Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ መታደል የአባቱዋ ግርማ ሞገስ ደስ ሲሉ የአያቱዋ መታደል የልጅቱዋ ስርአት ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ይስጣቹህ
ዋሪት ሰርቻለሁ it was my first working experience,and they have the best customer service in the town አሁን ላለሁበት መስሪያ ቤት እራሱ ጠቅሞኛል thank you WARIT
እማማ ዋሪት እጅግ ጠንካራ ደግ መኪና ከ ሹፌር ጋር ተመድቦላቸው እሳቸው ግን በእግራቸው መሄድ የሚመርጡ የሰፈራችን አድባር ከሰፈር ከወጡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል
ምርጥ አባት በጣም ደስ የሚሉ ሳቂታ መልካም አባት በአካል በስራ አግቼቻዉ አዉቃለዉ የምር የአባት ተምሳሌት ያልተዘመረላቸው አባት ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለአቶ ለገሰ እና ለቤተሰቦቻቸዉ ።
She was my immediate boss, her integrity and passion for work is so amazing. Simply she is an Iron Lady. Thanks Ebs
ጉራጌ የሀገር ቅመሞች ሥነሥርዓታችሁ ሥራና ሥራ ብቻ ወሬ የለ ጉራ የለ ስወዳችሁ❤❤❤
ዋሪት ዝ ከድሮ ጀምሮ ስሙን እንደጠበቀ ያለ ነው ❤❤❤ ይህም የሆነው እንደሚመስለኝ በጠንካራ አመራር ይመስለኛል
አቶ ለገሰ 1. ከዋሪት ድርጅት ጀርባ ላሉ ማህበረሰቦች የውሀ መስመር አዘርግተው በነፃ እንዲጠቀሙ የፈቀዱ2. ለገና በዓል ቶርታ ኬክ አዘጋጅቶ ለእያንዳንዱ አባወራ በመስጠት መልካም በዓል ሲሉን የነበሩ3. ለአቅመ ደካሞች ነፃ የመታሻ አገልግሎት እንዲሰጥ ያደረጉ በጣም መልካም ሰዉ ናቸው። ሰፈሩ ለልማት ተፈልጎ የተነሳና የተበታተንን ቢሆንም ቀድሞ ላደረጉልን መልካም ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ስላየናችሁ ደስ ብሎናል
ዋሪትዬ,ዕድሜ,ጤንነት,ሰላም,ይስጥሽ,ታደልዬ,ተባረኪ,,እንቅፋት,አይንካሽ,,ለዘር,ማንዘሩ,,ጤንነት,,ለዓለም,ሕዝብ,ሁሉ,ሰላምን,ፍቅርን,ይስጥ,
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
This is EBS's BEST program so far. Role model is needed for the younger generation
ወይዘሮ ዋሪት ከ20አመታት በፊት አውቃቸዋለሁ መሳለሚያ ሞቢል አካባቢ መኖሪያ ቤታቸው ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እርስ በርስ ሲጠራሩ ደስ በሚል አጠራር ነው ደስ ይላሉ
Such a charming leaders, Ato Legesse , Wro Thitina and blessed families of Waryt deserve to be honored with long lives.
የምር እንደስማ ትትና ናት እኔ ተቀጥሬ እሰራ ነበር ለብ ሙዚቃ ሰፈር ለመጀመርያ ጊዜ ፐርኬ ኩንትራት የሰጠችኛ እሶናት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ከልብ ሰው ናት
ሉላየ አንድቀን የማዳም ቅመሞችን ውሎብትውይልን ደስይለን ነበር 🥰🥰🥰
እዚ አረብ ሀገር መታ ነው😅😅
@@addisw1713😂😂😂
የምር አንድ ጫጩት ልጅ አለ እቤት ሳይሆን ወይ መጫወቻ ቦታ ወይ ከናቷ ቤት ስንሄድ ብታይልኝ የምር ጀነኒ ስላት ልጅሽ ነዉ አዲ ስፓርት እይሰራሽ ነዉ ትላለች
@@addisw1713 አወ እናምጣት ክክክክክክክ
በተለይ በዚህ ሙቀት
ትህትና የትምህርት በቴ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤
ውይ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው!🥰🥰
ትህትናን አቃታለሁ በስራ አጋጣሚ እንደስሟ ትሁት የሆነች ጠንካራ ሴት ነች ስወዳት ❤
በዛሬ ፕሮግራም ብዙ ነገር አይቻለሁ በአጠቃላይ ቤተሰቡን በደንብ አውቃለሁ የተከበሩ ክብር የምንሰጣቸው ከስራቸው ውጭ በጎነት የተላበሱ ሰዎችን የሚረዱ በተለያዩ ቦታዎች ላይም ብዙ ስራዎችን ሰርተው ያስረከቡ ታድያ ልጂ ከማን ይህን ሁሉ ተቀበለች ከቤተሰብ ስለዚህ የአስተዳደግ ውጤቱ ይህነው ለሁሉም ዛሬ በዚህ ውሎ አገራን ኢትዮጵያን በአጭር ፕሮግራም አይቻለሁ ebs እያመሰገንኩኝ ።ለወ/ሮ ትህትና ለገስ ትልቅ አክብሮት አለኝ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ቸሩ መድሐኒዓለም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
Amen amen amen care care care best merkatte yeddrsonne ❤
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እናት ጀግና ናቸው።❤❤❤ ባአልዬም አምሮብሃል ❤❤
ታታሪ ሠራተኛ ዘመንሽ ይባርክ
There Truly blessed 💕.
ድንቅ ቤተሰን ለብዙ ባለሀብት አርአያ የሚሆን ልጅን እንዴት አድርጎ ማሳደግ እንዳለበት የሚያስተምር
ጀግና ሴቶች በጣም ያኮራል
ትህትናቸው ደስ ሲል ተባረኩ አቦ :🙏🙏🙏🙏
ዋው ቱቱን ስላየዋት ደስብሎኛል የተባረከ ቤተሰብ የሙልዬን በሃሪና መልካምነትን ወስደሻል
ዋዉ ቱቱዬ ❤❤ ❤ ሁሌም ምሳሌዬ ናችሁ ዋሪት ዝ
What a father😍
What a bless familly. So beutiful family. Glory to God
wow she is so strong 👍ዝ
የሚገርም ነው ዋውውው
ዋሪት ዝ 👍
Wawwww yetenbiiii❤❤❤❤
ebs ከቅዳሜ እስከ እሁድ ልዪ መዝናኛዬ ነዉ ሉላዬ አፍሮ ያምርብሸል አሰፍቲን ሁሌም ቀልባችን አለ ጃፒን ሰቶናል ❤❤❤🎉🎉 ለሁሉም ኩር ፍቅር ኘለን🎉🎉🎉
Geta yibarkachihu
Betam destelalachu ❤❤❤
Emma warrior gash lagesa we were neighbour's I love my child hood. EMMA warritu always I love her she is the best
Welo class akalachew sewoch gar wow lula❤❤❤❤
ናዝሬት እስኩሎች አላችሁ? ❤
ውይመታደልእንዲህነውበጠዋቱሲመርቅእሱ፣ርድሜፀጋነውደስሲሉ
Gurage is a flex
Waryt lerejem geze Ethio Agri-CEFT betachewen tekerayeto koyetwal eza beneberkubet geze Yato Legesse beteseb ejege sew akebari tenkara serategna lejochachew ejeg melekam endehonu megelets ewedalehu tiru agatami ebs amesegenalehu.
ዝ ❤❤
ከቱቱዬ ጋር መስራት እኮኮኮኮኮኮ
ዝ የጥንት የጠዋቱ ዋሪት 😊 ሰርተው ያሳዩ❤
👍ዝ
❤❤❤🎉🎉🎉
Wow
❤❤❤❤❤❤❤
Lulaye ebaksh 1 ken ene bet wayi balegn akm astenagdshalew...... 🤔🤔🤔🤔🤔
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢናይ ሰብ ይለሀል አረ ስራ የለንም ስራ ስጡን
ዛሬ አንደኛ ነኝ ውድ ቤተሰቦች ደምሩኝ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ አሪፍ አሪፍ ቪዲዮ እለቃለሁ ❤❤❤❤
ወይ መታደል የአባቱዋ ግርማ ሞገስ ደስ ሲሉ የአያቱዋ መታደል የልጅቱዋ ስርአት ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ይስጣቹህ
ዋሪት ሰርቻለሁ it was my first working experience,and they have the best customer service in the town አሁን ላለሁበት መስሪያ ቤት እራሱ ጠቅሞኛል thank you WARIT
እማማ ዋሪት እጅግ ጠንካራ ደግ መኪና ከ ሹፌር ጋር ተመድቦላቸው እሳቸው ግን በእግራቸው መሄድ የሚመርጡ የሰፈራችን አድባር ከሰፈር ከወጡ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል
ምርጥ አባት በጣም ደስ የሚሉ ሳቂታ መልካም አባት በአካል በስራ አግቼቻዉ አዉቃለዉ የምር የአባት ተምሳሌት ያልተዘመረላቸው አባት ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለአቶ ለገሰ እና ለቤተሰቦቻቸዉ ።
She was my immediate boss, her integrity and passion for work is so amazing. Simply she is an Iron Lady. Thanks Ebs
ጉራጌ የሀገር ቅመሞች ሥነሥርዓታችሁ ሥራና ሥራ ብቻ ወሬ የለ ጉራ የለ ስወዳችሁ❤❤❤
ዋሪት ዝ ከድሮ ጀምሮ ስሙን እንደጠበቀ ያለ ነው ❤❤❤ ይህም የሆነው እንደሚመስለኝ በጠንካራ አመራር ይመስለኛል
አቶ ለገሰ
1. ከዋሪት ድርጅት ጀርባ ላሉ ማህበረሰቦች የውሀ መስመር አዘርግተው በነፃ እንዲጠቀሙ የፈቀዱ
2. ለገና በዓል ቶርታ ኬክ አዘጋጅቶ ለእያንዳንዱ አባወራ በመስጠት መልካም በዓል ሲሉን የነበሩ
3. ለአቅመ ደካሞች ነፃ የመታሻ አገልግሎት እንዲሰጥ ያደረጉ
በጣም መልካም ሰዉ ናቸው። ሰፈሩ ለልማት ተፈልጎ የተነሳና የተበታተንን ቢሆንም ቀድሞ ላደረጉልን መልካም ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ስላየናችሁ ደስ ብሎናል
ዋሪትዬ,ዕድሜ,ጤንነት,ሰላም,ይስጥሽ,ታደልዬ,ተባረኪ,,እንቅፋት,አይንካሽ,,ለዘር,ማንዘሩ,,ጤንነት,,ለዓለም,ሕዝብ,ሁሉ,ሰላምን,ፍቅርን,ይስጥ,
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
This is EBS's BEST program so far. Role model is needed for the younger generation
ወይዘሮ ዋሪት ከ20አመታት በፊት አውቃቸዋለሁ መሳለሚያ ሞቢል አካባቢ መኖሪያ ቤታቸው ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እርስ በርስ ሲጠራሩ ደስ በሚል አጠራር ነው ደስ ይላሉ
Such a charming leaders, Ato Legesse , Wro Thitina and blessed families of Waryt deserve to be honored with long lives.
የምር እንደስማ ትትና ናት እኔ ተቀጥሬ እሰራ ነበር ለብ ሙዚቃ ሰፈር ለመጀመርያ ጊዜ ፐርኬ ኩንትራት የሰጠችኛ እሶናት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ከልብ ሰው ናት
ሉላየ አንድቀን የማዳም ቅመሞችን ውሎብትውይልን ደስይለን ነበር 🥰🥰🥰
እዚ አረብ ሀገር መታ ነው😅😅
@@addisw1713😂😂😂
የምር አንድ ጫጩት ልጅ አለ እቤት ሳይሆን ወይ መጫወቻ ቦታ ወይ ከናቷ ቤት ስንሄድ ብታይልኝ የምር ጀነኒ ስላት ልጅሽ ነዉ አዲ ስፓርት እይሰራሽ ነዉ ትላለች
@@addisw1713 አወ እናምጣት ክክክክክክክ
በተለይ በዚህ ሙቀት
ትህትና የትምህርት በቴ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤
ውይ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው!🥰🥰
ትህትናን አቃታለሁ በስራ አጋጣሚ እንደስሟ ትሁት የሆነች ጠንካራ ሴት ነች ስወዳት ❤
በዛሬ ፕሮግራም ብዙ ነገር አይቻለሁ በአጠቃላይ ቤተሰቡን በደንብ አውቃለሁ የተከበሩ ክብር የምንሰጣቸው ከስራቸው ውጭ በጎነት የተላበሱ ሰዎችን የሚረዱ በተለያዩ ቦታዎች ላይም ብዙ ስራዎችን ሰርተው ያስረከቡ
ታድያ ልጂ ከማን ይህን ሁሉ ተቀበለች ከቤተሰብ ስለዚህ የአስተዳደግ ውጤቱ ይህነው ለሁሉም ዛሬ በዚህ ውሎ አገራን ኢትዮጵያን በአጭር ፕሮግራም አይቻለሁ ebs እያመሰገንኩኝ ።ለወ/ሮ ትህትና ለገስ ትልቅ አክብሮት አለኝ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ቸሩ መድሐኒዓለም ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
Amen amen amen care care care best merkatte yeddrsonne ❤
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ የኔ እናት ጀግና ናቸው።❤❤❤
ባአልዬም አምሮብሃል ❤❤