I’m not if you presented and I have missed it but can you please have a program on Uric Acid and gout diet? Thank you for all you are doing to create awareness in our community.
Dear Dr. Daniel how are you ? last time I tried to contact you but we couldn't meet . I am suffering from a Rheumatoid Arthritis a lot please i need your help. Is there any way we can talk?
God bless you Dr. Dani. What about polyps? The doctor said once you have it, he said it is like grey hair. It comes back. What can we take to avoid polyps?
Probiotic ( Biobalance )from yenetena supplements ሠፕሊመትን መግዛት ለምትፈልጉ በድህረ ገፃችን ላይ ይዘዙ ቤቶ እንልካለን
Yenetena123go.com
ሰላም ዶክተር lBD ህመምተኛ ነኝ የምትችል ከሆነ በግል ላውራህ
@@yenetena ስላምህ ይብዛ ዶክተር ይህ መድሀኒት ምን ያክል ጥሩ ነው አእምሮ ላይ መልካም ነው ስላሉ ነው spirulina ተባረክልኝ ከድህረ ገፅህ መግዛት አልችልም ህገወጥ ነኝ ሳውዲ
Could you please post this video in English for our kids. I found it very convincing and helpful for our kids' future health.
@@በእምነትበእምነት-ነ2ወለምድነው የሚጠቅመው መዳኒቱ ለአጀታችን ነው
How to get Vitamin D and other supplements your products
ከሚወራው ሁሉ አላህ ይሰትረን
እኔ በበኩሌ ስለጨጋራ ያስተማርከው ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክህ መልካም ሰው
ሰላምህ ይብዛ ባንተ ትምህርት በጣም የተረዳሁ ነኝ ::አመሰግናለሁ
Thank you doctor from Eritrea ❤❤❤
በጣም ነዉ ትምህርትህን ምሰማዉ አመሰግናለሁ ጥሩ አስተማሪ ነዉ ግን በጣም ይረዝማል
14 dekika rejeme new????
Docterye endete new yemagegehe ferencay ( paris ) new yalhute vitamie efelege neber ..aplècation bezu alakem.ebakehe eredage
ፈጣሪ ምታደርገውን ስራ ሁሉ ይባርክ
Yezelalem Amlak Abzeto Yebarekeh DR.DANIEL More Blessings!!!
ሰላም ላንተ ዶክተር ሁሌም ካንተ እንደተጠቀምን እንደተማርን ነው በብዙ ተባረክ ያብዛልህ። 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን❤❤
ስለሙያዊ መረጃህ እናመሰግናለው ዶክተር
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
አመስግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ እናገኛለን እባክህን
ዶክርተር እንኳን ሠላም መጣህ
Welcome back, Doctor Dani. I am hearing you.
እናመሰግናለን ኑርልን
ስለምታደርገው መልካም ስራ እግዚአብሔር ይስጥልን
I’m not if you presented and I have missed it but can you please have a program on Uric Acid and gout diet? Thank you for all you are doing to create awareness in our community.
ስላም ዶክተር ለምትአደርገው ትምህርት እግዚአብሄር ብድሩን ይከፈልህ :: በወር አንዲ አንጀትን የሚያፅዳ ወይም የሚየጥብ ቢወስድ የእንትን አስተያየት ብትለግስን ክብረት ይሥጥልን::
Once a year only , እናም probiotic ,ያስፈልጋል
ተባረረክልኝ ዶክተር ጌታ ከዚህ በላይ እውቀት ይሰጥክ
Dr.Daniyel Geta abezeto yebarekeh.
እግዚአብሔር ያክብርህ ዶክተር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር
ዶክተር አላህ፣ይስጥልን
ዶክተሮ እንኳን ደሕና መጣሕ በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር ::
ያስተዋወቃችሁት ሰፕሊመንት የት ነው የምናገኘው?
Yenetena123go.Com
ተባረክ ዶክተር
God bless you and your family brother. Thank you 🙏
Thank you 🙏🙏🙏!!!!
እንካንደህናመጣህዶክተር
Add humanity and your lecture is priceless!!!
Tbarek doctorye ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን Doecter!!
Thanks Doctor
GOD BLESS YOU BROTHER.
thanks very much dr bless you more !!!!!
You are welcome!
Dr .Egziyabher yibarkih
ዶክተር እንዴት ነው የምናገኘው ቫይታሚኑን
you can ordered it from yenetena123go.com
ዳንየ እነኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር።
Thank you ❤❤❤
Thank you Dr 🙏 you are blessed 🙏🙏❤❤
ምርጥ ሀበሻ ❤
Thank you 🙏 very much I appreciated
ስላምህ ይብዛ ዶክተር እንዴት ማግኘት እችላለሁ ሳውዲ ነኝ ዶክተር
አእምሮዬ መንፈሳዊ ትምህርት እማራለሁ ግን እረሳለሁ ፕሮዳክት አለ ብለው ነበር ካለ እባክህ ስሙን ፃፍልኝ እንዴትስ ልውስድ
Thanks
ሰላሞ ዶክተርየ እንዴት ነህ ጠፍተህብን ነበር
ለመሰጃዉ እናመሰግናለን ክበርልን
ሰላም. ነው ዶክተር. መደሀኒቱ ዱባይ እንዴት ነው. የምናገኘው. ብትረዳን.
Dክትርየ እንኮንመጣህ
Hello dr.dani good to see u again.
Enmsegenalen Doctor,Egzeabher yebarkhe.🙏
እባክህን ዶ/ርዬ Suppliment የት አገኘዋለሁ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት ....?
Thank you doctor ❤❤❤ tatari
Enamesginalen yene tena ❤
Thank u Dr
በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርተ። መጨረሻ ላይ ግን የገለፅከው
ሳፕልመንት ከሆነ ላክልን ያው ገበያ ላይ
ሲውል።
ውሏል you can find it here
Yenetena123go.com
Thanks DR
Dr Danielle God bless you the best 🙏❤️ God bless your family too🙏❤️
God bless you
Well come buck Dr thanks for coming. Buck ❤
So nice of you
OK የወደቀው አለም በለና ሀቢቢ የተበላሸ ኑሮ የሚኖሩ ስግብግብ በሽተኞች ህዝብ የሚኖርበት ሀገር የሰለጠኑ የበለጸጉ ትሉናላችሁ እኛ በተፈጥሮ ቤትና ምግብ ስለተጠቀምን ኋላቀር እንባላለን ማን ነወ ደንቆሮ አሁን???
Thank You so much Doctor.... Nurelin !
Most welcome!
Thank you for your very helpful medical information, always I get it very helpful thank you again.
How I can get you to get more help?
አይ አሜሪካን ያለን ሐበሾዎች. አሜሪካን ምግብ ሞልቶ የሚደፋበት አገር ነው. God bless America እያልን እንዳልተ መጻደቅን. ለካ መርዝ ለሆነ ምግብ ነው
Selam betam enamsegenalen
May Allah protect
Smoked salmon ጥሩ ነው? ሌመኔድን ጨምሮ?
Thakyou Dr
You’re welcome 😊
You are always 👍
Enkwan dehna metah 🙋♀️
Thank you doctor God bless u
You are welcome
Good job Dc
Hi Doctor how can I get the new supplement products
You can buy it from
Yenetena123go.Com
ሰላም ዶር ዳንኤል ስለሙያዊ ምክርህ እና ስላበረከትክልን ሰፕሊመንቶች ሁሉን የሚችል አምላክ ይባርክህ !!! የኔ ጥያቄ የትኛውን ዓይነት ሰፕሊመንት መውሰድ እንዳለብኝ እንዴት ማወቅ ነው የምችለው ?
all should take , vitamin D3 +k2 , omega3, q 10 and multivitamin you can order it from www.yenetena123go.com
በቀን አንዴ ይወሰዳል ያልከንን መዶኒት አሳየን
You can find it on yenetena123go.com
Thanks doctor, we are using your supplements every month. My question is that at the end, what supplenent did you say because i want to order it.
Biobalance probiotic
Yenetena123go.com
ዶ/ር. ያንተ ሰፕልመንቶች በamazon on line markets ውስጥ ይገኛሉ?
Yenetena123go.Com እዚህ ላይ ነው የሚያገኙት ቤቶ ድረስ እንልካለን
ባለቤቴ liver fatty አለብህ መግብህን አስተተካክል ተብሎዋል መን አይነት ድቫይታሚን ቢወስድ
Tebarek
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ኢኮ ባክቴርየም ያልከው መጨረሻ ላይ የገለፅከውን እባክህን ተባበርኝ እንዴት አገኛለሁ?አንጀቴን ብዙ ጊዜ ያመኛል ዶ /ር እባክህን መልስ ስጠኝ።
You can buy እዚህ ላይ ይገኛል
Yenetena123go.com
Doc Takime Nebere Vitamin D Etret New Bilogn Be Samint Yemiwesedewun Medihanit Wesjiyalew gin minm lewut yelem degimo chinkilate wust yichohal betelay mata..lela hode aymegnim gin betam yinefal, Doc Ebakih Mels Efeligalew
Abzagnaw‼️
Intnochu intnochu nachew
Yemezequt bileşelim
Dr
ሰላም ዶክተር ዳንኤል ለብዙ ጊዜ ያንተ ፕሮግራም ከታተላለሁ ግን ብዙ የጤና ችግር አለብኝ ቫይታሚኖቹንም መውሰድ እፈልጋለሁ መጀመሪያ አንተን ማግኘት እና ማውራት እፈልጋለሁ ፍቃደኛ ከሆንክ ስልክህን አስቀምጥልኝ አንተ ስለ ችግሬ መጠየቅ እፈልጋለሁ መጀመሪያ ባይታሚኑን ከመውሰዴ በፊት????
please email me on yenetena123.com
How do you recommend Bobby approved to choose healthy food
Dear Dr. Daniel how are you ? last time I tried to contact you but we couldn't meet . I am suffering from a Rheumatoid Arthritis a lot please i need your help. Is there any way we can talk?
የታሸገ ውሀ ላይ ያለህ ሙያዊ አስተያየት ምንድን ነው? ጉዳት አለው ይባላል።
Enem yechenekegn neger new
በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ
Please we need answer 🙏
@@yenetenathank you so much Dr it's my concern too
@@yenetenatolo seralen ebakehen
what about arthritis healing medicine?
God bless you Dr. Dani.
What about polyps? The doctor said once you have it, he said it is like grey hair. It comes back. What can we take to avoid polyps?
My question to
Doctor I have arteries what can food better to eat?
Ere enem eyamemegn new (2)ken honognel min mereg alebegn ????????Dr ples🙏🙏🙏🙏
ሰላም ዶክተር እባክህን እዳታልፈኝ ያለሁት በስደት ነው ብዙግዜ ህክምና ሂጃለሁ ትልቁ አንጀቴ ላይ ያመኛል ውጋት እና ምግብ ስበላ ሚቀሳቀስ ነገር ይታወቀኛል ልክ ሆዳችን ሲያመንን ወይም ሲቆርጠን የሆነ ድምፅ እዳለው በግራ በኩል ባለው አጄቴ ላይ ሚቀሳቀስና ድምፅ ያለው ነገር ይሰማኛል ሽትቤት ስጠቀም አንዳዴ ድርቀት ተቅማጥ ያስቸግረኛ ህክምና ስሄድ ሚሰጡኝ መዳኒት ለውጥ የለውም ምንም አይነት ናሙና ሳይወስዱ ነው መዳኒት ሚሰጡኝ
እኔም አምስት አመት ሙሉ እንደዙህ ታምሜ የኔ እንደው ከሰገራ ጋር ደም ሁላ ይምፈሰኛል እና ላምስት አመታት ብዙ ህኪም ቤት ስሄድ ጨጓር አሜባ እያሉ በስተመጨረሻ የአንጀት ቁስለት ሆኔ ተገኘ ከዛ ዶክተሩ ለሶስት ወራት መዳኒት አዞልኝ ወስጄ ተሽሎኛል ግን ያው ይመለሳል እሚለቅ በሽታ አይደለም በግዜ ካልታከሙት ላንጀት ካንሰር ያጋልጣል ስኳርና ወተት ቅባታማ ምግቦችን በፍጹም ከገበታ ማራቅ ግዴታ ነው
ሳውዳረቢያ የለም ሰፕልመቱ ?
እባክሕዶክተር እኔብዙግዜየጨጓራበሽታተጠቂነኝአሁንደግሞባይታሚንዲ እጥረት አለብኝመደሐኒቱን ታዞልኝ እየወሰድኩነው ግንጤነኝነትአይሰማኝም
i made 2 videos , please find them and watch them
የታሽገ ውሃ ጉዳት አለው ወይ
Dr.please sile Bula ngeren tru carb new weys metfo carb?
Yes ,በመጠኑ መጠቀም ነው ምክሬ
የታሸጉ ምግቦች ስንል ቱና ኑድልስንም ይጨምራል ?
yes
What about honey/
Edme ena tena yistik
ዶክተር ኧረ ጥያቄ ጉልበቴ እያመመኝ ተቸግሬያለሁ ታክሜ ብዙ ሰፕሊመንቶችንም ተጠቅሜ ለውጥ የለም አሁን በፌስቡክ የሚያስተዋውቁት እንደ እስፕሬ ያሉ ክሬሞች ከውጪ በኦን ላይን የሚታዘዙትን እስኪ ስለሱ ምታቀው ካለ
you can buy the supplements for joint pain from "yenetena123go.com
ኢትዮጵያ ላለነው እንዴት ነው የምንገዛው?
Hei dr le legoche yhonal malet le 13 amet keza belay megzat efelgalw Norway new yalhut amesgnalw 🙏🙏
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሰላም ዶክተር እኔ ግራ እግሬ ብቻ ከጉልበቴ በላይ ለአንድ ሳምንት ቃርያ እንደነካ አይነት ያቃጥለኝ ነበር አሁን ደሞ ከማቃጠል አለፎ በጣም ህመም አለዉ እስከ ወገቤ ድረስ ቁርጥማት ይሰማኛል
please , go to your Doctor
Anigezam leba hula