እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼
HTML-код
- Опубликовано: 27 сен 2024
- #kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
#prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Instagram - @kirubaee_
TikTok- @kiruandbetty
እርጉዝዬ በሰላም ዉለጂ
እኔም እርጉዝ ነኝ
አላህ በሰላም የምንወልድ ያድርገን 😘
ደምሪኝ ውደ
@@Zehara9 መረሀባ ማሻ አላህ እርጉዝ ነሽ እዴ
እኔ በጣም ነውምወዳችሁ አንችን የ ወለዱና ያሳደጉ የተባረኩ ማሻአላህ የኔትንሽ እህት ባለሙያ ደሞ የቲክቶክ ስማቼው ጠፋብኝ ምታውቁ ንገሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኮኪየ ደምሪኝ
@@Zehara9እሽ እማ ❤️
እኔም ማርገዝ አማረኝ😢😢 ይስጥሽ በሉኝ❤
ይስጥሽ
ይስጥሽ ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው
Yistish
ፈጣሪ ይስጥሽ ውዴ እኔም እርጉዝ ሳይ ማርገዝ የሚያምረኝ ነገርስ😊😂
አሜን ይስጥሽ
የኔ ማሮች እዴት እደምወዳችሑ በሑለቱም ስልኬ ነው ሰብስክራይብ ያደረግሗችሑ 🌻😘🌻 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
ቤቲና ኪሩ እንኳን አደረሳቹ እመቤቴ በሰላም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🎉🎉
ውዶቸ ደምሩኝ
የኔ ቆጆ እህቴን የምትመሲኝ ነገርስ 💋😍እመብርሃን ትቅረብሽ 🙏
ውድያገሬልጂ ደምሪኝ
በጣምነው የምውዳቹ፣እንኳ አብሮ አደረሰን የኔምረጧች፣❤❤❤❤🙏
ደምሪኝ ማሬ
እኒህን ልጆች የሚወድ
እርጉዝዬ 🌸🥰የኪሩ ንግስት በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ዉድዬ🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ ማሬ
@@Zehara9 ደመርኩሽ ዉዴ በርቺ🌸
እርጉዝዬ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ❤🎉
እህት ደምሪኝ❤
የኔ ዉድ ቦሌ ማለት ጎመኑ ሙክክ ብሎ በደንብ እንዲበስል ያረገዋል እንጂ ከለር አይቀይር ም ወዴት ነዉ ሚቀይር❤❤
ባህሏን አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እንዴት እንደምወዳቹ
ያጥር ወፍ ሳሰማሽ በሰላም ተገላገይልን እማ
መልካም በአል
ወልየዋ የኔቆጁ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኛ ምርጥ ጥንዶች🥰🥰🥰🥰
የኔ ውዶች መልካም በአል🥰🥰🥰🥰🥰
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
እመቤቴትቅረብሽ
yen balemoya siwadishi iko❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kelbi seti neshi yen konjo❤❤❤❤❤ fetari biloo ageree sigabaa kochoo sileemiwadi metichee belalewu eshi ❤❤❤❤emebetee kanchigaa tehuni ❤❤❤❤ wadachewalewu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደግሞ ቆንጅዬ ሆነሻል ልጅሽ ሴት ነው የምትሆነው ይህንን ኮሜቴን እንዳትረሺው በተረፈ እመቤቴ በሰላም የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ❤🙏
ደምሪኝ እህቴ
መጋገሪያዉ የት ነዉ የሚሸጠዉ ማዘር ተቸግራብኛለች ንገሪኝ ቅድስ ሩፋኤል ይቅረብሽ
ሳውዲ አላ
ያለ ምንም ምክንያት የምወዳችሁ ነገርስ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
የደሴዋ ቆንጆው
በጣም ታምራላች❤❤❤ አብራችሁ ለመቁረብ ያብቃችሁ🙏🙏🙏
የምዎዳችሁ ጥንዶች 👍👈❤️🥰
እርጉዚት እንረዳሻለን በጣም ነው ምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉየ ደምሪኝ
ፍቅር የሆናቹ ልጆች ስወዳቹ❤❤❤
እውነተኛ ይህወት ቅመሞች ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ተው ተው ግን ቶቶሎ ኑ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
እንካን አደረሳችሁ ዉዷቸ
እርጉዝዬ እንረዳሻለን
የኔንግስት💚💛❤😘
እርጉዚት እንረዳሻለን😂😂😂😂😂
Amesegnalew 🥰🥰🥰
እኔም እርጉዝ ነኝ አልሀምዱሊላህ ያረብ የኔ ውድ ባል ኑርልኝ እደ እቁላል አድርጎ ነው የያዘኝ 💦💦
ማሻ አላህ ለኔም አላህ ይስጥሽ በይኝ
@@Sነኝየነማሜእህት
አሏህ ሷሊህ የሆነውን ይስጥሽ
Beti gin hulegeb nat tadleh des tlalachihu
Betam gobez neshe ena morale yelgem balen yektfo sega gezalge beyawe gazeto alserwetme dakemoge enkone adersachew 🎉🎉🎉🎉
akan des alesh yene lebam sit anim lazi ybekash belachu xolot arguley
Betye enquan aderesachu bertulen setamiru betye keanchi mesmat yemefelgew ande merja ale please silkeshin endet lagegnew❤❤❤❤❤
Beautiful people enkuan aderesachu, love you guys ❤❤❤
እርጉዝዬ እመቤቴ ትቅረብሽ ❤
እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ዉዴ❤❤❤❤
እንዴት እንደምወዳቹ ባወቃቹ
ይች ልጅ ግን ጀግና ናት የምር
❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 አንኳን አብሮ አደርሰን
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ❤❤❤❤
የኔ ማሮች እኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ምረጦች
የኔ ባለሞያ ጎበዝ
ARENGUADE ENDIHONLSH YE BREDST KADAN ATARGIBET
ቤቲ እንረዳሻለን ❤
ቆጮውን የሰራሽበትን የ እንጀራ ምጣዱን ከየት ነው የገዛሽው እባክሽ አድራሻውን ውዴ🙏🙏
TikTok lay badelech blesh or 0972090909
አሚን.ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤
ስወዳቹ ቤታቹ ማማሩ
ጥፈራሺነቁረጪ
የኔ ቅመም 🥰🥰
ተባረኩ ውቦችዬ
እንኳን አብሮ አደረሰን
የኔውዶቺ ❤🎉🎉😊😊
መጡልኝ❤❤❤❤❤
ልብስሽ ያምራል
የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤
ስወዳቹ
ፍልቅልቆች❤❤❤❤
ይመችሽ
Yna merti wley yest blaye nshe❤❤❤❤
Yene wolloye ❤yene balemuya 😊 allah beselam weldeshi lemesam yabkashi
ማሬ ደምሪኝ
እኳን አደረሳቹ እኳን አብሮ አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን❤
ማሬ እንዛመድ በቅንነት
Wudede new yemargchu
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Welcome back 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😍😍😍
ፅቡቃት❤❤❤
Enqwan Abro Aderesen 🙏🙏🙏
❤❤yemchachu
Gobezoch❤
Take break
Wudochi
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
😁😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉