Комментарии •

  • @YergalemeBekele
    @YergalemeBekele 4 месяца назад +5

    በድፍረት ሀቁን ያስተማረ እዎነተኛ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 4 месяца назад +2

    ዶክ እናመሰግናለን

  • @ABDULSEMEDSAHFI
    @ABDULSEMEDSAHFI 3 месяца назад +1

    ትክክል

  • @bikilabeka4319
    @bikilabeka4319 2 года назад +1

    Thank you for your advice

  • @abushikiyaabushi6613
    @abushikiyaabushi6613 5 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ነው ። ይቀጥል ❤❤❤❤❤

  • @BunaShow
    @BunaShow 2 года назад

    በጣም ጠቃሚ ስራዎች ስለምታቀርብ አመሰግናለሁ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 месяца назад

    አዲስ ገቢ ስብክ አድራጊ ነኝ NBC አያቼ ትምህርት ስምቻለ እጅ ጥሩ ስብስክ አድርጌለ እውነት ጤና እጆ ሚለ እውነት ነው

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 2 месяца назад

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር በርግዝና የተከሰተ ደም ግፊት ነበር እስክወልድ መዳኒት እወስድ ነበር ።ከወለድኩ በሀላ መዳኒቱን እቁሚያለው ኖርማል ሆኖእል እዳዴ ግን ሄድ መጣ ይላል ከወለድኩ3እመት እልፎኚል ምመክረኝ ካለ ዶክተርዬ እመሰግናለው

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 2 месяца назад

      ሰላም
      ለጥያቄው አመሠግናለሁ
      አሁን የደም ግፊቱ ምን ይመስላል? በየቀኑ፣በየሳምንቱ መለካትና መከታተል ያስፈልጋል።

    • @ElasNegash-yi7tb
      @ElasNegash-yi7tb 2 месяца назад

      @@DrDemissieTadesse እመስግናለው ዶክተር ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ ከ120 ,,80 የወረደ ነው መለኪያውም ስላለኝ እየተከታተልኩት ነው ክብርት ይስጥልኝ

  • @TcTy-vc5fm
    @TcTy-vc5fm 3 месяца назад +1

    ዶክተር፡ባለቤቴ፡የሖድመንፋትና፡ተቅማጥ፡አለበት፡ስኳር፡ደምግፊት፡ኮልስትሮሞአለበት፡ግን፡በጣምያስቸገረው፡ሖዱበጣም፡ይጮሐል

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 3 месяца назад

      ሰላም
      ለጥያቄው አመሠግናለሁ
      ለኔ የሆድ መጮህ ብዙ አያሳስቀኝም። መነፋት፣ መጮኽ ጥቂት ሊረብሽ ይችላል።ምክንያቱም የምግብ ለውጥ ሊሆን ይችላል።
      እኔን የሚያሳስበኝ፣ ስኳሩ፣ የደም ግፊቱ ነው። ስኳሩ ስንት ነው? የደም ግፊቱስ?
      የሚወሰዱት መድሀኒቶች ምንድናቸው?
      ብዙ ዝርዝር መረጃ ያስጸልገኛል።

  • @aschaleweshetu2292
    @aschaleweshetu2292 5 месяцев назад

    እኔ የደም ግፍት÷ ስኳር እንዲሁም ኮሌስትሮል አለብኝ። ይኸ መልዕክት በጣም ጥሩ ሆኖ አግቸዋለሁ። በቀጣይ በተግባር ላይ በማዋል በራሴ ላየይ ለውጥ ለማምጣት ቆርጫለሁ።

  • @yade716
    @yade716 Месяц назад

    እውነትም የሐረር ሰንጋ ታክል ነር?

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 5 месяцев назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አኔ ስዃር ደም ብዛት አሉኝ ነገርግን መጀመርያ የስኳር መድሀኒት ጀምሬ ነበር እኔ ግን ምግብ እጠነቃሎህ አኪሜ መድሀኒት አቋረጭ ብሎኝ ስንት አሜቴ ነው እግዚአበሔር ይመስገን የደሙ ግን ጨርሸ አልጀመርኩም ነገር ግን ሁለቱ አንዴ ታች አንዴ ላይ አያለ ተሸገርኩኝ ከመን አንደሆነ ሊገባኝ አልቻልኩም በመግብ በኩል ያገኘሁት አልበላም እጠነቃሎህ ግራ ገብቶኛል እጀራ ነው እምበላው የጤፍ የገብስ ቂጣ አዴ አንዴ ኦትስ ቁሰስ ወይ አራቴ አትክልት በብዛት ውፍረት ከ74 ወደ6³ ነኝ ያለሁት ደክተርየ ምን ትመክረኝአለህ በተስፍ እጠብቃሎህ ተባረክልን

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 3 месяца назад

      ሰላም
      ስለጥያቄው አመሠግናለሁ
      ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል።
      1. እድሜ
      2. ቁመት
      3. ክብደት
      4. የሚወስዱት መድሀኒቶች ምን እና ስንት እነደሆኑ
      5. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ?
      ቢያንስ ለነዚህ መረጃ ያስፈልጋል።
      ሰላም፣ ስለጠየቁኝ አመሠግናለሁ
      የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው?
      በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው?
      ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ?
      ቁመት
      እድሜ
      ፆታ
      የሚወስዱት መድሀኒት ካለ፣ ምን ምን እና ምን ያህል እንደሆነ ቢዘረዝሩልኝ
      አመጋገብ በተመለከተ፣
      በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣
      በሚመገቡበት ጊዜ፣
      ለ ቁርስ
      ለምሳ
      ለእራት
      በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣
      በዝርዝር ይግለፁልኝ።
      ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።

  • @SahluYibabie
    @SahluYibabie 2 месяца назад

    አባክዎ ዶር የደም ግፊት አለብህ ተብያለሁ በዘላቂነት ለምስወገድ ምን ማድረግ አለብኝ
    0.5mg መድሀኒት እወስዳለሁ ምክርዎትን ይለግሱኝ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 2 месяца назад

      ሰላም
      ስለጥያቄው አመሠግናለሁ
      ምክር ለመስጠት በቂና ዝርዝር መረጃ ያስፈልጋል።
      1. እድሜ:
      2. ቁመት
      3. ክብደት,
      4. ፆታ
      5. የሚወስዱት መድሀኒቶች ካሉ ምን እና ስንት እነደሆኑ
      6. የአመጋገብ አይነት ፣ምን ምን እደሆነና በቀን ስንቴ እንደሆነ?
      7. የስኳር በሽታው መቼ እንዴት ታወቀ?
      የስኳሩ መጠን በምን ላይ ነው?
      በቅርብ ተለክተው ከሆነ ስንት ነው?
      8. ክብደት ስንት ነበር? አሁንስ?
      9. አመጋገብ በተመለከተ፣
      በቀን ስንቴ እንደሚመገቡ፣
      በሚመገቡበት ጊዜ፣
      ለ ቁርስ
      ለምሳ
      ለእራት
      በአብዛኛው የሚመገቡት ምን እንደሆነ፣
      10. ያካል እቅስቃሴ ያደርጋሉ ወይስ አያደርጉም?
      የሚያደርጉ ከሆነ፣ ምን አይነት? በሳምንት ስንት ጊዜ እንደሆነ፣ ለሁሉም ጥያቄዎች ዝርዝር መልስ ይፃፉልኝ፣
      በዝርዝር ይግለፁልኝ።
      ጠቃሚ ምክር ለመስጠት፣እነዚህ ዝርዝር መረጃ ያስፈልጉኝል።

  • @AbelZewdu-ub8zl
    @AbelZewdu-ub8zl 4 месяца назад

    ደክተር እባክህ የት ነው የምሰራው

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 4 месяца назад

      አገር ውስጥ የለሁም፣ በ WhatsApp በ telegram ,በ FB ላይ ቢፈልጉኝ ሊያናግሩኝ ይችላሉ።
      ወይም የሞባይል ስልክ ቁጥር ያስቀምጡልኝ፣ እደውላለሁ።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 месяца назад

    የደም ብዛት ማለት የደሜ መብዛት ነው ዶክተር ?

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 2 месяца назад +1

      ሰላም
      ለጥያቄው አመሠግናለሁ
      የደም ብዛት የሚባለው ፣የደም ግፊት ከልክ ሲያልፍ ነው። ለደም ግፊት ከፍ ማለት አንዱ ምክንያት በደም ስሮቻችን ውስጥ የሚዘዋወረው የደም መጠን ከፍ ሲል፣ ሲበዛ ነው።
      ከፍተኛ የደም ግፊት እዴት ይፈጠራል? በሚለው ቪዲዮ ላይ ያብራራሁ ስለ ሆነ፣ ያንን ቪዲዮ መመልከት የበለጠ ይጠቅማል።

    • @derarabyata5901
      @derarabyata5901 2 месяца назад

      @@DrDemissieTadesse ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @ZinashAmare-c9k
    @ZinashAmare-c9k 4 месяца назад +1

    የደምግፉት መድሀኔት በዳይት ምግቡ ከተስተካከለ ማቆም ይቻላል

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 4 месяца назад

      ሰላም ዝናሽ
      አመጋገብን በማስተካከል፣ የደም ግፊቱ ከጠፋ ወይም ከተሻሻለ፣ መድሀኒቱ አያስፈልግም ማለት ነው።
      የደም ግፊቱን በየቀኑ እየለኩ መከታተል ያስፈልጋል።
      በቅርቡ በደም ግፊት ላይ የተሻለ ቪዲዮ አወጣለሁ።

  • @zewdubayou7245
    @zewdubayou7245 5 месяцев назад

    95 percent መንስኤ አይታወቅም ብለዋል ይህ ከሆነ መከላከል የሚቻለው እንዴት ነው?ውፍረት የሌለበት ሰው የደም ግፊት አለበት ይህሰ እንዴት ይታያል?የደም ግፊት መድኃኒት የሚወሰድ ሰው ስፖርት መስራት ይቻላል?

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 5 месяцев назад

      በቅርቡ መልሱን ይዤ እቀርባለሁ

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 5 месяцев назад

    የተያዘውስ መዳን አይችልም