The wisdom media  Dr Demissie TD
The wisdom media  Dr Demissie TD
  • Видео 74
  • Просмотров 85 104
2 September 2024
በሽታው ሲታወቅ ጀምሮ ፣በሽንት ውስጥ ስኳር ተገኘ፣ ስለዚህ የስኳር በሽታ ተባለ፣ እስከዛሬ ድረስ ስኳርን እናሳድዳለን።
ስኳሩ ለምን በዛ?
መነሻ ምክንያቱ ምንድነው? ስረ መሰረቱ ምንድነው?
የሚሉት ጥያቄዎች ተጠይቀው መመርመር ፣መፈተሽ ነበረበት።
አንድ ጊዜ የተገኘ እውቀት ፣በየአምስት አመቱ፣ ቢያንስ በየአስር አመቱ እየተፈተሸ፣ ካልተረጋገጠ ወይም ካልተሻሻለ፣ ጥፋት፣አደጋ ሊያስከትል ይችላል።
ነገር ግን የስኳር በሽታ ህክምና ፣ከመቶ አመት በላይ በቆየ እውቀት
ላይ የተመሠረተ ነው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የጠቀስኳቸው ስሞች ከዶክተር ዴቪድ አነዊን በስተቀር፣ማንነትን ለመደበቅ የተለወጡ ስሞች ናቸው።
Просмотров: 730

Видео

የምስራች!የስኳር በሽታ ሀክምና ህፀፆች፣ እንቅፋቶች ተጋለጡ! የስኳር በሽታን የመከላከያ፣ ማዳኛ ቁልፎች ተገኝተዋል።
Просмотров 3,8 тыс.3 месяца назад
የምስራች!የስኳር በሽታ ሀክምና ህፀፆች፣ እንቅፋቶች ተጋለጡ! የስኳር በሽታን የመከላከያ፣ ማዳኛ ቁልፎች ተገኝተዋል።
የስኳር በሽታ፣ የተበላሸ ያኗኗር ዘዬ ውጤት ነው። ህክምናውም ጤናማ አመጋገብ ብቻ ነው!
Просмотров 1,8 тыс.3 месяца назад
የስኳር በሽታ፣ የተበላሸ ያኗኗር ዘዬ ውጤት ነው። ህክምናውም ጤናማ አመጋገብ ብቻ ነው!
የስኳር በሽታ፣ የዘመናችን የብልፅግና ቸነፈር ነው!
Просмотров 2,8 тыс.3 месяца назад
የስኳር በሽታ፣ የዘመናችን የብልፅግና ቸነፈር ነው!
29 May 2024
Просмотров 2093 месяца назад
youtube.com/@DrDemissieTadesse የጤንነት/የጤና አስፈላጊነት የሚገባን፣ ስንታመም ብቻ ይመስላል። የኦክስጂን ጥቅም ብቻ ሳይሆን፣ ኦክስጂን መኖሩን እንኳን የምናውቀው፣ ስንታፈን ብቻ ነው። አንደ በሽታ ምንነት ፣ምልከቶቹ፣መድሀኒቶች ብቻ ቢነገራችሁ፤ ጤናችሁ በእጃችሁ መሆኑን አያሳይም፣ አያረጋግጥም። በሽታው ለምን ? እዴት? በምን? ተፈጠረ? ሰመረ መሠረቱ ምንድነው? የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ብቻ ጤናዎ ባለቤት መሆኖዎን ይያረጋግጣል።ጤናዎ በእጅዎ መሆኑን ያረጋግጣል። መንገድ ላይ በድንገት ተንተፋትፋ በመቆሟ ወደ ገራዥ ተጎትታ እንደምተወሰድ አሮጌ መኪና ነን፣ ካልጠናብን፣ ካልተገደድን በስተቀር ለጤናችን አንጠ...
አሁን ያለው የስኳር በሽታ ህክምና፣ ችግር ያለበት በመሆኑ፣ መሻሻል፣ መቀየር ያለበት ነው!
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
Write a promotion for wisdom health care of the wisdom media RUclips channel Here is a draft promotion for the Wisdom Health Care channel on RUclips: Discover Wisdom for a Healthier Life Are you looking to improve your overall health and wellbeing? Subscribe to the Wisdom Health Care RUclips channel for expert advice and practical tips from leading doctors, nutritionists, fitness trainers and w...
21 April 2024
Просмотров 2,6 тыс.4 месяца назад
21 April 2024
Fast and lose belly fat fast!
Просмотров 3794 месяца назад
Fast and lose belly fat fast!
80 የመፆም /የፆም ጥቅሞችና ምክንያቶች#40 መንፈሳዊ/ ነፍሳዊ # 40 ለስጋ/ ለአካላዊ ጤንነት።አልፎ አልፎ ከምግብ መታቀብ፣አራርቆ መመገብ መድሀኒት ነው
Просмотров 19 тыс.4 месяца назад
አልፎ አልፎ ከምግብ መታቀብ፣አራርቆ መመገብ የነፍስም የስጋም መድሀኒት ነው
ተላላፊ ያልሆኑ፣ ሜታቦሊክ በሽታዎች ህክምናቸው ያኗኗር ዘዬን ማስተካከል ብቻ ነው
Просмотров 1,3 тыс.6 месяцев назад
ተላላፊ ያልሆኑ፣ ሜታቦሊክ በሽታዎች ህክምናቸው ያኗኗር ዘዬን ማስተካከል ብቻ ነው
ከልክ ያለፈው ውፍረታችን ሚስጥር ምንድነው?
Просмотров 1,6 тыс.6 месяцев назад
Over the past 2 decades, overweight and obesity has been increasing in Africa, more so in women than in men. In South Africa, there were an estimated 19 million overweight or obese adults in 2016 and in 2012 20% of children (2-5 years old) were estimated to be overweight or obese. ባለፉት 2 አስርት ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ከመጠን ያለፈ ውፍረት እየጨመረ ሲሆን በሴቶች ከወንዶች በበለጠ እየጨመረ መጥቷል። በደቡብ አፍሪካ በ2016 ወደ 19 ሚሊዮን የሚገመቱ ከመጠ...
ከልክ ያለፈን ውፍረት፣ በፍጥነት የመገላገያ መንገድ!
Просмотров 4 тыс.7 месяцев назад
የውፍረት በሽታ፣የስንፍናና ፣የሆዳምነት ውጤት ሳይሆን፣ የህክምናው አለም የፈጠረው ግራ መጋባት ፣ያስከተለው የዘመናችን ከፍተኛ የጤና ጠንቅ ነው። መከላከልም ሆነ መዳን ይቻላል!
አሁን ያለው፣ዘመናዊው የስኳር በሽታ ህክምና የተሳሳተ ነው!
Просмотров 9787 месяцев назад
ማንም ሰው በስኳር በሽታ መያዝ የለበትም፣ማንም ሰው በስኳር በሽታ ምክንያት አይኑን ማጣት የለበት፣እግሩ መቆረጥ የለበትም፣ ኩላሊቱን ማጣት የለበትም! የስኳር በሽታ ህክምና አላማ ኢንሱሊንን መቀነስ መሆን አለበት አላማው ድ ከመድሀኒት መገላገል መሆን አለበት ማንም ሰው በስኳር በሽታ መያዝ የለበትም ማንም ሰው በስኳር በሽታ ምክንያት አይኑን ማጣት የለበት፣እግሩ መቆረጥ የለበትም፣ ኩላሊቱ ተበላሽቶ ለ dialysis መዳረግ የለበት፣ ለኩላሊት ንቅለተከላ መጋለጥ የለበትም፣ ማንም ሰው በስኳር በሽታ መሞት የለበትም። እንዳይደርስባችሁ ማድረግ ትችላላችሁ ማዳን ትችላላችሁ፣ተሞክሯል፣ተረጋግጧል። የስኳር በሽታን በኢንሱሊን ማከም አለ...
ተመልሻለሁ!#I am back to life#እራሴን ገድዬ ነበር# የሞት ጎዳና ተቀለበሰ! The pathway to death is reversed part II
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
ተመልሻለሁ!#I am back to life#እራሴን ገድዬ ነበር# የሞት ጎዳና ተቀለበሰ! The pathway to death is reversed part II
# I am back to life# ተመልሻለሁ# እራሴን ገድዬ ነበር# የሞት ጎዳና ተቀለበሰ# Pathway to death is reversed
Просмотров 4,3 тыс.Год назад
# I am back to life# ተመልሻለሁ# እራሴን ገድዬ ነበር# የሞት ጎዳና ተቀለበሰ# Pathway to death is reversed
ከ"#ብርድ በሽታ ተጠበቁ!የብርድ በሽታ በኢትዮጵያ ብቻ #የብርድ በሽታ በተሳሳቱ/ባላወቁ የጤና ባለሙያዎች የተፈጠረ የሌለ/የውሸት በሽታ ነው#መናፈስ አተፍሩ!
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
ከ"#ብርድ በሽታ ተጠበቁ!የብርድ በሽታ በኢትዮጵያ ብቻ #የብርድ በሽታ በተሳሳቱ/ባላወቁ የጤና ባለሙያዎች የተፈጠረ የሌለ/የውሸት በሽታ ነው#መናፈስ አተፍሩ!
#Infection prevention:#protective barriers reduce the risk of exposure to infectious sources.
Просмотров 34Год назад
#Infection prevention:#protective barriers reduce the risk of exposure to infectious sources.
#የህክምና ገጠመኞቼ#My medical encounters#የሀኪሞች ቡድን ያቃተውን የጤና ችግር ባህላዊ ወጋሼ ፈታው#አንዳንድ የጤና ችግሮች ውስብስብ ናቸው።
Просмотров 9 тыс.Год назад
#የህክምና ገጠመኞቼ#My medical encounters#የሀኪሞች ቡድን ያቃተውን የጤና ችግር ባህላዊ ወጋሼ ፈታው#አንዳንድ የጤና ችግሮች ውስብስብ ናቸው።
መልካም አዲስ አመት 2015 Happy Ethiopian New Year 2015
Просмотров 902 года назад
መልካም አዲስ አመት 2015 Happy Ethiopian New Year 2015
Happy 2015 Ethiopian new year!
Просмотров 2162 года назад
Happy 2015 Ethiopian new year!
#HappyNewYear 2022#your health is in your hands!መልካም አዲስ አመት#ጤናዎ በእጅዎ ነው!#Health is wealth#ጤና ሀብት ነው
Просмотров 292 года назад
#HappyNewYear 2022#your health is in your hands!መልካም አዲስ አመት#ጤናዎ በእጅዎ ነው!#Health is wealth#ጤና ሀብት ነው
#How to prevent Hypertension #The silent killer can be prevented #የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነውመከላከል ይቻላልVol.4
Просмотров 4,6 тыс.2 года назад
#How to prevent Hypertension #The silent killer can be prevented #የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነውመከላከል ይቻላልVol.4
#How to prevent Hypertension #Hypertension:silent killer#ከፍተኛ የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነው።መከላከል ይቻላልVol.3
Просмотров 1,3 тыс.2 года назад
#How to prevent Hypertension #Hypertension:silent killer#ከፍተኛ የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነው።መከላከል ይቻላልVol.3
#How to prevent Hypertension #Hypertension:-silent killer #ከፍተኛ የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነው#መከላከል ይቻላል Vol.2
Просмотров 4,3 тыс.2 года назад
#How to prevent Hypertension #Hypertension:-silent killer #ከፍተኛ የደም ግፊት አድፋጭ ገዳይ ነው#መከላከል ይቻላል Vol.2
#How to prevent heart attack #Introduction to CVD #የልብ ህመምን መከላከል ይቻላል
Просмотров 3752 года назад
#How to prevent heart attack #Introduction to CVD #የልብ ህመምን መከላከል ይቻላል
#How to prevent CKD#Kidney disease is preventable#Healthy life style #Prevention is better than cure
Просмотров 3012 года назад
#How to prevent CKD#Kidney disease is preventable#Healthy life style #Prevention is better than cure
#How to prevent CKD #medical check up #medical screening የኩላሊት በሽታን እንዴት እንከላከላለን?የጤና ምርመራና ክትትል
Просмотров 992 года назад
#How to prevent CKD #medical check up #medical screening የኩላሊት በሽታን እንዴት እንከላከላለን?የጤና ምርመራና ክትትል
ተተኪ የኩላሊት ህክምና #KRT #How to manage ESKD #kidney transplantation ኩላሊት መለገስ- ህይወት መለገስ ነው
Просмотров 1732 года назад
ተተኪ የኩላሊት ህክምና #KRT #How to manage ESKD #kidney transplantation ኩላሊት መለገስ- ህይወት መለገስ ነው
How to manage ESKDተተኪ የኩላሊት ህክምና,የኩላሊት ንቅለ ተከላ-kidney replacement therapy-kidney transplantation # 2
Просмотров 1512 года назад
How to manage ESKDተተኪ የኩላሊት ህክምና,የኩላሊት ንቅለ ተከላ-kidney replacement therapy-kidney transplantation # 2
How to manage ESKD-በመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሰ የኩላሊት በሽታ እንዴት ይታከማል?KRT-Renal transplantation-የኩላሊት ንቅለ-ተከላ
Просмотров 952 года назад
How to manage ESKD-በመጨረሻ ደረጃ ላይ የደረሰ የኩላሊት በሽታ እንዴት ይታከማል?KRT-Renal transplantation-የኩላሊት ንቅለ-ተከላ

Комментарии

  • @yade716
    @yade716 День назад

    እውነትም የሐረር ሰንጋ ታክል ነር?

  • @Quran-24-77
    @Quran-24-77 День назад

    Real man tolk real things 😂

  • @awekeagizew177
    @awekeagizew177 2 дня назад

    አዬ ዶክተር ዕድሜ ይስጥህ በእውነት ለአኛ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ

  • @selamselam3917
    @selamselam3917 3 дня назад

    ከፆም በኋላ የምንመገበው ምግብ ንገረን

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 3 дня назад

      ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ ከፆም በኋላ፣ ቤት ያፈራውን መመገብ ይቻላል። Processed ያልሆነ ምገብ ይመረጣል፣ ለማካካስ ተብሎ ትርፍ መመገብ ከፆሙ የሚገኘውን ጥቅም ሊቀንስ ይችላል።

  • @yirgalemkassa3993
    @yirgalemkassa3993 5 дней назад

    እናመሰግናለን ሰላምኸ ይብዛ❤

  • @yirgalemkassa3993
    @yirgalemkassa3993 5 дней назад

    እናመሰግናለን ሰላምኸ ይ

  • @haymanothabtemariam6621
    @haymanothabtemariam6621 7 дней назад

    ዶ:ር በጣም አመሰግንሀለዉ በግሌ የአንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ቀን አንስቶ ጤናዪ ከፍተኛ የሚባል ለዉጥ አምጥቻለዉ በሙያዪ ነርስ ስሆን የስኳር በሸታ ከተገኘብኝ ከ17 አመት በላይ ሆኖኛል ነገር ግን የስኳር ህመᎀ ከመሻሻል ይልቅ መድሀኒት በመጨመር ላይ የተመሰረተ ብቻ ሆነ የምወስደዉ መድሀኒት 1 1 luntesolostar 30 /day 2 Galvasmate 1000/bid ሲሆን በዚህ መሀል የደም ስኳር መጠኔ HA1C 8-9 % ይደርስ ነበር እድሜ ጤና በረከት ይብዛለህና የአንተን ቃለ ምል ልስ ከአየሁኝ ጀምሮ የcarb መጠኔን በመቀነስ በመፆም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ insulin በማቆም Galvasmate 1000ግ ብቻ በመዉሰድ HA1C ወደ 6 እንዲሁም ኪሎዪ ከ71 ወደ 59 ደርሷል ከልቤ አመሰግንሀለዉ እግዚአብሂር ዘመንህን ይባርክልህ ባገኝህና የሆነዉን ሁሉ በአንደበቴ መግለፅ ብችል ደስ ባለኝ ነበር ግን አልተቻለም ከተናገርከዉ አባባል የማልረሳዉ ,እራሴን ገድዪ ነበር የሚለዉ ነክቶኛል ተባረክልኝ ዶ /ክ ሲ/ር ሃይማኖት ነኝ ከአዲስ አበ ባ 🙏🙏🙏🙏

  • @haymanotgebre454
    @haymanotgebre454 8 дней назад

    ዶክተር አድራሻህን ብትነግረኝ

  • @haymanotgebre454
    @haymanotgebre454 8 дней назад

    ዶክተር ላማክርህ እፍልጋለሁ ግን አድራሻህ አይሰራም በምን ላግኝህ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 6 дней назад

      +64211263802 በዚህ ቁጥር WhatsApp ላይ ይፈልጉኝ። Demissie Tadesse ብለው fb ላይም ይፈልጉኝ።

  • @Getachewnegash-p7m
    @Getachewnegash-p7m 9 дней назад

    እድሜዬ 32 ነዉ ስኳር በሽታዬ እየጠፋ ይመለሰል ጨጓራ ሲያመኝ በተለይ ይነሳል መዳኒት አልጠቀምም

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 9 дней назад

      ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።

  • @Getachewnegash-p7m
    @Getachewnegash-p7m 9 дней назад

    ሰላም ዶክተር ደምሴ ስኳር በሽታ ከ ጨጓራ በሽታ ጋ ምን ግንኙነት አለዉ ይጠፋና ስኳሩ ጨጓራ ሲያም ይነሳል

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 8 дней назад

      ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ የጨጓራ ህመም ከስኳር በሽታ የሚያያዝ ነገር ያለ አይመስለኝም። ሁለቱም ከአመጋገብ ጋር ይያያዛሉ። የስኳር በሽታ ካለቦት፣ ካርቦሀይድሬትን ማሰውገድ ለመዳን ያበቃል።

  • @ፍቅርናሠላም
    @ፍቅርናሠላም 10 дней назад

    ሠላም ዶክተር እኔ ሥኮር እዳለብ ተነግሮኝ ማታ ኢሡሊን ነዉ ምወሥደዉ 10 ምሊ ጥዋት 500 g .m ክኒኒ ነዉ ምን ትመክረኛለህ የሡካር ክምችት 9'7 ነዉ እዴት ነዉ መጦም ምችለዉ ሁለተኛ ነገር እቁላል ነዉ ሁሊ ጥዋት ጥዋት ምበላዉ በዳቦ ያለሁት ሥደት ነዉ ከቻልህ በዉሥጥ አዉራኝ እዴት ነዉ መጦም ምችለዉ እድሜዬ 23 ነዉ ክብደት 50 ነዉ እደምትመልሥልኝ ተሥፍ አደርጋለሁ😢

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 9 дней назад

      ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 9 дней назад

      @@DrDemissieTadesse አለብሽ ከተባልሁ ሁለት አመት ሞላኝ እና በሥአቱ ራሤን ሥቺ ነበር ሥነቃ ሥኮር እደሆነ በሽታዉ ተነገረን የሥኮር ክምችት 12 ነበር እና ኢሡሊን ነበር ምጠቀመዉ ጥዋት 12 ማታ 10 ምሊ ከዛ ከሆነ ጊዜ ቡሆላ የጥዋቱን ወደ ክንኒ ቀየረልኝ 500 g.m ማታ ኢሱሊን ነዉ ምጠቀመዉ እድሜዬ 23 ነዉ ክብደት 50 ቁመቴን አላቅም ግን አጠር ያልኩ ነኝ እና አመጋገቤ እቁላል እደቂጣ ጋግሪ እበላለሁ ጥዋት ጥዋት እና አብዛሀኝ ምግቤ ዳቦ ሩዝ እና ሁዳር ይዳም ነዉ ባግጃን ኩሣ ዱባ የመሣሠሉት ይገቡበታል እደ ዉጥ ተሠርቶ ማለት ነዉ እና በኖኪያ እቅሥቃሤ ዝብዬ ቤት ዉሥጥ እላወሣለሁ ዝብዬ መራመድ ማለት ነዉ 30 ደቂቃ ከመተኛቴ በፊት ነዉ እና ያለሁት ሥደት ሥለሆነ ግራ ገባኝ ለመጦም ፈልጊ ምግብ ሣልበላ ጥዋት ክንኒ ሥወሥድ ይወርዳል ሡካሬ በዛዉ እበላለሁ

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 9 дней назад

      አሁን ትላትና ታይቺዉ ነበር የ 3 ወር ክምችት 9'7 ነዉ

    • @ፍቅርናሠላም
      @ፍቅርናሠላም 9 дней назад

      ጶታ ሤት

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 9 дней назад

      በ. WhatsApp ላይ ፈልጊኝና ደውይልኝ።

  • @SahluYibabie
    @SahluYibabie 10 дней назад

    እባክህን ዶ/ር ህይወቴን ታደጋት የሦስት ህፃናቶች አባት ነኝ ደም ግፊት አለብኝ በመጀሪያ 10mg እወስድ ነበር አሁን ክብደቴ ከ79.4 kg ወደ 68kg ወርዷል ስፖርት በየቀኑ ለ30 ደቂቃ እሠራለሁ እባክህን ተከታትለህ አድነኝ!! በፈጣሪ ስም እጠይቅሃለሁ ።

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 10 дней назад

      ሰላም በከፍተኛ ደስታ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ።WhatsApp ወይም telegram ወይም በ facebook መገናኘት ብንችል፣ በሰፊው መወያየት እንችላለን።

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 10 дней назад

      ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።

  • @TemeTade-d9j
    @TemeTade-d9j 11 дней назад

    መነሻው ረጅም አመት ታይፎይድ ታምሜ ታክሜ ስድን ስኳሩ ተገኘ አሁን 16 አመት ሆነኝ 4 አመታት እነሱሊን እወስዳለሁ እኔ እድናለሁን?

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 10 дней назад

      ይድናሉ! ሰላም ስለጥያቄው አመሠግናለሁ ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል። 1. እድሜ: 2. ቁመት 3. ክብደት, 4. ፆታ 5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ 6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ? 7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ? የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው? በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው? 8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ? 9. አመጋገብ በተመለከተ፣ በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣ በሚመገቡበት ጊዜ፣ ለ ቁርስ ለምሳ ለእራት በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣ 10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም? የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣ በዝርዝር ይግለፁልኝ። ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።

  • @mba6725
    @mba6725 11 дней назад

    Dear Dr. I have no words to appreciate you!! Thanks so much for your professional commitment

  • @Tina-sm3rc
    @Tina-sm3rc 11 дней назад

    በጣም ተምሬበታለሁ በጣም ነው ማመሰ ግነው

  • @user-jk4zl7sz9q
    @user-jk4zl7sz9q 11 дней назад

    እጅግ አመሰግንሃለሁ! ድንቅ ሐኪም!

  • @birukhmeskel7512
    @birukhmeskel7512 12 дней назад

    wwwwwwwwwwwwwwwwaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaawwwwwwwwwwww

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 12 дней назад

    ሰዎች በሚረዱት ቋንቋ ለማስረዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡ እኔም የዚሁ ሃሳብህ ተጠቃሚ ስለሆንኩ ምን ማለት እንደፈለግህ ከልብ እረዳሃለሁ ለምታደርገው ጥረት በሙሉ በዕጅጉ አመሰግንሃለሁ፡፡ ፈጣሪ አሁንም ጤናህን ይስጥህ፡፡

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 12 дней назад

    🙏🙏🙏 በጣም ትልቅ ነገር ሁሉም ሊሰማው የሚገባው

  • @ZuaVi-j6i
    @ZuaVi-j6i 12 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-dp4vx1cm4d
    @user-dp4vx1cm4d 13 дней назад

    Dear Dr. Demissei, 1st I want to say to thank you for your unreserved advice on you tube. I visited the discussion you have made on NBC together with Dr. Abeba and Dr. Yihune and I benefited too much. After listening your discussion I immediately started intermittent fasting of (24x3)+(8/16 x 4) a week. I gradually raised to (48x 2=96hrs) +(8/16x3 = 72) a week. I started this on 24 May, 2024. At this point my fasting glucose and mu HA1C were 216 and 9.6 respectively. I usually make fasting glucose check every week at medical center and my fastig glucosr dropped to 86 to 100 gradually. After 3 months I made a check up of fastig glucose and HA1C on 24 August, 2024 and the result was 93 and 6.3 respectively. I take medicine since 12 years. 3 months ago I daily take 2 x 1000mg mitformin + 2x2 dyoline as well as 20 mg atrovastine a day for cholesterol. Now my medicine intake dropped to only 500 mgx2 mitformin a day. Dr. This is your result. I hope I will be free from diabetic after 2 or 3 months. Once again Thank you so much. Keep on contributing to your people from where you are like this. Great job. Dereje Negassa

  • @Mule1A1
    @Mule1A1 13 дней назад

    እውነት ነው ሁላችንም የበኩላችንን ድርሻ መወጣት አለብን

  • @almazaraya4000
    @almazaraya4000 13 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MebratSenusi
    @MebratSenusi 13 дней назад

    I appreciate you providing this insightful and helpful information. I paid close attention to the entire thing as I watched it, and since it contains so much valuable educational content, I would want to bookmark/save the link so I may view it again and use what I learned. In addition, I will contact you in case I have any questions. Thank you again, Dr.!

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 14 дней назад

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ትምህርቱን በመከታተል ላይፐእገኛለሁጥሩ ነዉ 2ኛዉ የስኳር ህመም ስላለብኝ ክትትሌን አጠናክሬያለሁ በርታልን በምርምር የተደገፉ መረጃዎችን እያየን ራሳችንን የማናስተካክልበት መንገድ የለም

  • @DrDemissieTadesse
    @DrDemissieTadesse 14 дней назад

    በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የጠቀስኳቸው ስሞች የተለወጡ መሆኑን እንድታውቁ ይሁን።

  • @nebatmohammed6470
    @nebatmohammed6470 14 дней назад

    Doc yet nw yeminaghe ketetel ante gar majmer eflgalew

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 14 дней назад

      ሰላም አመሰግናለሁ የwhattsapp ቁጥር አስቀምጡልኝ ፣ እደውላለሁ

  • @TesfayeDiressie
    @TesfayeDiressie 14 дней назад

    1)ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው፤ ዶክተር ደምሤ። በየአመቱ ደሜን ስመረመር እመለከት የነበረው normal range ውስጥ መሆኑን ብቻ ነበር። ይህ መግለጫህ ያነቃኝ በመሆኑ ለወደፊቱ የምርመራ ውጤቶቼን ካነሳኻቸው ነጥቦች አኳያ ማየት እጀምራለሁ። 2)ይህ ሰፊ መግለጫህ ባህር መዝገብ ሆኖ ይቀመጥ። ከዚሁ መዝገብ ላይ ገጾችን እያወጣህ ትንንሽ መግለጫዎችንም ብታዘጋጅ ጥሩ ይመስለኛል፤ ብዙ መሰረታዊ የጤና ጉዳዮች ስላሉበት። ምን ያህል እንደተጠበብክበት አውቃለሁ። ለሲህ ትጋትህ አድናቆቴን ደጋግሜ እገልጽልሃለሁ። ምስጋና ላንተ፤ የደም ግፊቴን ባንተ መንገድ መቆጣጠሬን ቀደም ሲል ነግሬሃለሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል!

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o 14 дней назад

    Shalom doctor, thanks for advising yene asasabiw shiger diabetes type 1new. aim 8 years old. How can you help me? Thanks

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 14 дней назад

    Thx Doctor

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db 14 дней назад

    እኔ ለብዙ ጊዜ መድሐኒት መውሠድ አቁሜያለሁ ነገር ግን በምመገባቸው ስኳርነት ያላቸው ፍራፍሬ ሌሎች ምግቦች ስመገብ የተወሰነ ሲጨምርብኝ ለ1 ቀን ወይም ለሁለት ቀን ያህል ወሰጀ ስኳሬ ሲወርድ መድሐኒቱን አቆማለሁ ይኸ አወሳሰድ ጉዳት ያመጣ? ይሆን

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 14 дней назад

      ሰላም ምንም ጣፋጭ የሆነ ምግብ አያስፈልግም። ጣፋጭ ምግብና መጠጥ እንደ መርዝ ይቆጠር።

    • @Yesuf-ey3db
      @Yesuf-ey3db 13 дней назад

      ጥያቄየ ስኳሬ በጨመረ ሠአት 1 ቀን ብቻ ስወስድ መልሶ ይቀንሳል መድሐኒቱን አቆማለሁ ማቆም እንደገና መውሠድ ጉዳት አለውን?​@@DrDemissieTadesse

  • @Yesuf-ey3db
    @Yesuf-ey3db 14 дней назад

    wel come dr. demissie

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 14 дней назад

    Nice ይሄ ቪዲዮው ኳሊቲ አሪፍ ነው Thanks

  • @YirgalemSium
    @YirgalemSium 14 дней назад

    Yetekeberk Docter hule yante you tube teketatay kehonkugn 6th werat alfognal yesukar 2 tamami kehonkugn 3 amet ke 6 wer honognal insulin ewesdalew anten binterviw kesemahu gemire yemecerken menged totaly carbohaydret and firut bemakom tilik lewt aychalew hakimie gin alteredagnim silezi ketechale bewist silk medewel echilalew wey ?keyikrta gara silkihin bagegn des yilegnal .Egziabher edmena tena yistihhh...

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 10 дней назад

      ሰላም በማንኛውም መንገድ ሊያናግሩኝ ይችላሉ። WhatsApp, Telegram, messenger, ሁሉም ይቻላል። ለማገዝ፣ለማገልገል ዝግጁና ፈቃደኛ ነኝ።

  • @lenchodekema6689
    @lenchodekema6689 16 дней назад

    አንተ ያለወከውን ያውቀሉ ማለት ይከብዳል

  • @lenchodekema6689
    @lenchodekema6689 16 дней назад

    ዶር አናማሳግናሌን !!!

  • @AdanuAkala
    @AdanuAkala 18 дней назад

    ሰልክላክል

  • @AdanuAkala
    @AdanuAkala 18 дней назад

    አባቴ

  • @AdanuAkala
    @AdanuAkala 18 дней назад

  • @Nice-do6sp
    @Nice-do6sp 20 дней назад

    ዶክተር እንዴት ከርመሀል.....ምነው ጠፋህ ??

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 20 дней назад

      ሰላም እንደጠፋሁ ታውቆኛል፣ በሰፊው ተዘጋጅቻለሁ፤ በዚህ ሳምንት ብቅ ማለቴ አይቀርም።

  • @minasetesfai1068
    @minasetesfai1068 25 дней назад

    Hi dr ye zare 10 amet yemeta addis abeba meto yenegereghi neris berd beshita yemibal yelem blon neber yihen neger dr tedtehi sitenager kebek masreja gar geremeghi

  • @AtalayFkirey
    @AtalayFkirey 25 дней назад

    ዶኩር በጣም አመሰግን አለው 200 ወደ 85 አሰተካክዬው አለው ! ምክንያቱም በመፆም እና በአመጋገብ ስፓርት እና እጅግ አመሰግን አለው። ለአሰተያየት የምትሰራቸው ቢዶወች ስለ አመጣጡና ሌላ ትርክት ታበዛለህ መፍቴሄው ላይ ብታተኩር የተሻለ ይመስለኛል ምክንያቱ ምክርህን ቡዙወች ስለ ዳነበት ነው ደኩተርየ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 26 дней назад

    አቦ ስልክን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም ከቻልክ ኢሜል አርግልኝ ?

  • @yon7
    @yon7 27 дней назад

    I subscribed. Thank you

  • @yon7
    @yon7 28 дней назад

    It is an amazing life journey. Trust me you impact all Ethiopians all over the world. I just started your journey as well. Thanks

  • @abiydagnew6764
    @abiydagnew6764 28 дней назад

    አመሰግናለህ ደ/ር ከፍተኛ የደም ግፊት ተብየ መዳኔት ከምጅምር ገና ሶስት ቀኔ ነው እና በጭንቀት ተውጬ እያለህ ነው ያንተን ዩትዩብ ካየህ ቧሓላ ትንሽ የተረጋጋህ እና ምን ትመክረኛለህ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 28 дней назад

      እዴምህ፣ክብደትህን፣የምትወስደው መድሀኒት፣...... ዝርዝር ነገር ያስፈልገኛል፣ በቂ ምክር ለመስጠት።

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 29 дней назад

    ሰላም ዶክተር ትምህርቱን እየተከታተልኩ ነው ዘግይቸ ቢሆንም እኔም nutration related to health course ወስጃለሁ ማስተርሴም ፣development studies&foodsecurity ነው ታድያ የአይነት ሁለት የስኳር ታማሚ በመሆኔ በየጊዜው ሚትፎርሚን እወስዳለሁ እኔም ያልተዋጠልኝ የካርቦሀይድሬት መጠን በቀን ውሰዱ የሚባለዉ ነዉ በባለሙያ ባን ተትንታኔው ሲቀርብ በደንብ ነው የተረዳሁት ተከታይህ ለመሆንና ተግባራዊ ለማድረግ እጥራለሁ በርታልን

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Месяц назад

    ዶክተርዬ እድሜን ከጤና ጭምር ይስጥህ

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb Месяц назад

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር በርግዝና የተከሰተ ደም ግፊት ነበር እስክወልድ መዳኒት እወስድ ነበር ።ከወለድኩ በሀላ መዳኒቱን እቁሚያለው ኖርማል ሆኖእል እዳዴ ግን ሄድ መጣ ይላል ከወለድኩ3እመት እልፎኚል ምመክረኝ ካለ ዶክተርዬ እመሰግናለው

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse Месяц назад

      ሰላም ለጥያቄው አመሠግናለሁ አሁን የደም ግፊቱ ምን ይመስላል? በየቀኑ፣በየሳምንቱ መለካትና መከታተል ያስፈልጋል።

    • @ElasNegash-yi7tb
      @ElasNegash-yi7tb Месяц назад

      @@DrDemissieTadesse እመስግናለው ዶክተር ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ ከ120 ,,80 የወረደ ነው መለኪያውም ስላለኝ እየተከታተልኩት ነው ክብርት ይስጥልኝ