ሰበር ዜና አማን ሻሎም እና ማሂ ተለያዩ Night Club ላይ ነው የነበረው አማን ከአማን ያረገዘችው ሴት... ከማሂ አንደበት ሙሉውን ይከታተሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 6

  • @emebetgesaso5013
    @emebetgesaso5013 Месяц назад

    ዳግ በምን አይነት ምላጭ ነው ፀጋህን የተላጨሄዉ በጌታ መዝሙሮችህን በጣም ነበር የሞወዳቸዉና ግን ምን ነካህ እንዴ ይቅር ባይ እግዚአብሔር እያለ አንተ በሰው ገብተህ የምትፈተፊተዉ እሬ ተመለስ እና ዘምር የምያምርብህ ስትዘምር ብቻ ነው 😢😢😢😢😢

  • @user-kj5tp8gb7c
    @user-kj5tp8gb7c Месяц назад +1

    ድጊ እባክህ ከዝህ አስቀያሚ ነገር ውጣና ዝም ብለህ ዘምር

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr Месяц назад

    ዳጊ አንተንም ሆነ አማንን የምጠላበት ምንም ምክንያት የለኝም የአባቴ ልጆች ወንድሞቼ ናችሁ ግን ደግሞ ማንንም የመደገፍ ፍላጎት የለኝም የአማንን ከእጮኛው መለያየትን ሰበር ዜና ብለህ ይዘህ የመጣህው በሰላም ነው ለልጅቷ ትንሽ አይታሰብም ምን አይነት ጥላቻ ነው ማስታረቅ ሲገባን ሰበር ዜና ማለት ምን ማለት ነው

  • @TurhamJesus91
    @TurhamJesus91 Месяц назад

    Dagi evil