Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም የእማማ ኢትዮ ልጆች አደይ እንደ እረኛዬ የተወደደ እንዲሆን ሁላችንም ሸር ከአደረግን ይወደዳል ብዬ አስባለሁ ግን በሌላ ቦታ አይለቀቅ ደስ የሚል ነገር አለው ግን 😊///የኢትዮጵያን ፍቅር ያብዛልን ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ 😊ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
የምር ከነአን ነዉ ወይስ የስም እና የፎቶ ሌባ ነዉ።
ከነአን እንቢአለኝ አሜንአሜን አሜን
Kenan ezim Alke kkk
ከነዓን ነው 😊😊ሌላ ሰው ደግሞ መጧል አሁን 😂😂😂ገና ሁለት ቀኑ መሰለኝ 😂ግን ይሄ ሁለት ወር ሁኖታል የሚያሳይ
@@aynalemabrehamtube1635 ከነዓን ነው 😊😊ሌላ ሰው ደግሞ መጧል አሁን 😂😂😂ገና ሁለት ቀኑ መሰለኝ 😂ግን ይሄ ሁለት ወር ሁኖታል የሚያሳይ
ለአደይ አድናቂዎች እስቲ በላይክ ፍቅራቹን ግለፁላት 🥰🥰🥰
ባገኝሺ በጥፊነበር እምገጭሺ ለምን አሥተካክላችሁ አለቁም
@@ወሎመቅዴላ የኔዋ መቅደላው ምነው በጣምደሰትለኛለቺአደ ይ
@@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
wow adaye arefi I Love you
የ ራሄል ወዳጆች አስኪ አየለየካቹ ፋቅራቹን ግለፁላት 🥰🥰
መጪው ዘመን የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን አሜን 🙏🌻🌻
ይመስለኛል ፊልሙ ብዙ ክፍል አለው እና በቀን ሁለት ጠዋትና ማታ ቢለቀቅ ደስ ይል ነበረ 😍😊የእኔ ሀሳብ ነው 😊🤭🤭ተቀምጨ ልውል ነው እኮ 🤭🤭🤭/// ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የእማማ ኢትዮ ቤተሰቦቸ 😊😊😊😊
ከነዓን ሁለት ናችሁ 😊😊😊😍በአንተም ሌላ መጣልህ ተጠቀም 😁
እኔም ያተ አስተሳሰብ ነውያለኝ
ተቀምጨ😂😂😂
እዚህም አለህ ክንአኔ
@@Tekeltv1 ደንባጫ😂እኔም ግራ ገብቶኛል ሁለት ከነአኖች
ኣደይ እና ኣበል በጣም ነው ምወዳቾው❤
ፈጣሪ ከትግስት አይነቱ ምቀኛ ነገረኛ ይሰውራችሁ
Amen amen amen
Aman
አሜን
amen❤👍
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ🙏🙏🙏
አሚን ያገር ልጅ
አሜንንንንን
አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🥰🥰🥰
አቤል ግን ለአደይ ያለው ክብር ይችን ምላሣም ትቶ አደይን አግብቷት ማየት ነው ምኞቴ 🙏
በጣም
Ena gn des telgalechi ,,endwem yeswa normale new bezum alganancwem yana fkrga bihon endsewa tigist yalgim nbr
@@tigistadane769 🤣🤣🤣🤣
እኔም 😂😂
Enem
በስዴት ያላቹ የሀገሬ ልጆች ወንድሞቼ እህቶቼ እንኳን አዴረሳቹህ
እንኳን አብሮ አደረሰን
_አቤላ የአደይ ጠበቃ😍 ከጥፊው ለትግስትም ቢደርሳት ብዬ ተመኘሁ ይች ሰላቢ እንደትኮ በአደይ እንደምትቀና😂_
እኔም ጠብቄ ነበር ግን አልሆነም 🙈🤣
ክክክክክክክክ
kkkkk
ውነትም
2⃣0⃣1⃣5⃣ የሰላም: የፍቅር : የአድነት : የመተሳሰብ : የኢትዮጵያን ተንሳኤ የምናይበት ይሁን🌻🌻🌻🌻🌻
አደይ ድራማ ምንም እንኳ በጣም ቆይቼና አልፎ አልፎ ብከታተለውም በይዘቱና አቀራረቡ በጣም ልዩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ,ከሁሉ በላይ script ጸሃፊን በጣም አድናቆት ይገባዋል!!!.....አመሰግናለሁ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ትግስት ሚያቃጥለኝ የለም😂😂
እኔም😂
Enam🥺🥺
አዋ
እኔም😂😂
እኔራሱ ብዘለዝላት ደስይለኛ የሆነች ሾካካ
በሚገርመው ይሄ ድራማ መቆራረጥ አበዛ 🤔💚💛❤🖐🖐🖐
😂😂😂😂😂
ከነአን ነኝ ሰብስክራይብ👍👍👍👍👍
አቦ አበልዬ ምን አባቴን ላርግህ ምርጥ ኮስታራ ሲሬስ ወንዳወንድ ስትናገር የማታንዛዛ እቅጭ እቅጩንውሸትን የማትወድ ስርዓት ያለህለሰው ልጅ ትልቅ ክብር ያለህ መልካም ስብዕና ያለህና ቀና አስተሳሰብ ያለህ በመሆንህ በጣም ኮርቼብኃለው እኔ አሁን መልካም ባህሪዎችህን በፊልሙ ካራክተር ሳይሆን እውነተኛውን ነው ጥሩ ስኬት ላይ ድረስ
አሪፍ ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሠላማችሁ ይብዛ በሀገርም በሥደትም ያላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ቸር ወሬ ያሠማን መልካም ምኞቴ ነው
የኔ ቆንጆ አቤልና አይዳ ተጋቡ በናታችሁ ስወዳችሁ አቤልዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደሚወድህ❤
እንኮን አደረስን 2015 በቸርነቱ ጠብቁ ላደረስን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል 2015 መልካም መልካሙን የምንስማበት የምናይበት ይሁንንን የአደይ ድራማ በአዲሱ አመት ያስተካክላሉ ብዬ ተስፋ አለኝ
መች ደረስሽ ያንቺ 2015 የተለየ ነው🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@@henm1300 የስንዱ ተከታይ ትሆናለቻ😂
@@henm1300 አረ ደርሳል በማለት ነው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@@mareyarsema6470 አቤት ለነገር መቸኮል አረ ጎበዝ መታገስ እንልመድ የማንም ተገታኝ አይደለሁም እኔ የእየሱስ ተከታኝ ነይ
አበል አደይ የልቤ ሙዳይ 💗💗💕💕
የምወዳቹ አቤል ና አደይ ፍቅረ ነቹ ሰላማቹ ይብዛ 😍😍🕊
ውድ የገር ልጆች እንክውን አደርስቹ ብያልቹበት ሰላምቹ በዝቶብኝ ybel
ሮማን ጀግና ደስ አለኝ አሁን ገና
ይሄን ድራማ እንዳታቋርጡት 🙏🙏🙏❤️
2015 እንኳን አዳርሰችሁ ይሁን ደሰ ይልላ ሀገሮች ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን በርታ አላህ ይጠብቅልን ሀገሮች ሁለየም ሰላም ይብዛልን
አደይን በጣም እወዳታለሁ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሞት ስቃይ መከራ ችግር የማንሰማበት ዓመት ይሁን ፳፩፭
በእዉነት አሜን🌻🙏
አዲሱ አመች ለሀገራችን ሠላምን አንድነትን ፍቅርን ይዞልን ይምጣ💕💕🙏
በሰላም ለአድስ ዘመን ያሸጋግርን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን
አሜን 💚💛❤️
አሜን🌻🙏
በ 2015 ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ችግርና ስቃይ የሚያልቅበት ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏ስደተኞችም ፈጣሪ ያሰባቹትን አሳክቶላቹ ከምትወዱትና ከምትናፍቁት ቤተሰቦቻቹ በሰላም ለመቀላቀል ያብቃቹ አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
አቤልን እና አደይን የሚወዳቸዉ እንደኔ ??
ABeyiytrrtyy
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድ እና የተከበራችሁ ኢትዮጵያ እንኳን ለኡዲሱ ዓመት በስላም እና በጤና አደረሳችሁ አዲሱ አመት የስላም የፍቅር የመተሳስብ ያርግላችሁ ግን ለምድነው በትክክል የማትለቁት ሁሉም ስው ነው የሚለቀው አደይ ድራማን ለምን በጣም የምወደው ፊልም ስለሁነ በየቦታው ይለቀቃል
Abelo Ena Adey Fikir Yehonu Lijoch Nachew 😊💓
*አደይ እኮ ጥሩ አዝናኝ ድራማ አስተማሪ ነበረ ግን እውነት ለመናገር በተለይ አሁን በዚህ ሶስት አራት ቀን የማይለቀቅበት የለም 😳🙄😏ትክክለኛው ነው ብዬ ላይ ልገባ ስል ሌላ ነው ኡፍፍ ለማነኛውም በርቱ የእናንተን ሀሳብ ተናገሩ ይዩት subscribe እያደረጋችሁ ቤተሰቦቸ*
በጣም እንጂ ለማየት በጣም ነበር የምጔጔው አሁን ግን አስጠሉኝ ምንም ስርአት የላቸውም የተዘበራረቀ ነው ባለቤት ያለውም አይመስል
ግን እኔ ለነሱ ተቃጥዬ ሞትሁ በያለበት አየተለቀቀ እነሱ ለፍተዉ ሰርተዉ ምነዉ እንደዚህ ተጫወቱበት በሁሉም ጋር ነዉ እሚለቀቀዉ
ልብ ጥልጥልነውእኮየሚያደርግ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እውነት ነው በጣም ያናድዳል ግን እንደፈለጋቸው እነሱ የተውትን 😊😊ወደ ቤት ጎራ በሉማ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 😊😊😊
ይሄ ቻናል አሪፍ ነበር ካልተበላሸ
ዓደይ ዓደይ ተቀምጠሻል በልቤ ሙዳይ 🌻🌻🌻❤️❤️❤
ስለሀገራችን ሰላም በእየ እምነታችሁፀልዩ!💔😥እግዚአብሔር በቸርነቱ አድሱን ዓመት🌻የሰላም፤የጤና የበረከት ዘመን ያድርግልን!!🙏
አቤል ምርጥሰው ደስስስ አስባለኝ እች ሾካካ ትግስት ሰይጣን
አቤል የልብ አድራሽ ነውኮ💋💋💋💋💋💋
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹
እደትግስት የሚያቃጥለኝ የለም😂😂😂😂😂😂😂
ኮመት ገረፍ ገረፍ ማድረግ ደስ ይለኛል እናተስ 🤔አቤልን እኔ ብቻ ነኝ የምወደው❤
ኧረ እኔምነኝ
*ሰላም ኢትዮጵያዊያን 😊😍13 ወር ጳጉሜ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሮጌው አልፎ ለአዲሱ አመት የአደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ በአዲሱ አመት ምን ለማድረግ አስባችኋል ?🙋 😊😍*
እርስ በእርስ መዋደድ እንደኔ
ሳላም ውድ ኢትዮጵያዋን እንዴት ናቹ አዴይ ምርጥ ድራማ ግን ባያ ቦታ ምላቃቃውን አስታካክሉ ♥️♥️♥️♥️
ጎበዝ አቤል😍❤
የአቤል አድናቂ ዋው ተመቸኝ ዛሬ ያ ውሸታም የሆነ ልጅ በጥፊ ሲለው😂😂👌👌
😄😄
🤣
ትግስት ምትባል ልጂ በጣም ነው ምታስጠላኝ💔💔
አቤል ምርጥ ወድም ምርጥ ባል👌👌👌👍👍👍
አደ ይዬየኔቆጂ ሰታምሪ ከቤል ጋር የእውነት ፍቅርመሠሎኚነበር ሰይፉ ላይሰትቀረብ ተረዳሁ ለማንኛውም ይመችቹህ
አቤልዬ ምርጥ ሰው. 🥰🥰🥰🥰
አቤል ጥሩ ሰው ነው ግን የዚህ ቤት እቆዎች ተሰብርው አለቁ
_😂😂በጎን እራሄል ትሰብራለች በጎን እናቲቱ😜👌_
@@ጥቁርአዝሙድነኝ የውነተኛ ታሪክ ላይ ይኖር ይሁን ጎበዝ ሆሆሆ
ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
የፈሪሀ ና የ አደይ ትእግስት ይመሳሰላል 😘
Luke nesh
Ka turkey filemino eykorchu yalu iko
አዲሱ አመት ሀገራችን ሰላም የምኮንበት ይሁን 🙏🙏🙏😢
አሜን 3 💚💛❤️
አቤልዬ ምርጥ ሰወ❤️❤️
unkan adarasachu ads amati ye Salam ye fiqir ye dasitaa amati yihunilin Ethiopia 🇪🇹 hagare salamishi yimalasi💘💘❤❤❤😢
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል የሚፈራ ሰወ ይኑር ማለት ነወ አለም ግን ስወድሽ ማማ ሁላቹም ከልብ እወዳቹ አለሁ❤❤❤🙄🙄🙄
የዚ ቤት ወሬ እኛም ይናፍቀናል😜😜😂😂😂😂👌👌
አደይ እና አቤል ስወዳችሁ
አደይ በጣም ለምወድሽ
Today you satisfied me Abelo real man action✊🏽
አቤልናአደይሠወዳቹህ❤❤❤
ደስ ይላል ሰላም ለሃገራችን
ህይወት ከስህተት የጠራች አይደለችም ስህተትን ሙሲባ አድርገህ አትመልከትከተሳሳትክ በኃላ ለማስተካከል ሞክርአዋቂዎች ሆነን አልተፈጠርንም የማይሳሳትም ሰው የለም!!!
ማነው አቤልን እንደኔ ሚወደው🥰🥰
አቤል ስወድህ ትእግስት ስጠላሽ ምላስሽ
ይህ ድራማ ለኒ የተለየነው ከየትኛውም ድራማም ሆነ ፍልም አላወዳድረውም ዋውነው
አቤልዬ እንደ ወንድሜ የዋህ አሰተዋይ ሰወድህ🥰
Eregnaye weys adey new yenanite best
ሰላማቹ ብዝት ይበል ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም በውጭም ያላቹ በሙሉ ❤😘አደይ ድራማ ከእሬኛዬ ድራማ ጋር እኩል ነው የምገርም ድራማ ነው ግን እባካቹን አንድ ቦታ ብቻ ብለቀቅ ጥሩ ነበር
ደስ የሚል ድራማ ነው❤💚💙
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን የምንባላበት ሳይሆን አንዳችን ለሌላችን የምንቆምበት ውዲቷ አገራችን ሰላም የምቶንበት ዘመን ያርግልን😇😇😇🥰🥰🥰ፍቅር ይግዛን ግብዞች አንሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤል እና አደይ ሰወዳችሁ ምረጥ ተዋናይ እና የአቤል ጮኛ
Adey ena abel wuddd 😍
💞እግዚአብሔር ሆይ በአዲሱ አመት ሞት መፈናቀል እንዲሁም ስደት በቃችሁ ይበለን❤ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ ፍቱን መዳኒት አለኝ እየገባችሁ እዩት👍እንዲህም ውፍረት መቀነስ ለምትፈልጉም🌺🌺🌺
😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹አደይ ቆንጀ😍
Roman has taken charge yes 🙌🏾
ሀሀሀሀሀ የድቃላ ነገር አለች እራሂል ምን አይነት እስት ናት ምስጥ
እረ ለተመልካች እንካን ኣክብሮ ወይም በሳኣቱ ልቀቁት ወይም በለላ ኣትላኩት በ tikTok ተቆራሮጦ እያየነዉ ነዉ ☺️☺️☺️😎
ስክ
Tsegest betam motmata nat gen
ፈጣረ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
አለምየ የኔ ቆጂ ትግስት እንደ አለም እደትየ ገነት ብትሆኒ ምን አለ
አቤል ዛሬ አስደሰተኝ👌
አይ ትግስት ተብየዋ የስራሽን አግኝ 😥
ምርጥ ድራማ ነው ግን በአግባቡ አትለቁም
እንኳን ለ2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
aladeresenm a
ሰላም ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ ይሄ ድራማ በየ ቦታው አትልቀቁ አቦል አከታትላቹ ልቀቁልን እባካቹ
Enesu ayedelum lela sew new yemilekebachew dero dstv lay silekek ensu serekew new yemilekut
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳችሁእንኳን አደረሲችሁ ለአድሱ አመት።🌻🌻
ሰላም ጤናይስጥልን የአደይ ድራማ ተከታታዮች በጣም ምርጥ ድራማ ነው። በጉጉት ብቻ ሳይሆን በአሞራም ነው የምጠብቀው።በተረፈ ኑ ወደ አደይ ቤት ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ 🌻😍
Well come. 2015/ years ኢንኳን ለጰቁሜ በዓል በሰላም አደርሰችው 💕💝ግን ብዙ ሰዎች ዝም ብሎ ፎቶ ጋር አቀናብሮ እራጂም ደቂቀዎችን ይሥርሉ \ The Followe / 😆✊
ዛሬ የመጨረሻ አንደኛ ነኝ!!
Abelooo best eko nek
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Amesginalew kezi kety
ዋው የትወና ብቃታቸው ይለያል በርቱልን 😍😍😍😍
አሪፍ ነው በርቱ ግን እንግሊዘኛውን ቀኑስልን
እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
Happy new years 💒
ትክስት ለአደይ ያላት ጥላቻ አይጣል ነው አይታ አላየሁም ብላ መካዷ አቤል ምርጥ ልጅ አዋረዳት
ቅናት እኮ ነው😂😂😂
የእውነት አቤልና ሪካ ይመሳሰላሉ❤
የዝናሸ ወንድም አሳቀኝ😅😅😅😂😂😂😂
ሰላም የእማማ ኢትዮ ልጆች አደይ እንደ እረኛዬ የተወደደ እንዲሆን ሁላችንም ሸር ከአደረግን ይወደዳል ብዬ አስባለሁ ግን በሌላ ቦታ አይለቀቅ ደስ የሚል ነገር አለው ግን 😊///የኢትዮጵያን ፍቅር ያብዛልን ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ 😊ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
የምር ከነአን ነዉ ወይስ የስም እና የፎቶ ሌባ ነዉ።
ከነአን እንቢአለኝ አሜንአሜን አሜን
Kenan ezim Alke kkk
ከነዓን ነው 😊😊ሌላ ሰው ደግሞ መጧል አሁን 😂😂😂ገና ሁለት ቀኑ መሰለኝ 😂ግን ይሄ ሁለት ወር ሁኖታል የሚያሳይ
@@aynalemabrehamtube1635 ከነዓን ነው 😊😊ሌላ ሰው ደግሞ መጧል አሁን 😂😂😂ገና ሁለት ቀኑ መሰለኝ 😂ግን ይሄ ሁለት ወር ሁኖታል የሚያሳይ
ለአደይ አድናቂዎች እስቲ በላይክ ፍቅራቹን ግለፁላት 🥰🥰🥰
ባገኝሺ በጥፊነበር እምገጭሺ ለምን አሥተካክላችሁ አለቁም
@@ወሎመቅዴላ የኔዋ መቅደላው ምነው በጣምደሰትለኛለቺአደ ይ
@@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
wow adaye arefi I Love you
የ ራሄል ወዳጆች አስኪ አየለየካቹ ፋቅራቹን ግለፁላት 🥰🥰
መጪው ዘመን የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን አሜን 🙏🌻🌻
ይመስለኛል ፊልሙ ብዙ ክፍል አለው እና በቀን ሁለት ጠዋትና ማታ ቢለቀቅ ደስ ይል ነበረ 😍😊የእኔ ሀሳብ ነው 😊🤭🤭ተቀምጨ ልውል ነው እኮ 🤭🤭🤭/// ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ የእማማ ኢትዮ ቤተሰቦቸ 😊😊😊😊
ከነዓን ሁለት ናችሁ 😊😊😊😍በአንተም ሌላ መጣልህ ተጠቀም 😁
እኔም ያተ አስተሳሰብ ነውያለኝ
ተቀምጨ😂😂😂
እዚህም አለህ ክንአኔ
@@Tekeltv1 ደንባጫ😂እኔም ግራ ገብቶኛል ሁለት ከነአኖች
ኣደይ እና ኣበል በጣም ነው ምወዳቾው❤
ፈጣሪ ከትግስት አይነቱ ምቀኛ ነገረኛ ይሰውራችሁ
Amen amen amen
Aman
አሜን
amen❤👍
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ🙏🙏🙏
አሚን ያገር ልጅ
አሜንንንንን
አሚን አሚን አሚን 🤲🤲🤲🤲🤲
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🥰🥰🥰
አቤል ግን ለአደይ ያለው ክብር ይችን ምላሣም ትቶ አደይን አግብቷት ማየት ነው ምኞቴ 🙏
በጣም
Ena gn des telgalechi ,,endwem yeswa normale new bezum alganancwem yana fkrga bihon endsewa tigist yalgim nbr
@@tigistadane769 🤣🤣🤣🤣
እኔም 😂😂
Enem
በስዴት ያላቹ የሀገሬ ልጆች ወንድሞቼ እህቶቼ እንኳን አዴረሳቹህ
እንኳን አብሮ አደረሰን
_አቤላ የአደይ ጠበቃ😍 ከጥፊው ለትግስትም ቢደርሳት ብዬ ተመኘሁ ይች ሰላቢ እንደትኮ በአደይ እንደምትቀና😂_
እኔም ጠብቄ ነበር ግን አልሆነም 🙈🤣
ክክክክክክክክ
kkkkk
ውነትም
2⃣0⃣1⃣5⃣ የሰላም: የፍቅር : የአድነት : የመተሳሰብ : የኢትዮጵያን ተንሳኤ የምናይበት ይሁን🌻🌻🌻🌻🌻
አደይ ድራማ ምንም እንኳ በጣም ቆይቼና አልፎ አልፎ ብከታተለውም በይዘቱና አቀራረቡ በጣም ልዩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ,ከሁሉ በላይ script ጸሃፊን በጣም አድናቆት ይገባዋል!!!.....አመሰግናለሁ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደ ትግስት ሚያቃጥለኝ የለም😂😂
እኔም😂
Enam🥺🥺
አዋ
እኔም😂😂
እኔራሱ ብዘለዝላት ደስይለኛ የሆነች ሾካካ
በሚገርመው ይሄ ድራማ መቆራረጥ አበዛ 🤔💚💛❤🖐🖐🖐
😂😂😂😂😂
ከነአን ነኝ ሰብስክራይብ👍👍👍👍👍
አቦ አበልዬ ምን አባቴን ላርግህ ምርጥ ኮስታራ ሲሬስ ወንዳወንድ ስትናገር የማታንዛዛ እቅጭ እቅጩን
ውሸትን የማትወድ ስርዓት ያለህ
ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር ያለህ መልካም ስብዕና ያለህና ቀና አስተሳሰብ ያለህ በመሆንህ በጣም ኮርቼብኃለው እኔ አሁን መልካም ባህሪዎችህን በፊልሙ ካራክተር ሳይሆን እውነተኛውን ነው ጥሩ ስኬት ላይ ድረስ
አሪፍ ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሠላማችሁ ይብዛ በሀገርም በሥደትም ያላችሁ እግዚአብሔር ሁሌም ቸር ወሬ ያሠማን መልካም ምኞቴ ነው
የኔ ቆንጆ አቤልና አይዳ ተጋቡ በናታችሁ ስወዳችሁ አቤልዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደሚወድህ❤
እንኮን አደረስን 2015 በቸርነቱ ጠብቁ ላደረስን እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል 2015 መልካም መልካሙን የምንስማበት የምናይበት ይሁንንን የአደይ ድራማ በአዲሱ አመት ያስተካክላሉ ብዬ ተስፋ አለኝ
መች ደረስሽ ያንቺ 2015 የተለየ ነው🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@@henm1300 የስንዱ ተከታይ ትሆናለቻ😂
@@henm1300 አረ ደርሳል በማለት ነው 😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@@mareyarsema6470 አቤት ለነገር መቸኮል አረ ጎበዝ መታገስ እንልመድ የማንም ተገታኝ አይደለሁም እኔ የእየሱስ ተከታኝ ነይ
አበል አደይ የልቤ ሙዳይ 💗💗💕💕
የምወዳቹ አቤል ና አደይ ፍቅረ ነቹ ሰላማቹ ይብዛ 😍😍🕊
ውድ የገር ልጆች እንክውን አደርስቹ ብያልቹበት ሰላምቹ በዝቶብኝ ybel
ሮማን ጀግና ደስ አለኝ አሁን ገና
ይሄን ድራማ እንዳታቋርጡት 🙏🙏🙏❤️
2015 እንኳን አዳርሰችሁ ይሁን ደሰ ይልላ ሀገሮች ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን በርታ አላህ ይጠብቅልን ሀገሮች ሁለየም ሰላም ይብዛልን
አደይን በጣም እወዳታለሁ 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሞት ስቃይ መከራ ችግር የማንሰማበት ዓመት ይሁን ፳፩፭
በእዉነት አሜን🌻🙏
አዲሱ አመች ለሀገራችን ሠላምን አንድነትን ፍቅርን ይዞልን ይምጣ💕💕🙏
በሰላም ለአድስ ዘመን ያሸጋግርን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን
አሜን 💚💛❤️
አሜን🌻🙏
በ 2015 ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ችግርና ስቃይ የሚያልቅበት ዘመን ያድርግልን 🙏🙏🙏ስደተኞችም ፈጣሪ ያሰባቹትን አሳክቶላቹ ከምትወዱትና ከምትናፍቁት ቤተሰቦቻቹ በሰላም ለመቀላቀል ያብቃቹ አሜን🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
አቤልን እና አደይን የሚወዳቸዉ እንደኔ ??
A
Beyiytrrtyy
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ ውድ እና የተከበራችሁ ኢትዮጵያ እንኳን ለኡዲሱ ዓመት በስላም እና በጤና አደረሳችሁ አዲሱ አመት የስላም የፍቅር የመተሳስብ ያርግላችሁ ግን ለምድነው በትክክል የማትለቁት ሁሉም ስው ነው የሚለቀው አደይ ድራማን ለምን በጣም የምወደው ፊልም ስለሁነ በየቦታው ይለቀቃል
Abelo Ena Adey Fikir Yehonu Lijoch Nachew 😊💓
*አደይ እኮ ጥሩ አዝናኝ ድራማ አስተማሪ ነበረ ግን እውነት ለመናገር በተለይ አሁን በዚህ ሶስት አራት ቀን የማይለቀቅበት የለም 😳🙄😏ትክክለኛው ነው ብዬ ላይ ልገባ ስል ሌላ ነው ኡፍፍ ለማነኛውም በርቱ የእናንተን ሀሳብ ተናገሩ ይዩት subscribe እያደረጋችሁ ቤተሰቦቸ*
በጣም እንጂ ለማየት በጣም ነበር የምጔጔው አሁን ግን አስጠሉኝ ምንም ስርአት የላቸውም የተዘበራረቀ ነው ባለቤት ያለውም አይመስል
ግን እኔ ለነሱ ተቃጥዬ ሞትሁ በያለበት አየተለቀቀ እነሱ ለፍተዉ ሰርተዉ ምነዉ እንደዚህ ተጫወቱበት በሁሉም ጋር ነዉ እሚለቀቀዉ
ልብ ጥልጥልነውእኮየሚያደርግ
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ እውነት ነው በጣም ያናድዳል ግን እንደፈለጋቸው እነሱ የተውትን 😊😊ወደ ቤት ጎራ በሉማ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኑ 😊😊😊
ይሄ ቻናል አሪፍ ነበር ካልተበላሸ
ዓደይ ዓደይ ተቀምጠሻል በልቤ ሙዳይ 🌻🌻🌻❤️❤️❤
ስለሀገራችን ሰላም በእየ እምነታችሁ
ፀልዩ!💔😥
እግዚአብሔር በቸርነቱ አድሱን ዓመት🌻
የሰላም፤የጤና የበረከት ዘመን ያድርግልን!!🙏
አቤል ምርጥሰው ደስስስ አስባለኝ እች ሾካካ ትግስት ሰይጣን
አቤል የልብ አድራሽ ነውኮ💋💋💋💋💋💋
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🌹
እደትግስት የሚያቃጥለኝ የለም😂😂😂😂😂😂😂
ኮመት ገረፍ ገረፍ ማድረግ ደስ ይለኛል እናተስ 🤔አቤልን እኔ ብቻ ነኝ የምወደው❤
ኧረ እኔምነኝ
*ሰላም ኢትዮጵያዊያን 😊😍13 ወር ጳጉሜ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሮጌው አልፎ ለአዲሱ አመት የአደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ በአዲሱ አመት ምን ለማድረግ አስባችኋል ?🙋 😊😍*
እርስ በእርስ መዋደድ እንደኔ
ሳላም ውድ ኢትዮጵያዋን እንዴት ናቹ አዴይ ምርጥ ድራማ ግን ባያ ቦታ ምላቃቃውን አስታካክሉ ♥️♥️♥️♥️
ጎበዝ አቤል😍❤
የአቤል አድናቂ ዋው ተመቸኝ ዛሬ ያ ውሸታም የሆነ ልጅ በጥፊ ሲለው😂😂👌👌
😄😄
🤣
ትግስት ምትባል ልጂ በጣም ነው ምታስጠላኝ💔💔
አቤል ምርጥ ወድም ምርጥ ባል👌👌👌👍👍👍
አደ ይዬየኔቆጂ ሰታምሪ ከቤል ጋር የእውነት ፍቅርመሠሎኚነበር ሰይፉ ላይሰትቀረብ ተረዳሁ ለማንኛውም ይመችቹህ
አቤልዬ ምርጥ ሰው. 🥰🥰🥰🥰
አቤል ጥሩ ሰው ነው ግን የዚህ ቤት እቆዎች ተሰብርው አለቁ
_😂😂በጎን እራሄል ትሰብራለች በጎን እናቲቱ😜👌_
@@ጥቁርአዝሙድነኝ የውነተኛ ታሪክ ላይ ይኖር ይሁን ጎበዝ ሆሆሆ
ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞
የፈሪሀ ና የ አደይ ትእግስት ይመሳሰላል 😘
Luke nesh
Ka turkey filemino eykorchu yalu iko
አዲሱ አመት ሀገራችን ሰላም የምኮንበት ይሁን 🙏🙏🙏😢
አሜን 3 💚💛❤️
አቤልዬ ምርጥ ሰወ❤️❤️
unkan adarasachu ads amati ye Salam ye fiqir ye dasitaa amati yihunilin Ethiopia 🇪🇹 hagare salamishi yimalasi💘💘❤❤❤😢
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላምሽን ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንል የሚፈራ ሰወ ይኑር ማለት ነወ አለም ግን ስወድሽ ማማ ሁላቹም ከልብ እወዳቹ አለሁ❤❤❤🙄🙄🙄
የዚ ቤት ወሬ እኛም ይናፍቀናል😜😜😂😂😂😂👌👌
አደይ እና አቤል ስወዳችሁ
አደይ በጣም ለምወድሽ
Today you satisfied me Abelo real man action✊🏽
አቤልናአደይሠወዳቹህ❤❤❤
ደስ ይላል ሰላም ለሃገራችን
ህይወት ከስህተት የጠራች አይደለችም
ስህተትን ሙሲባ አድርገህ አትመልከት
ከተሳሳትክ በኃላ ለማስተካከል ሞክር
አዋቂዎች ሆነን አልተፈጠርንም የማይሳሳትም ሰው የለም!!!
ማነው አቤልን እንደኔ ሚወደው🥰🥰
አቤል ስወድህ ትእግስት ስጠላሽ ምላስሽ
ይህ ድራማ ለኒ የተለየነው ከየትኛውም ድራማም ሆነ ፍልም አላወዳድረውም ዋውነው
አቤልዬ እንደ ወንድሜ የዋህ አሰተዋይ ሰወድህ🥰
Eregnaye weys adey new yenanite best
ሰላማቹ ብዝት ይበል ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገርም በውጭም ያላቹ በሙሉ ❤😘አደይ ድራማ ከእሬኛዬ ድራማ ጋር እኩል ነው የምገርም ድራማ ነው ግን እባካቹን አንድ ቦታ ብቻ ብለቀቅ ጥሩ ነበር
ደስ የሚል ድራማ ነው❤💚💙
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን የምንባላበት ሳይሆን አንዳችን ለሌላችን የምንቆምበት ውዲቷ አገራችን ሰላም የምቶንበት ዘመን ያርግልን😇😇😇🥰🥰🥰ፍቅር ይግዛን ግብዞች አንሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቤል እና አደይ ሰወዳችሁ ምረጥ ተዋናይ እና የአቤል ጮኛ
Adey ena abel wuddd 😍
💞እግዚአብሔር ሆይ በአዲሱ አመት ሞት መፈናቀል እንዲሁም ስደት በቃችሁ ይበለን❤ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ ፍቱን መዳኒት አለኝ እየገባችሁ እዩት👍እንዲህም ውፍረት መቀነስ ለምትፈልጉም🌺🌺🌺
😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹አደይ ቆንጀ😍
Roman has taken charge yes 🙌🏾
ሀሀሀሀሀ የድቃላ ነገር አለች እራሂል ምን አይነት እስት ናት ምስጥ
እረ ለተመልካች እንካን ኣክብሮ ወይም በሳኣቱ ልቀቁት ወይም በለላ ኣትላኩት በ tikTok ተቆራሮጦ እያየነዉ ነዉ ☺️☺️☺️😎
ስክ
Tsegest betam motmata nat gen
ፈጣረ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
አለምየ የኔ ቆጂ ትግስት እንደ አለም እደትየ ገነት ብትሆኒ ምን አለ
አቤል ዛሬ አስደሰተኝ👌
አይ ትግስት ተብየዋ የስራሽን አግኝ 😥
ምርጥ ድራማ ነው ግን በአግባቡ አትለቁም
እንኳን ለ2015 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
aladeresenm a
ሰላም ቤተሰቦች እንኳን አደረሳቹ ይሄ ድራማ በየ ቦታው አትልቀቁ አቦል አከታትላቹ ልቀቁልን እባካቹ
Enesu ayedelum lela sew new yemilekebachew dero dstv lay silekek ensu serekew new yemilekut
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳችሁ
እንኳን አደረሲችሁ ለአድሱ አመት።🌻🌻
ሰላም ጤናይስጥልን የአደይ ድራማ ተከታታዮች በጣም ምርጥ ድራማ ነው። በጉጉት ብቻ ሳይሆን በአሞራም ነው የምጠብቀው።
በተረፈ ኑ ወደ አደይ ቤት ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ 🌻😍
Well come. 2015/ years
ኢንኳን ለጰቁሜ በዓል በሰላም አደርሰችው 💕💝
ግን ብዙ ሰዎች ዝም ብሎ ፎቶ ጋር አቀናብሮ እራጂም ደቂቀዎችን ይሥርሉ \ The Followe / 😆✊