ዘማሪት ሶፊያ ሽበበው ይቅርታ ጠየቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 69

  • @KonjitLakew
    @KonjitLakew 10 дней назад +4

    ,ለእኔ ይቅርታ ማለት ይቅር ብሎ ወደነበረበት መመለስ ነዉ

  • @ElianaWubie
    @ElianaWubie 2 года назад

    ሙሉው የታለ?

  • @TewabichTadesse
    @TewabichTadesse День назад

    እባክህ ዶክተር ወዳጅነሄ ወዴ ትዳር በሙሉ ልብህ ተመለስ ወዴ ቀድሞ ወደነበርክበት ወዴ ክርስቶስም ፍቅር ና ወዴ አገለግሎትም ጌታን አምላክህን የሠራዊትን ጌታ እግዚአብሄር ንም ይቅርታ ጠይቅ በምድር እንድትኖር እድሉን ለሰጣው ጌታ ምህረት ጠይቅና ወዴ ቤትህ ተመለስ

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 6 дней назад

    Eute neguesue edate edemademtate wey wedajey amlike kedezeh aynet tehute wede fetret seteg feto laye yalew mergagate ena selim ede tefetro new like yne fekr yne memehr yne megote maramne ate lena melkime berketa nehe ewdehalew beftume tetena yne yelbe sewe wedajey ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAsefa-n9y
    @EmebetAsefa-n9y 7 дней назад +1

    ሰላም ይብዛላችሁ ዶክተር ያገሬ ልጅ ነህ በጣም የማከብአርህ ታረቁ በቃ !

  • @MawayeAdimas
    @MawayeAdimas 6 дней назад +1

    በህልሜ አየዋቹህ❤❤❤❤ ስወዳቹህ ታረቁ❤❤❤❤❤

  • @TilahunGarda
    @TilahunGarda 22 дня назад +1

    ይቅር ከልሺ ቤትሺን ገና ሲር

  • @HayatKsa-b4u
    @HayatKsa-b4u 8 дней назад

    ምነው እነርሱላይ አካበዳችሁ አለም ሁሉ ሲዘሙትና ሲፋታ አይደል ያለው ሰጋ ለባሺ ሁሉ ኃጢያትን ሰርታል የእግዚያቡሔርም ክቡር ጎሎታል ጌታ ቡቻ ፃድቅ እንከን የሌለው ታጥባለች🙏🙌

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 3 месяца назад +3

    ትልቁ ጥፋት ፍቺ መፈጸማችሁ ነው አሁንም ጌታን ለማክበር እንደገና ተጣመሩ።

  • @ZerishAsmelash
    @ZerishAsmelash 14 дней назад

    በጣም የተማራቹህ በእግዚያብሄር ቃል የበሰላቹህ ከማንም በላይ ስለራሳቹህ ጉዳይ የምታውቁ ናቹህ አሁን ሶፍያ ዶር ወዳጄንህን ስታገባው ትዳርን እንደሞከረ አታውቅም ነበር? መፅሃፍ ቅዱሱ ይፍቀድ አይፍቀድ አሁንም ለናንተ ትተን ታዲያ ምንድነው ይሄን ያህል ወደ ሚድያ መቅረቡና ማብኳኳቱ ምንድነው ትርጉሙ በነሱ ችግር በፈረሰ ትዳር የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ትዳር ነው እንዴ የፈረሰው? በቃ አልሆነም ተለያዩ ተለያዩ ይህን ያህልስ ሚድያ መቅረብ ለራሳችሁስ አያሳፍራችሁም እግዚያብሄር ፍችን ያውግዛል ብላችሁህ ካመናቹህ እሰየው ታረቁ ለልጆቻቹህ ለእኛም ነጋ ጠባ በየ ሚድያው የናንተን አይ ትምህርት አይ ፉገራ ከመስማት እናርፋለን በቃ አንዴ ይህችን አመት አሳርፉን

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 29 дней назад +2

    ጌታ ሆይ አንድ ይሁኑሆነበቃ ጠላቴ ዲያብሎስ እፈር እፍርበል

  • @ZekariasYohannes-li4gs
    @ZekariasYohannes-li4gs 25 дней назад +1

    እግዚአብሔር ፍችን ይጠላል ኦርድ ባለማወቅም ይህብ በማወቅ በተበላሽ ትዳር ውስጥ ገብተሻል ትክክል ይሚሆነው በዛው ህይወት ብትቀጥይ ይሻልሻል መለያየት መፍተ አይሆንም ብመርም መቀጠል እውነተኝነት ነው

  • @DerebewEwenetu
    @DerebewEwenetu 15 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አደላይ ሆኖ ታርቆ በእግዚአብሔር

  • @bekeleaddo1065
    @bekeleaddo1065 Месяц назад +1

    ይቅርታው መስቀል የሞተውን ክርስቶስ ምሳሌ ያደረገ ይሁን

  • @DevideLama1988
    @DevideLama1988 14 дней назад

    Baxame Asifalage Yhona Yqerit Ena Mehirat Nwo❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlmazMebrate-z4c
    @AlmazMebrate-z4c 8 дней назад

    ሶፍያ ይቅርታ ማለት ከሱ ጋር ታርቆ ተስማምቶ ነው አች ግን ሁለት ልጆች እስክት ወለጅ ድረስ ዝምብለሽ ቆይተሽ ኃላ አልፈልግህብ ብትይ ይህ ውሽት ነው ደግሞ አውቀሽው ነው ያገባሽው ዶክተር ወዳጀነህ በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጎዳሻል እሱ አታሉ አላገባሽም አችግን አታለሽዋል አምነሽ ከተቀበልሽው በኃል ምትፈልጊው ካገኘሽ በኃላ ተጠቅመሽ ጣልሽው አያሳዝንሽም ወይ አሁንም ሳይመሽብሽ ታረቂ እግዚአብሔር ተይም ሰቶሻል ሌላ እድል እደለለሽ ልገርሽ እግዚአብሔር አጥፍተናል ይቅር በለን ካልነው በኃላ ተመልሶ አይቆጥር ብነም ይቅር ብሎችኃል አብራቹሁ ኑሩ🎉❤🎉። 11:39 11:39

  • @MesfinDemeke-xi4ui
    @MesfinDemeke-xi4ui 24 дня назад +2

    ድጋሚ ስታገቢው ጌታ ይቅር ይሻላል

  • @TamiratAchiso-f1v
    @TamiratAchiso-f1v 11 дней назад

    ለፈረሰው ቤት መፍትሄ ሳትሰጪ ይቅርታ ለምንሽ ነዉ???

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 17 часов назад

    Do not talk to much and forgive it for all and start your legacy lives, be matured enough to understand love . My mighty God bless all

  • @adisenagossa3332
    @adisenagossa3332 18 дней назад +1

    💔💔🌷

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 18 дней назад +1

    ሰለእናንተ ማስማት በጣም ሰለቸን ከፈለጋችሁን መሆን ትችላላችሁ(we board to hear about you everything e)

  • @Fekada-i9p
    @Fekada-i9p 17 дней назад +1

    Tdar bemechal eji bemecha chal aydelem

  • @Ethiopian-u6f
    @Ethiopian-u6f 3 месяца назад

    ምንም አላጠፋሺም የሚልሺ አይመስልሽ ፈጣሪ ወደ ትዳርሽ ተመለሺ ባክሽ።

  • @WoyenharegBirhanu
    @WoyenharegBirhanu Месяц назад

    Both of you are the best exemplary persons of this World. Both of you are the Instructors, Counselors, friends, humble persons. Both of you are leaving for fact and true Love. Sofia's expectations was very unique, She is true Lover of Dr Wodejeneh...that was the reason why she decided her a lone. Really still I'm praying for your marriage to be continued.

  • @yaredwoldetsadike9833
    @yaredwoldetsadike9833 11 дней назад

    ይቅር ከተባባለችሁ አብራችሁ መኖር ፣የፈረሰውን ትልቅ ተቋም እንደገና መገንባት አለባችሁ!!!!

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Месяц назад +1

    እባኽሸ የሰውን ሁሉ ጥያቄ አሰተያየት ለመመለሰ ኸመታገል በርኸኽ ብለሸ ኸአምላኽሸ ጋር ሁኚ
    በእሱ እግር ሰር መሆን የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 11 дней назад

      አረመኔ አንቺ በራሰሸ ቆመሸ ይሻልሻል አሬራ እንዲወጣ ድንጋይ ልብ አረመኔ ተኹላ ነውውው የተደባለቀ እንኽርዳድ

  • @girmatabor3867
    @girmatabor3867 14 дней назад +1

    በእውነት ጌታ ለሁሉም ምህረት ያድርግ ይህ በእናንተ የታየው የአንድ እድል ያገኘ የመንፈሳዊ ሰው ማንነት መገለጫ ነው ግን ማስተዋል ብንችል ዲያብሎስ እንዲህ እያደረገ ነው መንፈሳዊ ጉዟችንን ሊያበላሽ የሚያደርገው ወጥመድ እንደሆነ አውቀን እኛም ልንቀባበል ይገባል ሁኔታው ግልጽ ባልሆነበት ጊዜ ግን ሁሉም እንደ ድፍረት በማየት በሰው ላይ ይፈርዳል ስለግልጽነታችሁ ተባረኩ

    • @WondaWonda-b9z
      @WondaWonda-b9z 13 дней назад +1

      ጌታ ኢየሱስ እንኳን ራደችሁ🎉 ምንልበል ምለውን አጣሁ ከእናንተ ብዙ ተማርኩ 🤲🙌🤲👈

  • @MesfinDemeke-xi4ui
    @MesfinDemeke-xi4ui 24 дня назад +1

    ለሰው ብለሽ ነው ትዳርሽን ያፈረሽው?

  • @bikilakorsa4984
    @bikilakorsa4984 5 дней назад

    Both of you are trying to convince your self. Nono nono believe this and pls ke rasachu gar lemetareq came together

  • @AyeleTeshome-l9k
    @AyeleTeshome-l9k Месяц назад

    off course i donot know sofia phsically but her family ato shibabaw have amazing hotel in bahirdar and chageni she is from reach family i believe even she can help him she donot need any
    support

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 11 дней назад

    እንደዉ አብራቹ በሆናቹ

  • @MiGe-v8u
    @MiGe-v8u 23 дня назад

    Orthodox nech ende??

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 2 года назад

    እሰዬ ደስ የምትሉ ናችሁ
    በጣም ነው የምወዳችሁ
    የሁለታች ፕሮግራም እከታተላለሁ 🙏🏿👍🌹🌹😍

  • @DagneBelsti-u8u
    @DagneBelsti-u8u Месяц назад +1

    ቆይ በመለያየታችሁ ነው ወይስ ሴተ ላጤና ወንደላጤ ሆናችሁ በመኖራችሁ ነው ፈጣሪ የሚደሰተው ??? አንችም ሆንሽ እሱ ሌላ ብታቡ የበለጠ ስህተት ፈጣሪን ማሳዘን አይሆንምን ??? ወይስ ሳታገቡ በላጤነት ልተኖሩ ??? ቢያንስ እግዚያብሔር ስለ ህጻናት ልጆቻችሁ ሲል ይቅር እንደሚላችሁ አምናችሁ ታርቃችሁ ብትኖሩ እግዚያብሔርን የበለጠ ለመካስ ብትሞክሩ መልካም ነው

  • @ZekariasYohannes-li4gs
    @ZekariasYohannes-li4gs 25 дней назад +4

    አሁንም ትክክለኛ ይቅርታ መሆን የምችለው ንስሓ ገብታችው ድጋሚ አብራቹ ስትሆኑ ብቻ ነው እውነተኛ ይቅርታ ያነነው

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 Месяц назад

    ብትታረቁ ለስውም ደስ ይላል አምላክም ይቅር ይላችሁዋል ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም በላይሽ ላይ አላምነዘርም አንችም እንዲ ስለዚህ አምላክ ደስ እንዲ ብትስማሙ ደስ ይላል ለጌታ እየሱስ ላንችም እፎይታ ብትታረቁ ሰው ከወልድ በሁዋላ የሚኖረው ለልጆቹ ነው ነፍስ አልተጠፋፋችሁ ምኑ ነው የከበዳችሁ ምነው አላያችሁም አሜሪካን ሀገር ልጁዋን አንድ ልጁዋን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለውን ግለሰብ ፍርድ ቤት ቆማ ይቅር ስትል አላያችሁም አልስማችሁም ምነው እንዲህ አከበዳችሁት ስር ዓመት ለመኖር ነው ብዚህ በክፉ ዘመን መጨካከን ግዴላችሁም እናንተ ይክፉችሁ አምላክችሁ እግዚአብሔር ደስ ይበለው ይህን ብታርጉ ለልጆቻሁም አርአያ ትሆናላችሁ ለመሆኑ ልጆቹ ከናንተ ምን ይማራሉ? ቡሉ አምላክ በነገር ሁሉ እንዲረዳችሁ የዘወትር ፀሎቴ ነው ሁለታችሁንም እውዳችሁአለው አከብራችሁዋለሁ።

  • @Bayush-b4x
    @Bayush-b4x 20 дней назад

    Tabaraku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretAshenafi-vw8kv
    @MeseretAshenafi-vw8kv 18 дней назад

    Eyesusi geta new ililili ameeeeen sixani yifari ameeeeeeeeeeen

  • @Yordanossenay
    @Yordanossenay 5 месяцев назад +2

    Sente hateyate ale arefachu tarkachu neseha gebetachu nuru

  • @ZewdeChali
    @ZewdeChali 20 дней назад

    እኔም ይቅርታ እጠይቄለው።ዶ/ር ን ተችቻለው እ/ር ይማረኝ አንቸም ይቅር በሐኝ

  • @meso-v7k
    @meso-v7k Месяц назад

    ወደ ትዳሪሽ ተመለሺ እባክሺ ኢየሱስኮ ከዛ በላይ ይቅር ብሎ የለም? ለገታ ለኢሰሱስና ለልጆችሽ ወደ ትዳሪሽ ተመለሺ

  • @urgesamilkesa4652
    @urgesamilkesa4652 Месяц назад

    wow ! mercy up on you!

  • @Abinet2608
    @Abinet2608 29 дней назад

    Anchim agelgay nesh???????????????????

  • @mesfinkifle4019
    @mesfinkifle4019 16 дней назад

    Sofa!
    Ej ej alachu. keep your secret BY YOURSELF!

  • @ZewdeChali
    @ZewdeChali 20 дней назад

    ከአዘንን በላይ አሁን ተደስተናል ቀሪ ዘመናችሁ ነቸባረከ ነደስታ ይሁን

  • @LilyJimma
    @LilyJimma Месяц назад

    እውነትህን ነው ወዳጅዬ ውሀውን እየጠጣህ:: ውይ እግዚኦ...!!! 😮😮😮

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 8 месяцев назад

    አንድሁኑበጌታስ

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada Месяц назад

    ለጥቅም ቀረብሽው ስትፈልጊ ተውሽው ሊባ ዘማሪናት መጻሕፍ ቅዱስን አላነበበቺም

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 Месяц назад

    ነገሩ በዚህ ደረጃ ከገባችሁና በይቅርታ ከተገናኛችሁ ወደ ቤታችሁ ብትመለሱ።ነገር የሚገባው እየቆየ ነው፣አሁን ሁለታችሁም ገብቷችኋል።

  • @SelameEyesusenew
    @SelameEyesusenew 11 дней назад

    እን ይቺ ልጅ በጣም ታሳዝነኛለች

  • @KidestWorku-x8q
    @KidestWorku-x8q 2 месяца назад +1

    ብትታረቁደስይለኛል

  • @mekoyetwondim1853
    @mekoyetwondim1853 Месяц назад

  • @bikilakorsa4984
    @bikilakorsa4984 5 дней назад

    What happened had already happened your divorce is more bad than every thing please don't deceave your self for the shortest life of the world.please came together once for the sake of God and your children.

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 4 дня назад

    ምንም ትርጉም የለውም።

  • @tigistgetachew2909
    @tigistgetachew2909 5 дней назад

    😅😅😅😅😅

  • @hanakifle2768
    @hanakifle2768 Месяц назад

    Sofia Dr. Min honachew new gin? Ahunes fetesh lela betagebi tsedk new lanchi kezi sew gar eko kidan ale. Getan alawekachehutem ekaka chewata new ende sew kewechi sew ale teblo tidar yeferesal Sofia aseteway set betwan teseralech new twblo ywtetsafew yanchi ye tidar higer beye betu ale leyet yale case ayedelem.

  • @LemlemDlebo
    @LemlemDlebo 22 дня назад

    Sofi auneme yekre t beye yena aestwaye wedgenhte kegbhe yewnte temlse

  • @FenetJarso
    @FenetJarso 6 месяцев назад

    Are bakeh wadageneh andelay nuru sawochen ayesmu

  • @mekoyetwondim1853
    @mekoyetwondim1853 Месяц назад +1

    በመጀመሪያ ሐእናንተ ሀሳብ ለመስጠት ባልችልም እናንተ በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ እውቀት እና እስኪል ጠንካራና አስተማሪዎች ስለሆናችሁ እንደው እንደ አንድ ሰው የተሰማኝን ለመግለፅ ወደድኩ እውነት ከውጭ በመጣ ጫና እንዴት ብቻ ትዳር ይፈታል ከውስ በርግጥ በጊዜው ይከብዳል ግን በከፈጣሪ ጋር በመሆን ማለፍ ይቻላል ይህ ምክንያት አሳማኝ አይደለም ትዳር ለመፍታት በአሁንም ተመለሱ ያለፈውን ተውት ፈጣሪ ይቅር ይላላ እንኳን ከውጭ መጥቶ ከውስጥም እንዴው አይበልና እርሱ ወደሌላ ሴት ቢሄድ በይቅርታ ይታለፋል በትህትህና ልብ ከታዬ አመሰግናለሁ

  • @BontuabitewAbitew
    @BontuabitewAbitew Месяц назад +1

    Thay area too crazy no body won't to here you nonsense story we tired off guys no body interst

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 25 дней назад

    M29

  • @ZekariasYohannes-li4gs
    @ZekariasYohannes-li4gs 25 дней назад

    በተበላሸ ትዳር ውስጥ ገባሽ ድጋሚ ደግሞ አበላሽሽ

  • @Genettesfaye-x7d
    @Genettesfaye-x7d 17 дней назад

    𝒆𝒘𝒖𝒏𝒂𝒕 𝒏𝒆𝒘 𝒔𝒐𝒇𝒊 𝒆𝒌𝒐 𝒇𝒊𝒌𝒓 𝒏𝒂𝒕 𝒂𝒃𝒓𝒂𝒄𝒉𝒖 𝒏𝒖𝒓𝒖