የስኳር በሽታ፣ ለሰው ልጅ የህልውና ስጋት ሆኗል! ተራብቶ ፣ዘር መተካትን እየተገዳደረ ይገኛል! መፍትሄውና ማሸነፊያው በእጃችን ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 42

  • @kedirmuzyein1298
    @kedirmuzyein1298 2 дня назад +7

    ዶክተር ደምሴ ታደሰ ላንተ ያለኝ አክብሮትና አድናቆት ከፍ ያለ ነዉ አንተ በ NBC TV በእንግድነት ቀርበህ በተደጋጋሚ የሰጠዉ አዲሱ የስኳር ህመምን ለመቀልበስ ችግሩንና መፍቴሄዉን በማቅረብ ትልቅ ትምህርት እንዳገኝ አድርገኸኛል አሁንም ቢሆን በዩቲዩብ የምትሰጠዉን ጤናነክ ትምህርት በንቃት እየተከታተልኩ ነዉ ለሁሉም ከፍ ያለ ምስጋናዬን እያቀረብኩ ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰላም አብዝቶ አባዝቶ ይስጥህ ኑርልን!! ክበርልን!!

  • @MebratSenusi
    @MebratSenusi 2 дня назад +3

    You are sacrificing your time and energy to teach us. This surprised me because, in my opinion, not many of us possess this humanitarian quality. Thanks, Dr.!

  • @etsegenetabebe-zl3yx
    @etsegenetabebe-zl3yx 2 дня назад +2

    እንኳን ደህና መጡ ዶክተር❤❤❤

  • @GebregziabherHailu-kg7yw
    @GebregziabherHailu-kg7yw День назад +1

    ደግተር እድሜው ጤና ይስጥህ በመጽሐፍ አሳትመው በገበያ ብታውል ጥሩ ነበር

  • @Tsegaye-y1m
    @Tsegaye-y1m 2 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ደምሴ for informative session

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 дня назад +1

    ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ

  • @hudatadesse8254
    @hudatadesse8254 День назад +1

    Proud of you 💕

  • @zelalemmotuma7537
    @zelalemmotuma7537 2 дня назад +1

    ዶክተር መልካም ምክር ነው ተባረክ

  • @Eyerus-fl6if
    @Eyerus-fl6if 2 дня назад +1

    ዶክተረየ እድሜና ጤና ይሰጥልነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Eyerus-fl6if
      @Eyerus-fl6if 2 дня назад

      በጣምነው እምወድህ እማከብረህ ትምህረትህ በጣም ፈዋሺነው የምረ❤❤❤❤

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 19 часов назад +1

    ደክተር እኔያንተንቁጥርእንዴትአግኝለሁ ፈቃደኝከሆንክ በስልክላናግርህነበርእባክህን ቁጥርህን ጤናዬበተመለከተ ልጠይቅህ ፈልጌነውውእባክህን

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  15 часов назад

      ሰላም
      በ +251 9 20 95 96 20
      WhatsApp ላይ ይፈልጉኝ።

  • @thomasterega9594
    @thomasterega9594 4 часа назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ደምሴ የጾም ጥቅም አብራርተህ አስተምረን አመሰግናለሁ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  Час назад

      ሰላም
      ስለ ፃም በስፋት ተዘጋጅቻለሁ፡ ይጠብቁ ።

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 2 дня назад +1

    thanks dr !!!

  • @selamawitabrham6243
    @selamawitabrham6243 2 дня назад +1

    Thank you, Dr. Dmess

  • @FafiSeid-w7j
    @FafiSeid-w7j 2 дня назад +1

    ዶክተር እድሜና ጤና ይስጠወት የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው በጣም እናመሰግናለን ግን ዶክተር በጣም ፈልጌህ ነበር እናቴ ስኳር ታማሚ ናት ምክርህን እገዛህን ፈልጌ ነበር እዴት ነው ማውራት የምችለው እባክህን ካየህው ኮሜንቱን እዳታልፈኝ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  День назад

      ሰላም
      ለጥያቄው አመሠግናለሁ
      በfb ,በ telegram, በ WhatsApp ላይ ፈልገው ያናግሩኝ።
      በ +251920959620 ወይም +64 211263802 ላይ ሊደውሉልኝ ይችላሉ።

    • @FafiSeid-w7j
      @FafiSeid-w7j День назад

      እሽ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione День назад +1

    Hi sir for the future in your opening statments put date in both calender so that we get reference date for the videos, and even as to whether the info is how recent it is

  • @ABDULSEMEDSAHFI
    @ABDULSEMEDSAHFI День назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 17 часов назад

    ግሩም ምክር ነው ዶክተር አናመሰግናለን
    ግን የቪያግራ ጥቅም ብልታችን እንዲቆም ነው ወይስ ተሎ እንዳንጨርስ ነው?

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  15 часов назад

      ለሁለቱም ይሰራል። በአብዛኛው፣ የናይትሪክ ኦክሳይድን ስራ ነው የሚያግዘው።

  • @yibabiesahlu7382
    @yibabiesahlu7382 2 дня назад +2

    ዶ/ር ከግፊት የምድንበትን መፍትሔ ንገረኝ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  2 дня назад

      ሰላም
      ለጥያቄው አመሠግናለሁ፣ በቅርቡ ቪዲዮ አወጣለሁ።
      እስከዛው፣ በfb በtelegram, በ WhatsApp ላይ ፈልገው ያናግሩኝ።

  • @yeheyeszafu5357
    @yeheyeszafu5357 9 часов назад

    ይድረስ ዶ/ር ደምሴ ታደሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ዶ/ር የምትሰጠው ትምህርት እጅግ ጠቃሚና ወሳኝ ነው።እንዴት ላመስግንህ???
    ?በእውነት ከልቤ ነው።ያለህ ቅንነትና በጎነት ልቤን ነክቶታል እንዲሁም ብቃትህና መተማመንህ ያኮራኛል ፤ያስደስተኛል።መች ይህ ብቻ ትችቶችንና ጥያቄዎችን ተቀብለህ የምትመልስበት መንገድ ላስተዋለው እጅግ አስተማሪ ነው። ያስደስተኛል።በእውነት ለመናገር በትምህርትህ ፥በአቀራረብህ፥በሙያህ ብቃት፥በሥነ ምግባርህ፥በትዕግስትህ እጅግ ተደስቻለው፤ተምሬበታለው።ለራሴ እንድመክር፥ጉድለቴን እንዳይ ዕውቀቴን እንዳዳብር በቂ ምክንያት ሆኖኛል፤ለውጦኛል፤በአእምሮና በአካል መሠረታዊ ለውጥ አግንቼበታለው።የህይወት ስንቅ ሆኖኛል።ኢትዮጰያዊ በመሆንህ ኮርቼብሀለው። ይኸውም ከአንተ ስኳርና ግፊት በሽታዎች ባ ደረከው ጥረትና ጥናት ውጤታማ መሆንህ እኔንም አበረታቶኝ ይኸው ምግቤን አስተካክዬ እየትከታተልኩ መድሀኒት ካቆምኩ ይኸው አምስተኛ ወሬን ይዣለው። እግ/ር ይመስገን፡፤ እግ/ርም ረድቶኛል።እግ/ር ስለሰጠህ ጥበብና ማስተዋል በቅድምያ እጅግ አመሰግነዋለው፤እባርከዋለው።በመቀጠልም እጅግ አድርግ አመሰግንሀለው።ዘመንህና ጤናህ ይባረክ ቤተሰቦችህና የወለድካቸው ልጆችህ ከአንተ በልጠው ይባረኩ።ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
    ይህ ያሳየኸው ባህርይ ይለያል።እንጃ እጅግ በጣም በጣም በጣም ጥቂት ሰዎች ይገኙ ይሆናል። ይህ ለአንድ ኢትዮጰ ያዊ እንዲህ ሆኖ መገኘት እንደገና መወለዱ/መፈጠር ነው።ቅንነት እጅግ ውድ ነገር ምንድነው ቢባል በሀገራችን ቅንነትና በጎነት ነው።ለስሙ ክርስትያን ከተባልን ሶስት ሺ ዓመታት ቆጠርን ቢበቃን ጥሩ ነው።ትርፋችን እርግማንና ውድቀት ነው።እግ/ር ይርዳን!!!!!!!!

  • @CirakTekeletsione
    @CirakTekeletsione 17 часов назад

    Dr demes... how is your carnivore journey
    ... starting tomorrow November 1 in European calendar i am about to embark on the same journey for 1 month
    .....i have no high Bp issue nor diabetes
    ....for .the last 5, or 6 weeks, for about 2, 3 days i stayed on meat alone diet, so it was for limited time
    , i felt excellent in those days
    ....but abruptly i had to break the meat diet and went back to bread and past and corn felex
    .....the craving for these foods: bread, cereal corn flex ,
    milik, pizza etc is so enormous, i could not sustain meat alone diet for more than 3 days
    ...
    Now i am.determind to punish my craving
    .... as i go along with my plan, what would be a good strategy to carry on .
    ....how long shall i stay on
    ....over all what would you say

  • @EshetuDemise-d7g
    @EshetuDemise-d7g День назад

    Dr type 2 የለባት ሰው ቀጭን ከሆነ ክብደት መቀነስ ያስፈልጋል ወይ?

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat 2 дня назад

    😮

  • @SaddaSelamat
    @SaddaSelamat 2 дня назад

    ❤😮🎉

  • @kasahunambaye5347
    @kasahunambaye5347 16 часов назад

    ዶር ለምትሠጠን የጤና ነክ ትምህርት እጅጉን አመሠግናለሁ። ኳኲንተ የምፈልገው ምላሽ የቴሥተሥትሮን ማግኛ ሣፕልመንት ወይንም የሆርሞኑ ማግኛ መድሃኒትና አዎሣሠዱን ብታሣውቀኝ። አመሠግናለሁ።

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  15 часов назад

      ሰላም
      ሰለ ጥያቄው አመሠግናለሁ።
      ስለ ቴስቶሰተሮን፣ ስለ ናይትሪክ ኦክሳይድ እጥረትና ህክምናው በተከታታይ ቪዲዮዎች፣ በዝርዝር ለማቅረብ እየተዘጋጀሁ ነው። ስለዚህ ጥቂት ቀናት ይጠብቁኝ።

  • @alemayehudestaye9806
    @alemayehudestaye9806 2 дня назад

    Dr. በፈጠረህ አድራሻህን በwhatsapp እንዴት ነው የማገኝህ? ብዙ ጥያቄዎች ነበረኝ በምን አይነት ሁኔታ ነው የማገኝህ? በጣም እፈልጋለሁ። ብዙ ዓላማ ነበረኝ ግን አሁን stuck ሁኛለሁ እባክህ እርዳኝ የምጠይቀው ብዙ ነገሮች አሉኝ። አመሰግናለሁ።

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 17 часов назад

    አሁን እኮ ስለመፍትሔው ምንም ስትናገር ወጣህ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse  15 часов назад +1

      መፍትሄው በቀናት ውስጥ በተከታታይ ይቀርባል