የዋዜማ እና የፋሲካ ውሏችን - ስለዘገየን ይቅርታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
    #prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
    Instagram - @kirubaee_
    TikTok- @kiruandbetty

Комментарии • 281

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 5 месяцев назад +117

    የመዳም ቅመሞች እነዚህን ዉብጥዶች 50kእናስገባቸዉ የምር እኔማ ስወዳቸዉ💕💕💕💕

    • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
      @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 5 месяцев назад +3

      ውብ ❤❤❤❤አው መሆን አል😊በት

    • @Semirayoutube1568
      @Semirayoutube1568 5 месяцев назад +5

      እኔ እራሱ ስወዳችው

    • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
      @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 5 месяцев назад

      @@Semirayoutube1568 እኔ ብዙ የፈቅር ታሪኮችን ተከታትያለሁ ግን እንደዝነዚህ ጥንዶች ተመሰጬ የሰማሁት የለም ምርጦች ብያቸዋለሁ

    • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
      @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 5 месяцев назад +2

      እናስገባችኋለን ውዴችየ ጥሩ ጥንዶች ናቸው እማ እናበርታ🙏❤

    • @qatarfifa-bm5fm
      @qatarfifa-bm5fm 5 месяцев назад +2

      ወላሂ ስወዳቸዉ 40ስልክ ቢኖረኝ በ10ሩም ሰብስክራይብ ባረኳቸዉ ነበር

  • @LeoLe-r2m
    @LeoLe-r2m 5 месяцев назад +20

    ወይኔ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ደስ የምትሉ ናችሁ ❤❤kiru&betu🥰🥰🥰🥰እንኩአን አብሮ አደረሰን ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሰብስክራይባችሁ እንድይድግ ❤❤❤በተረፈ ዉዶቼ ላይክ በማድረግ ጀምሩ አይከፈልበት

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 5 месяцев назад +11

    ቅርብ ግዜ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 5 месяцев назад +13

    ጀግናችሁነው የስድስትሳአቱን መታረዱን አድናቂያችሁነኝ

  • @KidstKidi-z9n
    @KidstKidi-z9n 5 месяцев назад +10

    በጣም ደስይላል የእውነት ታስቀናላችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 месяцев назад +63

    አንድ ሞያ ወሰድኩኝ ሽንኩርቱ የታጠበትን ውሃ ለዶሮ ማጠቢያ መሆኑ

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 5 месяцев назад +3

      እኔም 😅

    • @elbitesfish966
      @elbitesfish966 5 месяцев назад +1

      Enem erasu 😂😂😂

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 5 месяцев назад +2

      የሀገራችን የውሃ እና የማብራት እጥረት በበአል ከባድ ስለሆነ ነው።😂😂😂

    • @lulu-vb1ko
      @lulu-vb1ko 5 месяцев назад

      እኔም😂😂❤❤❤❤❤

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 5 месяцев назад

      ​@@Yenantwtube.አደለም

  • @Yui-ht6dq
    @Yui-ht6dq 5 месяцев назад +12

    በግድ መጣችሁ ለምን የቆያችሁት አቦ ቶቶሎ ኑ❤

  • @meskeremgeleta909
    @meskeremgeleta909 4 месяца назад +3

    ደስ የምትሉኝ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 5 месяцев назад +14

    እንኳን አብሮ አደረሰን😁🥰የሄን ቪዲዮ ሳየው ፋሲካ ያለፈ አልመሰለኝም😂🥺ሁሌም ባዓል ብሆን🥰🥰

  • @gfg4073
    @gfg4073 5 месяцев назад +5

    ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ግን ለብረድስቱ እዳይጎዳ ማማሳያ ተጠቀሚ ❤❤❤በተረፈ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @sitotaterefe-rg4qd
    @sitotaterefe-rg4qd 5 месяцев назад +5

    በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እወዳችዋለው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ 😍❤😍

  • @SusoJemal
    @SusoJemal 5 месяцев назад +3

    ከአየሗቸዉ ጥንዶች ሁሉ እንደእናንተ የምወደዉ ሰዉ የለም❤
    በጣምምም ትመቹኛላችሁ💞

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 5 месяцев назад +5

    ድፎ ዳቦው ከላይ እንዴት በሰለ ገልብጠሽው ነው እኔም መጋገር ሰለም ፈልግ እባክሽ ፃፊልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
    @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ 5 месяцев назад +5

    ኮሜንት መጻፍ አልወድም ግን እናንተን ከልቤ ስለምወዳችሁ ጻፍሁላችሁ ❤💘💘 እወዳችኃለሁ 😍😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍

  • @aminatmohammad5932
    @aminatmohammad5932 5 месяцев назад +3

    ደሥ ሥትሉ እህትና ወንድም ነው እምትመሥሉት ውዶቸ

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 5 месяцев назад +9

    የኔ ዉዶች አይዞችሁ ጠንክሩ 🤙ደግሞ ቪዴወ ቶቶሎ ልቀቁ ሰብስክራይባችሁ እንዳድግ በተረፈ ተስፋ እንዳቆርጡ ስሩ 💞💞💞💞💞

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 5 месяцев назад +2

    የኔ ዉድች ሥታምሩ መተሳሰባቸዉ መተጋገዛቸዉ የበለጠ ፍቅር ይጨምራል በጣም ነዉ የምታምሩት ዉዶቼ❤❤❤❤❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 5 месяцев назад +2

    በጣም ብልህ ናቹሁ ቡዙ አስተምራቹሁናል ለወደፊትም እንጠብቃለን

  • @tsionberhe7081
    @tsionberhe7081 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ ይባረክ you guys are an excellent example to the next generation on how a marriage should be its all about loving and helping each other.

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 месяцев назад +4

    የኔ ዉቦች በጣም ትመቹኛላችሁ

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 5 месяцев назад +1

    ውይይይ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችውከለሊቱ 6 ሰዓት ያለሺው ነገር ደስ ብሎኛል

    • @Shemet-c9v
      @Shemet-c9v 5 месяцев назад

      ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 5 месяцев назад +11

    ከቻላችሁ በእረፍት ሰአታችሁ ገዳም እዬሄዳችሁ ብታስጎበኙ ብቻ የተለያዬ ነገር እዬሰራችሁ ልቀቁ በርቱ 🙏🙏🙏🙏

  • @mert7585
    @mert7585 5 месяцев назад +1

    Kirubel ena betiye huletachum balemuya tebareku

  • @ኡሙ
    @ኡሙ Месяц назад

    ኪሮቤል ባለሙያነህ ማሻአላህ ቅመም የሆነች ሚሥትክን ተከባከባት

  • @ስማአቷአርሴማእናቴ22
    @ስማአቷአርሴማእናቴ22 5 месяцев назад +4

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ እነተን ሳይ ባሌ ይነፍቀኛል❤❤❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 5 месяцев назад +22

    😂😂 እናትህ ቤት ያልሰራኸውን ለራስህ ኑሮ ሰራኸው አይደል !😂😂😂

    • @የአምላኬእናትማርያም
      @የአምላኬእናትማርያም 5 месяцев назад +4

      እና የራሱን ህይወት ማን ይኑርለት

    • @ganniitube7577
      @ganniitube7577 5 месяцев назад +1

      Ena arif newa

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 5 месяцев назад +1

      የኔን አማት ወሬ አመጣሽው ወልጄ ሊያዩኝ መተው ሁለቱም በሳቅ ሄዱ ከሰል አቀጣጥሎ እውጭ ላይ ቡና ቆልቶ ሲመጣ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ በጣም ባጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰አሜን 🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️❤️

  • @mosesadulis1443
    @mosesadulis1443 4 месяца назад +1

    መቀሌ ዩኒቨርሲቲ .....ላግኝህ ስትይው ጊዜ የለኝም እያለ ሲያቅራራ የነበረ ኩራተኛው ልጅ ቢላ ይዞ ሽንኩርት ስከትፍ፣ ማማሰያ ይዞ ወጥ ስያማስል ማየቴ ደስ ብሎኛል! ለሁሉም ጊዜ አለው! መልካም በዓል!

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 5 месяцев назад +4

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yetimworkhayle6001
    @yetimworkhayle6001 5 месяцев назад +1

    አምሮብሻል ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ እክዋን አብሮ አደረሰን የኔ መራቂ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 5 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሣችሁ❤❤❤❤ ማሮች

  • @mekidesyohannes-yx8hg
    @mekidesyohannes-yx8hg 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 5 месяцев назад +2

    እንጀራ በተልባ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 5 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 በጣም በሳል እና አሰተዋይ መሆናችሁን አይቻለዉ ይሄ ትዉልድ ጠፍቷል ስል በእናንተ መኖሩን አይቻለዉ. I appreciate you let me give you some advice
    1,ብረት ድሰት በለበስከው ልብስ በእጄታዉ አትያዝ just prepare kitchen towle.
    2, እባክሽ ልጄ ፀጉርሽን አትነካኪ ምግብ እየተበላ. ማራኪ ላይም አይቻለዉ. it's a silly comment, ግን ይጠቅማል .❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 4 месяца назад

    ጎበዝ ጥንዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ! እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @lemishuferi3544
    @lemishuferi3544 4 месяца назад +1

    Be pizza pan endet new dabo yegagereshew ebakish asayin ena betam ewdachewalew melkam beal ❤❤❤ much love and respect

  • @የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
    ወይይይ በጣም ነበር የፋሲካ እለት በተስፋ የጠበቅኃችሁ ስንቴ እየገባሁ ሳያችሁ ሳትመጡ ስቀሩ ተስፋ ቆረጥሁ ዛሬ ግን ከች አላችሁልኝ በጣም እወዳችኃለሁ ቶሎ ቶሎ ቪዶ ስሩልን

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 5 месяцев назад +1

    ብረድስት በማንክያ ሲማሳል ይይዛል ያው ዶሮ ወጥ ግን ስወዳችው ውቦች🙏

  • @zahar447
    @zahar447 5 месяцев назад

    የምር,አቀራረባቹ,ውስጤ,ነው,መደማመጣቹ,የስራ,አከፋፈላቹ,ዋውው,ነው,ካይን,ያውጣቹ❤❤❤❤

  • @tru9125
    @tru9125 5 месяцев назад +1

    ቤተሰብ ደስ ይላል ግን ማደ ፀሉት አላረጋችሁም አስተካክሉ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 5 месяцев назад +1

    የኔ ቅመም ስወድሽኮ❤❤❤ሼፉም ጎበዝ ነህ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 месяцев назад

    የኔ ውዶች እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤ድንግል ማርያም ታሳድጋችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሰን💕💕💕💕💕

  • @abitiGDR
    @abitiGDR 5 месяцев назад +1

    የምር ትለያላችሁ ምናለ የናተ ጎረቤት ብሆን

  • @WendmagegnKinde-bk9gw
    @WendmagegnKinde-bk9gw 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወዳአችሁ በርቱልን ❤❤❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 5 месяцев назад

    የኔ ውዶቼ ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ወሌዳችሁ ክበዱ።🥰🥰😍😍ለወደፊትህ ስታማስል በእጨት ማማሰያ ይሁን እጅህን ያቃጥልሃል ።

  • @Blen_Seid
    @Blen_Seid 5 месяцев назад

    I suggest you improve your thumbnail...it can bring better output

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 5 месяцев назад

    የኔ ውቦች ቤቲና ኪሩ እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል ስወዳቹ❤❤❤🎉🎉🎉ፉቅሩን ያብዛላቹ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 5 месяцев назад +1

    ስወዳቸው አናበረታታቸው

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል የእውነት አመት በአል በአል አስመሰላችሁት እግዚአብሔር በሰላም በጤና የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን❤❤❤

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 5 месяцев назад +1

    በጣም ነው እምወዳችሁ ያመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @userd42
    @userd42 4 месяца назад

    አሁን,አስለቀሳችሁኝ,ውይይይ,መቼ,ነው,ይችን,ቀን,አገራችን,የምንሳልፋት
    ፀሎታችን,ምነው,መልስ,አጣ,አይይይይይ,ታድላችሁ,ኢትዮጵያዬዬዬዬዬዬ

  • @HananHanan-bk7yn
    @HananHanan-bk7yn 4 месяца назад

    ወይኔ ዩቱባችሁን ሰፈልግ አጋጣሚ አገኘዋችሁ❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 месяцев назад

    ❤❤❤የምወዳችሁ ስታምሩ እንኮን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan3148 4 месяца назад

    ታሪካችሁ በአባይ አይቸው ደስ የምትሉ ናችሁ ከዛ ነው የመጣሁት

  • @zahar447
    @zahar447 5 месяцев назад

    ውዶችዬ,ይሀን,የምታዩ,ሁሉ,ፍቅር,ጤና,ሰላም,ይብዛላቹ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 5 месяцев назад

    ረሰብ አድርጓቸው እኒህን የመሰሉ ፍቅር የሆኑ ጥዶቺ 100እናስገባቸው❤❤❤❤

  • @Zebenay-xc8gr
    @Zebenay-xc8gr 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ያመትሰው ይበለንስወዳችሑ የምር እመብረሐን ትጠብቃችሑ ዘመናችሑ ሑሉይባረክ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 5 месяцев назад

    Enkwan aberoo aderseni yen wudochi betami Des telalchuu fekerachu lezelalemi yehuni❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 5 месяцев назад

    አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠንሳይነስ ምናምንእያለ ዳቢሎስነውየሚጨዋትብን ገጠመኝአዳምጭዮትብላይየመምህርተስፋየን ፀሎትአርጊስገኝ ፀበልም ተጠመቂይተዉሻል

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 месяцев назад

    ዋው ደስ ስትሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ምርጥ ጥንዶች ❤

  • @MahderAyele
    @MahderAyele 4 месяца назад

    Yene wdoch betam nw mitamrut 😍😍😍❤❤ dess tlalachu

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 месяцев назад +1

    God is good

  • @yetimworkhayle6001
    @yetimworkhayle6001 5 месяцев назад

    ኪሩ ጎበዝ ባለሙያ የቤት ባል እክዋን አደረሳችሁ

  • @userd42
    @userd42 4 месяца назад

    ወይ,ኢትዮጵያዬ,ናፈቅሽኝኝኝኝኝኝኝ,መድሐኒዓለም,እባክህ,ኢትዮዬን,አስባት
    እናንተ,እኮ,እያስቀናችሁንና,እያዝናናችሁን,ነው,አትጥፉ,በርቱ,አገራችን
    ,ለናፈቀን,ነው,እኛም,አሜሪካን,ሆነን,እናለቅሳለን,ቤቲ,ሁሉንም,ስናይ,በዩቱብዋው,የዛሬው,ለብቻ,ነው,የኢትዮጵያ,ውስጥ,ነው,የሚያስደስተው,ኑሩልን,እሺ

  • @tsionmariamdagnachew1014
    @tsionmariamdagnachew1014 5 месяцев назад +1

    Gen koy mamaseya be beall ken yet hydo newu be mankiya 😀❤❤

  • @Negesie
    @Negesie 5 месяцев назад

    ስወዳችሁ እናንተ የልጅ አዋቂወች በቃ ትዳር ማለት በመደማመጥ በተማመን ከልብ በመዋድድ መኖር ማለት ነው እንጅ የሀብት መብዛት አይደለም ውድድድድድድ አርጋችኅለሁ በረቱ ከአሜሪካ

  • @ygileygil8172
    @ygileygil8172 4 месяца назад

    Yeni wudoch betam betam new yemwedachu domo bemanikya atamasilu dasitun afelgihm eyalachut new eko

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 4 месяца назад

    የኔ ማር የራሷ መስሎኝ ነበር ፀጉሯ አይ መሸወዴ 😂😂😂 ስወዳችሁ እኮ

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ዉዶቼቼቼቼ

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 5 месяцев назад

    በጣም ያደነኳቹ ከስድስት ሰአት በፊት አለማረዳቹ ።❤

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 5 месяцев назад +2

    ሚስትዮዋ አባይ ቲቪ ላይ የሰጠሺዉን ኢንተርቪዉ ሰምቼ የማወራዉ ልጂ ነበረ ወዳ ወዲህ እያለ እረብሾኝ ይኸዉ ስልክ መደወል ካቆምኩ 15ቀኔ ሁለት ቀን ደወለ ዝም ብያለሁ ላንሳለት ወይስ ልቀጥልበት ዝምታዉን

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 5 месяцев назад

      የኔም 10ቀኑ 😂

    • @HdbBseb-wx6we
      @HdbBseb-wx6we 5 месяцев назад

      @@Zmzm-uy1qs ደወለ አልደወለም

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 5 месяцев назад

      አንሺ እና ጓ ካለ እንዴሷ ልኩን ንገሪው ይሄ ዋላዋይ፣፣😊😊😊😊

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 5 месяцев назад +1

    እኔሙስሊምነኝግቪዶለቃችሁያላየሁትየለምእወዳቸዋለሁ❤❤❤❤❤

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 месяца назад

    I love you so much, yene embate yene gate .Enquan abro aderesen ❤❤❤amen amen amen

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 5 месяцев назад +2

    የሀበሻ ምግብ ጨርሶ ሽኩርት በርቤሪ😅

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 5 месяцев назад

      እኮ ያኛዉ ልጅ ክክክክኬኬ😂

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 3 месяца назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @MaqdesMaqdes
    @MaqdesMaqdes 5 месяцев назад

    Amen enkwan aderesachu betam naw emewadachu yene wedoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 5 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውደቺ ያአመቱ ሰው ይበለን

  • @HiweyLove
    @HiweyLove 5 месяцев назад

    የኔ ማሮች ጣፋጮች ቤቲዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤😘

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 4 месяца назад

    ስወዳቸው የኔ ማሮች❤😘❤😘

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 5 месяцев назад

    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ
    የኔ ወድች
    ❤❤

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 5 месяцев назад +1

    abo enkan aderesachu tifirshin kenshiw atanajina balyew kenshi belat yena konjo simiyaaaa

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 5 месяцев назад

    የእኔ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🤲🙏💝

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 4 месяца назад

    ምርጦቼ ሰታምሩ

  • @hdudjefjfjhdudj5899
    @hdudjefjfjhdudj5899 3 месяца назад

    Inekan Abero Aderesen Setameru❤❤❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤የምር በደንብ ያየኋችሁ ሰከላ ሾው ላይ ነው የፍቅር ታሪካችሁ በጣም የሚያምርና ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ያላችሁ እውነት በጣም ነው የወደድኳችሁ እና እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤👏👏👏

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    ክርስቶስ ተንሰአ አምውታን
    በአብይ ሃይሊ ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለኣዳም
    ሰላም እመእዘሴ
    ኮነ ፍሰሃ ወሰላም

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d 5 месяцев назад

    እንኳን አብሮ አዳራሳን ዬኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 5 месяцев назад

    በስመአብ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ዶሮ ሰራህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamuelKinfu-yw9ks
    @SamuelKinfu-yw9ks 4 месяца назад

    Bselam new tefachehu

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 5 месяцев назад

    የኔ ልዩዎች 💐💐💐💐💐💐💐

  • @helenmekonnen1245
    @helenmekonnen1245 5 месяцев назад

    ሰወድሽ ቆንጆነሽ ባለሙያ ቀለሚ ነሽ ከሁሉ በላይ ጥሩ ሚሰት ነሽ ቤቲ

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 5 месяцев назад

    ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 5 месяцев назад

    የኔ ውቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 4 месяца назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mahle-v1o
    @Mahle-v1o 5 месяцев назад +1

    ማሪያምን ሥወዳቹህ❤❤❤❤

  • @ናታንዘውዱ
    @ናታንዘውዱ 4 месяца назад

    Desi tilalachihu

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 4 месяца назад

    Egizabeher Yemsgen wudddd ❤🙏😍🙏😍

  • @AsadoS-l1g
    @AsadoS-l1g 5 месяцев назад

    እኛም ለዝ ያብቃን ዉዶቼ

  • @Iwu2
    @Iwu2 5 месяцев назад

    የኔ ዉዶች በርቱ❤❤❤❤ ታምራላችሁ 💕💕ቶሎቶሎ ልቀቁ አትጥፉ💕💘