Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአደይ እና የአቤል ወዳጆች ስላማችሁ እንደምድር አሽዋ ይብዛ 💘
አሜን እህቴ ያችም ሰላምሽ ብዝት ይበልልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ameen my sister 😘❤❤❤🌹💐🌸💐
Ende meder ashewa ahya🖕
አደይ
38
ስደተኛዋ!!!💚💛❤💐ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ..የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦየነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ..ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደትእሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት..የድህነት ታጋይ የስደት ወታደርእንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር..የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማ
እውነት ብለሀን ከናንየ ሞልቶ ለማይሞላ ስደት አሰቃየን እግዚያብሄር ስደተኞችን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን 🙏
በእዉነት ትክክክክል ነዉ
👍👍
ዊ የኔወንድም ስወድህ እኮ
Pepepe minm alilm fetari ybarikh
ክንደይ ምዕሩግ ደስ ዘብል ጥበብ ዝመልኦ ፊልም ቀጽልዎ። ኣጆኹም በርትዑ
የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።
🎃🎃🎃🎃
አሚን
Amen
ይህ ድራማ ለኔ እየሰጠኝ ያለዉ ትምህርት ግን ፣ ሐብታም መቼም ቢሆን በፍቅርና በሰላም መኖር እንደማይችል ነዉ
ትክክል
አለም ላይ ያሉ ሀብታሞች 99%ገንዘቡን የሚያገኙት ብዙዎችን ጨፍልቀው በብዙ ወንጀል ተጨማልቀው ስለሆነ የእውነት ደስታና እንቅልፍ የላቸውም ገንዘባቸው ጀመሐላል አይደለም
No, ሀብት ሳይሆን ስግብግብነት ነው ብሏል አቤል
አደይ ድራማ ውስጤ ነው ❤ጆሮአችን መልካም ነገር የምሰማበት ዓመት ያድርግልን
አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እውነት ነው
የአለማት ጌታ የሆነው አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሀባይቢ ሁላችንም በየ እምነታችን የሀገራችንን ሠላም እጠይቅ
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም:: የሐዋርያት ሥራ 4 12_የዮሐንስ ወንጌል 1.12
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤
ከፍጥረት ሁሉም የምትበልጥ የጌታ እናት ማርያም ናትና ምልጃም በእሷ ነው
😅😅😅😅
😜😜😜
❤❤❤
*እንኳን 13 ወር ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን 😍😍😍አቤልን አቤልን የምትሉ ኮሜታተሮች ደግሞ ወንድ ይስጣችሁ በአዲሱ አመት 😂😁😂አሜን በሉ ደግሞ አሉ 😁😂*
አማን እኔስ ለአደይ እንዲሆን ነውና እንጂ ለእኔስ አልተመኘኩትም የማከብረው የማደንቀው ወንድሜ ነው
@@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ bihon embi lity newa🤣
@@getnetgenene8659 እርሱም አይለኝም ቢለኝም እንኳን በጭራሽ አላደርገውም!!
Amennn amennnn amennnn
ክክክክክክ አሜን
ሮማንን በጠም ነው የምወደት የኔ እናት ❤️❤️😊😊 ራሄል ግን እየቀጣልሸም ብሆን እንወድሻለን 🥰🥰
አደዬ 🌸🌸 ኮንፊደንሷ😍ራሄል የኔ ቀዌ🤣ሉዋም እና እንግሊዘኛ🤣
የድንግል ማርያም ልጅ አዲሱን ዓመት ከፉዉን አርቆ ለሀገራችን ሰላሟን ያብዛላት
ኣሜን
ይሄ ድራማ ግን ቃና እየመሰለኝ ነው ከምር
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ኑሮ አለ እንዴ
አማርኛን ቃና ይራቀቅበት ❤❤ አማርኛ ምንያህል ውብ እና አቅም ያለው ቋንቋ መሆኑን ቃናዎች አስመስክረዋል ከነሱ ተማሩ
የኢያሱ ሚስት ማኪ ግን እንዴት ደስ ብሎዋታል ንብረቱ በእነሱ የዙር ሲባል ብርጭቆውን እኮ እንደ አሸንጉልት ስትወረውረው 🥰
😅😅😅
ድራማውን እምታስምረው የያሱ ሚስት ናት 😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ስላምሽ ይብዛልኝ ሐገሬ እምየ ኢትዮጵያ 🥰🙏🙏🙏🥰
የእናት ሮማንን ገጸ ባህሪ ዋአውው. ብቻ ድራማ ይድነቃል ሁሉንም. ያካተተ ነው ድስስ ይላል
በጣም ነዉ የምወዳችሁ💠💠🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ግን ጥያቃ የሆነብኝ በየቦታዉ የምናየሁ ለምን ነዉ ይህንን አሁን ከትላት ወዶ አይችዉ አለሁ በጣት የተበታተነ ዛሬ ነዉግን ከይቅርታ ጋር ብታስተካከሉት ደስ ይላናንለተመላካ ችስትሉሰራችሁ በጣም አሪፍነዉ ግን በሁሉ ባና የምናየዉ ከሆነ ሰትም የማየት ፍላጎቱ አይመጣምመልካም አዴስ አመት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልንሁላችሁንምበጣም ነዉ የምወዳችሁ ኑርልኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወንድሟ ግን ሰገጤ ነገር ነው የሙሽራዋ
ውይ አቤልየ አድይን ከልልህ ስላላስመታህት ደስ ብሎኝን
የኔ ውዶችዬ ሰላም ለሀገራችን ማነው አድስ ዓመትና በዓል ስደርስ የቤተሰብ ፍቅር ልቡን የምያበብሰው💕
ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🥺🙏 አደይ ዉስጤ እኮ ነሽ 😘💚
አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ሰላም ይስጠን
ራሄልን በጣም ነው እምወዳት !!!
እንኳን ለ 13 ወሯ ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን 🤗😍ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ስንሄትም በፍቅር በአንድነት ወጠን የምንገባበት ሀገር ያድርግልን /// ከሁሉም በላይ ፍቅር ይስጠን /// የእኔ official ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🤗😍🤗🤗
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከኑ በራስህ official መጣህ ደስ ይላል በርታ
_ውድ የሀገሬ ልጆች ከሀገርም ከሀገር ውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለዓዲስ ዓመት ዘመነ ሉቃስ አመቱ የተባረከ ሰላም ፍቅር የሰፈነበት ይሁንልን የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረት አይለየን__በስደት ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን__ሰላም ለኢትዮጵያ_ 😍
2015🥰መልካም ዜና ምንሰማበትሰላም የሰፈነበትበቀል መከፋፈል ቀርቶ አድ ምንሆንበት ፍቅር አድነት ሰላም የሚነግሱበት ዓመት ይሁንልን ይሁንልን ❤️❤️❤️❤️❤️2015 ሰላም 🙏🙏 አና ፍቅርን ❤️❤️ይዘክ ና እባክክ🙏
❤
አደይ በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ በተለይ የአደይን ገፀባህሪይ
እንኳን ለጷግሜ 2 በሰላም አደረሳችሁ
ግን ለምንነዉ ድጋሜ የሚለቀቀዉ ከቻላችሁ ሌላ ደርሥ ልቀቁ 😍😍😍😍😍😍😘😍❤❤❤❤❤
አበል አደይ የልቤ ሙዳይ 💓💓
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አንተም ሰላማቹ ይብዛ
አረብ ሀገር ይገደለኝ ከኛወቹ ሀፍታሞች
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ😍😍
ማነዉ እደኔ የሉዋን ኣፍቃሪ😛😛ከምር የምትናገረዉ እንግሊዝኛ ከጆሮዬ ያቃጭልብኛል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
የችን ኩሜት የምታነቡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንስላሙንይመልስለን በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኛ መልካምነት አይክፍልበትምም
ሐገራችን ሠላም ያድርግልን ፍጣሪ🥰
አቤል እና አደይ😍🤩😭👨❤️💋👨
ዋዉ አደይ ዋዉ አቤል ዋዉ ሮማ
የኔ ቆንጆ
Waaawuu.dessii.yemil..film.newu.beteley.adey.ena.abel.uuffee
አደይናአቤልሠወዳቹህ
የኔ አደይ አቤላ
ማነዉ..እደኔ..የሚጠላት..እራሔልን
Sweet man
የታላቹ የአቤላ አድናቂዎች
አይ የሀብታም ቤት አቤት ግርግር ሰላም የሌለበት እእእ ደሀ ቤት እኮ ነው ፍቅር የለው
ere yiften libachin tesekeleko
እደዚህ አይነት ቤተሰብ አለዴ ኢትዮጵያ ከዉነታዉ ራቀ ልበል
ያረብ ትርጉም ይመስለኛል
@@kidistbekelenegashe2741 ያስብላል ወይም የሀብታምና የባለስልጣን ልጆችና ቤተሰቦች እደዚህ ጭምልቅ ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ የድሀ ልጆች ግን ጎረቤቱም ሰፈርተኛዉም እዳባችን ስር እየገቡ ስለሚመዠልጉን መሞላቀቅ የለም
በሥወዳቸው አቤልን እና አደይንንንንንንንንንንንንንንንንንንንረ
❤❤❤❤❤አደይ
Adee❤❤❤❤
የሀገሬ ችግር እንደ ጳጉሜ ይሁን
በ 2015 አመት ጥሩ ጥሩ ነገር ያሰማን
Nice movie nw🥰🥰🥰🙌🙌
መልቃችሁ ካልቀረ በሰአቱ ሙሉvideo ብትለቁልንስ? እየቀነጫጨባችሁ ከዚያና ከዚህ ስትፖስቱ ታሪኩን ጓጉተን እንዳንከታተል የአንዳንዱን መጨረሻ ቀድመን እያወቅነው ሌላውን እየገመትን ሆነ በደረሰላችሁ ሰአት ሙሉውን ልቀቁልን Please
ይሄ ድራማ ትንሽ አልተጋነነም?🙄አረብ ሃገር እስታይል የሆነ ኑሮ አንድ ቤት 5 ሰራተኛ🤣
ደስ ይላል
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Betam yasetelalu seratagn Saudi wuste kebere alewu cheshe ende derowu zemen yabelochewal yadetelal
Wellcome ❤️👌
Rahel yene wed
Esti 2016 nehase eyaye yale 👍
❤❤❤❤ my love Agene 14:49
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለቅዱስ እሩፋኤል አመታዊ በኃል አደረሰን ተመስገን መጪዉ ዘመን የአገር ሰላም የሕዝብ ሞት የሚቆምበት ይሁን አሜን💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏
◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም።②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም።③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።
ሰላም ለሀገራችን መጭው አዲስ አመት የሰላም የፍቅረ የደስታ ያረግልን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ይሄ ድራማ በእግሊዘኛ ተጨማለቀ እኮ😂😂😂
እንወዳቹሀለን
Wow
Why you guys repeated after advertise. ?
i saw it yesterdy
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤❤
ዛሬ እራሄል አሳቀችኝ ወየው 😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤
ስላም ለምን በዚህ ብቻ አይለቀቅም እኔ በዚህ ነው ምክታተለው ግን ሌላ ፔጅ ለይ ይለቀቃል
ቆይ የተኛው ነው ትክክለኛው የአቦል ቻናል በጣም ብዙ ነው ያለው ማወቅ ተሳነኝ ንገሩኝ እስኪ
እራሄል ግን የያሱን ሚስት ባንዱ ሳሀን እራሱዋን ብትይልኝ ክክክክክአቤት ቅሌቱዋ በስማምአቃጣይ
Lek nesh enes ychin makdan ke filmu betwoged des yilegnal yehonech mesery asemesay nat
ዋውውውውው
ዲ ኤ ስ ቲቪ ላይ ስንት ሰዓት ነው የሚታየው
❤❤
ይመስለኛል ግን ይሄንን ኮሜንት የምንሰጠውን አያነቡም ለምን ነው ምክንያቱም በሌላ ቻናል ሲለቀቅ ቀድሞ የሚታይበት አለ 🙄😳እንዴ ምነው ግን
ዊይ በጣም የሚስጠላ ዉሪኛ የበዛበት
ለምን በየቀኑ አትለቁትም ምንዴነው እዛም እዛም አደይ አረ ግራ አገባቹሁን እኮ እሄን ሌላቦታ አየሁት 😒😒አረ ተዉ ግራ አታጋቡን አራራራ
ኧረ አቦል ቲቪ ይመቻችሁ አደይ የምናይባቸውን ቻናሎች አስጠፋችኋቸው አይደል አንግዲህ ምን እናደርጋለን እስኪመሽ እየጠበቁ ማየት ነው🙍🙍
ህ😑
ጎበዝ ነሽ❤👍👍👍
*መቸ ነው ግን በጉጉት የማየው ሁሌ በሰው ቻናል እንደተለቀቀ ኡፍፍፍ መጓጓቴን ለማቆም ነው 😳🙄😁😂ስንት ሰው ስራ ፈቶ የሚያይ አለ ለመዝናናት ግን በሄትኛው ይግባ ሁሉም ለቆት በቃ ያስጠላል*
በጣም ሌላ ቦታ 38 ንም ለቅውታል ባል ስየ አለፍኩት እዚህ ስገባ እንዳይደብረኝ ብዬ 🤔
@@meseretd3805 መሲ እንኳንም ተውሽው እኔ ከዚህ ውጭ አላይም 🤗😍🤗😍አበዙት በየ ቦታው መሲ ወደ ቤት ጎራ በይማ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ ሁኝ 🤗😍
@@Tekeltv1 እሺ መጣሁ ደምርልሃለው ብሮ
እኔ እረኛዬ ፍቅር አሲዞኝ ቀረ አሁን አደይን ለማየት ስገባ የአለቀቀው ሰው የለም /// ኡፍፍፍ ኧረ የሆነ ነገር ተጠቀሙ የተደጋገመ እያሳዩን ነው እንደ እረኛዬ ለመወደድ የሚተናነሰው የለም ነበረ የቦታ ቅያር ከአልሆነ በስተቀር ግን /// በየ ቦታው ተለቀቀ ሰአት አነሰ /// ለማነኛውም የሆነው ይሁን እናየዋለን 🤭😁 በዚህ መጠናል በራሳችን official ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ
እውነት ነው እንደ እረኛዬ በጉጉት ለማየት ናፈቅን በሁሉም እየተለቀቀ
ውድ ይህ አደይ ድራማ ተክተይ ስለማቹ ይብዝ
እስኪ በየቦታው አትልቀቁት በተረፊ ሀሪፍ ነው ትንሽ ተጋነነ እንጂ
😍😍😍😍🌻🌻🌻
ዛሬ አንደኛ ነኝ ደስ ሲል ❤❤❤
አልታይም ወይስ ታዉረሻል ሽልማት ቢኖረውሞ ግግም ልትይ ነበር😭😭😭😭
@@henm1300 እንዴ ምን አጠፋሁ ጉድኮነው ይቅርታ ምን አድርጌ ነው ኧረ ውዴ አልገግምም ኪያ
@desalegne yimere ውሽሽሽ የምር እኔም😭😭😭እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን
አንድ ቤት ጠቅላላ ነገረኛ ተኮለኛ ከአቤል ከአደይ ወጭ ያሉት ጤና የላቸወም 2ሰወችን እኳን ጥሩ ካራክተር ሰጧቸዉ
እራስን መሆን ትልቅ ፀጋ ነው ይክ ፊልም ከቱርክ ፊልም ላይ ጎርጆ ነው የፃፈው ዳይሬክተሩ በጣም ይድብራል
Fotema ene yasbkute nagre new anchem yasebeshu likenesh tikikile nesh1
ሰላም ለናንተ ይሁን ፊልሙ ተመቻቹ ?
አሪፍ ነዉ ግን በየ ቦታዉ እየለቀቃችሁት🤔
አረ እባካቺሁ ምዕራፍ እንደት ነው የሚወርደው
አቤት እሩጭ እረ ቀስ 💚💚🌹🌹🌹
♥️💞♥️
እንደእያሱ ዓይነት ልጅ ከሚወለድ ውሃ ሆኖ ቢቀር ይሻላል💀 ሚስቱ ደሞ የክፉዎች ሁሉ ክፉ ናት💀💀💀
በጣ ይሄ አተላ
ይህ የማይረባ 😏😏😏😡
የአደይ ቤተሰቦች ለምንድነው ድራማን በአንዴ የማትላቁት በጉጉት ሞታን ኮ ኧረ ኡ🙏
የአደይ እና የአቤል ወዳጆች ስላማችሁ እንደምድር አሽዋ ይብዛ 💘
አሜን እህቴ ያችም ሰላምሽ ብዝት ይበልልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ameen my sister 😘❤❤❤🌹💐🌸💐
Ende meder ashewa ahya🖕
አደይ
38
ስደተኛዋ!!!💚💛❤💐
ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ
የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ
..
የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ
የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ
..
ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት
እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት
..
የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር
እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር
..
የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማ
ብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማ
እውነት ብለሀን ከናንየ ሞልቶ ለማይሞላ ስደት አሰቃየን እግዚያብሄር ስደተኞችን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን 🙏
በእዉነት ትክክክክል ነዉ
👍👍
ዊ የኔወንድም ስወድህ እኮ
Pepepe minm alilm fetari ybarikh
ክንደይ ምዕሩግ ደስ ዘብል ጥበብ ዝመልኦ ፊልም ቀጽልዎ። ኣጆኹም በርትዑ
የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።
🎃🎃🎃🎃
አሚን
Amen
ይህ ድራማ ለኔ እየሰጠኝ ያለዉ ትምህርት ግን ፣ ሐብታም መቼም ቢሆን በፍቅርና በሰላም መኖር እንደማይችል ነዉ
ትክክል
አለም ላይ ያሉ ሀብታሞች 99%ገንዘቡን የሚያገኙት ብዙዎችን ጨፍልቀው በብዙ ወንጀል ተጨማልቀው ስለሆነ የእውነት ደስታና እንቅልፍ የላቸውም ገንዘባቸው ጀመሐላል አይደለም
ትክክል
No, ሀብት ሳይሆን ስግብግብነት ነው ብሏል አቤል
አደይ ድራማ ውስጤ ነው ❤ጆሮአችን መልካም ነገር የምሰማበት ዓመት ያድርግልን
አሜን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
እውነት ነው
የአለማት ጌታ የሆነው አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሀባይቢ ሁላችንም በየ እምነታችን የሀገራችንን ሠላም እጠይቅ
አሚን
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን 🇪🇹🇪🇹😍😍
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም:: የሐዋርያት ሥራ 4 12_የዮሐንስ ወንጌል 1.12
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ❤❤
ከፍጥረት ሁሉም የምትበልጥ የጌታ እናት ማርያም ናትና ምልጃም በእሷ ነው
😅😅😅😅
😜😜😜
❤❤❤
*እንኳን 13 ወር ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን 😍😍😍አቤልን አቤልን የምትሉ ኮሜታተሮች ደግሞ ወንድ ይስጣችሁ በአዲሱ አመት 😂😁😂አሜን በሉ ደግሞ አሉ 😁😂*
አማን እኔስ ለአደይ እንዲሆን ነውና እንጂ ለእኔስ አልተመኘኩትም የማከብረው የማደንቀው ወንድሜ ነው
@@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ bihon embi lity newa🤣
@@getnetgenene8659 እርሱም አይለኝም ቢለኝም እንኳን በጭራሽ አላደርገውም!!
Amennn amennnn amennnn
ክክክክክክ አሜን
ሮማንን በጠም ነው የምወደት የኔ እናት ❤️❤️😊😊 ራሄል ግን እየቀጣልሸም ብሆን እንወድሻለን 🥰🥰
አደዬ 🌸🌸 ኮንፊደንሷ😍ራሄል የኔ ቀዌ🤣ሉዋም እና እንግሊዘኛ🤣
የድንግል ማርያም ልጅ አዲሱን ዓመት ከፉዉን አርቆ ለሀገራችን ሰላሟን ያብዛላት
ኣሜን
ይሄ ድራማ ግን ቃና እየመሰለኝ ነው ከምር
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ኑሮ አለ እንዴ
አማርኛን ቃና ይራቀቅበት ❤❤ አማርኛ ምንያህል ውብ እና አቅም ያለው ቋንቋ መሆኑን ቃናዎች አስመስክረዋል ከነሱ ተማሩ
የኢያሱ ሚስት ማኪ ግን እንዴት ደስ ብሎዋታል ንብረቱ በእነሱ የዙር ሲባል ብርጭቆውን እኮ እንደ አሸንጉልት ስትወረውረው 🥰
😅😅😅
ድራማውን እምታስምረው የያሱ ሚስት ናት 😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈 ስላምሽ ይብዛልኝ ሐገሬ እምየ ኢትዮጵያ 🥰🙏🙏🙏🥰
የእናት ሮማንን ገጸ ባህሪ ዋአውው. ብቻ ድራማ ይድነቃል ሁሉንም. ያካተተ ነው ድስስ ይላል
በጣም ነዉ የምወዳችሁ💠💠🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ግን ጥያቃ የሆነብኝ በየቦታዉ የምናየሁ ለምን ነዉ ይህንን አሁን ከትላት ወዶ አይችዉ አለሁ
በጣት የተበታተነ ዛሬ ነዉ
ግን ከይቅርታ ጋር ብታስተካከሉት ደስ ይላናን
ለተመላካ ችስትሉ
ሰራችሁ በጣም አሪፍነዉ ግን በሁሉ ባና የምናየዉ ከሆነ ሰትም የማየት ፍላጎቱ አይመጣም
መልካም አዴስ አመት አድሱ አመት የሰላም የፍቅር ይሁንልን
ሁላችሁንምበጣም ነዉ የምወዳችሁ ኑርልኝ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ወንድሟ ግን ሰገጤ ነገር ነው የሙሽራዋ
ውይ አቤልየ አድይን ከልልህ ስላላስመታህት ደስ ብሎኝን
የኔ ውዶችዬ ሰላም ለሀገራችን
ማነው አድስ ዓመትና በዓል ስደርስ የቤተሰብ ፍቅር ልቡን የምያበብሰው💕
ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🥺🙏 አደይ ዉስጤ እኮ ነሽ 😘💚
አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ሰላም ይስጠን
ራሄልን በጣም ነው እምወዳት !!!
እንኳን ለ 13 ወሯ ለጳጉሜ በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን 🤗😍ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ስንሄትም በፍቅር በአንድነት ወጠን የምንገባበት ሀገር ያድርግልን /// ከሁሉም በላይ ፍቅር ይስጠን /// የእኔ official ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ 🤗😍🤗🤗
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከኑ በራስህ official መጣህ ደስ ይላል በርታ
_ውድ የሀገሬ ልጆች ከሀገርም ከሀገር ውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለዓዲስ ዓመት ዘመነ ሉቃስ አመቱ የተባረከ ሰላም ፍቅር የሰፈነበት ይሁንልን የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረት አይለየን_
_በስደት ያለነውም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን_
_ሰላም ለኢትዮጵያ_ 😍
2015🥰
መልካም ዜና ምንሰማበት
ሰላም የሰፈነበት
በቀል መከፋፈል ቀርቶ አድ ምንሆንበት
ፍቅር አድነት ሰላም የሚነግሱበት ዓመት ይሁንልን ይሁንልን ❤️❤️❤️❤️❤️2015 ሰላም 🙏🙏 አና ፍቅርን ❤️❤️ይዘክ ና እባክክ🙏
❤
አደይ በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ በተለይ የአደይን ገፀባህሪይ
እንኳን ለጷግሜ 2 በሰላም አደረሳችሁ
ግን ለምንነዉ ድጋሜ የሚለቀቀዉ ከቻላችሁ ሌላ ደርሥ ልቀቁ 😍😍😍😍😍😍😘😍❤❤❤❤❤
አበል አደይ የልቤ ሙዳይ 💓💓
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ አንተም ሰላማቹ ይብዛ
አረብ ሀገር ይገደለኝ ከኛወቹ ሀፍታሞች
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ😍😍
ማነዉ እደኔ የሉዋን ኣፍቃሪ😛😛
ከምር የምትናገረዉ እንግሊዝኛ ከጆሮዬ ያቃጭልብኛል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
የችን ኩሜት የምታነቡ ሀሳባችሁ ተሳክቶ በስላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንንስላሙንይመልስለን በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉኛ መልካምነት አይክፍልበትምም
ሐገራችን ሠላም ያድርግልን ፍጣሪ🥰
አቤል እና አደይ😍🤩😭👨❤️💋👨
ዋዉ አደይ ዋዉ አቤል ዋዉ ሮማ
የኔ ቆንጆ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ😍😍
Waaawuu.dessii.yemil..film.newu.beteley.adey.ena.abel.uuffee
አደይናአቤልሠወዳቹህ
የኔ አደይ አቤላ
ማነዉ..እደኔ..የሚጠላት..እራሔልን
Sweet man
የታላቹ የአቤላ አድናቂዎች
አይ የሀብታም ቤት አቤት ግርግር ሰላም የሌለበት እእእ ደሀ ቤት እኮ ነው ፍቅር የለው
ere yiften libachin tesekeleko
እደዚህ አይነት ቤተሰብ አለዴ ኢትዮጵያ ከዉነታዉ ራቀ ልበል
ያረብ ትርጉም ይመስለኛል
@@kidistbekelenegashe2741 ያስብላል ወይም የሀብታምና የባለስልጣን ልጆችና ቤተሰቦች እደዚህ ጭምልቅ ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ የድሀ ልጆች ግን ጎረቤቱም ሰፈርተኛዉም እዳባችን ስር እየገቡ ስለሚመዠልጉን መሞላቀቅ የለም
በሥወዳቸው አቤልን እና አደይንንንንንንንንንንንንንንንንንንንረ
❤❤❤❤❤አደይ
Adee❤❤❤❤
የሀገሬ ችግር እንደ ጳጉሜ ይሁን
በ 2015 አመት ጥሩ ጥሩ ነገር ያሰማን
Nice movie nw🥰🥰🥰🙌🙌
መልቃችሁ ካልቀረ በሰአቱ ሙሉvideo ብትለቁልንስ? እየቀነጫጨባችሁ ከዚያና ከዚህ ስትፖስቱ ታሪኩን ጓጉተን እንዳንከታተል የአንዳንዱን መጨረሻ ቀድመን እያወቅነው ሌላውን እየገመትን ሆነ
በደረሰላችሁ ሰአት ሙሉውን ልቀቁልን Please
ይሄ ድራማ ትንሽ አልተጋነነም?🙄አረብ ሃገር እስታይል የሆነ ኑሮ አንድ ቤት 5 ሰራተኛ🤣
ደስ ይላል
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Betam yasetelalu seratagn Saudi wuste kebere alewu cheshe ende derowu zemen yabelochewal yadetelal
38
Wellcome ❤️👌
Rahel yene wed
Esti 2016 nehase eyaye yale 👍
❤❤❤❤ my love Agene 14:49
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለቅዱስ እሩፋኤል አመታዊ በኃል አደረሰን ተመስገን መጪዉ ዘመን የአገር ሰላም የሕዝብ ሞት የሚቆምበት ይሁን አሜን💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏
◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።
✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦
①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም።
②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም።
③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።