Melkaminat tube Official
Melkaminat tube Official
  • Видео 694
  • Просмотров 1 265 553
ፍትህ ለሔቨን ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ብላቴና @melkaminattubeofficial775
ፍትህ ለሔቨን ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ብላቴና @melkaminattubeofficial775
Просмотров: 80

Видео

በሳምንት 3ቀን ለ90ደቂቃ እታከማለሁ Live ቁርሱ ነው የሚል ቅጽል ስም ተሰጠኝ አቤል አቡነ ነው Tiktok የከፈተልኝ ለእኔ ኤርሚያስ አበበ እርሙን አወጣ
Просмотров 140День назад
በሳምንት 3ቀን ለ90ደቂቃ እታከማለሁ Live ቁርሱ ነው የሚል ቅጽል ስም ተሰጠኝ አቤል አቡነ ነው Tiktok የከፈተልኝ ለእኔ ኤርሚያስ አበበ እርሙን አወጣ
በመጀመሪያ ማሂን (ፍቅራኛዬን) ይቅርታ እጠይቃለሁ ከዚህ በኃላ እኔ ጴንጤ አይደለሁም ከቤተክርስቲያንም ተሰናብቻያለሁ የአማን ሻሎም የመጨረሻው ሙሉ ንግግር
Просмотров 4,9 тыс.14 дней назад
በመጀመሪያ ማሂን (ፍቅራኛዬን) ይቅርታ እጠይቃለሁ ከዚህ በኃላ እኔ ጴንጤ አይደለሁም ከቤተክርስቲያንም ተሰናብቻያለሁ የአማን ሻሎም የመጨረሻው ሙሉ ንግግር
ሰበር ዜና አማን ሻሎም እና ማሂ ተለያዩ Night Club ላይ ነው የነበረው አማን ከአማን ያረገዘችው ሴት... ከማሂ አንደበት ሙሉውን ይከታተሉ
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
ሰበር ዜና አማን ሻሎም እና ማሂ ተለያዩ Night Club ላይ ነው የነበረው አማን ከአማን ያረገዘችው ሴት... ከማሂ አንደበት ሙሉውን ይከታተሉ
Powerful Prayer ጸሎት ፓስተር አሊ አብራችሁ ጸልዩ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 9514 дней назад
Powerful Prayer ጸሎት ፓስተር አሊ አብራችሁ ጸልዩ @melkaminattubeofficial775
ትንቢቱን የመገምገም ሞራል የላችሁም እኔን ወንጌል ይፍረድብኝ አለደረኩትም ነቢይ ጆሲ እያለቀሰ ብዙ ምስጥሮችን አወጣ Prophet Jossey
Просмотров 53314 дней назад
ትንቢቱን የመገምገም ሞራል የላችሁም እኔን ወንጌል ይፍረድብኝ አለደረኩትም ነቢይ ጆሲ እያለቀሰ ብዙ ምስጥሮችን አወጣ Prophet Jossey
ገንዘብ የማይሰጥ ሰው መቼም አይበረኩም ሄደህ መደፋት ትችላለህ እኔ ማንንም አልሰማም አምስቱ (10) የሚሆነው ስትሰጥ ነው ስጥ ጆሲ ከበድ መልዕክት አስተላለፈ
Просмотров 27221 день назад
ገንዘብ የማይሰጥ ሰው መቼም አይበረኩም ሄደህ መደፋት ትችላለህ እኔ ማንንም አልሰማም አምስቱ (10) የሚሆነው ስትሰጥ ነው ስጥ ጆሲ ከበድ መልዕክት አስተላለፈ
ኡራማ ጆሌ Uramaa Jole #ዘማሪ_ማቴዎስ ድንቅ የንሰሐ አምልኮ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 17421 день назад
ኡራማ ጆሌ Uramaa Jole #ዘማሪ_ማቴዎስ ድንቅ የንሰሐ አምልኮ @melkaminattubeofficial775
የሚሰጠንን ዕድል እንጠቀም አስቸኳይ መልዕክት ዘማሪ ዮሴፍ ሳሙኤል @melkaminattubeofficial775
Просмотров 11321 день назад
የሚሰጠንን ዕድል እንጠቀም አስቸኳይ መልዕክት ዘማሪ ዮሴፍ ሳሙኤል @melkaminattubeofficial775
kachi nina uwamona Worship live Singer Yosef Samuel
Просмотров 4 тыс.Месяц назад
kachi nina uwamona Worship live Singer Yosef Samuel
Galaxame ገለጠሜ ተመስገን ዘማሪት ሙሉነሽ ዮሐንስ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 299Месяц назад
Galaxame ገለጠሜ ተመስገን ዘማሪት ሙሉነሽ ዮሐንስ @melkaminattubeofficial775
ና ጌታዬ ጌታ ሆይ ድንቅ አምልኮ #Asrat_Mulachew @melkaminattubeofficial775
Просмотров 109Месяц назад
ና ጌታዬ ጌታ ሆይ ድንቅ አምልኮ #Asrat_Mulachew @melkaminattubeofficial775
አንዴ የዳነ ሰው መዳኑን ልያጣ ይችላል ማርያም ሀጢያተኛ ነበረች ዘማሪ ኤፍሬም ባለጊዜ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 88Месяц назад
አንዴ የዳነ ሰው መዳኑን ልያጣ ይችላል ማርያም ሀጢያተኛ ነበረች ዘማሪ ኤፍሬም ባለጊዜ @melkaminattubeofficial775
በልሳን መናገር ጊዜ ኤል እና ኤልያስ Prophetic time Gethun tumiso @melkaminattubeofficial775
Просмотров 256Месяц назад
በልሳን መናገር ጊዜ ኤል እና ኤልያስ Prophetic time Gethun tumiso @melkaminattubeofficial775
የፕሮቴስታንት እህት ወንድሞች //ለማርያም ክብር የላቸውም // ማርያም ከሰዎች ሁሉ የበላይ የተለየች ናት //ማርያም ዘላለማዊ ድንግል ናት
Просмотров 109Месяц назад
የፕሮቴስታንት እህት ወንድሞች //ለማርያም ክብር የላቸውም // ማርያም ከሰዎች ሁሉ የበላይ የተለየች ናት //ማርያም ዘላለማዊ ድንግል ናት
ሶስቴም አልፈታሁም ሶስቴም አለገበሁም "እኔ በለፍኩት አንተ ብታልፍ ሚስትህን ትገለተለህ" የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት አይደለም ዘማሪ ዳጊ ለአማን ሻሎም
Просмотров 603Месяц назад
ሶስቴም አልፈታሁም ሶስቴም አለገበሁም "እኔ በለፍኩት አንተ ብታልፍ ሚስትህን ትገለተለህ" የስንፈተ ወሲብ መድኃኒት አይደለም ዘማሪ ዳጊ ለአማን ሻሎም
ኦርቶዶክስ የኛ ሌባ ማጠራቀሚያ አይደለችም እናት ከሆነች እናት አልባ ለምን ትሆናለህ ህድ አማን ሻሎም ለነቢይ ዮሴፍ ኪዳኔ ያስተላለፈው መልዕክት Aman Sha
Просмотров 906Месяц назад
ኦርቶዶክስ የኛ ሌባ ማጠራቀሚያ አይደለችም እናት ከሆነች እናት አልባ ለምን ትሆናለህ ህድ አማን ሻሎም ለነቢይ ዮሴፍ ኪዳኔ ያስተላለፈው መልዕክት Aman Sha
አንጋፋ ዘማሪት አማረች እሳቱ እና ዘማሪት ታገሰች አማቾ ለአሁኑ ትውልድ መልዕክት አለቸው ሙሉ መልዕክቱን እስከመጨረሻው ተከታተሉ
Просмотров 216Месяц назад
አንጋፋ ዘማሪት አማረች እሳቱ እና ዘማሪት ታገሰች አማቾ ለአሁኑ ትውልድ መልዕክት አለቸው ሙሉ መልዕክቱን እስከመጨረሻው ተከታተሉ
አቤል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው ምስክርነት በፍጹም አልመለስም ተመችቶኛል ወደ ኦሮቶዶክስ የምትሄዱትም በሰላም ህዱ Abel Abuna
Просмотров 305Месяц назад
አቤል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው ምስክርነት በፍጹም አልመለስም ተመችቶኛል ወደ ኦሮቶዶክስ የምትሄዱትም በሰላም ህዱ Abel Abuna
Jabinamo Hunidimi Jabinamo ታመናል ሁላችንም ታመናል ዘማሪ ሲሳይ አያለ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 101Месяц назад
Jabinamo Hunidimi Jabinamo ታመናል ሁላችንም ታመናል ዘማሪ ሲሳይ አያለ @melkaminattubeofficial775
#እኔም_አንድ_ቀን_እንደ_እርሷ_ዘምሬ_ቢሞት የዘማሪት ታገሰች አማቾ ምስክርነት ማሪት አማረች እሳቱ እና ዘማሪት ታጉ በአንድነት
Просмотров 432Месяц назад
#እኔም_አንድ_ቀን_እንደ_እርሷ_ዘምሬ_ቢሞት የዘማሪት ታገሰች አማቾ ምስክርነት ማሪት አማረች እሳቱ እና ዘማሪት ታጉ በአንድነት
ሰበር ዜና ወደ ኦሮቶዶክስ ቤተ/ያን ተመልሻለሁ ነቢይ ዮሴፍ ኪዳኔ Prophet Jossy በጣም ደክሞኛል አለ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
ሰበር ዜና ወደ ኦሮቶዶክስ ቤተ/ያን ተመልሻለሁ ነቢይ ዮሴፍ ኪዳኔ Prophet Jossy በጣም ደክሞኛል አለ @melkaminattubeofficial775
ያለ እምነት መዳን ይቻላል የኦርቶዶክስ ቀስስ// መዳን በኢየሱስ በማመን ነው የኦርቶዶክስ መምህር// በሁለቱም ሰዎች የነበረው የሚገርም ክርክር
Просмотров 138Месяц назад
ያለ እምነት መዳን ይቻላል የኦርቶዶክስ ቀስስ// መዳን በኢየሱስ በማመን ነው የኦርቶዶክስ መምህር// በሁለቱም ሰዎች የነበረው የሚገርም ክርክር
ኤርምያስ አልታመም አጭበርብሮል ለተባለው ጠንከር ያለ መልስ ሰጠ ብዙዎች ያለቀሱበት ሙሉ የኤርምያስ አበበ ንግግር Ermias Abebe
Просмотров 248Месяц назад
ኤርምያስ አልታመም አጭበርብሮል ለተባለው ጠንከር ያለ መልስ ሰጠ ብዙዎች ያለቀሱበት ሙሉ የኤርምያስ አበበ ንግግር Ermias Abebe
በስልክ የሚደረግ (Sex) ዝሙት አስጨርሽኝ" አስደሰትኩሽ ወይ? በወንጌላዊ ኤርምያስ አበበ #Ermias_Abebe @melkaminattubeofficial775
Просмотров 553Месяц назад
በስልክ የሚደረግ (Sex) ዝሙት አስጨርሽኝ" አስደሰትኩሽ ወይ? በወንጌላዊ ኤርምያስ አበበ #Ermias_Abebe @melkaminattubeofficial775
ሎሲሴ ዋኣ ኬሰምማ ዘማሪ ሲሳይ አየለ @sisayayeleofficial
Просмотров 151Месяц назад
ሎሲሴ ዋኣ ኬሰምማ ዘማሪ ሲሳይ አየለ @sisayayeleofficial
የውሃ ጥምቀት ከወሰደ በኃላ ሙሉ የህይወት ምስክርነት ሰጠ እንዳልካቸው ዘነበ @melkaminattubeofficial775
Просмотров 272Месяц назад
የውሃ ጥምቀት ከወሰደ በኃላ ሙሉ የህይወት ምስክርነት ሰጠ እንዳልካቸው ዘነበ @melkaminattubeofficial775
ከች ከባለም ኒዋአኔ ዘማሪት ታገሠች አማቾ Tegesach Amacho #Hadiyisa @melkaminattubeofficial775
Просмотров 175Месяц назад
ከች ከባለም ኒዋአኔ ዘማሪት ታገሠች አማቾ Tegesach Amacho #Hadiyisa @melkaminattubeofficial775
Photoshop ነው አሉ በሰሞኑ አነጋገር ፎቶ ዙርያ ምላሸ ሰጡ ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Singer Abenezer Fikru
Просмотров 825Месяц назад
Photoshop ነው አሉ በሰሞኑ አነጋገር ፎቶ ዙርያ ምላሸ ሰጡ ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Singer Abenezer Fikru
ዝሙት ያልሰራ ሀጥያት የሌለበት ዘማሪ ትሆናለህ ፓስተር ተከስተ እና እንዳልከቸው ተገናኙ endalkachew zenebe tekeste getnet
Просмотров 230Месяц назад
ዝሙት ያልሰራ ሀጥያት የሌለበት ዘማሪ ትሆናለህ ፓስተር ተከስተ እና እንዳልከቸው ተገናኙ endalkachew zenebe tekeste getnet

Комментарии

  • @user-ze9mf1ds4z
    @user-ze9mf1ds4z День назад

    Салам алейкум бул жигит кудайым боркер сонун нурду кылып жараты адамдар учун жакшы соп иш кылып батасын алып жатат. Бул жигитке кудайым эки дуйнонун бактысын уйблонуз менен кудайым бактылу болунуздар сизге кудайым бейштен насип кылган болсун. Омин Омин .

  • @Dessu-iq6mu
    @Dessu-iq6mu 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤ amen amen mulya tbaraku❤❤❤❤❤

  • @FikruMr
    @FikruMr 7 дней назад

    Kkkk......background music😂😂😂😂

  • @user-ni5zi1bq9y
    @user-ni5zi1bq9y 8 дней назад

    ወወወወ 🔥 አሜንንንንንንን 🛐 አሜንን 🤲 ሃሌሉያ 🗣️ እሳይይይይይይይ 🙏 እልልልልልልልልል 🔥 ሃሌሉያ 🙏 አሜንንንንንንን 🤲 በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ተባረክልኝ 🌽 ፀጋ በእጥፊ የጌኝ ተባረክ ምት📖🎤🚶💒💯🙌✔️🥰🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶

  • @nuraithassan1529
    @nuraithassan1529 8 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @eyobgebure
    @eyobgebure 8 дней назад

    Ameeeeni🙏

  • @user-zv7to5gh8h
    @user-zv7to5gh8h 10 дней назад

    የሰው ስተማስል የረሷ አራራ!!!

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p 11 дней назад

    Sente hateyate ale arefachu tarkachu neseha gebetachu nuru

  • @gezahegndebella6972
    @gezahegndebella6972 12 дней назад

    ወደ ጨለማ አልከዉ ኦርቶዶክስ መሆንን? መምህር ተስፋዬ ወይም ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም ተከታተል እስቲ? ጨለማ ያልካት ኦርቶ ትሆን አንተ ያለህበት ፕሮቴስታንት ታያለህ

  • @astermekonnen6153
    @astermekonnen6153 12 дней назад

    Enda dero ketkawemk ahun emikawemutn eyetktelk emtwegaw ahunm andebteh degar tesadabi nehe hurrana ene emaznew p.tariku ezih kante ha meteratu new

  • @hssana8939
    @hssana8939 12 дней назад

    ጌታ እኮ ሲፈውስ ምንም አያስቀርም አንዴ ተፈውሻለሁ አንዴ እየታከምኩ ነዉ አይምታታም ገንዘቡን ከወሰድክ ጀምሮ የተጎሳቆለ ፊትህ ሁሉ ተስተካከለ በገንዘቡ በላሁበት በል የኛ ጌታ ሲፈውስ ጭርስ አድርጎ ነዉ በገንዘቡ ቁጭ ብዬ እየበላሁ ነዉ በልና ሰወችን አመስግን ጌታንም አመስግን

  • @HayaAal-q8g
    @HayaAal-q8g 13 дней назад

    Tebarkly wodime❤❤❤❤❤

  • @user-ll4cc8en2r
    @user-ll4cc8en2r 14 дней назад

    Wow❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥aaaaaammmeeennn 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 14 дней назад

    እንጊሊዝኛ ብቻ አውራ ከቻልክ ጉራማይሌ አታውራ አሰዳቢ

  • @bsdba-ei2nt
    @bsdba-ei2nt 14 дней назад

    አይን አዉጣ ባለጌ አሁን ቀጥ ብለህ 250ሺ ብሯን ስጣት ስድ 4ጊዜ መጎልመት ንቀት ነው

  • @RobotNtlanga
    @RobotNtlanga 14 дней назад

    Ameen Ameen ❤❤❤❤mulu

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 14 дней назад

    ዳጊ አንተንም ሆነ አማንን የምጠላበት ምንም ምክንያት የለኝም የአባቴ ልጆች ወንድሞቼ ናችሁ ግን ደግሞ ማንንም የመደገፍ ፍላጎት የለኝም የአማንን ከእጮኛው መለያየትን ሰበር ዜና ብለህ ይዘህ የመጣህው በሰላም ነው ለልጅቷ ትንሽ አይታሰብም ምን አይነት ጥላቻ ነው ማስታረቅ ሲገባን ሰበር ዜና ማለት ምን ማለት ነው

  • @emebetgesaso5013
    @emebetgesaso5013 14 дней назад

    ዳግ በምን አይነት ምላጭ ነው ፀጋህን የተላጨሄዉ በጌታ መዝሙሮችህን በጣም ነበር የሞወዳቸዉና ግን ምን ነካህ እንዴ ይቅር ባይ እግዚአብሔር እያለ አንተ በሰው ገብተህ የምትፈተፊተዉ እሬ ተመለስ እና ዘምር የምያምርብህ ስትዘምር ብቻ ነው 😢😢😢😢😢

  • @eliaslimatu2431
    @eliaslimatu2431 14 дней назад

    ያንተን ተሪክ የሰማሁት በጣም ዘግይቼ ነው አንተን እየተዋጋህ ያለውና ወደፊትም የሚዋጋህ የልጅነትህ መንፈስ መሆኑን እንዴት ትዘናጋለህ? አንተን የሚታይህ ፔንጤ የመስልሃል ታድያ በማን በኩል እንዲፈታተንህ ትጠብቃለህ???

  • @yadahacademy-educationalco8575
    @yadahacademy-educationalco8575 15 дней назад

    የትኛውም እምረምት በቤ/ክ ስር እንጂ

  • @user-kj5tp8gb7c
    @user-kj5tp8gb7c 15 дней назад

    ድጊ እባክህ ከዝህ አስቀያሚ ነገር ውጣና ዝም ብለህ ዘምር

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 16 дней назад

    ተጠንቀቅ ጠላት ከወገኖችህ ለይቶ ለብቻህ እንዳያገኝህ ጌታን ይሻልሀል ወዳጄ Hamble yourself

  • @user-su4by3pe4o
    @user-su4by3pe4o 16 дней назад

    Go😂😂😂

  • @teferichufaro3060
    @teferichufaro3060 16 дней назад

    የኃይማኖት አቃቢያን እንዴት እንበላችሁ? ጀርባችሁ ቢመረመር ስንት ጉድ ይወጣ ነበር? አማንን ያጋለጠ አምላክ አንድ ቀን እናንተንም .....

  • @user-sf2pc9wu8o
    @user-sf2pc9wu8o 16 дней назад

    እግዚአብሔር መመለሳችንን ነው የሚፈልገው።

  • @user-bg1yd1lx3k
    @user-bg1yd1lx3k 16 дней назад

    በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጠህ ያውም ከጫት ጋር የአውታሩን መዝሙር ስታብጠለጥል በድብቅ የሰራኸውን በግልጥ ተከፍሎሃል።

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 16 дней назад

    አማን ዝቅ በል አሁንም ለጠሉህ ለተጣሉህ እንጂ ለጌታ እራስህን ዝቅ እያደረክ አይለም አባክህ ክርስትና ትምህርቱ እንጂ ኑሮው አለገባህም።

  • @user-bg1yd1lx3k
    @user-bg1yd1lx3k 16 дней назад

    ትዕቢተኛ ነገር ነህ ፣ መጀመሪያ ቸርችህ ሄደህ ተንበርክከህ ንሰሃ ግባ፣ ከእስራትህም ነፃ ትወጣለህ፣ እንዳንተ አይነቶቹም ሌሎቹም መፍትሄ ያገኛሉና፣ ሲቀዘቅዝ በእጅ ሲያተኩስ በሚንኪያ አይደለም ክርስትና።

  • @JimiruWondayniku-fu9rs
    @JimiruWondayniku-fu9rs 16 дней назад

    መጀመሪያም እኛም አማኝ ነህ አላልንም። አጭበሪባሪ፡ አሁንም የተማሪክ ሰው አይደለህም፡ ጌታ ይሪዳህ። ትልቁ ችግሪህ የ አስተምሮ ችግሪ ነው እንድህ ያረገህ፡ ጌታ እደግል አዳኝ አሪገህ ተቀበል

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p 16 дней назад

    እኔን የገረመኝ አንድ ነገር ነው ስው ሁሉ የራሱ ሃጥያት እያለው በምን ሞራሉ ነው ስውን ሲነቅፍ የነበረው በቅርብ እንኮን ያውታሩ መዝሙር ላይ ስትሳለቅ አልነበረም እንዴ

  • @mebrattesfaye6881
    @mebrattesfaye6881 16 дней назад

    እዩኝ እዪኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ማለቱ አይቀሬ ነው ሚድያ ላይ ወጥታችሁ ሰው ማብጠልጠል የክርስትና መለኪያዎች እኛና እኛ ብቻ ነን ማለት አብዝታችሁ ነበር ልብ ይስጣችሁ ለአንተ ደግሞ የጽሞና ጊዜና ራስን የመፈተሽ ግዜ ያርግልህ እባካችሁ የእግዚአብሔር ጠበቃ ነን ብላችሁ በአደባባይ ሰው ማሸማቀቅ ይቅርባችሁ ስህተት ቢገኝ እንኴ በግል ቀርባችሁ ምከሩትና አብራችሁ ለመጸለይ ሞክሩ

  • @anchinalu3250
    @anchinalu3250 16 дней назад

    ወንድሜ ብቻህን አትሁን:: ከህብርት አትራቅ! ::

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 16 дней назад

    አማን ንሰሀ ገብተ ወደ ጌታ መንገድ ተመለስ አመፅህን ትተ

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 16 дней назад

    የክርስቶስ ካልሆንክ ታድያ የማን ነህ? My greatest example is Jesus Christ, not a ፓስተር , not ዘማሪ, not ወንጌላዊው, Your eyes should be only onhim, not people, Let fire,lose,hunger, death should't separate us from the Love Jesus🙌🏽

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 16 дней назад

    ወዳጀ ዝቅ በል ከጌታ የተማርነዉ አምላኽ እያለ ዝቅ ብሎ እግር አጠበ ። አረ ስርአት ያዝ የክርስቶስ ስጋ አይደለሁም የምትል ከሆነ እማ አለማዊ ነኝ እያልክ ነዉ።እደ ወንድሞችህ ትህትና ማሳየት ይገባሃል ልዩ ሰዉ እንደሆንክ ራስህ አትቁጠር ከወንድምህ አትበልጥም ትህትና ተማር አሁንም መልካም ወጣት ሄደህ ተማር ምንም አያሳፍርም የህይወት ጉዳይ ነዉ። እነደ ንጉስ ጸደቅያስ የኤሬምያስ ምክር አልሰማ ብሎ ሰዉ ምን ይለኛል በማለት ሳያመልጥ የጠፋ እንዳትጠፋ ጓዱ።

  • @ከቤ
    @ከቤ 16 дней назад

    የድርጅት ሰው አይደለሁም ማለቱ ነዉ

  • @tesfayemesselu6390
    @tesfayemesselu6390 16 дней назад

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @teferihailu5881
    @teferihailu5881 16 дней назад

    ማንን ጎዳህ አይገባህም

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog 16 дней назад

    ወንድሜ ቸዋቸዉ ❤በአምለ ላክ ስር ንስሀ ግባ እሀ፣፣፣ህተ፣ትህ ን ካሳት ከዚህ ዉጭ አትጨነቅ ሁሉም ኦርተ፣ቴዉም ሌላዉም ዉሎዉን እናዉቃለን😊

  • @LlLl-ht7ug
    @LlLl-ht7ug 16 дней назад

    Geta.yendegena.amilki.new.phixirosin.asibu.idili.agintuwal.simisonini.asibu.indegena.beigizahaber.yetelacew.stegur.asadigolet.pilsixemin.yizo.unde.mote.silezi.manim.bemanim.layi.firdi.bAnisexi.yishalenal.ayizok.wonidime.lediyasilos.bôta.atisix.tinesalk.midiya.biqerim.gudayi.yelem.kemdiyagar.menigisite.semayi.ayiqerim.yamenenew.leminisitesemayi.new

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 16 дней назад

    በጣም ጎበዝ ነህ

  • @adimasuchufamo2330
    @adimasuchufamo2330 16 дней назад

    ሁሉም አጽያትን ሠረቷልየእግዛቤ ሄረ ክብረ ጎላል ወደ እግዛቤረ ጉያ ተመለሰ ይቅረባይ ነው

  • @user-lq3qw9mc9o
    @user-lq3qw9mc9o 16 дней назад

    I know your all time you're lying you praying for God

  • @norad999
    @norad999 16 дней назад

    አማን ተበልተሻል !!! አንተም ዝርክርክ ነህ

  • @user-rw1cu6ye8z
    @user-rw1cu6ye8z 16 дней назад

    Bzuh tfat biner gobez neh wete ikrta mzdregi

  • @TsionEshetu-li6sb
    @TsionEshetu-li6sb 16 дней назад

    ሰይጣን ከሕብረት ለይቶ እንዳይመታህ ተጠንቀቅ ከቅዱሳን ጋር ሕብረት አታቁም ብቻሕን አትሁን አደራ

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 16 дней назад

    እምነት ለሰው ብሎ ሳይሆን ለራስ ነው ማንም ምንም ሁን

  • @HgHg-qr5sc
    @HgHg-qr5sc 16 дней назад

    Keldena

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 16 дней назад

    Donot. Give. Up. Stand. You. Donot. Give. Chance. It. Will. Pass. e Very. Thing. E Very. Thing. Temporale. It. Is. Not. Parmant. God. Is. Good. All. The. Time. Please. You. Have. To. Cloth. With. Him. It. Will. Change

  • @samuelgirma7896
    @samuelgirma7896 16 дней назад

    Ere ayenefam. Tenakabesh