehiwotmulu
    @firehiwotmulu 4 месяца назад

    መልካሞች ውድድ❤❤❤❤

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 7 месяцев назад

    Metgerm mist new yalechk kiru getan edelegna nek i wish bro i wish genzeb noron menmertew gera gebtonal abrek afre kalbelak aschegari new

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq Месяц назад

    ሮል ሞዴሉን የተጫወትሸው አንች ነሸ የኔ ቆንጆ❤

  • @fsghvjcvk232
    @fsghvjcvk232 4 месяца назад

    በርቱልኝ

  • @YuUi-l4g
    @YuUi-l4g 21 день назад

    ዋዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hirut758
    @hirut758 8 месяцев назад +1

    ስታስቀኑ ማሪያምን አብራችሁ አርጁ ❤❤❤❤

  • @borkenatrading
    @borkenatrading 8 месяцев назад

    Amazing couples. I know you in dessie. I really enjoyed the show on maraki weg. God bless you guys more.

  • @AlemtayeNaniMakonnen
    @AlemtayeNaniMakonnen 5 месяцев назад

    Fantastic couple❤

  • @Rahelyilma79
    @Rahelyilma79 6 месяцев назад

    እናንተ ስወዳችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ በፍቅር ይለቅ❤

  • @UsmanMifta
    @UsmanMifta 5 месяцев назад

    Batam adnaqiyachu nany lahiwat yakafalachut maswatinnat yillayyaal

  • @thetruthsarcasm2840
    @thetruthsarcasm2840 7 месяцев назад

    Kirun besel yalk nek sadeg anten mehone new mefelegew egzer siyagetatem❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @سميره-غ6ز
    @سميره-غ6ز 6 месяцев назад

    ምርጥ ጥንዶች ❤❤

  • @Sheta-zm1xf
    @Sheta-zm1xf Месяц назад

    ፍቅራቸሁ ደሰይላል የፈጣሪ ሞገሰ አይለያችሁ።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 месяца назад

    Bate k kirubil ❤❤❤❤

  • @tilahunamare300
    @tilahunamare300 6 месяцев назад

    አስተዋይ ልጅ ነች

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 8 месяцев назад

    Betam new miwodachu tebareku geta yitebikachu ke kifu hulum 🤣🤣❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @prophet2867
    @prophet2867 7 месяцев назад

    ስታምሩ

  • @MastewalMastewal-iq9zx
    @MastewalMastewal-iq9zx 5 месяцев назад

    tamiralachihu

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 8 месяцев назад

    እኳዋን ደህና መጣችሁው እንወዳችሁው አለን❤❤❤ምርጥ ፍቅረኛሞች❤

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesimesi7545
    @mesimesi7545 8 месяцев назад +1

    Wudochi welcome ❤

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 8 месяцев назад

    ሀሪፍ ቆይታ ነው ቀጥሉበት

  • @abebadesta5586
    @abebadesta5586 2 месяца назад

    Do you know how much I love you guys ❤❤❤❤

  • @WerBa-ie4oh
    @WerBa-ie4oh 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 🥰❤

  • @natsinetkibrom9139
    @natsinetkibrom9139 6 месяцев назад

    K maraki wegnew yemetahu became gobezoch ❤❤❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 8 месяцев назад

    Bertu

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 7 месяцев назад +1

    ከማራኪ ወግ ...በዚሁ ቀጥሉ

  • @Mstorngwomen
    @Mstorngwomen 6 месяцев назад

    ወላሂስወዳችሁ ውድድድድድድድድፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁምርጦችየ❤❤❤❤❤❤

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx 7 месяцев назад +1

    ሰታምሩ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 እህታቹ ነኝ ከትግራይ❤❤❤

  • @HanaTadese-p1r
    @HanaTadese-p1r 3 месяца назад

    ልጅ ነው በርቱ

  • @AaAa-lr9dv
    @AaAa-lr9dv 7 месяцев назад

    ለምንድ ነዉ ግን ፀጉረሽ አረቲ ጥፍረሽ አረ እግዚኦ ልቦና ይስጥሽ እግዚአብሔር የሰጠሽ ነገር ይበቃሻል 😢😢

  • @menenworku9069
    @menenworku9069 8 месяцев назад

    Ere cherash addis atemeslum le youtube ds setelu yne wedoche😊

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 7 месяцев назад

    ታምራላችሁ

  • @metiolkebeba4914
    @metiolkebeba4914 7 месяцев назад

    wowowoo i love ur life

  • @amalal3376
    @amalal3376 8 месяцев назад

    ማራኪ ላይ ነዉ ያየዋቹ በጣምደስ ትላላቹ ከምር❤❤

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 8 месяцев назад

    ጌታ ሆይ የኔ በሉከንም እንድ አርገይ ስጠኝ😢😢😢😢

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 8 месяцев назад

    ምርጦች❤❤❤❤

  • @henokjacobse3832
    @henokjacobse3832 8 месяцев назад

    ena wedahwalw ❤❤❤❤

  • @AminaMohammed-jr3vi
    @AminaMohammed-jr3vi 6 месяцев назад

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @qatarfifa-bm5fm
    @qatarfifa-bm5fm 4 месяца назад

    የደሴዋ ሸበላ ቤቲየ